ፍጣንና ቀላል የኬኔቶ መውደድ አስራር Ethiopian tradition dring

  Рет қаралды 108,912

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

2 жыл бұрын

ፍጣንና ቀላል የኬኔቶ መውደድ አስራር Ethiopian tradition dring ‎@zed kitchen
#ኬኔቶአሰራር#መውደድአስራር#zedkitchen# Ethiopiantraditiondring#nonalcoholic#ethiopianfood#
1ኪሎ ገብስ
8ሌታር ውሃ
2ብርቱካን
1ሎሚ
2የቀርፋ እንጨት
1የሾርባ ማንኪያ ደርቅ እርሾ
1የሻይ ማንኪያ ቀርፍ ድቄት
ማር ወይም ሱኳር

Пікірлер: 70
@Akiluseman
@Akiluseman 26 күн бұрын
@biiftuu383
@biiftuu383 14 күн бұрын
👍👍
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Thank you! for sharing.,.
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 ай бұрын
ማሳረሩህ ለጤና እጅግ መርዝ ነው በጣም ብዙ ዶተሮች ገልፀውታል እባክሽ ሚድያዎችን ዞር ዞር ብለሽ ማየት አለብሽ ለሰውም ጤና
@alemtsehaytesfaye9937
@alemtsehaytesfaye9937 Жыл бұрын
thank you for the measuring
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መልካም ጳጉሜ
@salememekonnen1560
@salememekonnen1560 Жыл бұрын
በጣም፡ጥሩ፡አለራር፡እናመሰግናለን
@ysmnijaml574
@ysmnijaml574 Жыл бұрын
አዲስነኝ የምሠሪው ነገር ሁሉ ይለያል በርቺ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
ዘቢብዬ በጣም ድንቅ ስራ ሲያዩት ጠጡኝ ጠጡኝ ይላል ❤️❤️❤️👌🏾እሞክረዋለሁ መልካም ለሊት 🙏🏾
@user-kn9ql4hx5w
@user-kn9ql4hx5w 2 ай бұрын
Konjo nw betam mokrut ❤❤❤
@eritrea576
@eritrea576 5 ай бұрын
Good job. God bless you and your family
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
Betam gobez neshi balemuya
@sadaseid8853
@sadaseid8853 2 жыл бұрын
በርቺ የኔ ዉድድድድ
@wondimagegnbelayneh8630
@wondimagegnbelayneh8630 Жыл бұрын
betam gobeze nese anhen ayha serhew betam new metaftew
@woynishetasegid9735
@woynishetasegid9735 2 жыл бұрын
Mirt liji betamkonijo newyenw balemuya
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@fadilamohammed6922
@fadilamohammed6922 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ተባረኪ እናመሠግናለን
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ ካሜራ አታብዙበት ሆድ ይነፋል
@betelhemabebe9867
@betelhemabebe9867 Жыл бұрын
Betam Des bilognal azegejajetsh 10Q
@lylalyla6611
@lylalyla6611 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@startafrica.
@startafrica. 2 жыл бұрын
Wow zebibye keneto or mewded is my favourite drink, thankyou
@EmityRahmto
@EmityRahmto 8 ай бұрын
እጅሽይ
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Watching😍😍😍
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Welcome my dear 😘 enjoy
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@abrhi98
@abrhi98 Жыл бұрын
Arif new enamesgnalen.neger gin kerefa yetefeche ena lomi Ayasfelgm.betam beza. Birtukan ena kerefa enchetu beki new. Birtukan weym lomi andun medreg.
@bestebeste7585
@bestebeste7585 Жыл бұрын
👍👍👍
@kteay
@kteay 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@semirahabi
@semirahabi Жыл бұрын
Ena mesglen yene konjo
@GiasBd-mk8ox
@GiasBd-mk8ox 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን ያሰክራል ውዴ ንገሪኝ
@hisensehisne822
@hisensehisne822 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርቺ👍👍👍👍🙏🙏
@ayatayat4737
@ayatayat4737 Жыл бұрын
ማሻአሏህ
@fatimagitacho3501
@fatimagitacho3501 2 жыл бұрын
😍👍💕
@amenberha9075
@amenberha9075 2 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️🥰🥰
@eybz6816
@eybz6816 Жыл бұрын
ሢበርድ ነው እምጥደው
@user-rc4fx6og2n
@user-rc4fx6og2n 4 ай бұрын
Be chemistry mamihre taxayiqee. New gabsuu. Badanbe siqolana sayqola yalaw liyunat mindinaw
@tsehayyes9197
@tsehayyes9197 Жыл бұрын
መጠኑ ስለነገርንሽን እናመሰግናለን
@user-hc2yv1pp6g
@user-hc2yv1pp6g 3 ай бұрын
የተቃጠለ የእህሉ ጥላሽት ነው የእይተጠጣ የለው ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጠል
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 2 ай бұрын
ቆንጆ ነው ግን እርሾ አያስፈልገውም ሎሚው ቶሎ ያፈላዋል
@salemws2248
@salemws2248 Ай бұрын
በመሩ ፈንታ ሱካር መጫማር አይቻል??
@selamawitabel1136
@selamawitabel1136 Жыл бұрын
ብርቱካን፣ሎሚ... የጨመርሽው ከቀዘቀዘ በኋላ ነው?
@loveyourself5058
@loveyourself5058 2 ай бұрын
Awo
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@user-we9yj1to7y
@user-we9yj1to7y Жыл бұрын
ዉደ በሱካርማድረግይቻላልደ በተረፈእጂሽይበረክ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 9 ай бұрын
አሮ መጠጣቱ ምን ስጥቅም አለው እንዳለ ተቃጥሏል
@meazi01
@meazi01 10 ай бұрын
እናመሰግናለን, ሁለት ጥያቄ ይህ ነገር ያሰክራል? ሌላው ጥያቄ ያለ እርሾ መስራት ይቻላል?
@sintukonjo8925
@sintukonjo8925 2 жыл бұрын
አነጋገርሽ አሰራርሽ ራሱ እንዲጣፍጥ ያደርገዋል ነብስ የሆንሽ ሴት ነሽ እኔ ደግሞ በሩዝ ነው የምሰራው
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው ከበርልኝ 😍አሜን ላንቺም እማ❤❤
@Timmy-x9h
@Timmy-x9h 2 жыл бұрын
Ethiopia yih metete alen?
@user-mf6mi5mp8q
@user-mf6mi5mp8q Жыл бұрын
በስተኛው ቀን ነው የሚጠጣው
@hanat5720
@hanat5720 4 ай бұрын
እኔ ስሰራው መረረብኝ፣ በምን ላስተካክለው?
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው እኔ ስጠቀም ሳልፈትግ ቆልቼ ብቻ ነው ምሰራው መፈተጉ ጠአሙን ይቀይራል?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ማማዬ እኔ ያለውበት ቦታ ያልተሽከሽከውን ማግኘት ስለማልችል ነው ተፍትጎ የተዘጋጀውን የተጠቀምኩት እንጂ አንቺ ልክ ነሽ!😍❤
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Malkem addis amte la hlme ya hgera lgate mtwe zemen ya salme ya fker ydergle mtfo tentane teru ymnsambte teru ymnserbte lgatete salm ymsmubte zemen yadergle Ameeen Ameeen
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ❤❤❤
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 жыл бұрын
Camra adergeshe 3 ken gen endat nrw betam alflam enda
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አዎ አልፈላም ምክንያቱም ቅዝቃዜ ሰለነበር ለመፈላት ትንሽ ጊዜ ወሰዳል❤
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 жыл бұрын
@@zedkitchen eshi amsgnalhu bercgi
@user-wh1eq1wi4d
@user-wh1eq1wi4d 9 ай бұрын
ማሻ አሏህ ያምራል ምንድ ነው ከኔቶ ግን?
@sada-nr5bi
@sada-nr5bi 7 ай бұрын
ነቢቶ ነው ውደ
@user-wh1eq1wi4d
@user-wh1eq1wi4d 7 ай бұрын
@@sada-nr5bi የገብስ ቀሪቦ ነው ብለዋል
@beytulayasin2335
@beytulayasin2335 2 жыл бұрын
በአረብኝ ገብስ ማለት ማለት ነው
@mareammohamad9852
@mareammohamad9852 2 жыл бұрын
ሺኢር ይባላል
@halimaousman426
@halimaousman426 2 жыл бұрын
በስንዴ አይቻልምወይ?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ይቻላል 👍❤
@tsehayyes9197
@tsehayyes9197 Жыл бұрын
የማሩመጠንለምን አይለካም
@sarasarita835
@sarasarita835 9 ай бұрын
በስንዴ አይቻልም
Ethiopian Drink "How to make Kinito" የኪኒቶ መጠጥ አሰራር
23:37
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 166 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 54
በሎሚ በጅንጅብል ብርዝ ጠጅ-how to make Honey birz teg-Ethiopian food
10:43
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
0:31
火影忍者一家
Рет қаралды 45 МЛН
Cute ❤️🍭💕🍕🥛🍧🤣
0:11
Koray Zeynep
Рет қаралды 3,8 МЛН
Заставил себя уважать!
0:52
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,6 МЛН
good-natured puppy #viral #trending #dog
0:27
Kẹo cute
Рет қаралды 8 МЛН
iPhone 16 с инновационным аккумулятором
0:45
ÉЖИ АКСЁНОВ
Рет қаралды 6 МЛН