ፈጣንና ቀላል በምጣድ የተስራ ሽሮ ተጋቢኖ አስራር how to make Shiro Tegabino Ethiopian Food

  Рет қаралды 19,011

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@HelenAregawi-w4m
@HelenAregawi-w4m 4 ай бұрын
ዋዉዋዉዋዉዋዉ ኣሪፍ ነው
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ ለየት ያለ ድንቅ ስራ አሳየሽን ❤️❤️👌🏾👍🏾እጆችሽ ይባረኩ ሰላም ዋይልን 🙏🏾
@zebebahusan-ex6ot
@zebebahusan-ex6ot 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ምርጥ ባለሙያ
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ
@ጌታእኮነው-ተ3ኰ 9 ай бұрын
ውውውውውውውው እጂሽ ይባርክ
@sadaseid8853
@sadaseid8853 3 жыл бұрын
እጂሺ ይባርክ የኔ ፈጣንzed
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 8 ай бұрын
Arif new. Gin yatklt qibe yalshw adegna new. Ketemachesh yene tena chanaln doctor Danealn teketateyw.
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄wowww...የሚገርም ነው✅🙄well done✅👏
@yaaddootube317
@yaaddootube317 2 жыл бұрын
Good job
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 3 жыл бұрын
መሻአላማሬ💚❤💋💛
@fanose20
@fanose20 3 жыл бұрын
Wowo 🙏🙏💕💕
@mhratmhrat2201
@mhratmhrat2201 3 жыл бұрын
Wooooowwwwwww shiruushee koo
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ ተጋሚኖ👍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው ለየት ያለ አሰራር እሞክረዋለሁ ዜዲዬ በርቺልኝ ላይክ 👍👍👍🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 3 жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤👌👌👌👌🙏🙏🙏
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
ዋው መሞከር ያለብኝ በጣም ልዩሽሮ 😋👍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እንደምትወጂው ተስፍ አለኝ❤❤
@zeydiaymen
@zeydiaymen 3 ай бұрын
የምትጨምሬው አትናገሬም
@hermela6810
@hermela6810 3 жыл бұрын
ምንም ብሰሪ ይሆንልሻል በርቺ የኔ ቆንጆ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@medinatube2080
@medinatube2080 3 жыл бұрын
የሚገርም ሙያ ነው 🤐
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Yummy 👌😋😋 and I think we use less oil. I love Tegabino I will try your recipe thanks sweetie
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Yes you're right👌 used less oil less cooking time and healthy
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ችሎታ ነው ያለማድነቅ አይቻልም ነገር ግን ምጣዴሽሮ ተጠቅሜበት እንጀራ ስጋግር አያስቸግረኝም ?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አይበላሽም ነብያዬ ሽሮው ውስጥ ዘይት ስለሚጨመርበት እየበስለ በሚሔድበት ስሀት ዘይቱን እየተፍ ምጣድላይ ነው የሚቀርው ❤😍 እንዲያውም ወዛም ነው የሚያድርገው ምጣድን
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
@@zedkitchen እሺ ሞክረዋለሁ
@ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ
@ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ 3 жыл бұрын
የምጣድ ገንፎ ነበር የማውቀው የምጣድ ሽሮም አለ እስኪ ልየውና እኮምታለሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ የወደፊት ባሌ አለፈለት ሙያ በሙያ ሆንኩኝኮ😄😄😄
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😂😂❤ ካንቺም አልፍሽ እሱንም ሙያ ታስለምጂዋለሽ ❤❤
@ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ
@ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ 3 жыл бұрын
@@zedkitchen ክክክክክ ቀላል ሰርቶ ይበላታል
@sadaseid8853
@sadaseid8853 3 жыл бұрын
Zed ምጣዱን አያበላሸዉም ዉይ ዉዴ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አይበላሽም ስሀዳዬ ሽሮው ዘይት ስለሚጨመርበት እየበስለ በሚሔድበት ስሀት ዘይቱን እየተፍ ምጣድላይ ነው የሚቀርው ስለዚህ ምንም አታስቢ❤😍
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Жыл бұрын
እረ እሄ ሁሉ ማጨማለቅ አያስፈልግም
ሽሮ ተጋቢኖ ለየት ያለ አሰራር / Shiro Tegabino - Ethiopian Food
10:33
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 18 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
ምርጥ ቦዘና ሽሮ አሰራር Bozena Shiro | Ethiopian Food
10:45
TAEM ጣዕም Kitchen
Рет қаралды 265 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 18 МЛН