KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቤተሰብን እርስ በእርስ የሚያባላ ዛር እና ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ አንድ!
14:51
መክሊታችንን የሚቀብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሰባት!
21:15
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
38:33
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
58:20
ዓይነ ጥላ ሌሎችን ክፉ መናፍስት ሰብሳቢ ነው!
Рет қаралды 19,764
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Күн бұрын
Пікірлер: 233
@kidisalsa5615
3 жыл бұрын
አባቴ ትምርታችሁ በጣም ለውጦኛል እመብርሀን ለደጇ ታብቃኝ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
@sanuwondu2486
3 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከኔና ከቤተሰቦቼ ላይ ይህን እርኩስ መንፈስ ንቀይልኝ!!!
@mimibelay1783
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@marbiryemaryamenatye1967
3 жыл бұрын
ከማር ከወተት የጣፈጥ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን አይ የእኛ አምላክ መድሀኒአለም ቸርንቱ የበዛ ነው እንዲህ ነፍስና ስጋ ን የሚያለመልም ትምህርት የሚያሰተምሩንን አባቶች ለእኛ አመፀኛ ትውልድ ሰጠን ይክበር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@yordanosmamo6642
3 жыл бұрын
የእርሶዎ እና መምህር ወንድሙ መምህር ግርማ እግዚአብሔር ሰቶናል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርታላቅነውl
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህ ክፉመፈሰ ይሰውርን ቸሩ አምላካችን አሜን፫
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ማርያም እኛንም በስደት ያለነው ልጆችሽን በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቂን
@christy-t3z
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንንን
@alemasfaw1829
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ehetachen
@የድግልልጂነኝወርቅየ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yergalemmesfin3555
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@stmarytsegaye
3 жыл бұрын
እውነት ነው ዓይነጥላው መተተኞችን ሁሉ አስተባብሮ ነው የሚጠራ ሁሉም ያሉትን ዓስራሩን በህይወቴ ዓይቻለሁ። ቃለህይወት ያስማልን
@የተዋሕዶልጅነኝ
3 жыл бұрын
የእኛ እንቁ አባት ቃለሂወትን ያሰማልን
@atsedetadesse689
3 жыл бұрын
ebakachu yet new yemiageleglut negerugn k gondar negn
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞❤❤
@RecostaKhan
7 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን እናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን🙏🙏
@abi4294
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ወለላይቱ እመቤት ፀጋ በፀጋ ታድርጎት የአገልግሎት ዘመኖ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው አሜንንንንን
@tigisttigist9816
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@ወንቅሺት
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጸጋ ይጠበቃል እግዚአብሔር አምላክ አኝንም በጸሎት አይረሰን ወለተ ገብርኤል
@አድናወለተማርያም
3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት በጣም ፣"ያሳዝናል አባ ሁላችንም ጠፍተናል እግዚአብሔር ይማረን
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ
3 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጠና ያቆይልን አረረ የሀ መንፈሰ ተሰቃየን ኮ ጠላታችን እንድናዉቅ ሰለአደረገን በእርሶ አድሮ ያምያሰተምረን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ 👏💕 አባቴ ባሌቤት ለእርሶ ያለዉ ፍቅር ልዩ ነዉ ትምህርት ሁሉ ያዳምጣል ግን መሰማት እንጅ መተግበር አለወድም የሀንን አባት ካገኘሀቸዉ እድናለዉ ነዉ ምለዉ ቡዙ ግዜ የእርሶ ሰልክ ይፈልግ ነበር ግን አላገኘም እንም የሰማሀዉ በተግባር ሞክረዉ ና መልሰ እዛዉ ታገኘዋለሀ እለዉ ነበር ግን አልቻለም እንየ ቡዙ ባይሆን ትንሸ መንፈሳዊ ነገራት አደርጋለዉ ና አብረን እንማር ሰለዉ ፍቃደኛ አለሆነም አብዛኛዉ ሀገራዉ ና ቦለትካ ያበዛል እነየ ደሞ ተቃራን ነኝ እናም አንሰማም መጨረሻ ለይ አብረን ሞኖር አንችልም አለኝ በእዉነት በህልሜ ከእርሶ ጋ ስነጋገር አይቻለዉ እናም ተሰፋ አለኝ እንደመለሰ ወለደ አብራሃም እያሉ በጸሎት ያሰቡት አባቴ ቡዙ ነገረ ነበረኝ በጹሑፉ አያልቀም ና ሰልክ ፈልገ ነበር 👏🌺
@betigebeyehu2171
3 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@ሥላሴአምላካችንነው
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃልህወት ያሰማልን አግልግሎት ዘመን ያስራዝምልን ሺ አመት ኑሩልን
@hana967
3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️
@marbiryemaryamenatye1967
3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንድ እናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ይስጥልን እሄ ሁሉ ዬኔ ሕይወት ነው አባታችን አቤት
@ሰላምተሰፋይ
2 жыл бұрын
*ኦ አምላክ ብቅዱስ ቃልካ እንአምን አድሕነና🤲🏻* *አሜን አሜን አሜን ስለቃላቱ ናይ ቃሉ ባዓል ቤት አምላክና ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻*
@Selamawit-d9l
12 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@dawitpetros8718
3 жыл бұрын
Amennn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn
@enatyekonhye894
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎ አይርሱን አሜን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባ ታችን አንኳን ደና መ ጡአሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@christy-t3z
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን ቃል ህይዉት ያሠማልን አባታችን
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@derasederase4627
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜና ጤና ድንግል ማርያም ትስጥልን
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንኳንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@oppoalain6960
3 жыл бұрын
ይፍቱኝ ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@birhanewetere8578
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን ያኑርልን ፀሎትዎ ይርዳን አሜን::
@mihretsisay9347
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@masaratethopua49
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን ።
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@yqjq8390
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@danielnegash1796
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ሥለ ታላቁ ጠላታችን ድብቁን፣ መሥውሩን ፣ሚሥጢራዊውን፣ ተንኮል፣ ሤራና ፣ወጥመዱን ፣ አደባባይ ያወጣ ታላቅ ትምህርትና ታላቅ ትጥቅ ነውና እረጅም እድሜን ተመኘሁኝ
@تاتا-ح4ع
Жыл бұрын
😢❤❤❤❤
@misarkmisark3065
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን
@tariquamelaku1251
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን
@uaesharjah
3 жыл бұрын
አባዬኤ እግዜያብሄር ይጠብቅልን ኑሩልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት
@haleka1
3 жыл бұрын
ውድ አባታችን በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ ረጅም እድሜ ይስጥልን። በእውነት የጠላትን ሚስጥርና ደባ ማወቅ የመሰሉት መፍትሔ የለም። በመኖርና ኣለመኖር ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ መዋእላችን (የስጋና የነብስ) መንገድ የምናስተካክልበት፡ የምንነቃበትና የምንፈወስበት (የምንድንበት) ትምህርት ስለሚስጡን ልዑል እግዚአብሄር ያክብርልን።
@ወለተአየሰሰ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ አየሱሰ ነኝ በፀሎት አሰቢኘ ጨንቅ ላየ ነኘ
@hiyabhiyab2149
3 жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንደ እርሶ አይነቱን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማዎት አባ ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@liyumangasha3587
3 жыл бұрын
ኣባታችን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን እባክህ ኣባትየ በፆሎታቸ አስበኝ የወለላይቱ እመቤቴ ማርያም ሆይ እባክሽ የተዘጋ ኣንደበተይ ክፈትልኝ በተሰጠሽ ቃል ክዳን እማፀንሻሎ
@አብረሀትንጉሴ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን
@ፌበንየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እኛንም በፀሎት አስቡን
@ወይኩነፍቃድክ
17 күн бұрын
ድንግልማርያም ከነቤተቦቼ ይሀንን እርኩስ መንፈስ አስወጭሌኝ😢😢😢😢አይይይ የኔነገር እኔስ በሰዉሀገር መሰቃየቴ😢😢😢😢
@welatamedinmaryam1520
3 жыл бұрын
አባየ እኳን በሰላም መጡልኝ እውነት ነው ሁላችንም ታስረናል እግዚአብሔር ይፈውሰን
@የድግልልጂነኝወርቅየ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን የሰማነውን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@uaesharjah
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት አባዬኤ
@hawwirabbi6258
3 жыл бұрын
Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼waqayyoo galanni haa ta'uu 💖💖🎈🎈🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@ፈትለማርያም
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን የተማርነውን በልባችን ያስገባልን
@hiapps8180
3 жыл бұрын
ኣባ እድሜና ጤና ይስጥልን ከርስዎ ብንርቅ ከርስዎ እንዳለው ይሰማኛል በመስቀልዎ የምባረክበትግዜ ይናፍቀኛል ያቆይልን
@ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ
3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን⛪🙏
@aynalemkebede2272
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አብታችን በእውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@Hana-3838
3 жыл бұрын
💚💛❤እግዛብሔር ይመስገን። 👍
@yashiyashi4964
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@shitawshitaw6797
3 жыл бұрын
በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@አብነትወለተሚካኤል
3 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sharondaniel4548
3 жыл бұрын
አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beeityabera6741
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሳመልን አባታችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@abrehetwoldemariam7460
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣበታችን ጸጋውን ያብዛልዎት ፈጣሪ
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
3 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen Abatachen
@barimaaza4817
3 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@asmraa8521
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@astergebremedhin3164
3 жыл бұрын
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️
@henokmamo8765
3 жыл бұрын
አሜን !!!
@ሂዊየአሳምነውልጅ
3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በአህዛብ ሀገር ተሰቃየሁ አይይይ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@melleseabera5966
3 жыл бұрын
ተአምር ነው እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃኝ አባቴ መቼም ሀገሬ ገብቼ እስካዮት ቸኩያለሁ አረ የኔስ ይገርማል እመቤቴ ትርዳኝ በፀሎት አስብኝ አባቴ
@ሙልቲወለተስላሴ
3 жыл бұрын
እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት አባታችን
@አግዢኝእማምላክ-ቈ7ቈ
3 жыл бұрын
እድሜ ማቱስላን ይስጥልን አባታችን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ2ለ
3 жыл бұрын
መምህርችን አናመስግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞትን ያብዛልን አባታችን ዛሬስ ያስተማሩት የኔ ህይወት ነው ኡፍፍፍፍ ህይወቴን ሁሉ አመሰቃቅለው አኖሩኝ እግዚአብሔር ለስጋው ወደሙ ያድርሰኝ
@selemunembayeembaye8332
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@sofiymessay4134
3 жыл бұрын
በአውነት፣አባ ችን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣፣አረጀሜ፣ጤናደሰጥልን፣አባችን🙏🙏🙏
@alemasfaw1829
3 жыл бұрын
Abatachen edeme ena tena yesetelen yenene tarike new yemyastemerut .
@ሰውእፀከንቱንይመስላል
3 жыл бұрын
የትህትና አባት እንደምን ሰነበቱ እረጅም እድሜን ያድልልን ያስተማሩት በጠቅላላ እኔም እየተሰቃዬሁበት ነው አያስጮኸኝም ግን በስውር እንዳለ ተረድቻለሁ
@mimibelay1783
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሶት አባታችን እናመሠግናለን እውነት ነው ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@MaryMary-xx9bi
3 жыл бұрын
Amen kal hiwot yasemaln abatachen te matusalan edma yistlen 🙏🙏🙏
@maryamenate8799
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት አባታችን
@daniel5698
3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር💖🙏🙏
@yqjq8390
3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አባታችን ቁጥር ኬት ላገኛው የስተማራችሁን ትምህርት በኔና ቤት ሰቦቺ አለ
@yeshemeda
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በረከተወ ይደረብን ሁላችንም ተይዘናል ተጨንቀናል እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይፍታን
@zaritushawaa3380
3 жыл бұрын
Nun ani balsam maxtuu abbatech qalhjyot yeasnm ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@ወልደገብረኤል-ኈ1መ
3 жыл бұрын
የ አባታችን አይነ ጥላ የምለውን ትምህርት እጅግ የህወት በር ከፋች ሆነኛል።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
7 ай бұрын
አባታችን ጸጋዎትን ያብዛለዎት❤ አይነጥላ ቡዳ እግዚአብሔር ከምድረ ገጸ ያጥፋህ እኔንማ ተጫወተብኝ😢
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@astertefera151
3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን
@mebratiyergalm6036
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@saragezahg9181
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Abatech kale hiwot yasmalen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke 🙏🙏🙏💒
@malakaa935
3 жыл бұрын
Amen kale hewot yasrmalen❤️🙏
@maatraosiris3409
Ай бұрын
Egziabher yestot Abatachen 🙏💐
@gdjskaksgdjskaksdhsjh5823
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hope1919.
3 жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ በፀሎት ሰአት በጣም ሆዴ ይጮሃል የሚረብሽ አይነት ድምፅ ነው ከሁለት ወር በፊት እርሰዎን በህልሜ አይዞሽ በርቺ እያሉኝ ሲያስተምሩኝ አይቻለሁ አሁን ድረስ ሆዴ በጣም ነው የሚጮኸው አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ
@rowcellel209
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
2 жыл бұрын
አሜን አባታችን
@dani.1921
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
14:51
ቤተሰብን እርስ በእርስ የሚያባላ ዛር እና ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ አንድ!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
21:15
መክሊታችንን የሚቀብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሰባት!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 73 М.
38:33
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
Talim TV online
Рет қаралды 321 М.
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
58:20
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
BUBBLEGUN
Рет қаралды 3,9 МЛН
23:13
ርኩሳን መናፍስት ታሰሩ ሲባል ምን ማለት ነው? / መናፍስትን የት ላይ እና መቼ እንሰራቸው? #በማለዳ_ንቁ_2023 / መምህር ተስፋዬ አበራ #ethiopia
Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ
Рет қаралды 1 М.
14:04
በሳምንት ሁለቴ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበለ፣ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጠ ዛር፣ ዓይነ ጥላ እና ቡዳን አስመርሮ የተላቀቀ መንፈሳዊ ጀግና!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 34 М.
15:34
ልደተ ክርስቶስ የገና በዓል ትምህርት Gena Orthodox #ሰባ ሰገል #የገና-መዝሙር #ጌታችን ለምን ሰው ሆነ
አቡነ ሺኖዳ Abune Shinoda -Tube
Рет қаралды 3,1 М.
18:41
ውስጣችንን የሚበላ ዓይነ ጥላ! ሴቶችን በማሕፀን ወንዶችን በሆድ ሕመም የሚያሰቃይ! ክፍል ሃያ!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 55 М.
25:14
የሰኔ ጎልጎታ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,2 МЛН
🔴LIVE #የዛሬው_ይለያል‼️👉🏾ቦሌ መድኃኔዓለም #የአእላፋት_ዝማሬ_ዝግጅት #የዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ_ምርቃት
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 323
28:57
ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 30 М.
1:20:02
🔥154ኛ A ልዩ ገጠመኝ ፦ ከስጋዊ ስቃይ ወደ ነፍስ ስቃይ በጣም የከበደኝ ገጠመኝ ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
12:49
መዝሙረ ዳዊት 31-35| Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido |April 3,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 239 М.
16:12
ከሰው የማያግባባ፣ ሕይወት አልባ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ ፤ ክፍል ሦስት
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 54 М.
38:33
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
Talim TV online
Рет қаралды 321 М.