ጥሬ ክትፎ || Ethiopian food || Habesha gebeta

  Рет қаралды 221

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

ክትፎ ለማዘጋጀት በቅድሚያ የተመረጠ ቀይ ስጋ የቅቤው አነጣጠር የሚጥሚጣው አዘገጃጀት የኮረሪማው አመራረጥ እነዚህ ሁሉ ከተሳኩ ይህንን የመሰለ እጅ የሚያስቆረጥም ክትፎ ማዘጋጀት እንችላለን ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ያድርጉ አመሰግናለሁ

Пікірлер: 16
@ደሴ
@ደሴ Ай бұрын
wow Lije Share Goid Vides ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አሰራር ጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ ከልብ እናመሰግናልን
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውው የኔ ባለሙያ የጉራጌ ክትፎ❤❤❤❤❤❤አቦ ጉራጌ በርቺልኝ የኔ ቢለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️#ሸር
@user-gg2es6gy6c
@user-gg2es6gy6c Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ ስጋው ቅላቱ በጣም ያምራል አንቺም ስትሰሪ ከነ ሙሉ ክብሩ ነው በጣም ያስጎመጆል እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሀበሻዬ የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ የምስሪ አቸው የምግብ አይነቶች ሁሉ ይለያሉ ከነፅህና ጋር እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን ቀጥይበት ❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳ ሰላም መጣሽልኝ በድጋሚ ምስራቅ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ. የክትፎ አስራረ ለኔ አዲስ ነዉ በዚህ መልኩ ይለያል እናመሰግናለን❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 Ай бұрын
ሰላም ሐበሻዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የክትፎ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ለጤና ተስማሚ የሆነ አሰራር ነው በደንብ አድርገሽ ቅቤ ስለጨመርሽ ከለሩ በጣም ነው የሚያስጎመጀው ምርጥ ጥሬ ክትፎ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሀበሻዬ❤❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Ай бұрын
ሀበሻዬ የኔ ምርጥ ለስራዎችሽ እንከን የማይወጤለት ከጥሩ ገለፃ ጋር አመራረጥሽ አቀማመምሽ ጥፍጥ ያለ እጅሽ ይባረክ እንዳልሽውም ለክትፎ ሚጥሚጣና ቅቤ ወሳኝ ናቸው ❤❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሐበሻዬዬ የኔ ባለ ሙያ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ጥሬ ክትፎ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ጎበዝ ❤❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Ай бұрын
ዋውው❤😮😮😮 እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ ቆጮ የታለ😊
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እንዴት ያስጎመጅል ደግነቱ ፆም ተፈታ በዛ ላይ ያገር ቤት ስጋ ብጣም ቆንጆ በጣም ጤናማ አሰራርሽ የሰው አምሮት የሚያስወጣ ሁሉ ነገሩ ምርጥ ነውና ❤❤❤
@kershfood8611
@kershfood8611 Ай бұрын
Like 19❤welcome good morning very good and nice and good ❤
@emuesmailtube
@emuesmailtube Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ ልዩ የሆነ ክትፎ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ❤❤😮
@khyalmixentertainment2709
@khyalmixentertainment2709 Ай бұрын
Beautiful sharing ❤❤7:15
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሀበሻዬ የኔ ሴት በጣም ቆንጆ ክትፎ ነው ግን ቅቤው እንደት ሊበላነው ካባይ ወንዝ የተቀዳ መሰለኝ 😂😂😂የምር እኔ ቅባት ስለማሎድ ገና ሳየው ስለማስፈራኝ ነው እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
እኳን ደህና መጣሽልን የኔ መልኳም ክትፎ ሁሉም ያዘጋጃል ግን የተለያየነወ አሁን ከች አንድ ነገር ተማርኩ በኮረሪማ በሚጥሚጣ በጫዉ አሽተን ግማሽ ሰዓት ማስቀመጥ በጣም ልዩ ነወ 👌👌ከዛ በቅቤ ማሸት
አበባ ዳቦ በቀላሉ እንስራ ||
7:09
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 390
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 54 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
የእንጀራ ቅመም || Ethiopian food ||
8:11
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 703
የፆም ጎመን በስጋ || Ethiopian food ||
9:15
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 442
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 429 М.
ከሱፍ የተሰራ ጤናማ መጠጥ የፆም አማራጭ || Ethiopian Food ||
5:48
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Рет қаралды 251