No video

ጣዕሙ ሳይቀንስ ቀለሙ ሳይነጣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ሳይደለዝ የበርበሬ አዘገጃጀት/how to prepare berbere/Ethiopian berbere

  Рет қаралды 871

Ethio New Generation media

Ethio New Generation media

Күн бұрын

ጣዕሙ ሳይቀንስ ቀለሙ ሳይነጣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ሳይደለዝ የበርበሬ አዘገጃጀት /how to prepare berbere/Ethiopian berbere
#ethio_new_generation_media
#ethiopianfood
#berbere_azegejajet
ግብዓቶች
በርበሬ 20ኪሎ
ነጭ ሽንኩርት 4ኪሎ
ዝንጅብል 2ኪሎ
በሶብላ 3ኩባያ
ጤናዳም 150ግ(1,1/2ኩባያ)
ቀይ ሽንኩርት 1ኪሎ
ኮረሪማ 1ኪሎ
ነጭ አዝሙድ 1ኪሎ
ጥቁር አዝሙድ 500ግ
ጥምዝ 500ግ
ቀረፋ 250ግ
ቅርንፉድ 4የሾርባ ማንኪያ
ድንብላ 500ግ
አብሽ 1ኪሎ
ጨው 2ኪሎ
Ingredients
Pepper 20kilo
Garlic 4kilo
Ginger 2kilo
Basil 3 cup
rue 150g(1,1/2cup)
Red onion 1kilo
Cardamon 1kilo
White cumin 1kilo
Black cumin 500g
Long pepper 500g
Cinnamon 250g
Clove 4tbsp
Coriander 500g
Fenugreek 1kilo
Salt 2kilo
Related keywords
ጣዕሙ ሳይቀንስ ቀለሙ ሳይነጣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የበርበሬ አዘገጃጀት/how to make prepare berbere/Ethiopian food berbere,የበርበሬ አዘገጃጀት,የኢትዮጵያ ምግብ አሰራር,how to make pepper,Ethiopian food,Berbere,beebere azegejajet,berbere powder,Ethiopian spice,ethiopian cuisine,Ethiopia,Berbere aserar,berbere ethiopian spice recipe,berbere azegejajet saydelez,Berbere spice recipe,berbere recipe,berbere spice,abel birhanu,melat tube,miki ,show,addis ababa,adot tube,ye berbere aserar,ale tube,በርበሬ አዘገጃጀት,how to prepare berbere,how to prepare berbere ethiopian way,ethiopian spice,how to prepare berbere in america,how to prepare berbere in Ethiopia,how to prepare berbere easy way,how to prepare berbere in modern way,how to prepare berbere out of ethiopia,berbere,seifu on ebs,ale tube,saron ayelign,babi,berbere azegejajet,ye berbere aserar,berbere,ethiopian berbere,የበርበሬ አዘገጃጀት,food in ethiopan,guadaye,how to make food,Berbere spice recipe,Berbere azegejajet,shiro azegejajet,berbere aserar በአሜሪካ,በርበሬ አዘገጃጀት በውጭ ሀገር,ሽሮ አዘገጃጀት በውጪ አገር,shiro recipe,Ethiopian Spice mix,Ethiopia,Ethiopian Food,Edy's Kitchen,shiro,ልዩ የሕምባሻ አሰራር,የጤፍ እንጀራ በአብሲት,Enat ethiopian food,በቀላሉ በውጭ አገር ምርጥ ምጥን ሽሮ/miten shiro /መሸከም ቀረ,ልዩ የጤፍ እንጀራ አሰራርና ንፁ ጤፍ ከየት ማግኘት እንደምንችል,ልዩ ተጋቢኖ የፆም ቅንጦት ለየት ባለ አሰራር ትወዱታላችሁ,#Tigray,በጣም ቀላል ልዩ በርበሬ አዘገጃጀት በተለይ ውጭ ለምኖር,Oscar,Will smith,በርበሬ,ምርጥ,ጣፋጭ,አዘገጃጀት,የበርበሬ አዘገጃጀት,Pepper,Recipe,Pepper recipe,እንዴት,የት,ምን,ማረቆ,ETHIOPIAN FOOD,ENAT ETHIOPIAN
FOOD,ADOT TUBE,ASHRUKA,SEGEN MISGHINA,ZEHABESHA OFFICIAL,ADANE-ETHIOPIAN FOOD,JERY TUBE,MARK WIENS,JESSICA SAVANO,BALIE TUBE,MELLY SPICETV,MELAT TUBE,MINEW SHEWA TUBE,HERMELAu0026MATT,ELIAB ROSE,BEAUTY BY KIDIST,EATER,ADDIS KITCHEN,TRLEYu0026BETTY,miki show,ethiopian reality show,abel birhanu,zeki tube,ethioinfo,zemenawit,MEMIHIR TESAYE ABERA,TOLOSA ETHIOPIA,FANI SAMRI FSF,NIGISTI LEJ,ADEBABAY MEDIA,Melat tube,Adot አዶት tube,Bahile tube,Miki show,Fani samri,Bahle tube,Fani samary,Abel birhanu,EBC,አዳኙ ካሜራ,ebs worldwide,Seble Bekele Gizaw,Zeki tube,Deru ze hareru,Miki Mikee,Ethioinfo,Rakeb alemahu,Seifu on EBC,Eyoha media,Zemedkun Bekele,Yeneta Tube,Avek oz,Qin Leb tube,Betoch comedy,Berbere spice recipe,Berbere azegejajet,shiro azegejajet,berbere aserar በአሜሪካ,በርበሬ አዘገጃጀት በውጭ ሀገር,ሽሮ አዘገጃጀት በውጪ አገር,shiro recipe,Ethiopian Spice mix,Ethiopia,Ethiopian Food,Edy's Kitchen,shiro,ልዩ የሕምባሻ አሰራር,የጤፍ እንጀራ በአብሲት,Enat ethiopian food,በቀላሉ /miten shiro /መሸከም ቀረ,ልዩ የጤፍ እንጀራ አሰራርና ንፁ ጤፍ ከየት ማግኘት እንደምንችል,#Tigray,በጣም ቀላል ልዩ በርበሬ አዘገጃጀት በተለይ ውጭ ለምኖር,Oscar,Will smith,ethiopian ,fana television,kana television,kana drama,የአብሽ መጠጥ አዘገጃጀት/አብሽ/abesh/how to make fenugreek juice/Ethiopian drink/healthy fenugreek/Ethiopia,kana tv,addis ababa,african food,Ethiopian language,Ethiopian,Ethiopian film,Amharic movie,Ethiopian cosine,dr yared,ethiopian movie,teddy afro,zhabesha tv,የአብሽ ጥቅም,dr addis,የሀብሽ ጥቅሞች,የ አብሽ ጥቅሞችEducation,Amharic language,african food,Ethiopian language,learn Amharic,Ethiopia,Ethiopian movie,Ethiopian music,food,teddy afro,addis ababa,Africa,Ethiopian model,Ethiopian girl,Ethiopian,Mamaye,Learn Amharic Ethiopian Language,Ethiopian film,Amharic movie,Amharic film,Amharic drama,injera,Ethiopian cosine,Ethiopian cooking,“ምግብ”,“አሰራር”Abesh,አብሽ,Fenugreek,Milk production,Mothers milk,Cholesterols,Blood sugar level,Funnel seed,Herbs,ቅመም,የአብሽ ጥቅሞች,ኢትዮጵያ,የአበባ ጎመን,How to make fenugreek tea,Face cream,Zen,Zehabesha,Doctor Addis,dr addis,ዶክተር አዲስ,DR HABESHA INFO,dr sofi,dr yared,Fana Television,Nahoo TV,Kana TV,Kana Drama,EBS,Kana Television,ebstv worldwide,Seifu on EBS,HABESH NATION,SBA Babba,miki Show,TST APP,Zhabesha TV,Zhabesha Official,Arada Cinema,Ethio app,Addis Neger,BeteClass,Hope Music Ethiopia,Babi,Addis Insight,habesha info ,መፍትሄ,Saron Ayelign,Miko Mikee,ፕራንክ,Ethiopia: ሰበር,እንተዋወቃለን ወይ,ethiopian music,melly spice tv, mukbang,luli lemma,amharic film,ethiopian news,bahile tube,how to cook,adot tube,ebs worldwide,beza shebra,betty solomon,fani and samri family,beza kitchen,eddys kitohen,melkam tube,samra cooks,ye m recipe tube,sara ethiopian food,wow ethiopian food,melat tube,enat ethiopian food,seifu on ebs,ethiopian kitchen,how to make,abesh,የአብሽ ጥቅሞች,fenugreek seeds smoothie,አብሽ,Ethiopian food recipe,enjera Ethiopian food ,cooking ethiopian food,maraki weg,donkey tube,abbay tv intertainment,sheger info,ቤተሰብ ሚድያ ,eyoha media,mekdes debesay abebe,abol top 10,feta daily news,eyita tv,የገኒ ቤተሰብ reality show,dallol entertainment,kb tub

Пікірлер: 18
@user-gm5mi7le4n
@user-gm5mi7le4n 3 ай бұрын
brabo tsidt yale aserar ejish yibarek migerm new berchi
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l 2 ай бұрын
this is perfect Ethiopian pepper recipe .without addition rosemary and thyme thank you so much
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 3 ай бұрын
በመጀመሬያ። የአንችን አሰራር ከሚወዱት ፍኖችሽ እንዷ ነኝ በጣም በጣም ነው የምወድልሽ ምክንያቱም ቤቴ እናቴ እንዳችው ነው የምታዘጋጀው ።አሁን እንድታዘጋጅ የምመክርሽ((1) ቆንጆ የምስር ወጥ(2)ሽሮአልጫና ቀይ ወጥ(3)የነጭ አተር ክክ አልጫ መፈትፈቻ(4)ቀይና ነጭ አተር ክክ ወጥ(5)ፍሳሊያ በካሮትና በድንች (6)እተር አልጫና ቀይ ወጥ፡(7)ዱለት(8)ጥቅል ጎመን በካሮተና በድንች(9)አርንጓዴ ጎመን በስጋ(10)ሽንብራ አሳ(11)ከወተት ቅቤና፡ እይብ ማውጣት(12)ገንፎ አሰራርየቡላ ገንፎ (13)ቆጮ ቆንጆበኮባ የተጋገረ ብቻ በጥንቱ ስታይል አዘጋተሽ ዩቱብሽን ሙይው ።መቸም ሀሳብ ጥሩ ነው የሚመችሽ ከሆነ ተጠቀሚበት ለወደፊቱ የሰራሻቸውን ፒክቸሮች ሰብስበሽ መፅሀፍ እዘጋጅተሽ በውድ ዋጋ መሽጥ ትችያለሽ ቀስ ብለሽ እንደሆቢ አዘጋጅው እኔ የመጀመሬያ ደንበኛ እሆንሻለሁ ውጭ እገርም መሸጥ ትችያለሽ።አስቢበት በነገራችን ላይ የት ነው ያለሽው? በርበሬ እያዘጋጀሽ ትሸጭያለሽ ወይ? እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በርች ።ዲስክርብሽን ቦክስ ላይዝርዝሮችን ከቻልሽ ለመፃፍ ሞክሬ።ተስፍ እንዳትቆርጭ ፍዪትዪብ ቀስ እያለ ነው የሚሞላው እሺ!
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
እኔ የምኖረው አዲስ አበባ ነው ባልትና አልሸጥም ለቤት ነው የማዘጋጀው ። በመቀጠል ከልብ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለሁሉም ሀሳብ አስተያየት ይሄ ለእኔ በጣም ትልቅ ነገር ነው ከምንም በላይ እንደዚህ አይነት ማበረታቻ ማግኘት በራሱ ትልቅ ጉልበት ነው ።ብዙ ጊዜ በየትኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ጀማሪዎችን የሚያበረታታቸው ስለማይኖር በቶሎ ይሰበሩና በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆነው ወደኋላ ይቀራሉ።እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 3 ай бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 እንዲህ እይነት በርበሬ የምታዘጋጅ ከሆነ ለምን አትሸጭም?በኦን ላይን መሽጥ ትችያለሽ የራስሽን ሱቅ መክፈት ትችያለሽ ባሁን ግዜ የጠፍው የተጣራ እውነተኛ በሀቅና እግዚአብሔር ን በመፍራት እንደራስ ሆድ ተጠንቅቀሽ የሚጣፍጥሽሮና በርበሬ የምታዘጋጅ ከሆነ እመኝኝ ጥሩ ገበያ ይኖርሻል። ገበያው ላይ ሽሮ በርበሬ ሞልቷል ብለሽ አስበሽ ይሆናል ነገር ግን በዚህበኑሮ ውድነት ከምን እንደሚቀላቅሉት አይገባኝም አይጣፍጥም ሙያ የሚባል የለም ቀስ በቀስ take away ወጥ ሰርተሽ በእንጀራ ይዘው እንዲሄዱ ማድረግ ትችያለሽ ።እንዷን በርበሬ መሸጫ ሱቅ ብዙ ንግድ ልታከሀጅበት ትችያለሽ እዛ ውስጥ እርጎ እይብ መሸጥ ትችያለሽ በአንዱ ስታጭ በእንዱ ትነግጃለሽ ።እንች መስራት ካልፈለግሽ ሰራተኛ ቀጥረሽ ሱቅሽ ውስጥ ድብቅ ካሜራ ትገጥሚና ጠዋት ስታስረክቢ። እቃሽን ቆጥረሽ ለአስተማማኝ በሞባይል እያንዳንዱን እንስተሽ። በቁጥር ሰጥተሽ በቁጥር ትቀበያለሽ ።ሰውን መውደድ እንጅ ማመን እያስፈልግም ።በተለይ እንድ ስራ ስትጀምሬ በራስሽ ቤትና ስራ ውስጥ ዘምድ የሚባል እታስገቢ ቤተሰብቻቸውን ስታውቂ ቢያጠፉ እንዴት ነው የምትቆጫቸው (1)ከዘመድ ጋር ያነካኩሻል፡ዘመድ ታጫለሽ ስለዚህ ዝምድና በሩቅ ነው እረዳለሁ ብለሽ ያዋርዱሻል የሌለ ስም ይቀቡሻል ። የማታውቁው ከሆነ ግን ለመቆጣት ሆነ ለማባረር ይሉኝታ እይዝሽም።እኔ እህት አለም ሀሳብ ነው የምሰጥሽ ይጠቅመኛል ካልሽ ተጠቀሚበት።አንድ ነገር፡ እስክትጀምሬው ነው ከጀመርሽ በዃላ እርሱ እያደገ ሲሄድ ሱቁም እየበዛ ይመጣል በርች።እኔ ያለሁት ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ።
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ውድ አዜብ እግዘብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ ባሉበት ይጠብቅዎት እንደእርስዎ ቅን ልቦች ያላቸው ሰዎች በቁጥር ናቸው እንደዚህ ጊዜ እና ሀሳብ የሚሰጥ የለም በአሁኑ ስዓት አብዛኛው እንከን እየፈለገ ማሸማቀቅ ይቀለዋል እንጂ ጎበዝ በርቺ በርታ እያለ ማጠንከር አይፈልግም እንደእርስዎ ያለ ሲገኝ ማንም ከምንም ይነሳል ትልቅም ቦታ መድረስ ይቻላል ይህ ሀሳብ ለሌሎችም ይህን አስተያየት ለሚያነቡት ሁሉ እንደሚጠቅም እርግጠኛ ነኝ።ወደ ሽያጭ ሀሳብዎት ስመጣ እውነት ለመናገር አስቤ አለውቅም ጓደኞቸም ይሉኝ ነበር ለምን ገበያ ላይ አታወጪም እያሉ አሁን ግን መስራት እንዳለብኝ ነው እየተሰማኝ ያለው ።ከልብ አመሰግናለሁ
@user-xr2hz3el8d
@user-xr2hz3el8d 2 ай бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 Tihitnash des yilal berchi
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 3 ай бұрын
እህት አለም ኮሰረትና ጦስኝ እኛ እቤት ሲከቱ እይቻለሁ ለማንኛውም በሰራሽው በርበሬ ላይ ተንሽ ቆንጥረሽ ኮሰረትና ጦስኝ ትንሽ ጨምረሽ ለኤክስፐረመንት አድርገሽ እይው ከጣፈጠሽ ለውደፊቱ ትጠቀሚበታለሽ ካልተስማማሽ ተይዋለሽ (2)እርጥብ ቅመም ከሸከሸክሽው በርበሬ ጋር በደንብ ካሸሽው በህዃላ በትልቅ ላስቲክ ውስጥ እፍነሽ እንዲብላላ ማሬነት እንዲሆን ለአንድ ውይለሁለት ቀን ታስቀምጭውና እውተሽ ፅሀይ ላይ እንዲደርቅ ካደረሽው በዃላ ምጣድ ላይ ታምሽዋለሽ እኔ ቤት የሚሰራው እንደዚህ ነበር እህቴ ትምህርት እያቆምም የተሻለ ከሆነ ትጠቀምበታለሽ። ካልሆነ ተይዋለሽ እስቲ በትንሹ ሞክሬው ።
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 3 ай бұрын
ዋዉ ሲያምር በርበሬ ገዝቼ በጣም ያሳዝናል ብዙ ነው የገዛሁት ግን በጣም ያቃጥላል ምን ለድረግ መን ትመክሬኝ አለሽ ሐቢብቲ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ምንም አይሆንም መስተካከል ይችላል ሌላ በርበሬ ትገዢና የበርበሬውን ፍሬ በሙሉ ታወጪና ምንም አይነት ፍሬ መግባት የለበትም ከዛ ቅመሞችን አዘጋጅቶ ማስፈጨትና ከመጀመሪያው በርበሬ ጋር መቀላቀል ከዛም ማቃጠሉ ይጠፋል
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 3 ай бұрын
አመስግናሎሕ እሕቴ እግዛአቢሔር ይባርክሽ🙏
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
እሺ እኔም አመሰግናለሁ ሌላው የረሳሁት የበርበሬውን ፍሬ እንዳትደፊው ሚጥሚጣ ላይ የሚገቡ ቅመሞችን ጨምረሽ ቆንጆ ሚጥሚጣ ይሆንልሻል ምናልባት አሰራሩን ከፈለግሽ ምጥን ሽሮ የሰራሁበት ቪዲዮ ላይ አለልሽ
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 3 ай бұрын
እሺ❤
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 3 ай бұрын
የቅመሞች መጠን አልበዛም ? ለሥንት ኪሎ በርበሬ ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
አልበዛም ለ20 ኪሎ ነው
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 3 ай бұрын
እሺ እህቴ አላህ በሰላም ሀገር ይመልሠን ለጊዜ ሥዴት ነኝ የምር ሀገሬ ገብቼ በቤቴ እንድህ ቅማቅመሙን በርበሬ ሺሮውን ማዘጋጄት እመኛለሉ እሰካሁን የተዘጋጄን መብላት ነዝ ሰራየ ከከከ​@@EthioNewgenerationmedia16
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 3 ай бұрын
በርች ጎበዝ ነሺ
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
የሚጥሚጣ🌶️ እዘገጃጀት //mitmita Powder // chilli powder
10:03
የሚጥሚጣ ቅመሞች(Ethiopian mitmita)
13:17
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 69 М.
ልዩ የሆነ የበርበሬ ድልህ አሠራር - ethiopian food
12:41
የቁንዶ በርበሬ ቅመምና ሶስ(Ethiopian spices black pepper)
12:25
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 17 М.
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН