No video

ጣፋጭ የሆነውን የቴምር ጭማቂ አሰራር እና አዘጋጃጀት \ ከአፍሪካ ማዕድ ጋር // በሼፍ አብዱ ሰዒድ ( ጁረይስ) | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

  Рет қаралды 9,285

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

Күн бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 102
@ffentaw9679
@ffentaw9679 3 жыл бұрын
በቀጣይ የብርዝ አሰራር አሳዩን የምትስማሙ ላይክ
@user-wy1js8sg8b
@user-wy1js8sg8b 3 жыл бұрын
ኢሄ ራሱ ብርዝ ነው እህት
@ffentaw9679
@ffentaw9679 3 жыл бұрын
ማለቴ የማር ብርዝ አሰራር
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@faizaabdutube6648
@faizaabdutube6648 3 жыл бұрын
ለሚቀጥለው የብርዝ አሰራር እንፈልጋለን ላይክ አድርጉ የሚስማማ ጀዛኩምአላህ
@sabrinmelaku4905
@sabrinmelaku4905 Жыл бұрын
ብርዝ ሀራም አይደለምዴ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
​@@sabrinmelaku4905😂😂😂😂😂አሥካሪ እኮ ነው
@sabrinmelaku4905
@sabrinmelaku4905 Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A እኮ የብርዝ አሰራሩን ስትል ገርማኝኮ ነው ፋኢዛ አብዱ ተብላ 😳😳😳
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@sabrinmelaku4905 እግድህ ከ2 አመት በፊት የተቦሰጠ ነው ምን አቃለሁ እነሡ ቤት ይፈቀድ እደሁ ብርዝ😂
@user-hd1li1dy1t
@user-hd1li1dy1t 3 жыл бұрын
ይቀጥል ትምህርታቹ አሪፍ ነዉ
@user-iu7iy1hk9w
@user-iu7iy1hk9w 3 жыл бұрын
ሰርቸው አሁን ከራት ጋር እየጠጣሁ ነው በጣም አሪፍ ነው። ሰወቸንም አቅምሻቸው ጣፍጧቸዋል ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@user-hr3ch5jp6o
@user-hr3ch5jp6o 5 ай бұрын
እኔም ልሰራነው እኔም❤❤❤❤😮😮😮😮
@fatumfathum3986
@fatumfathum3986 3 жыл бұрын
ዘቢብ እና ቲን መጨመር ይቻላል ማሻአላህ ደስ ይላል
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 жыл бұрын
ማሽአላህ እንደዚህ ትስረቶ እሥክስንት ቅን ይቆያል
@zemzemzemzem3258
@zemzemzemzem3258 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ❤❤❤❤❤❤
@user-um5wq2hb3b
@user-um5wq2hb3b 3 жыл бұрын
ማሻአላህሞከርኩትበጣምአሪፍነው👍👍
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እው ጥሩ እስራር ነው እንደፕነው
@Eumtewfak
@Eumtewfak 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም እራፋ ነው በርቱለን አፍሪካ ቲቪ ወች አው በተልይ አርቦቸ ዘም በለው ነው የሚገላሉት
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ጥያቄ ነበረኝ በኸምር ዙሪያ አገራችን ከኸምር ያልተናነሠ ነገር ግን ኸምር ያልመሠላቸዉና የሙስሊም መጠጥ እያሉ የሚያዘጋጁትና አድራሻ ስጡኝ የዋትሳፕ
@hadayahussen5509
@hadayahussen5509 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-hd1li1dy1t
@user-hd1li1dy1t 3 жыл бұрын
ሰዉ ማሻ አላህ ተባረከሏህ ወሳኝ ነገር አቀረባቹን ከልብ እናመሰግናለን ለምናዉቀዉም ነሻጣ ይሆናል ለማነቀዉም ያስተምራል እና በጣም አሪፍ ነዉ ተምር ስንበላ ጥርሳችንን ለሚያመንም ትልቅ መፍትሄ ነዉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@user-lo4mb2gd5m
@user-lo4mb2gd5m Жыл бұрын
መሸአለህ
@user-oe6so8pf6l
@user-oe6so8pf6l 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ። ጀዛኩም። አላህ ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን
@dbuio
@dbuio 10 ай бұрын
ማሻኦላህ እኔስበለውስረሴንያመኝነበር
@maryam6412
@maryam6412 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ዝግጅት ነዉ በርቱልን
@user-is5qs5po6j
@user-is5qs5po6j 2 жыл бұрын
መሽ አሏህ እኔ ከስራየ ቦታ እጠቀማለሁ ተጠቀሙት ሀቂቃ ቆንጆ ነው
@makamakya5851
@makamakya5851 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰለምወረመቱላህወበረኮቱ አህለን ማሻ አላህ ደስ ይለል በርቱ
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c 3 жыл бұрын
Masha Allah
@zinabmehdi6054
@zinabmehdi6054 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነው ሴትያዬ ከኒዶ ወተት ነው ምሰራው ግን ወላሂ ምንም ሳይጨመርበት ምርጥ ነው እኔም እሰራለሁ ኢንሻአላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@user-jk7iv3pw1z
@user-jk7iv3pw1z 3 жыл бұрын
መሻአሏ ተበረከሏህ አሏህ ያበርታችሁ ጎበዞች በርቱልን
@user-gd7xb6bj9q
@user-gd7xb6bj9q 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዶቼ እኔ ቴምር ስለማልበላ ይሄን ሰርቼ እሞክራለሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን በርቱልን
@aumaasiyatub2466
@aumaasiyatub2466 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረ ካሰሪዎቻችነ ቤት እየጠጣለ አለማወቅ ጡሩ ትምህረት ነው
@kozykedir4099
@kozykedir4099 3 жыл бұрын
Masha Allah yeslamu 👌👍👍✅
@user-ex3xo4mp1r
@user-ex3xo4mp1r 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንሻላህ እሰረወለው ጀዘኩሙላህ ከይረን
@semiraahohdder3100
@semiraahohdder3100 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ሁሌም እሰራዋለሁ ሀሪፍ ነው
@ebrahimyube8432
@ebrahimyube8432 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍነው በረቱ
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርቱ 👍🌹🌹🌹
@aminath2910
@aminath2910 3 жыл бұрын
መሸአላህመሸአላህ👍👍መሸአላህ❤️❤️❤️👍👍👍
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 3 жыл бұрын
ማሻአሏህህህ ጀዛኩሙሏህ ከይር
@sofitube8919
@sofitube8919 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@user-pb2sr8hw3s
@user-pb2sr8hw3s 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው ጀዛከአላህ ውዱቸ
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 11 ай бұрын
👌👌👍👍👍👍👍👍👍
@zenapnasir4320
@zenapnasir4320 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ጃዛኩምላሁ ኸይረን
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር
@makiyeytub4663
@makiyeytub4663 3 жыл бұрын
መሸአለህ መሸአለህ ጃዘኩምላህ ከይር
@user-ve5lz4qw3k
@user-ve5lz4qw3k 3 жыл бұрын
ዋው ጥሩነው እኔ ቴምር መብላት አልችልም ጥርሴን ያመኛ እሄን እጠቀማለሁ ኢንሻአሏህ
@user-ve5lz4qw3k
@user-ve5lz4qw3k 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች ግን አሲር ጋዝ ይጨምሩበት እና ያሳድሩታል ከዛ ይፈላል እደዛ ከማድረግ እደዚህ ማድረግ ይሻላል
@AaAa-je4ew
@AaAa-je4ew 3 жыл бұрын
ማሻላህ ተባረከላህ ጎበዞች
@Eumtewfak
@Eumtewfak 3 жыл бұрын
ኢሻ አላህ እቤት እደናተ ለመሰራት እሙከራለሁ
@user-iq5yv8ct7x
@user-iq5yv8ct7x 3 жыл бұрын
መሻላህ አላህይጨምርላችሁ
@madiyamadiya8087
@madiyamadiya8087 3 жыл бұрын
masha Allah
@user-hx7ki4bm3j
@user-hx7ki4bm3j 3 жыл бұрын
ማሻአላህበርቱ👍👍👍👍አሪፍነው
@ayishanursabo3689
@ayishanursabo3689 3 жыл бұрын
Mashallah
@abubekrkr5907
@abubekrkr5907 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዞች በርቱልኝ
@zasusu7454
@zasusu7454 3 жыл бұрын
مشاء الله تبرك الله إنشا الله بجرب 👍👍👍👍👍❤
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 Жыл бұрын
👍👍👍👍🌹
@aleemaahmed2134
@aleemaahmed2134 3 жыл бұрын
አህለን ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ህይር
@user-tu3cw7dz1d
@user-tu3cw7dz1d 3 жыл бұрын
ማሻአላህ 🙋
@user-iu7iy1hk9w
@user-iu7iy1hk9w 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል በርቱልን!
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
ጀዛከላክ ኸይር
@user-oo5vm9xd1m
@user-oo5vm9xd1m 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@vipyou6952
@vipyou6952 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@toybaethubia9852
@toybaethubia9852 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
ይገርማል እድህ እደሚሰራ አላቅም ነበር አርቦች ቴምር እደጣሉነው ዝባላ እኛ ለራሱ አንበላም
@ethiopian3634
@ethiopian3634 Жыл бұрын
ካሜራ የብረትካን ልዳጭ ሎሚ ቢጨምረብት ምረጠ ከኔቶ ነው ሚወጠው❤
@maryam6412
@maryam6412 3 жыл бұрын
ቆጆ አሰራር ነዉ አላህ ይጨምርላችሁ ግን ተታች የቀረዉ ማለትም ዝቃጩ ወይም አተላ የሚባለዉ ምንድን ነዉ የሚደረገዉ ከጠለለ በኋላ ከታች የሚቀረዉ ማለት ነዉ ይደፋል ወይስ እንደገና ይሰራል ከቻላችሁ መልሱልኝ
@toybaethubia9852
@toybaethubia9852 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይ አደ ፉት ብላት ጥሩነበር😔 የሀገሬ ምግብና መጠጥ ናፍቆኛል😥
@ssss5427
@ssss5427 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-fv9es6ll8n
@user-fv9es6ll8n Жыл бұрын
ማሻአላህበርቺእኔንምደምሪኝአድስጀማሪነኝሽርአድርጊልኝቤተሰብእንሁን
@asyaasya4325
@asyaasya4325 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🌷🌷
@user-zv4qb9mx1r
@user-zv4qb9mx1r 3 жыл бұрын
ፌንኩም ያበናት🤔
@user-qr8uq3dw2g
@user-qr8uq3dw2g 3 жыл бұрын
አረ ቆይ እሞክራለሁ እኔሰየራሁት በሁብዝ ነበር እንዴህምአለዴ
@fatumfathum3986
@fatumfathum3986 3 жыл бұрын
እደት በኹብህ
@asyaasya4325
@asyaasya4325 3 жыл бұрын
አህለን
@ffentaw9679
@ffentaw9679 3 жыл бұрын
በ ከላጥ ምናረገውስ ምን ይሆናል መልሱልኝ
@hawaahwa8967
@hawaahwa8967 3 жыл бұрын
ችግር የለውም እህት. ግንበጅሽ. ቢሆንይመረጣል በጅክውሥጥ. ወሀውንእናታምሩንአርገሽ. ላድቀንውሎ. ዘፍዝፊውከዛ. ብዝምእሽኝአይልሽ. ጠሎታገኛውአለሽ የማርወለላመሥሎ.
@ffentaw9679
@ffentaw9679 3 жыл бұрын
@@hawaahwa8967 እሺ ልዩ
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 3 жыл бұрын
እረኔም ሰርቸነበር ተቆዬ ዉዴ ጠጅነት ይቀይራል እሱም ብዝም አይመረጥም ለሃይማኖታቾን
@maryam6412
@maryam6412 3 жыл бұрын
እህት ከሰራሽዉ ዝቃጩ ምንድን ነዉ የሚደረገዉ
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 3 жыл бұрын
@@maryam6412 ምንም አይሰሪልሽ ጠይዉ አጥልለሽ ከዛፍሬጅ አስቀምጨዉ ትንሽ ካሜራ ተጠቀሚ እንድ ፈላልሽ አታብዥዉ ወዴጠላእንዲይሄድብሽ ሁቤ
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 11 ай бұрын
​@@hafsa-jo1chካሜራ የሚጨመረው ለምድነው ጁዙን ጠጪ ነው የተባልሽው ካሜራ እኮ እዳፈላ ነው ሲፍላ ደግሞ አይፈቀድም😢
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 жыл бұрын
ብረቱ ብረቱ ሌላም ነግረ አምጡ
@AaAa-je4ew
@AaAa-je4ew 3 жыл бұрын
ለምድነው ላይክ እምቢ አለኝ
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 3 жыл бұрын
እንደግዜር ጠቅ አድርገሽ ተይው ያደርጋል በጥቁር ስለሆነ አይታየንም ለኛ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን እህት ወንድሞች ተጅዊድ መማር የሚፈልግ ካለ በዚህ ይቀላቀል👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jqeafHWkoJp1f6c
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 3 жыл бұрын
ሰፈልገዉነበር ተቀላቀልኩኝ ጀዜአላህ ኸይር
@user-ji9qx8tt1x
@user-ji9qx8tt1x 2 жыл бұрын
ወደ ቻናሌ ብቅ ይበሉ ጥሩ ጥሩ ቢዲኦ አሉን
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sofiagashaw6435
@sofiagashaw6435 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-xs6mp4sw1p
@user-xs6mp4sw1p 3 жыл бұрын
አህለን
@user-gl6ci7uv6z
@user-gl6ci7uv6z 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-zb7cq9nr9m
@user-zb7cq9nr9m 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-ws9ic2nr5z
@user-ws9ic2nr5z 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zizubinetbaba6367
@zizubinetbaba6367 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@dhd800
@dhd800 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hawatube3194
@hawatube3194 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-me1qx2rj3p
@user-me1qx2rj3p 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@wynkonjo8563
@wynkonjo8563 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-pt2mw1yl1q
@user-pt2mw1yl1q 3 жыл бұрын
አህለን
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 182 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 3,7 МЛН
በ 10 ቀን ውስጥ የሚደርስ የጠጅ አሰራር
11:39
Wubit cooking and vlogs
Рет қаралды 1,6 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 167 М.
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
15:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 56 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН