ጥቁር እንግዳ | በየጊዜው ግብፅ ላይ ኢትዮጵያዊያን ስለሚጠፉ የግብፅ ደህንነት ከእኛ ጋር አለ | ክፍል 2 |

  Рет қаралды 17,020

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋችና አሰልጣኝ አቶ ክፍሌ ቦልተና ጋር ያደረገው ቆይታ - ክፍል 2

Пікірлер: 35
@dmarkos963
@dmarkos963 3 жыл бұрын
ገኔ መቼም ጉደኛ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ።እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ።
@monahussen5232
@monahussen5232 3 жыл бұрын
ምረጥ ጊዜ አሳለፍኩ
@kumanigussie3392
@kumanigussie3392 3 жыл бұрын
ገነነ መኩሪያ ለገና በአል እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰብ ፕሮግራምህ ለአዲሱ ትውልድ ታሪክ አሰማሪና ታሪክን ለረሳ ታሪክ የሚያሰታውሰ ታሪክን ለሚዛባ እውንት የሚያሳይ በዚሁ ቀጥል
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 3 жыл бұрын
አንተ ተ ታላቅ ሰው ታስኮመኩመናለህ አይደል አሰልጣኝ ክፍሌ ብዙ ነገር አጫወትከን እናመሰግናለን ገኔ የኢትዮጵያ እግርኩዋስ እና ተዛማች ታሪክ ላይብራሪያችን ትለያለህ ኢትዮጵያ ቡና በእሳት ተፈትኖ ነው አሁን ላለበት የደረሰው ክብር ለዚህ ላደረሳችሁልን አባላቶች
@efremkahsay2023
@efremkahsay2023 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በተለይ የነዚን ወጣት ቡድን ታሪክ አፈልገው ነበር ለኔ ከኣይምሮየ የማይጠፋ አሪፍ ቡደን ነበር ከቻልክ please ኣስተላለፉን and ክለባቸወን አየጠከስኽ ኣስታውሰን በጣም የማደንቃቸው ከነበሩት ዮሓነስ ዘምኬል ሰለሞን አየለ ፍስሃ በጋሻው ተስፋዬ ኦርገችኦ ኤንተሎ ኤርምኣስ ኣፍዎርቂ ካቻ ማንጎ አንዲሁም ክፍሌ በጣም አመሰግናለው የምፈልገወን ደስ የሚል ትዝታ ነበር ገነነ ባንተ ፕሮግራም addicted ሆኛለው ቀጥልበት
@Landofthefree8
@Landofthefree8 11 ай бұрын
Genene is one of the few Journalist I admire the most. You are gifted !!
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 3 жыл бұрын
Nice to see you Kifle TORRU NEMEGNATA my club
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ሊብሮ እንካን ለገና አደረሰክ
@sisayabay3727
@sisayabay3727 3 жыл бұрын
ገኔ ደንበኛ ፓሊስ ነህ በርታ
@tiruworklakew2016
@tiruworklakew2016 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነዉ::የእግር ካስ ታሪካች ለትዉልድ አስፈላጊ ስለሆነ ወደፊት ፕሮፍሽናል ተጫዋች ለሚሆነዉ ትዉልድ ማስተማርያነት ተከፍሎበት እዚህ ለመድረሱ ከነስህተቱ አትንኩኝ ባይነቱ ኢትዮዺያዊው ወኔያቸዉ ለ15 ሰዉ በሺ የሚቆጠር ወታደር በግብፅ ምድር ላይ መፍጠር ኢትዮዺያን ስለገለጣችሁልን እናመሰግናለን ክፍሌ ::
@phun4379
@phun4379 7 ай бұрын
ገኑ ታሪክን ልቅም አርጎ እውነትዋን ፈትፍቶ ይመግበናል እናመሰግናችሃለን
@dawiteyaya2251
@dawiteyaya2251 3 жыл бұрын
ሊብሮ ጋዜጣን ከጅማሮዋ እስካቆመችበት ግዜ ድረስ ሳታመልጠኝ ተከታትያታለው አሁን ደግሞ የአሻም እንግዳን በአንክሮ ነው እምከታ ተላት ደስ የሚል ዝግጅት ነው በርታ
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
Me too
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
እኔም እስከተቃረጠበት ድረስ
@wendeyemana647
@wendeyemana647 2 жыл бұрын
God blessed you ገኔ
@zieyob
@zieyob 3 жыл бұрын
Woooow
@robelyilma2258
@robelyilma2258 3 жыл бұрын
Genene tewedadare yelelke
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Migerem tarik 🤔🤔🤔 thx gene
@adisalex7197
@adisalex7197 3 жыл бұрын
ክፍሌ ቦልተና ታብዳለክ ገና ይባል ነበር ድሮ ከቡና ጋር አየርሀይልን ይዞ ገኔ
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 3 жыл бұрын
መሰንበት ደጉ ይባል የለ !!
@derejetadesse3216
@derejetadesse3216 Жыл бұрын
ገኔ የሰፈሬ ያራዳ ልጅ
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
የፕሮግራም መክፈቻ ሙዚቃ ምርጫህ ራሱ የሚገርም ነው።
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 Жыл бұрын
ይናዳል ገደሉ
@getukersema3714
@getukersema3714 3 жыл бұрын
ገነነ እረጋ በል
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 жыл бұрын
ገኔ ግን የጊዮርጊስ ነህ መሰል
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ሊብሮ ከልቡ ጋዜጠኛ
@user-dq4yu7jj3o
@user-dq4yu7jj3o 6 ай бұрын
፡አዬ ገኔ ነፍስህን በገነት ያኑረውና አንተጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን መርማሪም ነህ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
ምንድነው የምታወሩት ከመፈንቀሉ በፊት አይደለም እንዴ ክፍሌ ቦልተና መብራትን ተቀላቅሎ አልነበረም እንዴ?
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 4 күн бұрын
መንግስት ሲለወጥ ነው ኤልፓ የገባው
@samyhabte2821
@samyhabte2821 4 күн бұрын
@@user-ln2fb1xt7q በፍፁም አይደለም ኤልፓን የተቀላቀለው መንግስቱ ሀይለማርያም ወቅት ነው እኔ በደንብ አውቀዋለሁ እነ ጠንክር እነ ፋሲል ኤልያስ ጁዋር እነሸዋንግዛው እነ.ቡቡ እነ ሙሴ ትንሹ እድሜ ኤልፓ ውስጥ ሙሴ ነች በዛ ወቅት ነው ክፍሌ ቦልተና ኤልፓን የተቀላቀለው
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
ገነነው ከከፍሌ የበለጠ ስለሁኔታው አታውቅም አልመታሁትም ከወደቀ በኃላ ነው እያለህ መከራከሩ አንተን አዋቂ አያደርግህም የምታደርጋቸውን ቃለመጠይቅ እከታተላለሁ ሁልግዜ እኔ አውቃለሁ አትበል ምክኒያቱም አንተ ከሰው ወሬ ሰብስበህ ነው የምትመጣው ቦታው ላይ እንደነበረ ሆነህ አትከራከር
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
ገነነው ጠያቂም መላሽም ሆነሀል በነገራችን ላይ ክፍሌ ቦልተና አውቀዋለሁ በተቃራኒ ብድን ተጫውቻለሁ ናዝሬት እሱ ወጂ ሲጫወት የገነነ ነገር የሚገርመው ካይሮ አልነበረም ከዛም ከዚህም ወሬ ሰብስቦ እግዳውን ግራ ያጋባዋል
@issashaima4161
@issashaima4161 3 жыл бұрын
ምንድን ነው የስፖርት ጋዜጠኛ ነው ወይስ የፖሊስ የወንጀል መርማሪ ነው በዛ ላይ እራሱ ጠያቂ እራሱ መላሽ ሆኖ ፕሮግራሙን አስጠሊታ አደረገው ክፍሌ ቦልተና ግን በእግር ኳሱ ብዙ ታሪክ ዬለህና ጎበዝ ተጫዋች እንደነበርክ አውቃለው
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
የተሳሳተውን ቢመልስለት ምን ክፋት አለው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
ተጠያቂው ስለረሳ ነው።የፕሮግራሞ አላማ ታሪክን ማሳወቅ ማስታወስ ነው።
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ኳስ ሜዳ እና ግርግር ክፍል 1 | ጥቁር እንግዳ| #Asham_TV
53:19
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 65 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 9 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 28 МЛН