The Art of Defending የመድፉ ካቴና ሲቲ ላይ ቆለፈ

  Рет қаралды 6,082

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Күн бұрын

The Art of Defending የመድፉ ካቴና ሲቲ ላይ ቆለፈ #ትሪቡን_ስፖርት #ephrem_yemane #tribune_sport #ኤፍሬም_የማነ #viralvideo #football

Пікірлер: 47
@ethiobilale8349
@ethiobilale8349 Сағат бұрын
ሲቲ በታምር አርሰናልን ማሽነፍ አይችልም ነበር እድሜ ለዳኛው ሼክ መንሱር
@utty3720
@utty3720 Сағат бұрын
አርሰናል ትላንት ይለይነበር የማይክል አርቴታ ልጆች ክብር ይገባቸዋል ❤❤❤❤
@NatiDemis
@NatiDemis 3 сағат бұрын
What's a game🤯🤯🤯🤯
@nigatuashancho
@nigatuashancho 2 сағат бұрын
💪💪💪💪አርሴ
@KinehbrAihemad
@KinehbrAihemad 3 сағат бұрын
ስላም እንዴት ነው ኤፍሬም arsenal ይችላል አባቴ
@bikiladinka2781
@bikiladinka2781 2 сағат бұрын
Arsenal's are changing.....so happy to see such drama,what a moment 🎉
@user-wc5wd8bx4m
@user-wc5wd8bx4m 31 минут бұрын
Good epherm
@Tofatofa-dn2hp
@Tofatofa-dn2hp 31 минут бұрын
ኤፍ ትለያለህ ይመችህ ምንግዜም አርሤ ደሞ ሥለ መድፉ ሥታወራ በጣም ነው ደሥ የምትለው እውነት ለማውራት በብሬ በኦላይ ብሠማህ እንኳን የማትሠለቸኝ ሠው ነህ ምርጥ ጋዜጠኛ አቦ ይመችህ በርታ
@teddybekele3679
@teddybekele3679 3 сағат бұрын
City 🎉
@Alex-zz4rf
@Alex-zz4rf 3 сағат бұрын
ውነትም ግላዲያተሮች ናችው ኮርተናል በአርሰናል
@VidaoennnVespgiii-j2z
@VidaoennnVespgiii-j2z 2 сағат бұрын
King of king man city ❤❤❤❤
@dawittamerat191
@dawittamerat191 Сағат бұрын
Are u amjor or ur gurdian wrote u zos comment,.....
@AbdiiArsii-pu9cf
@AbdiiArsii-pu9cf Сағат бұрын
Arsenal 💪💪💪✅
@EsmaelKorma-d2o
@EsmaelKorma-d2o 2 сағат бұрын
Wowww Arsenal
@abelarsenalabelarsenal
@abelarsenalabelarsenal 3 сағат бұрын
አርሰናል እንደ ትላንቱ አኩርቶኝ አያቅም በቃ ጀግና ናቸው ሲቲን እንደዛ እስከመጨረሻው መክቶ መቆየት ጀግና ናቸው ጋርዲዮላ የዳኛን ልብ ቢገዛም አርቴታ ግን የደጋፊዎችን ልብ ገዝቷል
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 2 сағат бұрын
አረ ባክ ሲቲስ የበዛ ሀያል ነው አ😅
@teddybekele3679
@teddybekele3679 3 сағат бұрын
1234 years champion man city king of king 🎉🎉
@HabetameydengleLij
@HabetameydengleLij 3 сағат бұрын
ሲቲ እኮ ከሻፒዎንስ ወዲህ ነው ታዋቂው 😂 ይገርማል አርሰናል ዋንጫ ሳይበላ 20 ሙሉ የሀበሻ ደጋፊ ያወቀዋል ሲቲ ከ 7የት ነበሩ ጭራሽ አይታወቅም ነበር ኳስ ዋንጫ ስለባላ አትደግፍ ምክኒያቱም ዋንጫ ያልበላ ቀን ያስጠላችኃል
@Tesfaldetdemsie
@Tesfaldetdemsie 9 минут бұрын
በ 115 ክስ ቅሌት ሻምፒዮን የሆነ ብቸኛው ቡድን እመነኝ ገና ይውርዳል ያኔ አንተም ወደ አርሴ በነፃ ትዘዋወራለህ😂😂😂😂
@bukutesfaye7414
@bukutesfaye7414 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
@HajiHussen-qw7hh
@HajiHussen-qw7hh 3 сағат бұрын
What amazing game arsenal can do every thing trust me
@zxtsf
@zxtsf 2 сағат бұрын
90 ደቁቃ ጫጫታ የማይለይበት የሲቲ ስታዲዩም ላይብረረሪ ኣስመስለነው ነው የዋልነው
@MihretAbriha
@MihretAbriha 15 минут бұрын
ኤፊ ትንታኔው ምርጥ ነው ኣንተ ምርጥ የሰፖርት ተንታኝ ነሕ ግን ምስል ያለው ትንታኔ ቢሆን ጥሩ ነበር
@SemiraWelodese
@SemiraWelodese Сағат бұрын
❤❤❤❤arsenal betab wubna maraki club new
@ezdinozil3738
@ezdinozil3738 2 сағат бұрын
⚪️🔴💪💪🎉
@zxtsf
@zxtsf 2 сағат бұрын
ARSENAL ROBBED, shameless EPL referee's 😮
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Сағат бұрын
3 ነጥቡ ለአርሰናል ይገባ ነበር እግርኳስ ፍትሐዊ አይደለችም
@AmanuelKifle-md9yb
@AmanuelKifle-md9yb 2 сағат бұрын
Beqa Arsenal yileyal indeza10tecawach afino behiwote arsenal Indi ayche alaqim ❤❤❤
@janmedia5843
@janmedia5843 34 минут бұрын
ኤፊ please ስለ Magalheas ብቻ ስራልን
@mikibekele2982
@mikibekele2982 3 сағат бұрын
አምስተኛ ሳምንት የማይመስል ፍክክር ነበር አርቴታ እስካሁን የፈለገዉን አይነት አጀማመር ጀምሮ አያዉቅም።ይሄን ቡድን ለመግጠም አስቸጋሪ መሆኑ ትልቅ መልእክት አስተላልፏል።ሲቲ ከረፍት በዋላ ሞክሮ ሞክሮ አቻ መዉጣቱ የሚያስቆጨን አይደለም የሞከረ ስለማያጣ በተረፈ ከባዶቹ ለጊዜዉ አልቋል።መላቀቅ የማይታሰብ ነዉ
@NuredinSiraj-g7s
@NuredinSiraj-g7s Сағат бұрын
መድፉ መተኮስም መመከትም ይችላል ተስፋችን ጨምሯል
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 2 сағат бұрын
አድ ሁለት ተጫውተው ቢሸነፉ ይሻላል ደም መስጠት ይሻላል 😂😂😂😂😂
@TewodrosNigusse-du6wm
@TewodrosNigusse-du6wm 2 сағат бұрын
ለአርሰናል ሲሆን የመከላከል ጥበብ ለሌላዉ ቲም ሲሆን dirty football 😂😂
@fitsumhaftu9256
@fitsumhaftu9256 2 сағат бұрын
መድፉ፣ማስተሩ፣ሱፐር ወዘተ የሚሉ ቃላት በጣም ተደጋገሙ እግር ኳስ ልበ ወለድ አይደለም ሪያሊቲ እንጂ
@halidjafer1122
@halidjafer1122 2 сағат бұрын
ገና ምን አይተህ ይሄ እኮ ጅምር ነው ዘንድሮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 3 сағат бұрын
በአርሰናል ኮርተናል የምትሉ አርሰናልን እደት ነው የምታስቡት እደትንሽ በጣም ትነሽ😂
@Abdi-tk6et
@Abdi-tk6et 3 сағат бұрын
እስቲ ትንሽ ለማሰብ ሞክር እንዴት ነዉ ሲቲን በጎደሎ ተጫዋች ከሜዳ ዉጭ እንደዚ ተከላክሎ መዉጣት ምቻለዉ
@አማራአማራ-ቸ4ኘ
@አማራአማራ-ቸ4ኘ 3 сағат бұрын
ለምልክትነት የተቀመጠ ቅንጭላትን የያዘ ሰው አስተያየት
@lubabseid9295
@lubabseid9295 2 сағат бұрын
በጣም ሲያስጠሉ እኮ😂😂
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 2 сағат бұрын
መጀመሪያ ሲቲ በጣም ሀያል እደሆነ መስክሩ ከዛ አርሰናል ​እናደቃለን@@Abdi-tk6et
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v 2 сағат бұрын
​@@አማራአማራ-ቸ4ኘየድጋፍ ስሜት እረዳለው አይዞሽ ብሮ
@dewamdewam-k3q
@dewamdewam-k3q Сағат бұрын
boring arsenal
@ezdinozil3738
@ezdinozil3738 2 сағат бұрын
⚪️🔴💪💪🎉
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 43 МЛН
አነጋጋሪ የዳኝነት ውሳኔዎች!
59:06
Sheger Sport
Рет қаралды 387
መራራ ስሜትና ባላጣነት  | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት
9:18
የሹፌሩ ማስታወሻ - በዕውቀቱ ስዩም - Bewketu Seyoum - አጭር ወግ
12:03
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 103 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН