ፈጣንና ቀላል ልዩ ለልጆች በምሳእቃ የሚቋጠር ምሳ አሰራር

  Рет қаралды 57,601

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ቂንጬውን በሰላጣ መልክ መጠቀም ከፈለጋችሁ ይሄም አንድ አማራጭ ነው kzbin.info/www/bejne/iJOkfXSqitV6rMk መልካም ግዜ በያላችሁበት ይጠቅመናል ካላችሁ ላይክ ሳታደርጉ እንዳትወጡ እኔ አይደለሁም ኮሚቴው ነው ያለው!!
@رحمةحسن-م9ذ
@رحمةحسن-م9ذ 2 жыл бұрын
ሜልዬ እባክሽ በመፀሀፍ ቢታተም ሀገራችን ታውቂያለሽ በቂ ኔት ማብራት የለም አብዛኛው የመከታተል መንገድ አያገኝም ለምሳሌ እኛ አካባቢ አሁን ስደት ስለሆንኩ ማግኘት እችላለሁ ሀገር በቅርብ አላህ ካለ እገባለሁ እናም የሜልዬ ሙያ በምን እማራለሁ አብዛኛው ህዝብ አይደርሰውም እባክሽ ሙያሽ ከትቢውን ሀሉም ቤት ዪግባ
@neimamohammed3366
@neimamohammed3366 2 жыл бұрын
ምሳቃዋን በጣም ወድጃታለሁ አድናቂሽ ነኝ
@yordanosbogale15
@yordanosbogale15 2 жыл бұрын
@@neimamohammed3366 በ
@MsLidkid
@MsLidkid 2 жыл бұрын
ለልጆቼ እንደዚህ አይነት ምሳ ዕቃ ላኪልኝ 🤝
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@MsLidkid በውስጥ አናግሪኝ እልክልሻለው ስልክ ሽኝ በውስጥ ላኪልኝ
@danielyilma7889
@danielyilma7889 2 жыл бұрын
ለልጆች ለፆም ቀን የሚሆን የምሳ አሰራር ብታሣይን። አሠራርሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ።
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 2 жыл бұрын
ማየታችን ካልቀረ እና አንድም ነገር የሚጠቅመን ካገኘን ላይክ እናድር እባካችሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ተባረኪ ማርቲዬ
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
እሺ
@fmemy7076
@fmemy7076 2 жыл бұрын
ሜሊ ጎበዝ የምሳ እቃውን ሊንክ አስቀምጪው እባክሽ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሊዬ እጀሽ ይባረክ ሲያዩት እራሱ ምራቅ ያስውጣል
@Yoditmaza
@Yoditmaza 2 жыл бұрын
Thank you so much for reaponding to my requesr....hope to get more tip in the future....bless you
@aschalewaaberhamb9148
@aschalewaaberhamb9148 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሜልዬ በጣም አመሰግናለው አጅሽ ይባረክ ዝናሽ ነኝ ከአ.አ።
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
መለኛ ነሽ እኮ ስልሽ በምክንያት ነው ሜልዬ ሁሉም እቤቴ አለ የአጃም ቅንጬ ከአገር ቤት የመጣ አለኝ እና ለምን ነገ ለጎረምሳው ልጄ አልሰራለትም እና ፎቶው ይላክልሻል ሜሉዬ ተባረኪ ሌላም ሌላም ስሪልን ለልጆች ትምህርት ቤት እንደኔ ግራ ለገባቸው እናቶች ሜሉዬ
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
Meazayeፕሮፋይሉን በመንካት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏🙏💞
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
I love your food Mellye very clean too thank you shikor for showing us
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሚሉዬ በርቺ
@maregk4154
@maregk4154 2 жыл бұрын
Meliye Egziabher yistish. Betam konjo new lelijoch enem lelijoche seralachewalew. Lelam lelijoch yemihon asayin. Thank you
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር ነው🙏🙏😘
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Gomenu belomi battery tiru yimesilegnaln qinchew, gin leyet yal newi Inameseginalen 🌹🙏
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ማራኪሞ እንዴት እንደሚያምር ሲያዩት በራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል መልኩ በራሱ ሲያምር
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ በርች ጎበዝነሽ
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
ዋው የንየ እንቁ አናመሰግናለን ሜሊየ
@marberbee879
@marberbee879 2 жыл бұрын
ሰላም ጥቅሉ ባይታጠብም ችግር የለዉም?
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ አንደኛ እኮ ነሽ ባለሙያ ተባረኪ ቤተሰቦች እባካችሁ ላይክ አርጉ አትርሱ
@eteneshgebeyehu3856
@eteneshgebeyehu3856 2 жыл бұрын
ሜሉ በታም ነው የማመሰግንሻለውየምሳ እቃሽን ለልጆቼ ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩምእስኪ ቦታውን ብትነግሪኝ እህቴ ተባረኪልኝ🫶👍
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 2 жыл бұрын
እንቁላሉ ውሎ ሲበሉት ችግር የለውም ?
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 2 жыл бұрын
ይጨመርልን ሌላ አይነት ቂንጬን ግን አነገስሻት እናመስግናለን!!!
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 Жыл бұрын
Good job sister ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍🙏
@oromiabyjesus8570
@oromiabyjesus8570 Жыл бұрын
Thank you so much, please show us vegan food sometimes, as well
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ አሳያለሁ
@oromiabyjesus8570
@oromiabyjesus8570 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv thank you Mellyee
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Thank you Meliye
@rahelalemu
@rahelalemu Жыл бұрын
ባለ ሞያ
@Eskutitube
@Eskutitube 2 жыл бұрын
ሜሊ 1ኛ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እኔም አንቺን ተከትዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን
@emugifttube4186
@emugifttube4186 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ሜሊየ
@beeyti8804
@beeyti8804 2 жыл бұрын
Widde yee shaammeta woyim borde asarari asayiny🙏👍
@dgdyyryfuffy991
@dgdyyryfuffy991 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንን
@rahelzewdie1939
@rahelzewdie1939 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ምርጥ
@kitchen2176
@kitchen2176 2 жыл бұрын
melye enamesegnalen❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👏👏👏
@banchugetachw9936
@banchugetachw9936 2 жыл бұрын
ኢትዩጵያ አረንጋዴ እሸት አለ እንዲ እኔ ፈልጌ ነበር የት አገኛለው
@Ansha-Tube
@Ansha-Tube 2 жыл бұрын
ምነው አንድ ቀን ለደቂቃ እኳ ባገኘሁሽ ብየ ተመኛሁ የኔ ባለሙያ ሴት ነኝ ወንድ መስየሽ እዳበረግጊ 🤓
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ እንገናኛለን አንድ ቀን ማን ያውቃል
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹💕💕💕🌻🌻🌻🌻
@MeskeremTigstu
@MeskeremTigstu Жыл бұрын
Ok 1:19
@hayriyanuredin5455
@hayriyanuredin5455 2 жыл бұрын
enkulal koyto sibela tena lay mnm ayferm meli?
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
Hayriyaፕሮፋይሉን በመንካት ቤተሰብ እንሁን🥰🤩😘
@hayriyanuredin5455
@hayriyanuredin5455 2 жыл бұрын
@@maymrobi YETgnawn profile ena lemn?
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ነፍስ እኮ ነሽ❤❤❤
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 2 жыл бұрын
እኛ ሀገር ይሄ አተር አለ? ወይም ተመሳሳይ የምታውቁ አጋሩኝ
@tekuret
@tekuret 2 жыл бұрын
Meluye ene yalewebet Hager yemichalew sandwich negerena dabo b miqeba new k 6 amet betach Le honu mekenyatum megeb ezaw selale selezi ebakesh yeteleyaye Sandwich asayen please
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ነገ የሚወጣው ቪዲዮ እይው ለስናክ ሰአት የሚሆን ነው
@tekuret
@tekuret 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv eshi meluye amesegenalew ye newed
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
ግን እህቶቼ የምንረሳው ነገር አለ ላይክ እያረግን እንግባ ቪድዪው ለማያት ሲኒፈልግ
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
ላይክ &ሸር
@judymantube9686
@judymantube9686 2 жыл бұрын
Ajib Ajib dink muya
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
judyeeፕሮፋይሉን በመንካት ቤተሰብ እንሁን🙏🤝🌹💞
@EMI-qd5tw
@EMI-qd5tw 2 жыл бұрын
Euχαριστούμε Μelly!
@magygebreyesus2715
@magygebreyesus2715 2 жыл бұрын
💛
@ጸሎተ
@ጸሎተ 2 жыл бұрын
ሜላት ባለሙያ ❤
@laelalsofficial2095
@laelalsofficial2095 2 жыл бұрын
Yumy moms
@saimayoutupia669
@saimayoutupia669 2 жыл бұрын
wowww😘😘
@mekddebebe3654
@mekddebebe3654 2 жыл бұрын
Yene balemoya wedshalew
@Ansha-Tube
@Ansha-Tube 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እቁላል እኳን ሊበላ ለማየትም የለ ውድ ነው አረብ ሀገር ቀረ እቁላል እና ስጋ አይ ኧር ልመለስ መሰለኝ ወደዛው ወደ ስደቴ ችጋራም አካባቢ ነው ያለሁት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሆድ በላው አያውቅም ሀገርሽ ላይ ስራ ከተስተካከለልሽ ሌላው በግዜው ይመጣል
@olantudiriba480
@olantudiriba480 2 жыл бұрын
Yiketil beta dess yilal
@sabrinakedir4197
@sabrinakedir4197 2 жыл бұрын
melly mar 🥰😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
ቅንጨ ማለት በአረብ ምንድነው ሲሙንገሩኝማ
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
በአረብ ቡርቁል ነው ንገሩኝ የመቀሌ ልጂ ነኝ ቅንጫ አላቅም በናታቹሁ ንገሩኝ ልሰራ ፈልጌ ነው ሲያምር
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 2 жыл бұрын
አሁን. አንች. ባለሞያነኝ. ብለሽ. ታስቢ. አለሽ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@tina9128
@tina9128 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እሸት አተር እንደ ልብ አይገኝም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የደረቀውን በመዘፍዘፍ መጠቀም እንችላለን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 жыл бұрын
ሚሉዬ አስደምሪኝ የኔ ውድ አዲስ ጀማሪ ነኝ አስናቁ በለጠ ዩቱዩብ ብላችሁ የሜሉ ወዳጆች ደምሩኝ በማርያም
የኛ ቤት የሰንበት ቁርስ  ልዩ ጉዝጓዞ ሰራሁ
21:37
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 99 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
ት/ቤት ሲከፈት ይሄን የመሰለ ቁርስ ለልጆችሽ ስሪ❗️
8:24
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
ለዛ
Рет қаралды 61 М.
ለምትወጂው ሰው ይሄን ሰርተሽ ጋብዢ
10:14
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 96 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН