የምስጋና ሃይል

  Рет қаралды 60,924

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Күн бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ የአመስጋኝነትን ጉልበት በሂዎታችን ላይ ስለሚፈጥረው ለውጥም ዳጊ ታስተምረናለች፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 213
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህትአለም ማመስገን ጥሩ ነው እንኳን ደግሞ ወደመደበኛ ትምህርትሽ ተመለስሽ ስላመስገንሽ ነው ለዚህ የበቃሽው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Жыл бұрын
ትክክልነወ አልሀምዱሊላነወ ለሁሉምነገረ እናመሰግናለን በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉አላህሱባሀነወተአላ በትንሹምቢሆንአመስግኑኝይላል በችግር በሁሉምነገር የሚመጣው አላህኮልጸፈወ ወጭየሚሆንየለም
@Suls65850
@Suls65850 Жыл бұрын
ዳጊዬ አትጥፊብን ቶቶሎ ልቀቂልን በርች እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
@ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ
@ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ Жыл бұрын
ልዩ ሰው ልዩ አደበት ልዪ ተሰጥቶ የሰጠሽ ፈጣሪ ዳግማዊት ክፍሌ የኔ አደኛ ❤ ኑሪልን ስወድሽ
@TigistBerihun-u3e
@TigistBerihun-u3e Жыл бұрын
ዳጊ የኔ ልእልት እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዳጊዬ ትልቅ መልክት ነው እናመሰግናለን ለሁሉም ነገር ተመስገን🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thanks for sharing your time ❤
@MaheletYared-k6v
@MaheletYared-k6v Жыл бұрын
ሰው በመከራ ወይም በምርጫው ይነቃል የመንቃት አንዱ አካል ምስጋና ነው የምንፈልገውን በግልፅ እንወቅና and focus on what we have🎉🎉🎉🎉 thank you dagi
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ may God Bless You.Thank You
@emusarah7132
@emusarah7132 Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ዳጊዬ ሰናመሰግን ሁሉ ሙሉ ነው እናመሰግናለን
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 Жыл бұрын
Nice to see you Daggy , you’re always strong and beautiful as usually, you’re Ethiopians Oprah Winfrey ! You touch my heart to to be thankful. 🙏❤❤
@zeynebmohammed6914
@zeynebmohammed6914 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አንችንም አመሰግናለሁ ይህን የመሰለ የአይምሮ ምግብ ስለመገብሽን
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ Жыл бұрын
አንደበተ ሩቱ ምትባይ ሰው ነሽ ዳጊ ፈጣሪን ማመስገን ሲያንስበት ነው በህይወታችን የተሳካልንም ያልተሳካውም በምክንያት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@bizuayehuali-mw1lx
@bizuayehuali-mw1lx Жыл бұрын
Dagi thank so much God bless you sister
@zeah22
@zeah22 Жыл бұрын
Alhamdulillah foreveryting🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉😊
@ytyt8003
@ytyt8003 Жыл бұрын
Ameeeeeeen yes Dagita shekor tebareki mekrety ❤❤❤❤❤
@LubabaLubaba-eq7gm
@LubabaLubaba-eq7gm 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አልሀምዲሊላ🎉🎉🎉 ዳጊየ ሰላምሺ ይብዛ
@Samirih-h4v
@Samirih-h4v 10 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሰገን ❤👌🙏
@zemenaynega2650
@zemenaynega2650 11 ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@Rahel-jb4rp
@Rahel-jb4rp Жыл бұрын
Tanks God for everything 🙏🙏
@asrtkonjo3946
@asrtkonjo3946 Жыл бұрын
❤❤❤Dagiye Yena Mlkam Edmena Tiena Abzto Ystsh Amlaka
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 4 ай бұрын
ዳግየ የእዉነት ተባረኪ❤❤❤❤
@WubiDani
@WubiDani Жыл бұрын
የኔ ልዩ በጣም አመስግናለሁ ልክ ነሺ ተባርክ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks dagiye ❤❤ rejim edmena tena ystish❤❤
@zayedlemlem1439
@zayedlemlem1439 Жыл бұрын
ዳጊ የኔ ብርቱ!
@ThhvFujj
@ThhvFujj 9 ай бұрын
ተመሥገን❤
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ተቆጥር ለማይዘለቀው ጸጋው አልሃምዱሊላህ
@Gizewudu
@Gizewudu 5 ай бұрын
Thankyou daggysha.
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
እህታችን በርቺ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@zebibamohammed-kc8bk
@zebibamohammed-kc8bk Жыл бұрын
ዳጊዬ የእኔ ውድ
@MiliKura
@MiliKura 6 ай бұрын
አመሰግናለው ንግስት ዳጊ
@mamejibril-hs2dh
@mamejibril-hs2dh 16 күн бұрын
Daggiyee nurilinyi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 4 ай бұрын
Tank you 🙏🙏🙏
@lideyatadesse7981
@lideyatadesse7981 Жыл бұрын
thank u dagiye u are my mentor
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ Жыл бұрын
እናመስግናለን ዳጊ መልካም ሴት
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 Жыл бұрын
My strong lady,Daggiye
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Жыл бұрын
Thank you Lord ! ............. ዳጊዬ ረቂቅ ነሽ :: ተባረኪ ! ዛሬ የእኔን አላስፈላጊ ፀሎት ነው የነገርሽኝ :: አልደግመውም እታረማለሁ :; አሜን ! ስለተሰጠኝ እስትንፋስ ብቻ አምላኬን አመሰግናለሁ ::
@blaneabye6441
@blaneabye6441 7 ай бұрын
Thanks…❤
@rutatsaedu5316
@rutatsaedu5316 Жыл бұрын
Love u dagiya 🇪🇷❤️❤️
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
Thank u God❤🙏
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
Eagzbhir yamsgen ❤
@mimitadesse9043
@mimitadesse9043 Жыл бұрын
Authenticity is important!!!!!!!
@FN-jc7jq
@FN-jc7jq Жыл бұрын
Yefiker buna balebat negne bewe 10000 eyaterefiku new liul egzabihar thank you so much
@مارينالمارين
@مارينالمارين 10 ай бұрын
የኔ ውድ ሞቸ ነው እምወድሽ♥️🥰
@Getanehzelalem-cl9ws
@Getanehzelalem-cl9ws 4 ай бұрын
Daggye encourage
@lemlemassefa6956
@lemlemassefa6956 Жыл бұрын
ዳጊ ስወድሽ መስቀል አድርጊ የሰይጣን የፈተና ወቅትሽ ይመስ ስላላል ተከታዮችሽን እየተፈታተን ነው ሰይጣን ይፈርል እባክሽ ዳጊዬ
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
Jezba nesh fezaza kerfafa nesh
@NaopMuhammed-df1fu
@NaopMuhammed-df1fu Жыл бұрын
Best woman
@ItsmeHeranibez
@ItsmeHeranibez Жыл бұрын
My hero❤
@daditubezabih5735
@daditubezabih5735 Жыл бұрын
Daggy thanks
@hassenoumer8936
@hassenoumer8936 Жыл бұрын
ዳጊዬ እንወድሻለን በርቺ!!
@tegestaschilegn2992
@tegestaschilegn2992 Жыл бұрын
ዳጊዬ አመሰግናለውውውውው!!!!
@sabahailedaniel5310
@sabahailedaniel5310 Жыл бұрын
You are perfect woman ❤❤❤❤❤
@MitikeAdeme
@MitikeAdeme 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rutagebru2320
@rutagebru2320 Жыл бұрын
ዳጊየ እኔ ምን ልበል ሰላንቺ ሁሉ ትምርቶችሽ ጠቅሞኛል እኔ ከሀገር ውጪ ነው ያለሁ የሚቀጥሎ አመት ወደ አቲዬጰያ እመጣለዉ 2ደቂቃ ብአካል ካገኘሁሽ በሂወቴ ማልረሳት ቀኔ ትሆናለቸ። ሁሉም ሰው ያውቃል በጣም እንደምወድሸ ስለማገኝሽ አስቀድሜ አምላኬ ያመሰገንኩ ነዉ። ከመውደዴ የተነሳ ከንቅልፌ ቀንሸ የሳፍኩልሽ ነው። ክፉ አይንካሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
Jezba nesh fezaza kerfafa nesh
@nanirebeka3342
@nanirebeka3342 Жыл бұрын
አመሰግናለው ለምክርሽ ዳጊ ❤አንቺን ስሰማ እረጋጋለው ወዶች የሴት ጅግና allergie 😂 አለባቸው አንቺ ላይ የሚሰነዘሩ ትችቾች ንቀሽ እለፊያቸዉ የፈለግሽዉን ማምለክ መብትሽ ነው አንቺ ሰዎችን ሐይማኖታችሑን ቀይሩ እስካላልሽ ድረስ ❤
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Жыл бұрын
God bless you daggey please negative yahonu sawoche leyadakemushe bemokru don't pay them no attention because that's their job
@saranora6393
@saranora6393 Жыл бұрын
zarie lenie now yastemarshw tebarek
@mineygebremdhin1607
@mineygebremdhin1607 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️
@elizaamhation8838
@elizaamhation8838 Жыл бұрын
I love you so much
@yohannisgebre6867
@yohannisgebre6867 Жыл бұрын
Behiwote siletederegulign, silaltederegulignina silemideregulign negeroch Egziabherin ameseginalew Doggy anchinim ameseginalew!
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Dagiyae😘❤️💕
@adiamasgedom1729
@adiamasgedom1729 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@missmom4397
@missmom4397 5 ай бұрын
I miss your videooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooowhere are you 😢
@SabaHailu-m3h
@SabaHailu-m3h Жыл бұрын
ኦፕራ ሞዴላችን አይደለችም ሞዲላችን ክርስቶሥ ነው
@abinibiniofficialchannel6155
@abinibiniofficialchannel6155 10 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤ ዳጊ ፈታዊት ዕበባ ለባም ሰብ ክብሪ ንዓኺ ❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
@ferdosaousman3146
@ferdosaousman3146 Жыл бұрын
Dagi i love everything you said and i learn e alot from it and i want to say thank you so much for that .but i want to say please dont mention people religion on your lesson its not good this my opinion.Thanks
@FANOጀግናነው
@FANOጀግናነው Жыл бұрын
ፍቅር ነገር nesh ❤ Dessie አንቺን በመፍጠሮ ደስተኛ ነኝ 😂😂
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😘😘😘😘😭😭😭😭
@MasiKoo
@MasiKoo Жыл бұрын
I love you so much❤❤😂
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Sle hulum neger Egzabher ymesgen
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቤሔር ይመስገን
@helenfisseha348
@helenfisseha348 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmg5485
@mekdesmg5485 Жыл бұрын
እውነት ነው ዳጊዪ ምታወሪው ነገር ሁሉ ውስጤን ይነካኛል ሁሌም
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Жыл бұрын
ስለሁሉ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሲጀመር እኮ የተፈጠርነዉ እሱን ለማመስገንነዉ ,ለስኬት,የተትረፈረፈ ህይወት ለመኖር በሁሉም ማመስገን አለብን,🙏❤❤❤❤ የእኔ ቆንጆ ዳጊ በጣም ነዉ የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 11 ай бұрын
ዳጊዬ አንቺን ሳዳምጥ ልክ አዲስ ማንነት በውስጤ ሲፈጠር ይሰማኛል በሕይወቴ ውስጥ ብዙ ነገር ለውጠሽልኛል የኔ ጀግና አምላክ ዕድሜና ጤ ና ይስጥሽ ።
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын
ዳጊዬ አንቺን ስሰማ በጣም እረጋጋለሁ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ ሁለየም እለዋለሁ ጌታየን አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤ ዳጊ እናመሰግናለን🙏
@mekdizmki8658
@mekdizmki8658 Жыл бұрын
በጣም ልክ ለፈጣሪ ምስጋና ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም ስናመስግን መንገዳችን ቀና ነው የሚሆነው
@AlayuDerejaw
@AlayuDerejaw 3 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ነው ምወድሽ እግዛቤር ይጠብቅ
@aayyuutube2457
@aayyuutube2457 Жыл бұрын
My strong woman you know how much I love you ❤️😢
@selamselam2754
@selamselam2754 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ረጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋ ብሎ የሚያስረዳ ሰዉ ይማርከኛል። ዳጊ እናመሰግንሻለን። ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ ። በማን ሀይል? 👉በእግዝአብሄር። አዎ!
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 Жыл бұрын
አልህምዱሊላሂ ለአላህ ምስጋና ይገባው
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@alawyamohammed6701
@alawyamohammed6701 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 Жыл бұрын
አላህ ሱብሐነሁ ወተአላ አመስግኑን እጨምርላችሁዋለው ብሏል ቃሉ ነው
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
Alhamdulillah erbelalemin ❤❤❤ Selame Dagi yagera leje
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
ብዙ ሰው አምላክ አለው የሚያመልከው ነገር ማለት ነው እኔ ግን የድንግል ማርያምን ልጂ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤልማስ ቅዱስ ያህዌ ቅዱስ እግዚአብሔር ያለህ እና የነበርክ ስላደረክልኝም ሆነ ሳላልተደረገልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለው። አለኝ, አሁን ያዝኩት አገኝሁት ስል የማጣቸው ነገሮች ብዙ አሉ ግን ያንን የኔ ያልሆነዉን ነገር እያሳየ የሚወስድብኝ ጠላቴ ነበር በግዜው ግን እንዴት ሰጠህ ወሰድክብኝ ብየ አንተን እንዳማርር አንተን እንድክድ የጠላት ፍላጎቱ ስለሆነ። የሰጠህኝን ነገርማ ብዙ ነው ነጣቂ ተኩላ አደለም ሊቀማኝ ቀርቶ ከሱ የሰወርክበት ብዙ ነገርን ሰጠህኝ። ይገርመኛል ባጣሁት ሁሉ 1 step አንተን አገኝበታለሁ እና ሁሉንም ነገር ለበጎ አደረክልኝ። የጌቶች ጌታ፣ የአማልክት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤❤❤
@MeyrmaBeshir
@MeyrmaBeshir Жыл бұрын
Alhamdulillaah Alhamdulillaah for everything alhamdulillaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
እዴትነሽ ዳጊ??? ለማለዳው መልካሙ ትምህርትሽ አናመሰግናለን።!!!!! 🌹🌹🌹🌹🌹
@tigistbeyene1229
@tigistbeyene1229 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እምነትሽ ትምርትሽ በጣም ደስ ይላል ያስተምራልም ግን ለምድን ነው ማተብ የማታደርጊው?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ማህተብ በሥራና በልብ ነው እህቴ። ማተባቸውን አሥረው ዝሙት የሚሠሩ፣ የሚዘፍኑ፣ ሰው የሚገድሉና ብዙ ሀጢአቶችን የሚፈፅሙ አሉ። ማተብ ሽፋን መሆን የለበትም። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ መሆኔን በማተቤ ሳይሆን በሥራዬ ነው ማሳየት ያለብኝ። አሁን ጠቃሚ ምክሯን ማድመጥና ተግባር ላይ ማዋል እንጂ ምን ለበሰች፣ ማተብ አደረገች፣ ፀጉሯ ምኗ ማለት ሀጢአትና ኋላ ቀርነት ነው!! እኔ ውጪ አገር ደስ ከሚለኝ ነገር አንዱ ይሄ ነው፣ ካንቺ የሚወጣውን ቁምነገርሽን እንጂ ለምን ራቁትሽን አትቆሚም ጉዳያቸው አይደለም።
@abelgirma5301
@abelgirma5301 Жыл бұрын
​@@LoveAndPeace2424 ማህተብ ያደረጉ ሰዎች ክፉ ስራ ሰርተው መገኘታቸው ብቻ ማህተብ አያስፈልግም ያሰኛል?
@fasikaseyaseb5305
@fasikaseyaseb5305 5 ай бұрын
በዚላይ አስተያየት አለኝ ከባሌ ጋር 10 አመት ሙሉ በዱላ በዛላይ መቶኝ ይቅርታ አረግለታለሁ ሁለት ልጅ አለኝ አሁን ላይሰልችትኝ ልጆቼን አረብ አገር ሰርቼ እያስተማርኩ ነው እሱ ለልጆቹ ምንም አይነት ገንዘብ አይረዳም ምላርግ ሶስት አመቴ ነው አረብ አገር እሱ ልጆቹን አይረዳም ምን ትይኛለሽ
@tgstft
@tgstft 12 күн бұрын
ለሱም ተመሰገን በይ ጤና ስላልሽ ነዉ ልጆችሽን የምታሳድግዉ እሽ እህቴ ስለሁልም ነገር ተመሰገን በይ
@zeynebaenderis823
@zeynebaenderis823 Жыл бұрын
የሞተ ነፍስ ላይ ሒወት ትዘሪያለሽ thank u dagi
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ዳግ የኔ ጀግናዬ ነሽ እወድሻለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@boudicell682
@boudicell682 Жыл бұрын
ደጊ ማተብሽ ውበትሽ ነው እና አድርጊ
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 Жыл бұрын
Maeteb sayhon tegbar new maeteb yaderGu sewoch sew kenehiwotu esat lay siketu aytenal
@SmfTech
@SmfTech Жыл бұрын
wow what a speech, tenagresh moteshal
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ Жыл бұрын
ታውቂለሽ ኦፕራን እንደ እናቴ እወዳት አለው ላንችም ያለኝ ስሜት ይሂው ነው በሰው ቤት ሽንኩት እየከተፍኩ ስሰማሽ ነገ መድረክ ላይ ሁኘ መቻሌን አየዋለው። አምናለው ስደቱ በቅቶኝ ህልሜን እውን አደርገው አለው ። ሁሌም ቢሆን አምላኬ ትክክል ነውና እኔ ትንኟ አመሰግነው አለው ምክኒያቱም እኔ ባ'መሰግነውም ባላመሰግነውም ዕልፍ ዐላፍ መላይክቶች ያ'መሰግኑታልና!!!
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 Жыл бұрын
Many thanks for the almighty God!!!
@abelgirma5301
@abelgirma5301 Жыл бұрын
ኮመንቶችን አየሁ ከፊሉ እግዚአብሔር ይመስገን ይላል ከፊሉ አልሃምዱሊላህ ይላል ከፊሉ ጌታ ይመስገን ይላል የኔ ጥየቄ ዳጊ እንዴት የሶስቱም እምላክ ምስጋናውን ይቀበላል? በትክክልስ ከአንድ በላይ አምላክ አለ ? ሁሉም እምነቶችስ ትክክል ናቸው? እግዚአብሔር እና አላህ አንድ ናቸው?
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
We Love You Dagye❤
@bekelekebede3615
@bekelekebede3615 Жыл бұрын
ጀግናዬ በመጀመሪያ በአንቺ እንድፅናና ድምፅሽን ለአሰማኝ ጌታዬ ፈጣሪዬን እጅግ አመሰግናለሁ ዳግዬ አንቺንም አመሰግናለሁ
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 135 М.
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 91 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 99 МЛН
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 66 М.
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 71 М.
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
የምንዘነጋው ትልቁ መፍትሔ! @dawitdreams
28:57
Dawit Dreams
Рет қаралды 114 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН