ጣፋጭ በቀል ክፍል 74 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV

  Рет қаралды 148,487

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 272
@makbeltesfaye
@makbeltesfaye 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች መታ ስትተኙና ጠዋት ስትነሱ ፀልዩ
@yeznaatalelealemu6186
@yeznaatalelealemu6186 2 жыл бұрын
እሺ
@berhandesta655
@berhandesta655 2 жыл бұрын
እሽ
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ 2 жыл бұрын
እሽ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
እሸ❤❤❤
@swedoalgamde9932
@swedoalgamde9932 2 жыл бұрын
Eshi
@genetamare-pd8jt
@genetamare-pd8jt 5 ай бұрын
የፔሊን አባት ሰወደው ❤መብላትየማይፈልግ ካለ መቁለጭለጭ ይችላል 😂❤❤😊በጣም ልክ ነው😊
@seada-g9s
@seada-g9s 4 күн бұрын
😂😂😂
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የዛሬዋ ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ እግዚአብሔርን ሁላችንንም ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@toub7520
@toub7520 2 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 жыл бұрын
አሜን
@pascaleangel
@pascaleangel 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ህልሜነሽአለሜየኔሴትአፈቅ
@ህልሜነሽአለሜየኔሴትአፈቅ 2 жыл бұрын
አሜንን
@sarahbash7031
@sarahbash7031 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የፖሌንኒ አባት እሚወድ😘
@HdhdhxGshsjsjs
@HdhdhxGshsjsjs 6 ай бұрын
Ena
@seada-g9s
@seada-g9s 4 күн бұрын
❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
የፐሌን እናትና አባት ጭቅጭቃቸው የሚያስከፋ አይደለም የፍቅር ነው
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ኡቁለሉ ከመፈልፈሉ በፊት ትቆጥረለሽ አለለም አቶ ሪዝ ምርጥ አባት
@genetamare-pd8jt
@genetamare-pd8jt 5 ай бұрын
በጣም ልክነው😂😂
@HgHg-u2r
@HgHg-u2r 3 ай бұрын
እኔ የተመቸኝ ከሁሉም የፔሊን አባት ነዉ❤❤
@ኣቢየጋልቶምስብሕድር
@ኣቢየጋልቶምስብሕድር 2 жыл бұрын
ተጋሩ ኣሕዋተይ ኣሎኹምዶ ኣጆና ✊🙏💚
@hshgdg1025
@hshgdg1025 2 жыл бұрын
ኣለና ዝያዳይ
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ 2 жыл бұрын
አባት እሬዛ እንኳን ደህና መጣህልን 🥰🥰🥰
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ለይኩኝ ፈልጌዉ ነዉ የሲሞሽ አፍቃሪዎች
@nkyousef4036
@nkyousef4036 2 жыл бұрын
ፔሊሽዬ መልካም የመቃጠል ጊዜ እራስሽ ብቸኛ ነህ ብለሽ😂😂😂😂😂😂😂
@አለነውመጨርሻይመጣል
@አለነውመጨርሻይመጣል 2 жыл бұрын
የፒሊን እናትና አባት ናፍቆውኝ ነበር
@rabirabi1909
@rabirabi1909 2 жыл бұрын
እኔም እንኳንደህና መጣችሁ
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ 2 жыл бұрын
እኔም
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 2 жыл бұрын
እኔም🤣🤣🤣❤❤
@haniyetube6386
@haniyetube6386 2 жыл бұрын
ያማዳም ቂማሞቼ አላችሁ ናፍቃቹናል እስት ማኖራችሁ ባላይክ አሳዩን 👍👍😍😍💞
@hayattube6129
@hayattube6129 2 жыл бұрын
አለን
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
አለን ኩሽና አለቅ አለን
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
አለን❤❤
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ ያፕሊን እናት እና አበት ናፍቆዉኝ ነበር💘💘💘💘💘💘💘💘
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 2 жыл бұрын
ቤሌን ጉድሽን አላወቅሽም ክክክክክ አሁን መቅናት ልትጀምር ነው
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
ኢትጲያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እናት ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
@rhmarahm6820
@rhmarahm6820 2 жыл бұрын
ሀሀሀ
@amidiyaamidiya6905
@amidiyaamidiya6905 2 жыл бұрын
amiiin wid ehete
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 2 жыл бұрын
@@rhmarahm6820 ምኑ ያስቃል
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
ፔሊን ግን ሲናን ታፈቅረዋለች በእልህ ነው ከባሪስ ጋ የምትጋፈጠው ቅቅ
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
አቶ እሪዛ ደስ የሚሉ አባት ናቸው 😁😁
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል 2 жыл бұрын
ያልፈለገ መቁለጭለጭ ይችላል ሲል በሳቅ😁
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
@@ያማራዋነኝየወሎጠበለል 😂😂😂😂😂
@lilitylility4864
@lilitylility4864 2 жыл бұрын
የመዳም፣ቀመምች፣ጂግና፣የጨለማ፣መብራት፣ነን፣ፍጣሪ፣ይጠብቀን👏❤
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ውዲ የሀገሬ ልጆች በወጭም በሀገረ ውስጥ ያለነውን ከሚታየው ከሚሰማው ክፉነገረ ፈጣሪ ይጠብቀን እውዳችኋለሁ💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ቡላት እንዲህ ሆነህ ግን ልጅ ሳታይ ድራማዉ እንዳያልቅ😂😂
@zuzuzd6026
@zuzuzd6026 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖች///የመዳም ቅመሞች አላህ ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን
@ياسمين.اخمد
@ياسمين.اخمد 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zahrazaharatadeses6966
@zahrazaharatadeses6966 2 жыл бұрын
አሚን እህት
@samiramohammad3057
@samiramohammad3057 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mirna-qm4oz
@Mirna-qm4oz 2 жыл бұрын
አቶ እሬዛ ግልጽ ሰው ስወደው
@Gal_Tegadalay_Gere
@Gal_Tegadalay_Gere 2 жыл бұрын
ሰላማት ተጋሩ ደቂ ዓባይ ትግራይ❤😘 💊💊
@alhamalhaam905
@alhamalhaam905 2 жыл бұрын
💊💊💊💊💊💊💊🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋😘😘😘😘
@ሜሪ-ዀ7ጰ
@ሜሪ-ዀ7ጰ 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ማር
@edentesfamaraim3278
@edentesfamaraim3278 2 жыл бұрын
ሰላም 💊💊💊💊
@nebu2000
@nebu2000 2 жыл бұрын
ሰላም💊
@TigaryLove
@TigaryLove 2 жыл бұрын
💊💊💊💊👊❤️
@selamselam9188
@selamselam9188 2 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ያቺ ግመል አንገት የት ገባች ሲናን በምን ምክንያት 1አመት ተሰወረ አልገባኝም 🤔🤔😁ምክንያቱ ተናገረዴ ሲቀጥል ዙቤር የት ገባ ከነሚስቱና ባልቴቷ
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ 2 жыл бұрын
ዬኔ ጥያቄ ነበር
@جوري-ق3ز7ع
@جوري-ق3ز7ع Ай бұрын
ሴቷቹ ሁሉ ከሲናን ፍቅር ይይዛቸዋል ምስኪኖች
@ትጂትጂ-ሠ7ቨ
@ትጂትጂ-ሠ7ቨ 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ ደቂ ትግራይ⛱🌍
@kbrom143
@kbrom143 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ጓል ሪመይ ማዓረይ😘
@ትጂየተዋህዶልጅ
@ትጂየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
የፔሊን እናት ውይ ቀጠሎ😁😄😅
@ጂጂብቸኛዋ
@ጂጂብቸኛዋ 6 ай бұрын
ቡለትየ አሳዘንከኝ 😢😢 አቶሪዛ ምርጥ አባትነህ ❤
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Esti ሶስቶ ሰቶች ምቶዱ👍❤
@eghcgjd6938
@eghcgjd6938 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሺና ፈጣር በይቃ ይበለን የማታ እጀራ ይስጠን እኔ በጣም ድክምነዉ ያለኝ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
አሜንእህቴ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 жыл бұрын
አሚንንንንን እህህህህ
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 2 жыл бұрын
አሚን ንን እህት ሁላችንምደከመን😢😢😢ግንአላህይገዘን
@abebabaye8561
@abebabaye8561 2 жыл бұрын
ሲናንና ፔሊን ቢታረቁ የምትሉ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ባይታረቁ ይሻላል ንፁህ ፍቅር ባታገኝ እንኳን ጠንካራ ሴት መሆኗን አስመስክራለች
@ligoligo4824
@ligoligo4824 2 жыл бұрын
@@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ ረሱም እኮ high school እያሉ ልቡን ሰብራዋለች
@wasihunmulisa7999
@wasihunmulisa7999 2 жыл бұрын
እኔና አንቺስ መች ነው ምንታረቀው😂
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እኔ
@seadadesalew6220
@seadadesalew6220 2 жыл бұрын
@@wasihunmulisa7999 ይታረቃሉ መጨረሻ ላይ ነው ግን
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 2 жыл бұрын
አቶ ሪዛ ዛሬ ምንም አልጣመው ፓርስ ተብየው ክክክክክክክ
@ዜድፍቅርይቱብ
@ዜድፍቅርይቱብ 2 жыл бұрын
አሰላሙሊኩም አላህ ሰላም ያርግልን ኢቶቤያን ያርብ
@hazesjagen6328
@hazesjagen6328 Жыл бұрын
Wa wr wb ❤
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
ፍቅርበፊልምብቻሆነምንዋጋአለው
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
እውነት ነው የታሳበራ ልቤ ጣጋኝ ዬለውም 😥😥😥💔💔💔💔💔💔😌😌😌😌
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 жыл бұрын
ሲናን ና ፔሊን ፍትህ ለሊጡ ተጫወቱበት😂 ቡለንት ደሞ ምስኪን ሰርፕራይዙ የሀካን ነው
@جمالمحمد-ح1ث
@جمالمحمد-ح1ث 2 жыл бұрын
የስናን አድናቅዎች
@تلبيالبي-ق7ب
@تلبيالبي-ق7ب Жыл бұрын
አለን
@DjUg-mp6ge
@DjUg-mp6ge 6 ай бұрын
እኔ
@zufiweloyewa7449
@zufiweloyewa7449 2 жыл бұрын
የፔሊን አስተያየት ቅናት ነገር
@Semma-y3h
@Semma-y3h 8 ай бұрын
የኔ ካንሱ የኔቆንጆ ስወድሽ
@love-jw2eb
@love-jw2eb 2 жыл бұрын
ደቂ ዓባይ ትግራይና ኣለኩም ዶ ኣብዚ ገዛ💋💋❤
@hfhcf5142
@hfhcf5142 Жыл бұрын
እወ ዝያዲይ🙏🙏🙏❤❤❤
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 2 жыл бұрын
አቶ እሪዚ መብላት የማይፈልግ ካለ መቁለጭለጭ ይችላል
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 Жыл бұрын
Addisua lij selam tesfayen timeslalech 😊 and she is young
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
አጎቴ ሪዛ ያስቀኛል ፓሪስ ሞኝ ነገር ነው ፔሊን አሁንም ሲናን ትወደዋለች ወይስ ተሳሳኩ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ነፉሳ እስኪጠፉ ነዉ የምትወደዉ እሱም በጣም ነዉ የሚወዳት ቢስማሙ ደስ ይለኝል
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ምንም ስህተት የለውም ትወደው አለች
@الحمداللهثمالحمدالله-م4ل
@الحمداللهثمالحمدالله-م4ل 2 жыл бұрын
ስናን እና ፕሉሽ ይታረቁ ሀካን እና ስማይ የምትሉ
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 6 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@uaeu7765
@uaeu7765 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው እንቁላሉ ከመፈልፈሉ በፊት ነው የምታስቢው አይ እሪዛ 🤣🤣🤣
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😃😃😃
@weynitube6174
@weynitube6174 2 жыл бұрын
ኣባት እሪዛ ስወድህ😂😂
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Bulent msiken bashake erguze naet belo ❤❤❤❤❤
@zenatzenat-y3l
@zenatzenat-y3l 2 ай бұрын
ኧረ የፔሊን ቤተሰቦች ያስቃሉ😂😂😂😂😂
@betiworku3334
@betiworku3334 2 жыл бұрын
አይ ፔሌንየ ብቸኛ ብለሽ እራስሽ ብቸኛ ሆሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
አቶ እሪዛ ልጁን ለጋብቻ እምንጠይ ቀው አስመሠልሽኝ አላለም ክክክክክ
@gondrewa
@gondrewa 2 жыл бұрын
እንቁላሉ ክመፍልፍሉ በፈት ነው አስቀድመሽ ምቆጥሪው እሪዛ 😁😁
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
እሪዛ ወሬው በጣም ነው ዘና እሚረገኝ ክክ
@rozenamd2084
@rozenamd2084 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@fafitube9302
@fafitube9302 2 жыл бұрын
አይባሻክ ዛሬስ አስቀናሽኝ
@ነኝእናቴንመሣይ
@ነኝእናቴንመሣይ 2 жыл бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ስአት ላይ ነው
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ Жыл бұрын
አይ ይሄ ድራማ ፈተና በዛበት😒
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 2 жыл бұрын
አይይይይይ ቤሊን ትተሽ አልተዉሽዉ በእልህ ስትራመጅ ይባስ ልታብጂ ነዉ
@monavip4469
@monavip4469 2 жыл бұрын
አይ እርዛ ሙድ መያዝ ሲችል ወጣቱ
@samira6797
@samira6797 2 жыл бұрын
ክክክክ አባትእሬዛመቁለጭለጭይችላልአላለም ስወደው
@gggghvvbbbvcd352
@gggghvvbbbvcd352 2 жыл бұрын
ትግራይ ንቅድሚት ኣለኩም ዶ ተጋሩዋይ, ሰላም ንዓኩም😘😘😘😘😍😍😍❤❤❤😚
@saedamohammed7711
@saedamohammed7711 Жыл бұрын
የታሪስን እህት ወደዲኳት😂😂😂
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
እኔም❤❤
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
አይ ቡለትዬ 😂😂😂😂😂😂🤭
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا 2 жыл бұрын
የኛአገርወዶቹናቸው ልጂየማይወዱትቱርክ ላይደሞሲቱነው ውይአልተገናኝቶም
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ወይዘሮ ሱሄለ የቺ መዉደደ ምን ይሰረል አቺ ተገብወለሽወይ ወነዉ የፔሊን መዉደደነዉ ሱሄለ አንቺ በለ ሀብት ስለ ሆናናዉ የወደደሽዉ ረስ ወደደነሽ ሱሄለ
@zenatzenat-y3l
@zenatzenat-y3l 2 ай бұрын
ፔሊን ተሳሳተች የምር 😂😂😂😂
@umhafipac6684
@umhafipac6684 2 жыл бұрын
ፕልን እች ውሸታም 10 ልብ ቢኖረኝ 10ቱን እሰጥህ ነበር ስትል ነበር 😄😄😄😄
@tsehayalemu
@tsehayalemu 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@makbeltesfaye
@makbeltesfaye 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ ያለ እናንተ ምንም ደስ አይልም
@0ahh858
@0ahh858 2 жыл бұрын
መጣውልሽ
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 2 жыл бұрын
ከጎንሽ ነሽ
@zuzu2641
@zuzu2641 2 ай бұрын
ሪዛ 😂😂😂😂 በሳቅ ስወደው
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 жыл бұрын
ፔሊን ተቀላሽ 😂😂😂😂
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
የታባሽ ፔሉሽ ብቸኛነህ ብለሽ😁
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ፔሊን ወንዶችን ረስበረሰቸዉ አደረግሽየቸዉ ፔሊን እና ሲናን ፊቅር ዉስጢነቸዉ ተኮራርፎነዉ እንጂ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
እውነትለመናመገር ጀግና ሢናን ትወደዋለች ፔሊን
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
የፓሪስ እህት የወሀናት እና ጡሩ ሴትነት ፔሊን ተቀነቀኝ ሽ መጠች አሁን ትቀኘለሽ
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 Жыл бұрын
Addisua lij selam tesfayen timeslalech 😊 and she is young
@samerh7623
@samerh7623 2 жыл бұрын
የፔሉሽ አባት ስወደውኮ
@maritom89
@maritom89 2 жыл бұрын
በናት ዙቤያር የት ደርሰ
@kbragaltigray4687
@kbragaltigray4687 2 жыл бұрын
Yene wed sinan❤❤💘💓💓💚💙💙💜💜🧡💕💖💖💗💗💛💛❤
@gbbljsgfnvsnk6885
@gbbljsgfnvsnk6885 Жыл бұрын
ባይታረቁም ጄግና አፍቅራ ጄግና አርጓታል ስገምት መታረቃቼው አይቀርም
@Hኛየደራዋ
@Hኛየደራዋ 2 жыл бұрын
46፡00 በሲናን እና ጓደኛው በላይ አየር ሲበር አየሁ😁
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 2 ай бұрын
የፔሊን ኣባት ስወደው❤❤❤
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ 2 жыл бұрын
እይይይይይ ቡለንት ሲያሰዝን ምስኪን በጉጉት እየጣበቃ
@Sifaansifaan-m5d
@Sifaansifaan-m5d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤pelin❤❤❤ simy❤❤ phashak❤❤❤
@genikiya4044
@genikiya4044 2 жыл бұрын
ወይ ፍቅር
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
ሀሀ ፔሊን ፍቅር ሳይኖር ግንኙነት ትያለሽ
@natshoa
@natshoa Жыл бұрын
ድጋሚ እያየሁት ነው 😁❤❤❤
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
የዛሬው የስናን የሊጧ እስታይል አልተመቻችሁም ጓዶች እኔ በጣም ነው የተመቸኝ
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😋😋😋
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 2 жыл бұрын
😂😂😂የቱ ጋ ነዉ የተመቸሽ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
ነሲብ ጂል ጂላፎ ጂላጂል ነው ቢሩን asakefachew😂😂😂
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
አቃጠለኝ እኔስ እሄ እንከፍ አይረባም የወንድ ደም የለውም
@fafiQueen-s6m
@fafiQueen-s6m 2 жыл бұрын
ነሲብ ምን አደረገ
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
@@fafiQueen-s6m የሲናንን ብር አስበላ ሄዶ ለልጁ አባት ሰጠው
@fafiQueen-s6m
@fafiQueen-s6m 2 жыл бұрын
@@حسينسعيد-ق7ح እና ሲናን ያቃል እኔ ደግሞ የራሱ መስሎኝ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
እውነትም ጅላንፎ ተሎ ነገር አይገባውም ጅል
@መስኪየብታጀራልጅ
@መስኪየብታጀራልጅ 2 жыл бұрын
ሰላም የአገሬልጆች🙏🥰
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 2 жыл бұрын
በፔሊን ቦታ ብሆን ሲናንን አናቱን ነበር ምበረግደው 😡😡😡😈
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
አለን ኑኑኑኑኑ
@seada-g9s
@seada-g9s 4 күн бұрын
ልቤን ሠበርከዉ ሲናን የምትባል ከሀድ💔💔😢
@ስንትሽነኝ
@ስንትሽነኝ 2 жыл бұрын
አይ ሲናንያጮልቃል😂
@የወሎዋቀበጥ-ጨ2ሰ
@የወሎዋቀበጥ-ጨ2ሰ 2 жыл бұрын
ሰላም
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
Kkkkkk ye madam kimamochi lixu entam end B&S eshut
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 2 жыл бұрын
😂😂😂
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 2 жыл бұрын
ሸሪኬ ክክክክክክክክክክክክ
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 2 жыл бұрын
ሲናኑ🥰
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
eshi entebke alen ❤❤❤❤
@genikiya4044
@genikiya4044 2 жыл бұрын
አንቺም እልህኛ እኔም እልህኛ ሚለውን ለፔሉሽ ሚጋብዝልኝ
@qeew2686
@qeew2686 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች
@Berta-lg4wl
@Berta-lg4wl 5 ай бұрын
እኔቢታረቁደስይለኛል
@mesi685
@mesi685 2 жыл бұрын
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 2 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ዮአዳን ( ክፍል 52)
32:10
ለዛ
Рет қаралды 176 М.
ዳዊት ፅጌ በአሜሪካ  Dawit Tsige  America Concert 2024
2:47
E News ኢ ኒውስ
Рет қаралды 5 М.
GERE EMUN PART 209 | ገሬ እሙን ክፋል 209
39:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 44 М.
ጣፋጭ በቀል ክፍል 1 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
55:19
ዉሳኔ ክፍል 9 | Wesane episode 9 Kana TV
43:08
Kana Television
Рет қаралды 528 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН