ፈጣን የሱፍ ፍትፍት አሰራር || የፆም ፍትፍት || Ethiopian fasting food || Ethiopian Food

  Рет қаралды 9,367

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ፍትፍቱን ለመስራት የተጠቀምኩት * እንጀራ * 1 ኩባያ ሱፍ * 2 ኩባያ ውሃ * ሽንኩርት * ነጭሽንኩርት * ቲማቲም * ቃርያ * የሎሚ ውሃ * ጨው
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ🙏👍👍👍
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው አቀራረብሽ እራሱ ይማርካል ፡ ጎበዝ የኔ ባለሙያ 💜💜👍and shared
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍፍትፍት እጅሽ ይባረክ Ethio tastye like share😘🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
Thank you🙏
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 2 жыл бұрын
የሚያምር ነው እህቴ ጎበዝ ባለሙያ!
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
የሱፍ ፍትፍት በጣም ነው የምወደው ጥሩ አርገሽ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ
@lishannigussie4997
@lishannigussie4997 2 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው!!
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው 👌😋😋
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዋው ሲያዩትም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረከሰ👍👍👍👌👌👌🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው የኔውድ!!
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 жыл бұрын
ሰላም ስለዚህ ቤት በጣም የሚጣፈጥ የሱፍ ፍትፍት ነዉ እናመሰግናለን ሼር ሰላደረግሸን ቀጣይ ሌላ እንጠብቃለን ላይክ ሼር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
እሺ ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!!
@hiwot9354
@hiwot9354 2 жыл бұрын
Wow yamiral berchlign mare😋🍽❤👍
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
It looks amazing and delicious thank you so much for sharing with us my dear 👌🏾👍🏾💯💝
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ!!
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 2 жыл бұрын
wowo yene bale muya ye ewnet set eko nesh wude ejish yebarek 👌🥰🥰💚💛❤
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!!
@IT_4class
@IT_4class 2 жыл бұрын
Weyni suf fitft ayati nebsuan yemar esuan new miyastawusegn yene konjo betam new miyasgomejew🤗
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሂዬ!!
@blessed283
@blessed283 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሱፉን የገዛሽው እዚህ ነው ወይስ ሀገር ቤት እዚህ ከሆነ የት እንደሚገዛ ንገሪን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
እዚ ነው ለውፍ ብለው ነው የሚሸጡት ወልማርትም አይጠፋም
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 жыл бұрын
የፈጨሺዊዉ ምድነዉ ሱፍ ምድነዉ አላወቀዉ ብየ ነዉ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ሱፍ የቅባት እህል ነው
@aminataminat766
@aminataminat766 7 ай бұрын
እኔ የሱፍ ፍትፍት ገና እያየሁ ነዉ እስካሁን አላቅም ጉድ
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 210 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3,1 МЛН
ዋሕስ በዓል ዓሰርተ ደብሪ ህንፃ ክትህድም እያ
13:25
ዋሕስ ገዛውቲ - Wahs Housing
Рет қаралды 95
ዮአዳን ክፍል 40 | Yoadan part 40
41:53
ዮአዳን | Yoadan
Рет қаралды 156 М.
የሱፍ ፍትፍት ሱፍ ጭማቂ Ethiopia food
9:48
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 21 М.