No video

ጠዋት ከእንቅልፍ አርፍዶ መነሳት ለማቆም የሚረዱ መፍትሄዎች | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 126,278

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #inspireethiopia #habesha

Пікірлер: 417
@afremabate1362
@afremabate1362 3 жыл бұрын
አንተ ምርጡ ወገናችን ነህ እንወድሀለን
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 2 жыл бұрын
መምህራችን መካሪያችን አሰልጣኛችን ናችሁ አንተም ጓደኛህም ከዚህ በለጠ ሚስጥሩን ይግለጽላችሁ ተባረኩ እኛም እናንተን የመሰሉ ወርቆች ስለሰጠን ፈጣሪን እናመሰግናለን መልካም የለውጥ ግዜ ይሁን ለሁላችን
@misikir20y
@misikir20y 3 жыл бұрын
ምን እንደምልህ አላቅም በቃ ምርጥ አቀራረብ ከምርጥ መፍትሄ ጋር በርታልን
@sisayazene4289
@sisayazene4289 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ከስራ ባልደረቦቸ ጋር ተግባብቶ መስራት እፈልግና እቸገራለሁ።ምክንያቴ ደግሞ እነሱን ለማስደሰት ብዙ ስራ ሰርቼ በመልሱ ጥሩ ነገር ስጠብቅ ይከሱኛል።ምክር ከ እናንተ እሻለሁ።
@afomiasolomon1141
@afomiasolomon1141 3 жыл бұрын
በቃ አንተ ማለት የጥሩ አስተሳሰብ ባለቤት ነህ👏
@kinfebulcha1500
@kinfebulcha1500 3 жыл бұрын
በትክክል ሁሉም ሲተኛ እኛ ተነስተን መስራት፤ ማንበብ፤ መሮጥ አለብን ለመለወጥ፡፡ That is.
@Allinone20721
@Allinone20721 3 жыл бұрын
ተማሪዎች university ስንገባ ምን ማጥናት እንዳለብን እንዴት መወሰን እንደምንችልና ውስጣችን ያለውን ትክክለኛ ፍላጎትና ተሰጥኦ ማወቅ እንደምንችል ብትሰሩልን
@adaneche8374
@adaneche8374 3 жыл бұрын
Aw, please serulen ..... Yenem hasab nw
@helenmamo3119
@helenmamo3119 3 жыл бұрын
Aw enem bezu geze nw yetyekut
@abdigeneti5634
@abdigeneti5634 3 жыл бұрын
Yes I support your doctrine
@vida8146
@vida8146 3 жыл бұрын
Yaa yanam hasabe nw
@ayayassin330
@ayayassin330 3 жыл бұрын
Yeah I wish too
@hallelujah2248
@hallelujah2248 3 жыл бұрын
የምር የኔ ችግሮችን ነው ያነሳሀው ተባረክ የኔ ወንድም
@MK-rb1sy
@MK-rb1sy 3 жыл бұрын
እዚ ቻናል ውስጥ በመግባቴ ደስ ብሎኛል እድለኛ ነኝ...!!
@anueleldiosdeltrap2096
@anueleldiosdeltrap2096 3 жыл бұрын
Me too bruh
@esuva7498
@esuva7498 3 жыл бұрын
በጣም የሚረዳ ቪዲዮ በማያሰለች መንገድና መፍትሔዎቹ ቀላልና ውጤታማ ናቸው። ኢንስፓየር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን
@wubalemdagnew8334
@wubalemdagnew8334 11 ай бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ አንተን ስሰማ ቅልል ይለኛል ተባረክ
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 2 жыл бұрын
ኢድሜና ጤና ይስጠቹ ጀግኖች👍👍👍👏👏👏
@user-oq3bx1ru7n
@user-oq3bx1ru7n 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏😍👍👍👍
@astermichael3363
@astermichael3363 2 жыл бұрын
ከቃል በላይ ነህ። የእኔ ምርጥ።
@friend3116
@friend3116 3 жыл бұрын
አንተ ሁላችንም ትለውጠናለክ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
@et2686
@et2686 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 👍
@nardosdemeke351
@nardosdemeke351 3 жыл бұрын
በዙሪያችን ያሉ በቀላሉ ከህይወታችን ሊወጡ የማይችሉ ሰዎች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ከሆነ በምን መንገድ ልንይዛቸው እንችላለን
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔም ጥያቄ እንዴትስ ራሴ ላራቅ
@esmervtube5814
@esmervtube5814 3 жыл бұрын
Awo ysera bezi lay 👍👍👍
@zehrawelyu9677
@zehrawelyu9677 3 жыл бұрын
ይሄ ጥያቄ ለኔም ቢመለስልኝ 🤗
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 3 жыл бұрын
የኔምጥያቂነው
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
እዉነት ነው ያልከው ሁሉ ተባረክ
@girmachewzeleke3156
@girmachewzeleke3156 3 жыл бұрын
ተባረክ የልጅአዋቂ
@trackyeab
@trackyeab 3 жыл бұрын
you have no idea how many people you help by only one video tnx a lot bro ; important content
@Samrawittesfaye21
@Samrawittesfaye21 3 жыл бұрын
የምስማህ በትኩረት ነው:: ያንተን አይነቱን ያብዛልን ብቻ ነው የምለው::
@beniyamkebede3885
@beniyamkebede3885 3 жыл бұрын
Another wonderful teaching session keep up the good job love it👍
@leylaawol3739
@leylaawol3739 2 жыл бұрын
ሱስ ያለባቸው ሰዎችን እንዴት ከሱሳቾው እንደሚወጡ እነሱ ሳያቁ ማገዝ የሚቻልበት መንገድ ካለ ስራልን ተባረክ
@ayukim8449
@ayukim8449 3 жыл бұрын
The day I found this channel the happiest am now thank you so much
@newdawitbogale3264
@newdawitbogale3264 3 жыл бұрын
My hero!god blessed you❤continue
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
ጧት ለመነሳት ትልቅ ስራ ፈጅር ሶላት አለልኝ አልሀምዱሊላህ 👍
@Isakle
@Isakle 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@esmailahmed1785
@esmailahmed1785 3 жыл бұрын
ምን መሆን እንደምፈልግ አላቅም መፍትሄው ምንድነው pleas???
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
ከተከበብክበት ነገር እራስህን ብቻህን አድርገህ አስብ ያኔ ሰው የመሆን ና ወደዚህ ምድር የመጣህበት አላማ (ትርጉም )የገባሀል አንዳንዴ በሰወች ስንታጀብ በራስ መተማመናችንም ይጠፋል እናም ለራስህ ትልቅ ሰው እንደሆንክ ንገረው ለብዙውች መፍትሔ አንተ ውስጥ እንዳለ እራስህን አሳምን ያኔ አላማህ የገባሀል እግዚአብሔር ወደዚች ምድር ሲያመጣን በእያንዳንዳችን ውስጥ የተለያየ ስራ ሊሰራብን ነው ስለዚህ ባንተ ያስቀመጠውን አትደብቀው ተነስ አንተ ብርቱ ሰው ነህ ሴት ከሆንሽም አንች ብርቱ ሴት ነሽ ጌታ ይወዳችኃ ተባረኩ
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
@@-Tarik814 ዋው ታርክ ነው የምር ይሄ ምክር ለኔም ነው። እናመሰግናለን🙏 ጎበዝ❤
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
@@birhn7948 እሽ ውዶቸ በርቱልኝ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኛ፣መልካም፣ወንድማችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን
@abditube770
@abditube770 3 жыл бұрын
በርታ በርታ ምርጥ ሀሳብ ነው የነገርከን
@kingcloud9461
@kingcloud9461 3 ай бұрын
ይመችህ
@zelekeadugnaw2845
@zelekeadugnaw2845 Жыл бұрын
አባቴ ይመችህ
@tadgbke8138
@tadgbke8138 3 жыл бұрын
የታላላቅ ሰወችን ታሪክ motivation ነገሮችን post bitaregu endedrow ,,,tnx keep it up ,,,🙏🙏🙏
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
የኔ ጠየቀ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ ዉንዴሜ
@meazitakele8232
@meazitakele8232 3 жыл бұрын
ዋው👍👍👍😍 ይሉኝታ እና ሰው ምን ይለኛል እንዴት ማጥፍት ይችላል,,,???
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
እረውደ ደሞ ለሰው
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
እውነት
@maiamadinah5141
@maiamadinah5141 3 жыл бұрын
የምፈልገው ጣያቄ
@erestigonderiwa5820
@erestigonderiwa5820 2 жыл бұрын
በራስ የሚተማመን ስው ስለስውም ለይሉኝታም ቦታ የለውም ። ራስሽን መውድድ አለብሽ አንች አልያ ሁሊም የበታች ሁነሽ ነው ምትቀሪ ስለዚ አንች እና አንች ሆነሽ ኑሪ ይሉኝታ ደግሞ ለስው ጥሩ ማስብ ይቅርታ ማድርግ ምንም ጎዳት የለውም ግን ስለስው ብለሽ ሳይሆን ለሂሊናሽ ብለሽ የምታደርጌው ነገር ነው ።
@tsehaysiraj2967
@tsehaysiraj2967 2 жыл бұрын
Thank you እናመሰግናለን ህይወታችን እየተቀየረ ነዉ አይዟችሁ በርቱልን
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 Жыл бұрын
Thanks 🙏 true answer all blessed
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 2 жыл бұрын
ወደፊት በመጽሐፍ መልክ ታትማችሁ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት እንድትመጡልን በጉጉት እንጠብቃችኋለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-wv2eb5qv1i
@user-wv2eb5qv1i Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@lemlemeyasu8645
@lemlemeyasu8645 3 жыл бұрын
Thanks beeeeetam
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@yohannesbayu2100
@yohannesbayu2100 2 жыл бұрын
You are good human 👏👏👏👏
@seblehaile7064
@seblehaile7064 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እየሰማሁ በተገበርኩ ቁጥር እጅግበጣም የምያስደስት ነገርነው ወድማችን በጣም ከልብእናመሰግናለን በተግባር የሚሞክር ካለአተን ያለማመስግን አይቻለንም እግዚአብሔር ያክብርልን
@ezrakebede7062
@ezrakebede7062 3 жыл бұрын
የምን 4 ቀን 7ቱንም ቀን ብሰማችሁ ደስ ይለኛል
@fevenhabtamu2610
@fevenhabtamu2610 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከዛሬ ጀምሮ ወድሁዋላ የጎተተኝን ትቼ ወደተግባር እገባለሁ
@kww2335
@kww2335 3 жыл бұрын
ኧረወንድሜ።እኔንጋትላይ።እንቅልፍ።ይወስደኛል።ጧትአረፍዳለሁ
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g 2 жыл бұрын
እንዴት መልካም ሰውነክ ምን እደምልክ አላቅም የበለጠ የአላማ ሰው እንድንሆን እያረከን ነው ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ ባለህበት🙏🙏🙏
@zinnatmohamed9331
@zinnatmohamed9331 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠክር
@footballhd283
@footballhd283 2 жыл бұрын
Abo egziaber ybarikih
@frehiwotalemu7064
@frehiwotalemu7064 3 жыл бұрын
ከሰዎች ጋር ለመግባባትና ጓደኝነትን መፍጠር ሚቻልበትን መንገድ 🙏
@tedaledata1238
@tedaledata1238 3 жыл бұрын
hi ente Hole destege mehone yemeslgele tolo lemgebebte
@natanimfrehiowt3093
@natanimfrehiowt3093 2 жыл бұрын
በርታ ቀጥል በት
@getanehfikadu3157
@getanehfikadu3157 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይቀጥል በዚህ
@kiyahenok2380
@kiyahenok2380 3 жыл бұрын
Wow thank you God bless you
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tube9602
@tube9602 3 жыл бұрын
ለዚህ ቻናል አድስ ነኝ ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ሌላ ሚድያ ላይ ነበር ቭድወህን እማየው በጣም አድናቂህ ነበርኩ አሁንም ቻናልህን ሳገኝ አላመንኩስ የቻናልህን ስም ስትናገር ነው ያመንኩት በርታ
@lilkidus8058
@lilkidus8058 3 жыл бұрын
You are the best bruh❤❤👉keep it up!
@AschalewAberaAwasho
@AschalewAberaAwasho Жыл бұрын
thank you sene
@henoksirak2021
@henoksirak2021 Жыл бұрын
Thank you
@ephrembekeele7647
@ephrembekeele7647 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@user-ut2wj3vf7n
@user-ut2wj3vf7n Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ተመችተኸኛል
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ትክክል ነሕ
@tseganeshalebachew3400
@tseganeshalebachew3400 2 жыл бұрын
Betammm megeram new men lebalegh kale yeleum betamm amesganlelen🙏🙏🙏
@msliza2647
@msliza2647 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤
@MK-rb1sy
@MK-rb1sy 3 жыл бұрын
Thnks
@maxximFx
@maxximFx 3 жыл бұрын
የምትናገራቸውን የምለቃቸውን ቪዲዮዎች ስለምከታተል ተለወጭያለው እንወድሃለን TNX❤
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@Alem2127
@Alem2127 3 жыл бұрын
enamesegnalen. wedme wy . ene beTam techegerku. mela belegn eski smar. SaTena saneb EQlfe ymetal. betam techegerku
@cenderelaabenezer7489
@cenderelaabenezer7489 3 жыл бұрын
Oh betam arif new enamesegnalen bertaln
@selamawitmelkamu9353
@selamawitmelkamu9353 3 жыл бұрын
Enamsegnal betaseboch mert meker ke mefethahew gar
@girmawialex3542
@girmawialex3542 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስኔ...!!!
@jobi752
@jobi752 3 жыл бұрын
Thanks bro
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 3 жыл бұрын
ማሻአላህ።በርቱልንንንን።መሰላችሁንንያብዛንልልል
@millionadmasu3446
@millionadmasu3446 3 жыл бұрын
በጣም ሀራፍ ነው
@TemamenGebo
@TemamenGebo Жыл бұрын
thanks
@ababachabre9371
@ababachabre9371 3 жыл бұрын
Good
@user-zv2ni4kd4r
@user-zv2ni4kd4r 2 жыл бұрын
ስብከት እየሠማሁ ነው የምተኛ
@princebini9851
@princebini9851 3 жыл бұрын
Arif nw
@merrygualtigray4165
@merrygualtigray4165 2 жыл бұрын
Enem amesegnalew❤
@abigiya4547
@abigiya4547 3 жыл бұрын
Tanks
@Abdi6119
@Abdi6119 3 жыл бұрын
Yes.....
@abigiyatsegaye5871
@abigiyatsegaye5871 3 жыл бұрын
Wow betam des yelal thanks
@henixox9439
@henixox9439 3 жыл бұрын
betam tru hasab new metanesut ene sele philosophy book ansu weym le lifachn mn aynt book enaneb
@fasikashewangzaw2308
@fasikashewangzaw2308 3 жыл бұрын
Class wst concentrate lemareg mn mareg alebn
@user-cb9px1ny7n
@user-cb9px1ny7n 3 жыл бұрын
ke enega mewal
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
Ye xenaa chigir kaallebin inqilf liwesiden silemayichil le himemachin meftihe mefeleg alebin.Ine cheguarayen siyamegn inqilf ayiwesidegnim.Silezi le inqilf maxat mikiniyat bizu mikiniyatoch silaalluu mikiniyatun maweq inna meftihe mefeleg yigebal. Thanks
@Telugu-789
@Telugu-789 3 жыл бұрын
Tileyale
@fitsumtadesse888
@fitsumtadesse888 3 жыл бұрын
Betam temechitognal beteley lemetegnat miredu yalkachew 👏👏
@niyunita8451
@niyunita8451 3 жыл бұрын
social science and natural science mamrat albey kahultum nager gen hulatunem wadlew bahultum gobesnag geragbtoyal pls selasih sera
@miketesfaye6393
@miketesfaye6393 3 жыл бұрын
ስለ ተስፋ መቁረጥ እባክህ 🙏🙏🙏
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ወይም ወንድሜ በመጀመሪያ ተስፋ የሚያስቆርጥ ሰይጣን ነው ምን አለሽ ማን አለህ እያለ እየከሰሰ ግራ የሚያጋባ እሱ ከመጀመሪያም ውሸታም ነው ውሸታም የውሸት አባት ክሱም ውሸት ነው ተስፋችን እግዚአብሔር ነው ተስፋን የሰጠ የታመነ ጌታ ነው ሰለዚህ የሰይጣንን ክስ አታስተናግድ(ጅ) ምን አለህ ለሚለው ክሱ ከሁሉ በላይ የሆነው ጌታ አለልህ እንሆ እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ይላል ስለዚህ እግዚብሔር ከእኛጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል በብዙ ነገር እራስህን (ሸን) አታስጨንቅ(ቂ) እርሱ ሰለኛ ያስባልና እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኃለሁ ይላል ስለዚ ነገርህን ሁሉ ለእግዚአብሔር አሳልፈህ ስጥ ያኔ ውብ አድርጎ ሰርቶ ያስገርምሀል ጌታ ኢየሱስ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይለም ብሏል ወደ እርሱ ቅረብ ቢኖርህም ባይኖርህም የመስቀሉን ፍቅር እያሰብክ የተወደድክበትን መወደድ እየሰብክ ደስ ይልሀል ሀሴት ታደርጋለህ መፍትሔው ኢየሱስ ነው ጌታ ይወድሀል (ሻል) ተባረኩ
@misrachmaja692
@misrachmaja692 3 жыл бұрын
Awo wudi tebareke enamsegenalene yene konjo
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
@@misrachmaja692 አሜን
@adonay4888
@adonay4888 3 жыл бұрын
Endat teru tenagari mehon echelelaew
@user-qt1gk1cr7v
@user-qt1gk1cr7v 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሠግን
@Cat_sweetie
@Cat_sweetie 3 жыл бұрын
Thanks bruh
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 3 жыл бұрын
የኔ አንደኞች እናመሰግናለን ወንድሜ ሰሞኑን እየሞከርኩ ነበር በግዜ ተኝቶ ለመነሳት አልሳካልሽ ብሎኝ ምን ላርግ እያልኩ ነበር እሞክራለው ሌላው እድትሰሩ የምፈልገው የስራ ፍላጎት አለኝ ምን መስራት እደምፈልግ ግን አላቅም ከሀገር ውጭ ነኝ ምስራት ምፈልገውን ሳላቅ አልገባም ብዬ ቁጭ ብያለው እስኪ ተባበሩኝ
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 жыл бұрын
Thank you bro i wakeup to let ካሁን ቡሀላ እሞክራለሁ የኔ ወድም በርታልኝ አዎ ስልክ አያለሁ በጣም አቆማለሁ እሺ ኑርልኝ
@solomonzewdu1623
@solomonzewdu1623 2 жыл бұрын
You're a good guy because you're advice is very nice keep it up
@dolarteshager198
@dolarteshager198 2 жыл бұрын
setakerb be sufe bihon arif nw mkenyatum yamrebhal
@fuadwoliyi9726
@fuadwoliyi9726 3 жыл бұрын
5 second rule wow u make my day
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥልኝ ቤተሰቦች በርቱልን በናንተ ትምህርት ብዙ ሰዎች ተለውጠው አይቻለሁ
@tigisteshate3555
@tigisteshate3555 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ሲደክመኝ እንቅልፍ አይወስደኝም ለመተኛት ጓግቸ ደክምኝ ግን ስተኛ ፍጥጥ ነው 🙄🙄🙄🙄
@kerimajemal7496
@kerimajemal7496 3 жыл бұрын
My hero
@hamzamohammed3447
@hamzamohammed3447 3 жыл бұрын
በርቱልን
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
የተሻለ ሰው ለመሆን የሚረዱ ልማዶች
12:04
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
መጥፎ ሀሳብን ከአይምሮ ማጥፋት!
13:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 94 М.
የምስጋና ሃይል
29:56
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 59 М.