ቀላል የምጣድ ሽሮ ፍርፍር ወጥ አሰራር |How to make shiro firfir wet| Ethiopian Food Ethio lal

  Рет қаралды 66,089

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 kzbin.info/www/bejne/Y4jMdHZ4hq2jpJY ✅ የተልባ ወጥ አዘግጃጀት ሊንክ 👉 kzbin.info/www/bejne/rJ-VfaelaNV0jsU ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨
@ameleg.silasie3342
@ameleg.silasie3342 2 жыл бұрын
ንግግርሽ ስራሽ አዘገጃጀትሽ ሙያሽሁሉ ነው የምወድልሽ የንግግርሽ ለዛ ደግሞ ትሁት መሆንሽን ያሳውቃል በርቺ በጣም ነው የምወድሽ ይገርማል ያለ ምንም ማጋነን እንደዚህ አይነት ስለምወድ እከታተላለሁ ሁሉ ነገሩን የወደድኩት ያንቺን ብቻ ና ብቻ ነው ኢትዮጵያዊት ቁንጮ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ ጨዋና ባሀሞያ ያሳደገሽ መሆኑ ግልፅ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 ከልብ አመሰግናለሁ አመለ ውዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም ውድድድድድድ💕💕💕💕🥰🥰🥰
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ ዋዉ ምርጥ የሽሮ ፍርፍር እና ሳላድ አሰራር ነዉ መልኩም አቀራረቡም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 😍
@IT_4class
@IT_4class 2 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ነዉ የምወድሽ 👌😚😚
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
ስላም ምሳዬ🥰 እንዴት ነው የሚያስጎመጅ ምግብ ነው ያሳዬሽን ባለሙያ ነሽ በጣም እናመስግናለን እህቴ 👌🏾👍🏾💯💝
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ሁሌ የባህል ምግቦችሽ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👌👌👌👍👍👍
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 жыл бұрын
ኢትዮ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዩቱብን እንደዚህ ለመልካም ነገር ድንጠቀመው እንዴት ደስ ይላል የሚገርመው አንቺ ቤት ብዙ የማላውቃቸውን ምግቦች እያወኩኝ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን🙏 የኔ ውድ እንኳን ደህና ቆየሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ💕💕🥰
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Misayeee
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👍👍👌ሼር❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! ዋዉዉ! በጣም ቆንጆና ጤናማ አድርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሁሌም የምትሰሪያቸዉ ምግቦች በጣም ፅድት ያሉ ናቸው በጣም ነው የወደድኩት ይህን የመሰለ ምግብ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌😍 አሜን ፫ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እረፍቱን እግዚአብሔር አምላክ ያምጣልን💚💛❤💚💛❤
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ ሸሮ አቀራረብሸ ልዬ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ🙏👌😍 ምሳዬ ላይክ ሼር ።
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቺ
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳየ በጣም ለየት ያለ ሽሮ ፍርፍር ነው ከሰላጣው ጋር በጣም ቆንጆ ነው እጂሽ ይባረክ ❤️❤️❤️🙏
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
እንጀራ ብዙ ጊዜ እቤት ውሰጥ አይኖረኝም ያንቺን ቪድዮ ሳይ ያምረኝና ወይ በትነሹ አቦካለሁ ወይ እገዛለሁ አሁን በጥዋቱ ሲያንቀለቅለኝ አይቼ አማረኝ በእውነት አቀራረብሸ እንኳን ቁርሰ ያልበላን እንደኔ የጠገበንም ያጓጓል የእንጀራው ልሰላሴ ምን ልበልሸ ባጠቃላይ የልብ አድርሰ ነሸ💚💛❤🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️🥰🥰🥰
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏 Danke
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ሲታይም ያምራል እናመሰግናለን እህቴ👏👏👏
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
ከምር ምራቄን አስዋጥሽኝ እኮ 😁 በጣም ጎበዝ ነሽ የተጠቀምሻቸው ድስቶች በጣም ነው የወደድኳቸው 💜💜👍and shared
@nefisatube7837
@nefisatube7837 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይንን ደበላሁት ከ24 አመት በፊት አንድ ጎሬቤታችን ጎጃሜ ነበረች በጣም ትችል ነበር እድሜ ይስጥልኝ አያልነሽ ትዝታዬን አገኝሁት ባለሁበት አገር በመጥበሻ እሰራዋለሁና ቆንጆ ከሆነ ደዉይ እነግራታለሁ 😍😍😍😍💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯አመሰግናለሁ ዉዴ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አስታወስኩሽ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰🥰
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ዋዉ ቀላል ዘዴ ነው እጅ ይባርክ ቆንጅዬ
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማማዬ
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Ejishi yebareki..gobezineshi betami
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 6 ай бұрын
Thank you Mesaya!❤.. To prevent darkness on Avocado 🥑 add lemon juice or olive oil
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 2 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ ምሳዬ 👍👍👍ሼር❤️🙏
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ አሚን የኔ ልዩ አንድ ቀን ሞያሽን ብቀምሠው ተመኘሁ👌 ከምር ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ነው የምማረው ለዚህም በጣም አመሠግንሻለሁ ፍርፍር በጣም ነብሴ ነው ግን በሽሮ መልክ ይሰራል ብዬ ገምቼም አላውቅም ሁሌም ምርጥ ነሽ ብዙ ጤናማ ሞያዎችን እየተማርኩ ነው ግሩም ተወዳጅ ነው ሽሮ በዚህ መልክ ተጠፍጥፍ ተቁላልቶ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ሰላጣውም ልዩ ነ አቡካዶ ከለሩ ሲያምር ደቀቅ ማረግሽ አሪፍ ነው ምሳዬ እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም በርቺልኝ😍😍😍💕💕💕💕😘🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከሉዴዋ እምወሽ አንድ ቀን እንገናኛለን ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ💕💕🥰
@Hanabirhanu-pg2yp
@Hanabirhanu-pg2yp 3 ай бұрын
Wewwwwwaaaaaa yenmarrr🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
መሻአላ በርች
@sosina19
@sosina19 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💚💛❤️
@selam21558
@selam21558 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ባለሙያ ምሳዬ እጅሽ ይባረክ የምጣድ ሽሮው ለየት ያለ ነው እሰራዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አመሰግናለሁ👏👍👍💕
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሐንዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰🥰
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Watching 👀
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምሳዬ እጆችሽ ይባረኩ 👍👍👌🥰
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ባለሙያ
@unify9481
@unify9481 2 жыл бұрын
ሃበሻዊት ባለሞያ ተባረኪ በርቺ 🙏🙏🙏
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ
@EthioGeneral
@EthioGeneral 2 жыл бұрын
ይዘሻቸው የምትመጭ ዝግጅቶች ሁሉም አዳዲስ ነገሮች ናቸው በርቺልን 🙏💞
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ🙏💕🥰
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
watching 👀
@rigatteklezghi6743
@rigatteklezghi6743 2 жыл бұрын
Amen very good
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
watching ሼር✅
@fafitube5129
@fafitube5129 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እጅሽ የባርክ😘😘😘😘
@henokteshome9252
@henokteshome9252 2 жыл бұрын
ቡናና ጢሱ ያስጎመጃል
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 6 ай бұрын
Thank you Mesaya!!❤ I lost your video which I saved… it was about preparing kitefo in advance for holiday…please send me the link?
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Mesaye konjo ende hulgezem aserarochichi leyet yalena betame merake yemysewte megebochin new yemtasayibe yen konjo. Honestly moyashi eske tege new wow.you deserves more than like and shared 😘 😪 👏 😔 😢
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አለምዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ💕💕🥰
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት የሞያ አይነት ተምሬያለሁ እኔ የሽሮ ፍርፍር ቀምሼ አላዉቅም የሚገርም አሰራር ነዉ አዲስ ሙያ ተምሬያለሁ እጅሽ ይባረክ አዲስ ቤተሰብ ሆኛለሁ💕👌👍🙏 ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ምሳዬ ዋው ሙያ በሽ ነው አንቺ ጋር በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@marthygirma3886
@marthygirma3886 2 жыл бұрын
Thank u sister
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 2 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት ስወድልሽ እኮ የምትሰሪዉን በርቺ እናት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እኔም ውድድድድድድ❤️🥰🙏🥰🥰🥰
@alemzewdwoldemichael1164
@alemzewdwoldemichael1164 2 жыл бұрын
YeLemitad shiro lik ayidelem
@bitanyatefera1197
@bitanyatefera1197 2 жыл бұрын
Lay
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ😘
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🙏 ባለሞያነሸ ሞያሸንንም ሰልምታጋሪን እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ሸሮ ፍርፍር በሸብራ ዱቄት መሰራት ይቻላል? አመሰግናለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰🥰 አዎ ይሰራል ነገር ግን ሽሮ ፍርፍር ሳይሆን ሽምብራ ፍርፍር ነው እሱ👌👌👌
@merafkebede7673
@merafkebede7673 2 жыл бұрын
የምትሰሪያቸው ምግቦች ልዩ አንቺ ደግሞ ለዛሽ ንግግርሽ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰🥰
@melkamroulier896
@melkamroulier896 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለ አብይ ፆም ,፣👌
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
wow balemuya missaye
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 жыл бұрын
Metade shero laye kolete ayederegem ok.
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Thank you !for sharing.., እናቴን አስታወስሽኝ ሽክላ ቡረድስት Amazon ገዝቼነበር እንዲት ነዉ የሚሞሸዉ? እምታዉቄ ከሆነ ቡትነግሪኝ?
@easterkassa2072
@easterkassa2072 2 жыл бұрын
what this now?
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 жыл бұрын
ቁጠርሸን እፈልጋለሁ
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 2 жыл бұрын
Mindnew hulgize etan eyacjesh yemitayew
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
የሆድ ተዝካር ትል ነበር እናቴ አሪፍ ነው ግን ምነው እንጀራሽ ዞር አለበት ዛሬ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 жыл бұрын
ወይኔ ታድለሽ ብልት አድርጊልኝ ያጓጓል ደስስስስስ ሲልልልልልል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰🥰
@marthaassafe7878
@marthaassafe7878 2 жыл бұрын
እባክሽ ምጥን ሽሮ አዘገጃጀት አስያን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እሽ ክረምቱ ሲወጣ ለማድረቅ
@amenmiko3619
@amenmiko3619 2 жыл бұрын
ምሳዬ ምጣዴን አይፍቅብኝም ያገር ቤት ምጣድ ነው ያለኝ?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አይፍቀውም በእንጨት ማማሰያ ተጠቀሚ
@fafitube5129
@fafitube5129 2 жыл бұрын
ግን እስላጣው ሉሚ አይጭመረም እዲ???
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ጨምሬአለሁ እኮ ውዴ አላየሽው ይሆናል🥰🥰
@gxep
@gxep 2 жыл бұрын
0
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Watching 👀
Ethiopian Food - How to Make FirFir Shiro - የፍርፍር ሽሮ አሰራር
15:40
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 31 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 8 МЛН
ፈጣን የምጣድ ሽሮ ያለ ምጣድ
9:19
Melly spice tv
Рет қаралды 19 М.
የሽሮ ፍርፍር ወጥ |Ethiopian shiro ferfer recipe|
13:02
Melly spice tv
Рет қаралды 900 М.
ቀላልና ጣፍጭ የምጣድ ሽሮ አሰራር
10:03
konjo tube
Рет қаралды 62 М.
ፍጣንና ቀላል ፍርፍር አስራር injera firfir ethiopian food @zedkitchen
7:57
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 31 МЛН