KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዝምታ ነው መልሴ....ልኑርበት!!...7 የልጅ ልጅ አይቻለሁ....ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS ክፍል 1
1:26:34
በፍቅር አንብቻለሁ!! ማፋቀር ብቻ ሳይሆን ማፍቀር የሚችለው ማሀሙድ ...የተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ቤቱን ጎበኘን…| SeifuonEBS ክፍል 2
24:42
“Don’t stop the chances.”
00:44
Правильный подход к детям
00:18
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
So Cute 🥰 who is better?
00:15
🔴 ጥርስ የማያስከድን የእስራኤል ዳንሳ ቀልድ እና የህዝቡ ተቃውሞ!!
Рет қаралды 86,160
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 27 М.
Aklil News
Күн бұрын
Пікірлер: 291
@aklilnews
17 күн бұрын
ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏
@TadeleYilma-n3z
17 күн бұрын
@@aklilnews ለትውልድ የሚጠቅምን ነገር ለማስተላለፍ ሞክሩ
@geraratube12
17 күн бұрын
ከዚህ በላይ ለትውልድ የሚጠቅም ነገር ከየት ይመጣል ብዙዎች በሀሰተኛ ነብያቶች እየተሰናከሉ ነው!!
@Abrihamsamuelshama
10 күн бұрын
ዌይ አለማወቅ ለላዉም ብታቀናበር አይሻልም እስከ መች ነው የሚትጃጀለው ለብር ለስራ ብላችሁ እግ/ር የቀባቼውን ሰዎች ጋር የሚትቀላልዱት።ባይዘዎይ እንደአንቴ አይኔት የጅል ብልጥ አይደለም ወደ እግ/ር የሚመሌሰው ከጊዜ ወዲ ለብር ብሌ የቀናበራቸውን መልስ ታጌይናሌይ እውኔቴ ነው....
@LeltiHailetsion
10 күн бұрын
@@Abrihamsamuelshama ተይዉ ሰለ ብሩ ና አይናቹሁስ አይያይም እንደት እነደ ሆነዉ ቭደይዉ እግዝአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል አረ ንቁ
@SaraSoriya-q6m
17 күн бұрын
ይሄን አይቶ ፈጣሪ እሳት አውርዶ እኛን አለማጥፋቱ ምህረቱ
@milionephrem489
16 күн бұрын
እውነት ብለሻል እህታችን።
@LeltiHailetsion
15 күн бұрын
@@SaraSoriya-q6m እግዝአብሔር ሁሉን ቻይ ነዉ፣ልቦና ይስጣቸዉ ብቻ ነዉ የምባል😤
@BettyBirhanu-ul9rg
16 күн бұрын
በጣም የሚገርም ህዝብ ነው ሀሰተኛ ነቢያቶች ናቸው የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ናቸው በናትህ አትንተባተብ አማርኛህንፐመጀመሪያ አሰተካክል😮
@AmanuelAbare-r6p
16 күн бұрын
You Are Right Man I Am Sucriabe❤❤
@aklilnews
13 күн бұрын
Thanks Amanu🙏
@endalnewgossayechuko448
13 күн бұрын
ፈጣሪን ለምን ዝም ብላችሁ ባላችሁበት አታመልኩም እንደዚህ ካበዱ ሰዎች ጋር የምትባክኑት ወገኖቼ ፈጣሪ መንገዱን ያሳያችሁ
@chimdesanugusa1915
16 күн бұрын
Wandime tebarek
@aklilnews
13 күн бұрын
Amen Amen Amen🙏
@DeguDegife-u4i
15 күн бұрын
ሮሜ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና። ² እንደዚህም በሚያደርጉት ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነተኛ እንደ ሆነ እናውቃለን። ³ አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? … ²⁹ ዳሩ ግን በስውር አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ ነው፥ መገረዝም በመንፈስ የሚደረግ የልብ መገረዝ ነው እንጂ በመጽሐፍ አይደለም፤ የእርሱ ምስጋና ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም።
@fikerteberhanu8350
15 күн бұрын
ልባቸውን ያብራላቸው ልቦና ይስጣቸው
@YewbdarDemissie-he3vw
15 күн бұрын
ወይ ፈጣሪ ምን ጉድ ነዉ አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በላቸዉ አሜን ወንድሜ❤❤❤❤🎉🎉😢😢
@janatjanat816
13 күн бұрын
Waqayoo Gooftaan isinii yaa yadatuu amalii Waqayoo Gooftaan sobaa wataa futanii isii arakaa yaa arcasuu🤲🤲
@AlemtsehayKelile
16 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የሆንን በአለም ዙርያ እድለኞች ነን ከዚህ መቅሰፍት አውጥቶናል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባዋል
@DagmMoges-c2s
15 күн бұрын
Amen Amen alkuna gin enesun yehonku meselegn geta hoy ante yiker belachew
@TeklehaimanotGenet
13 күн бұрын
EYESUS YASHERMAL YASDESTAL ALGEBACHUM KALUN ANBBU
@LeltiHailetsion
12 күн бұрын
@@TeklehaimanotGenet ማንበብይ ያለብህ አንተ ነህ
@weyniande3214
10 күн бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤
@AbenezerAbeni-ce7pw
2 күн бұрын
ኦርቶዶክስም ወደ ዘላለም ህይወት አያስገባም መዳን በእየሱስ ብቻ ነዉ
@mulukenbayih5125
17 күн бұрын
ኣሁን ይህ ህዝብ ሰው ነው ብሎ ማሰብ እነዴት ይቻላል!!
@LeltiHailetsion
16 күн бұрын
አረ ቤተሰቦች የአሜን ትሩጉም ንገሩኝ መነፀርተገጠመልህ ስባለስ አሜን የምሬ በጣም አዝኛለሁ አያስቅም የሄ ያሳዝናል።
@SeniHailu
16 күн бұрын
ስለዳንሳ እኮ ከዛው የወጡ የተጭበረበሩ 3 ሴቶች ሲመሰክሩበት አለም አወቀው ።
@asnakuademe4700
17 күн бұрын
ወይ ጉድ ይሄ ሁሉ ኢትዪጰያዊ አብዳል ማለት እኮ ነው ልቦና ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@ayudawudtube
17 күн бұрын
አይ ፕሮቴስታንት ባይኖሩ በምን እንስቅ ነበር እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አሜን ማለት ትርጉሙ ሳይገባቸዉ አሜን የሚሉት ነገር😂😂
@aklilnews
17 күн бұрын
አዩዬ ኮሜዲ እኮ ቢሆኑ ያዋጣቸው ነበር
@LeltiHailetsion
16 күн бұрын
አረ እኔም የአሜን ትሩጉሟ የምነግረኝ ብኖር
@geraratube12
16 күн бұрын
ትርጉሙማ ይሁን ይደረገልኝ ነው
@MelakuMishamo
16 күн бұрын
@@aklilnewsይህ ልክ ለይሆን ይሆናል በእነንታ እይታ ግን ያልገባኝ ለምንድነው ይህን ቪዲዮ የሳራኃው ለቢር፣ለእይታ ውይንም ልአማያነኑ አዝነህ? እንድ አንቴ አይነት አይቼ አለቅም ፣ምክር ነዉ አልመሰለኝ ግሳጼ ነው ምክርም ቢሆን ግሳጼ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከልሆነ ከነጦብያና ሳምበላጣ ለይቻ አለያውም። (ማንም አይማለክ ክርስቶስ የማላክ።'''''''''')
@LeltiHailetsion
15 күн бұрын
@@geraratube12 ምን ስላለዉ ነዉ የሁንልኝ የተባለለት
@kalbesabeyene4418
16 күн бұрын
God is always GOOD.
@aklilnews
16 күн бұрын
Exactly🙏
@saraderste8643
15 күн бұрын
ወአመኪ😢😢😢😢😢😢😢😢
@MabartIbra24
5 күн бұрын
Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sinatube1
17 күн бұрын
አክሊልዬ እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ የምር 😂😂😂😂😂😂 አልቻልኩም አይ ጴንጤ
@samsomzerom4988
6 күн бұрын
ይገርማል ሰው ከእንስሳ ነስቶ ሲታይ ያሳዝናል በኡነት እግዚኣብሔር ልቢ ይስጣቾው
@Abcd1we
16 күн бұрын
እሡ እኮ ቢዝነስ ማን ነው እነሱ ሰው ብሎ የሚከተሉት በጎች ነው የሚገርሙት በዚህ ተብታባ ሰው ይሸወዳል አፈር ብሉ።።።።
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
4 күн бұрын
ፕሮቴስታንቶች አሁንማ ስብከታቸው የሌላውን እምነት መቃወምና ቊሳዊነት ብቻ ወንጌል ቀርቷል ድራማ ስጋዊ ምኞት ብቻ
@mehretyebzalgn1786
9 күн бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ያድናል❤❤❤
@NuriSiraj-g4i
2 күн бұрын
እየሱስ የአላህ ባሪያ መሆኑን ያወቅን ሙስሊሞች ታድለን
@awet-d5s
7 күн бұрын
የ እስራኤል ዳንሳ ስተት እውነትን ኣይቀይርም እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@kedirahmed311
7 күн бұрын
😂😂😂
@WwAa-bh9ov
16 күн бұрын
እኔኮ ይህሁሉህዝብ እዴት አይምሮ ያጣል🙈🙈🙈🙈
@KingMekdes
15 күн бұрын
እኔ እምለው ህዝቡ አይነቃም እዴ። በዚህ ዘመን እንዴት ማሰብ የማይችል ህዝብ የበዛበት ክልል
@mekonnenhayle20
14 күн бұрын
ለማይረባ አእምሮ ተላልፈው የተሰጡ ተከታዮች ይመስሉኛል።
@mebratugetachew-le3tw
16 күн бұрын
ዳንሳ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ልቀቅ
@AmanuelAbare-r6p
16 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡ አምለኬ ስንቱን ታሰያሌ😂😂
@TewodrosAsmare-j8q
16 күн бұрын
Ye DEDEB mecheresha malet ISRAEL DANSA 🤧🤧🤧
@DanielTafexe
16 күн бұрын
እኔ ግን ሊያርግ ነው ብየ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aklilnews
13 күн бұрын
😂😂😂
@futftghdt
17 күн бұрын
ፖሊሶዎች ለህግ ይቅረቡ ምን ይሰራሉ ከሱ ጀርባ
@EthioEth-q9f
16 күн бұрын
እባካችሁ፣ውዴትእየሄድን፣እንደሆነ፣ግራእየገባንአይደለም
@mekdeslemma2599
17 күн бұрын
ፊልም እኮ ነው የሚሰሩት ይሄ ህዝብ የእግዚያብሄር የቃል እዉቀት የለዉ ወደ እዉነት የሚመራዉ መንፈስ አላገኘዉ በፊልመኞች ኮልተፍ ባለ አማርኛቸ አጃጃሉት እኮ
@meheretaraya146
15 күн бұрын
Batame Yameyasekena Yameyasazen Nawe.waradoche😊
@Tsigereda-m6r
15 күн бұрын
ህዝቡ ምን ሆኖ ነው በማንም ሰገጤ እዴት ይሸወዳል
@viva8589
17 күн бұрын
ሿሿ አይ ዳንሳ
@AbebeAbuhayAbechu
4 күн бұрын
እውነትም እዕምሮአችንን ሽጠን በልተነዋል‼️
@Gemechufeysa
16 күн бұрын
ጴንጤ 😂😂😂መሆን ራሱ 😂😂😂በጣም ያስቃል ፣ያሳፍራል ፣ያቅለሸልሻል😂😂በጌታ ስም የሚነግዱ እራሳቸውን እንደ ፃድቅ የሚቆጠሩ ፣😂 ገንዘብ አምላኪ ፣ሆዳም ፣ ከመፆምና ከመፀለይ ይልቅ አሜሪካ ግባ እያሉ እዝቡን ገደል ይዘውት ገቡ😂😂😂😂
@Abrihamsamuelshama
10 күн бұрын
እግ/ር እንደአንቴ ፣እንደእኔ አይደለም የሚታዎጡትን ቃላቶችን አስታዎሱ ለብር ፤ለስራ ብሎ ስቄናብር መሸወድ የለባችሁም ለራሱ ሀጥያት ዉስጥ ገብቶ ለላውም ይዞ እንዳይሄድ ልብ በሉ እግ/ር አዋቂ ነው።
@Freta-nn7om
15 күн бұрын
😳😳😳🫢🫢🫢🫢🫢😞 አቤት ፈጣሪ ይቅር ይብላችው
@mawaysh
17 күн бұрын
አረ ወይኔ 😂😂😂 ልሳቅ ወይስ ልዘን?😥 ህዝቡ ግን ምን ነካው?😳😂😂😂😂
@mesfinhailegiorgis7985
16 күн бұрын
I don't know why the government is not investigate this ministry?
@hanichotube
16 күн бұрын
አይ ፕሮቴስታን እረ ጉድ ዘንድሮ ምን ይሁን ልህ እረ በሳቅ አይደብርህም እንዴ 😅😂😂
@SeniHailu
16 күн бұрын
😂😂😂😂ጡጡጡ ጠምበረጡጡጡ 😂😂😂 ልሳን😂😂😂
@asetesfu9107
13 күн бұрын
Bro ምንም አልጠፋም ይልቁንም ራስን እይ ደግሞ ሐሰተኛ ነቢይ መሆኑን በምን አዉቄ ነው? መመዛኘው ምንድነው? Bro ለማንኛውም ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏1
@aklilnews
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ አባቴ ያድናል ከሞትም ይታደጋል ግን በስሙ የሚነግዱ ሀሰተኛ ነብያት በጌታዬ በአምላኬ ስም እንዲነግዱ አልፈቅድላቸውም🙏
@pokekoala8615
16 күн бұрын
አይይይ ይሄንን ጴንጤን አየወክሉም ሌላ ስም ስጡዋቸው እንደዚህ አይነት ጴንጤ የለም
@YohanisLegese-q8m
16 күн бұрын
ሲጀመር መናፍቃን እንጂ ፔንጤ አይባልም
@METIRAFA
15 күн бұрын
Allahamdullillah Muslim laderegegn
@ayyu1533
11 күн бұрын
Antem kenesu ateshalem
@SamuelTeshome-f6s
12 күн бұрын
እዚህ ጋር ነው ልዩነቱ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🛐💥💥💥💥❤❤❤❤❤ ቤንጤ👌👌👌
@aliyedalu6401
14 күн бұрын
አምላኬ! ጎንዶሮ!
@aberamenesho8174
7 күн бұрын
የጠላት ተልዕኮ አይሳካም ! የተበለጡ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ እንቅፋቶች ድንፋታ አይሰራም ! ያለፀጋ የድርቁ ሃይማኖተኞች የመበለጥ ከንቱ ጩኸት ነው ።
@Adi-p7b
16 күн бұрын
ሁሌ ፡እንደተበሉ ነው የደነዘዘ ህዝብ😅
@Gemechufeysa
16 күн бұрын
ጴንጤ 😂😂😂መሆን ራሱ 😂😂😂በጣም ያስቃል ፣ያሳፍራል ፣ያቅለሸልሻል😂😂በጌታ ስም የሚነግዱ እራሳቸውን እንደ ፃድቅ የሚቆጠሩ ፣😂 ገንዘብ አምላኪ ፣ሆዳም ፣ ከመፆምና ከመፀለይ ይልቅ አሜሪካ ግባ እያሉ እዝቡን ገደል ይዘውት ገቡ
@Abrihamsamuelshama
10 күн бұрын
አው ያቀለሽልሻል፣አው ያሳፊራል ነገር ግን አንድ ነገረ እወቅ ሰጣን የእግ/ር ስም ስጠራ ልክ እንደአንቴ ያቀለሽልሻችውል...አይዞ አለማቅ ሀጣት አይደለም ግን እግ/ር ይወዳል ወንዲሜ አትጃጀል ቶሎ ተሜሌስ።
@mesfinmulugeta7400
16 күн бұрын
ይህን ከብት ሕዝብ ይዘን ወደ መከራ ባንገባ ይደንቃል።
@ousmanmuzemil9459
10 күн бұрын
ይህን ጀንፈል የሚከተል አማኝ ነኝ ብሎ የሚከተለውን ምን እንበላቸው ?
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
4 күн бұрын
ከብት ማሰብ የተሳናቸው
@Its.amen1212
16 күн бұрын
የሠርከሡ ተመችቶኛል ሆ ጦጣ ለምኔ🤔
@aklilnews
13 күн бұрын
ጦጣ ለምኔ😂😂😂😂
@محمدعبدالله-ش8ت9ض
16 күн бұрын
የሱ ተከታዮች ናቸው የሚያሳዝነውን ህዝቡን አይዶክ ይዞ ገደል ማግባቱ ለዚህ ፋራ ጴንጤ የተባለው ሁላ ጭንቅላታቸው የተደፈነ ነው ስለ መሞተ አይቀርም ትክክለኛው መንገድ አውቆ
@HaniTerefe
16 күн бұрын
Aklilye dehna nehwey tefteh neber
@aklilnews
13 күн бұрын
ሀኒዬ የኔ ውድ እህት አለሁ ፈጣሪ ይመስገን ጠፍቼ ነበር ልክ ነሽ አሁን ተመልሻለሁ እህታለሜ❤🙏
@KZerihun
16 күн бұрын
ወይ ቀልድ ይህ ሕዝብ በጣም በጣም ጅላ ጅል ነው ማለት ነው ይገርማል 😊
@tsigezeleke6008
17 күн бұрын
እሱ ምን አደረገ ህዝቡ ከብት ነው
@TsigieChanie
17 күн бұрын
ሊል የፈለገው ቃልአውጣ ስለሚጠቅም ነው ወዳጀ
@Ebro-x4m
15 күн бұрын
Eshi
@AnetenhAssefa
15 күн бұрын
ተከሰሰ እንዴ አለ እንዴ ስለሱ ከሰማሁ ቆየሁ ብዬ ነው? ወይስ....
@Laly-ce2if
11 күн бұрын
ህዝብ መማር አለበት ይቀረናል
@wubalemalemu4091
15 күн бұрын
እንደው እነዚህ ምን ጉድ ናቸው?
@milionephrem489
16 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲህ ጂል ጂላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? 😂😂😂😂
@helinaephrem3674
3 күн бұрын
እነዚህ እኮ ፕሮቴስታንቱን አይወክሉም ። ለምን አንድ ላይ እንወቀጣለን።የወንጌል አማኝና እነዚህ እንዴት እኩል ይጠቀሣሉ? በማን ሀይል እንደሚያደርጉት የታወቀ ነው ። እኛ የእግዚአብሔር ወንጌል አማኞች ከድንግል ማርያም በበረት የተወለደውን ኢየሱስን እናመልካለን የነዚህን ግን እንጃ። በስሙ የቀለዱ ሁሉ ፣ ህዝቡን እያሣቱ ያሉ ዋጋቸውን ይቀበላሉ ያገኛሉ።
@NatiDaniel-ui3oh
10 күн бұрын
ከዚህ ጠጣሃ እንከንም ሐዋርያት ሆንኩኝ ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
4 күн бұрын
ያለ እምነታቹ ስም ብቻ የያዛቹ አጋንንታሞች እ ምነተ ጎደሎዎች ናቹ ሐዋርያት ብላቹ እራሳችን የሰየማቹ አብና መንፈስ ቅዱስ የሌላው አርዮሶች ጎደሎ ነው እምነታቹ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ናቹ ክርስትና ውስጥ የላችሁም ይሄን እወቂ
@kidistmulatu8690
9 күн бұрын
የዲያቢሎስ አገልጋይ 😢😢😢
@KingMekdes
15 күн бұрын
የራስሽ ጉዳይ እር ጴንጤ ንቃ
@DanielTefera-b6d
17 күн бұрын
እንደ ኳስ ተጫዋች ኢየሱስ ይችላል አይችልም እያሉ በክርስቶስ ስም በደንብ ያሹፉበት::ምክነያቱም ምንም የማያውቅ ደፋር ስለሆነ::አለማወቅ በመጨረሻው ቀን ከፍርድ አያድንም::
@Anson..23-s2l
17 күн бұрын
Protestant ye eyesus Telat new..Protestant ye Sodom dirijit new...PROTESTANT Christian ayidelem...yewdem🎉🎉
@wondwosentessema853
16 күн бұрын
የሰው ገለባ
@Zuus338
23 сағат бұрын
U can’t share this …
@isaacmekuria3234
13 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የኢትዬጵያ ህዝብ አስተዋይና ብልጥ ይመስለን ነበር ለካ የሀላቀር ህዝብ ስብስብ ነው። ወይ ጉድ።
@aliyedalu6401
14 күн бұрын
ምነው የሰው ቋንቋ ብቀርበት!
@tamiratkassa5516
7 күн бұрын
እውነትም መንገድም ሕይወትም ኢየሱስ ነው መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው። ሰውን አይተን ኢየሱስን አንከተልም
@Minewshewa-p8y
16 күн бұрын
ህዝብ አይሰደብም ይባላል እንጅ !የተሰበሰቡትማ /የሚሰበሰቡት ከብት/እንስሳ መሆናቸው ምን ያጠራጥራል ።ዝም ብሎ እልል ....💀💀💀
@BeleBekele
16 күн бұрын
Inidihim Honoo Kanite Yibelitali Kanite Betami Yishaliali Ishi Wonidim Alemi 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aklilnews
13 күн бұрын
በምንድነው የሚሻለው በመንተባተብ?
@EbrahimAhimed-o1q
16 күн бұрын
ፖሊሶቹ ሚሊተሪ ለብሰው እሱ ጋር ምን ይሰራሉ? ቀልዱ እንዳለ ሆኖ!
@aklilnews
13 күн бұрын
በትክክል በህግ ያስጠይቃል🙏
@Joss4536
4 күн бұрын
Ke hamete wutana sera sera, bezi menem atelewatem, gezehn ategedel
@aklilnews
4 күн бұрын
ወንድሞቼና እህቶቼ በሀሰተኛ ነብያትና ፓስተሮች እየጠለፉ እያየው ዝም በል ማለት እኮ አንድ ሰው በአደባባይ እየተዘረፍ ምናገባኝ እኔ ላይ ካልደረሰ ብሎ ማለፍ ነው ይህ ደግሞ ከልክ ያለፈ ራስ ወዳድነት ነው ወዳጄ🙏
@ninameronicapuki9401
17 күн бұрын
ፍርንስፉን 😂😂😂😂😂
@HabtamuFerede-k9m
17 күн бұрын
🤕😳🤣
@ageretsegaye9315
14 күн бұрын
መቸም ለዲያጎን ከመዘመር በፈጣሪ መደነቅ ነው አንደደኝነት ስለሌላው ስትከሱ እረሳችሁ አይናችሁ ላይ ያለ ጉድፍ😂😂😂
@SeniHailu
16 күн бұрын
ተመለሱ ከእብደት ንሶሀ ግቡ
@አርሴማ-እ
17 күн бұрын
እግዚኦ ኑበብረሀኑ ተመላለሱ
@aklilnews
17 күн бұрын
ትክክል🙏
@EyerusAyele-dr9do
5 күн бұрын
ሕዪወቴ ኦርቶዶክስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeniHailu
16 күн бұрын
😂😂😂😂አይ ዳንሳ ከመንተባተቡ ሌብነቱ
@aklilnews
13 күн бұрын
ሰኒዬ😂😂😂
@DESALEGNMULAW-w2h
16 күн бұрын
😂😂
@EyasuKediso
15 күн бұрын
it is a demonstration.Dont engage without comprehension
@HaniTerefe
16 күн бұрын
Yehe emnet sayhon edet new
@ymarachhaylu8306
11 күн бұрын
Kefeleki hde amkiraw wondim adelem
@AbebeAbuhayAbechu
4 күн бұрын
ይሄን ማመዛዘንና ማስተዋል ያቃተው ሕዝብ ይጫወቱበታል😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅
@abebeguluma1821
13 күн бұрын
What I understood from you media is you are concerned why there is no conflict among the religion groups. Chir Sil Alwodim
@berhanugetahun7180
6 күн бұрын
እስራኤል ዳንሳ ወንጌልን ከመስበክ ውጪ ምን ጉድ አለው
@veracity8968
9 күн бұрын
መንግስት ቢኖረን ብህግ መከልከል የነበረት የዲያብሎስ ክለብ 🙈. ጴንጤ ከመሆን ይሰውረን እግዝዮ ነው የጌታችንን መድሃኒታችን አየሱስ ክርስቶስን ስም የሚያረክሱ 666 ፕሮቴስታንት
@KebebewHailu
15 күн бұрын
Ayi nebiyatoch... inante iko ...gud aregachihun....yesirachihun yistachihu... !
@TadeleYilma-n3z
17 күн бұрын
ስለራስህ የማታውቅ ዝም ብለህ የሰው ስም አታጥፋ
@kidyrobi6583
17 күн бұрын
This is reality! Try to read Bible, Israel dansa is on the wrong way.
@momethio3664
17 күн бұрын
ተለማማጅ የዳንሳ ልጅ ሳትሆን አተቀርም😅
@TadeleYilma-n3z
17 күн бұрын
@momethio3664 እንዳንተ ለትውልድ እንቅፋት ሆኜ መኖር አለብኝ
@momethio3664
17 күн бұрын
@@TadeleYilma-n3z እናንተ መናፍቃን እንቅፋት ብቻ ሳይሆን አረሞች ናችሁኮ። አረምን መንቀል ስር ሳይሰድ ነው ስባል አልሰማህም የሉተር ልጅ
@linaejabo8229
17 күн бұрын
Eyehadesh Gras and tissue endayalkebesh menefek 😅😅😅😅😅
@amarechkole4269
16 күн бұрын
ወደ እስላም ተመለሡ የምትሉ እፈሩ እስላም ያፀድቃል ብሎ የሚጃጃል ሞኝ ነው ከቶም የእናንተ በአረበኛ ቋንቋ ተሸፍኖ ያለ ውስጡን ገላልጠሺ እስኪ በአማርኛ ተርጉመሺ እይው ታብጃለሺ ወይኔ ኧረ ኦርቶዶክስ በየት ነሺ እያልሺ ነው የምትሮጭ
1:26:34
ዝምታ ነው መልሴ....ልኑርበት!!...7 የልጅ ልጅ አይቻለሁ....ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS ክፍል 1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 166 М.
24:42
በፍቅር አንብቻለሁ!! ማፋቀር ብቻ ሳይሆን ማፍቀር የሚችለው ማሀሙድ ...የተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ቤቱን ጎበኘን…| SeifuonEBS ክፍል 2
Seifu ON EBS
Рет қаралды 166 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 2 МЛН
17:34
Ethiopia - እነጀዋር ተጫረሱ፣ ቤቲ በጃዋር ላይ ተነሳች፣ አልሲሲ ዝምታቸውን ሰበሩ፣ ስለ አየር መንገዱ ክስተት የተሰማ፣ በ1 ቀን 7 መንቀጥቀጥ
Feta Daily News
Рет қаралды 96 М.
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 787 М.
19:45
ሬድዋንን "የሚያሳፍረው" የጫካ፣ የገዱ ጥሪ ለባለስልጣናት፣ ተገደሉ የተባሉት አመራር ምላሽ፣ “ትግራይና አማራ በጋራ”፣ የድሮን ጥቃት፣ ስለ81ዱ እስረኞች|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 43 М.
18:45
ነብዩ ምን ነካው ሚስትህን ፍታጥ... ጉባኤው ተላቀሰ ያልተጠበቀ ጉድ PROPHET MENTESNOT BEDILU
Prophet Mentesnot Bedilu
Рет қаралды 237 М.
1:29:14
ለትንሽ አዲስ ሙሉ ፊልም | LETINSH Full Length Ethiopian Movie 2024
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 653 М.
1:40:59
ትዳራችንን የበጠበጠው የአሜሪካ ፕሮሰስ! ቁጡዋ የልጄ እናት ድንገት ጨከነችብኝ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 249 М.
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 447 М.
33:38
እረ ወይኔ በሳቅ አፈነዳኝ!የህዝቡን ኑሮ በሙዚቃ ና በቀልድ ቶሎ የሚነግረን ኮሜዲያን ሐብታሙ ።
Mese Show
Рет қаралды 99 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН