There is hope! ተስፋ አለ!

  Рет қаралды 20,728

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

Күн бұрын

ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በኦክቶበር 12፣ 2019 በማክሌን ባይብል ቸርች ቨርጂኒያ ያቀረበው ትንቢታዊ መልዕክት።

Пікірлер: 90
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንክልኝ አሜሪካዊ ወይም የሌላ አገር ዜጋ ብትሆን ይህን ድንቅ ትምህርት በምን ቋንቋ እሰማ ነበር
@sarawolde2790
@sarawolde2790 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም እግዚአብሔር ስለ ሰጠን ድንቅ አገልጋዮች አንዳንዴ እንደዚህ እላለሁ ስሙ ይባረክ
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 4 жыл бұрын
እናንተ በዚህ በመጣላችሁ መልዕክት መሠረት የእግዚአብሔርን የአምላካችሁን ቃል ለመስማት የተነሳሳችሁና የቆረጣችሁም የኢትዮጵያና የኤርትራ መንጋዎች በሙሉ፥ "... መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ (የእግዚአብሔር) በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ። ያላችሁን ሽጡ ምጽዋትም ስጡ፤ ሌባ በማይቀርብበት ብልም በማያጠፋበት በሰማያት የማያልቅ መዝገብ የሚሆኑትን የማያረጁትንም ኮረጆዎች ለራሳችሁ አድርጉ፤ መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤ እናንተም ጌታቸው መጥቶ ደጁን ሲያንኳኳ ወዲያው እንዲከፍቱለት ከሰርግ እስኪመለስ ድረስ የሚጠብቁ ሰዎችን ምሰሉ፡፡ በራእይ 19 ፡ 9 "ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው ብለህ ጻፍ አለኝ። ደግሞም፦ ይህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው አለኝ።" ተብሎ እንደተጻፈው በወንድማችን ያሬድ በኩል የመጣልን መልዕት ወደ ጌታ ራት ግብዣ የሚጣራ ነው ብዬ አምናለሁ ያውም የእግዚአብሔርን ቃል ወደመስማት (በመረዳት ወደማንበብ)፡፡ ያለንበት ጊዜውና የትውልዱም አዝማሚያ እደሚያመልክተን ይህ እድል ለረጅም አመታት የሚቆይ መስሎን እዳንታለል የዘመኑ ክፋት በደጅ ነው፡፡ ስለሆነም በማቴዎስ 22፡1-8 እደተጻፈው ምሳሌ እዳይሆንብን ተጠንቅቀን ስንቃችንን ብንሰንቅ በዚሁ በማቴዎስ ወንጌል እልፍ ብሎ በምዕራፍ 25 ከቁጥር1 እስከ 13 በምናነበው ሌላው በምሳሌ መልክ በተነገርው የራሱ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መልዕክት ጌታቸውን ተግተው የሚጠብቁ ልባሞች ሙሽሮች ተብለው እንደተመሰገኑትና የጌታቸውን ደስታ ለመካፈል እድል እንደተሰጣቸው ያደርገናል፡፡ ይሁን እንጂ ከዚህ ቅዱስ ጥሪ ጋር ሌላው አንድ ልብ ብለን ልንረዳው የሚያስፈልገው እውነት ጥሪው ቲዮሎጂያን ለመሆን ወይም ቃሉን ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ አውቀን በቃል ለመዋጋት ወይም ፑልፒት ለመያዝ ለመሽቀዳደምና ለምፎካከር እዳልሆነ አስቀድመን ማወቅና መረዳትም ያስፈልጋል፡፡ ለእንደዚያ ዓይነቱ የቃል ውጊያ የይሖዋ ምስክሮችን የመሳሰሉት አሉ፡፡ እዳውም ከነርሱም አልፎ እስላሞችም ጭምር ከክርስቲያኖች ጋር ለመክራከርና የማይለወጠውን ቃሉን ለማስተባበል ብዙ ሰዓትን በመስጠት እንደ ማንኛውም የአካዳሚ ትምህርት እያጠኑት መሆናቸውን መዘንጋት የለብንም፡፡ እኛ ወደበጉ ሰርግ ግብዣ (ያውም ቃሉን ወደመስማትና በመረዳት ወድማንበብ) እየተጠራን ያለነው በትንቢት ቃሉ መሠረት በመጨረሻው ዘመን ይነሳል ከተባለው ከማናቸውም የስህተት አሰራር ራሳችንን ጠብቀን በእውነተኛ እምነት በቅድስናና በጌታ ፍቅር በመኖር ሙሽራው ሲመጣ የምናፍርበትና የምንሸማቀቅበት ምንም ነገር ስይኖር ቢያስፈልግ ስለወንጌልና ስለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ ቢመጣ በነገር ሁሉ በትዕግሥት ጠብቀን እንድንገኝና ከእርሱ ጋር ለመንገሥ እንድንበቃ ነው ፡፡ የደህንነታችን ዋናው ዓላማ ይህ ስለሆነ የእኛም ቃሉን የመስማትና የማጥናት ዓላማ ቀዳሚና መሥረታዊ ግብ ይህ መሆን እዳለበት አስቀድመን መረዳት አስብን፡፡ በአንድያ ልጁ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለዚህ ታላቅና ክቡር ግብዣ የመረጠንና የጠራን እግዚአብሔር ልባችሁን ያዘጋጀው መንፈሳችሁንም ያነሳሳው፡፡ ለእርሱም ከዘለለም እስከዘላለም ክብርና ምሥጋናም ይሁን፡፡ አሜን፡፡
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
በአፍህ ብቻ ሳይሆን በኑሮህም ጌታን አክብረኸዋል ያሬዶ ተባረክ
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 4 жыл бұрын
"የእግዚአብሔር ቃል ስሙ " አሜንንንን ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬዶ እንዴት እኮ እንደምወድህ 😍ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? ጥርት ያለዉን ቃሉን ስለምትነግረን ወደ ህያው ቃሉ ዘወር እንድንል ስለምታረገን ፣ቃሉን ፍትፍት አድርገህ ስለምታበላን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ።ምነው ፓሰተሬ ቢሆንልኝ እያልኩኝ ሁሌ እመኛለሁ ለነገሩ እድሜ የቴክኖሎጂ ይኸው ይህንን መስመር ዘርግቶልናል ጌታ ስሙ ይመስገን በጣም እየተጠቀምኩኝ ነዉ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ ተባረክ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድም ያሬደ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ጤና ገና ብዙ አግልግሎትንም እግዚአብሔር በፊትህ የተቃና ያደርግልህ ምክንያቱም ጌታ ለዚህ ህዝብ መርጦሀልና እግዚአብሔርም በእውነትም የኢትዮጵያን ምድር እየጎጓበኝ ነው ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለሱ ይሁን አሁንም ታላቅን ነገርን ለሀገራችና ለሕዝቡ ያደርጋል ብዙ ከፍተኛ መውጣት አለ ውንድም ያሬድ በድፍረት በሀይልና በመታዘዝ የጌታ ወታደር በመሆንህ የጌታ መንፈስ ጥላና ከለላ ይሁንህ የጌታችን ቃል ለዘላለም ጸንቶ ይኑር ጌታ ሆይ የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልብ ለሁላችን ይስጠን ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለስምህ ይሁን አሜን
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 жыл бұрын
ዛሬ በእውነት የመድረክ ሰው ነው የመሰልከኝ: በዛ በአስተማሪነት ወግ ስለማውቅህ ለማዳመጥ አቅም ስላጣሁ አቁሜዋለሁ::
@lt7491
@lt7491 4 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ, በዚህ ሁኔታ ደግሞ ስላየሁ ደስብሎኛል. አምላካችንን ሰላንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ:: ተምህርትህ, ስብከትህ ቢጨመ ቅ...ቢጨመቅ... ቢጨመቅ የሚወጣው አንድ ነገር ብቻ ነው:: እርሱም የለዑል የአግዚአብሔር ልጅ የሆነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው :: ይህንን አየሱስን የበለጠ አንዳውቀው, አንዳምነው, አንዳስበው... አንድታዘዘው ስላረከኝ ዘመንህ ይለምልም.
@endalegetachew354
@endalegetachew354 4 жыл бұрын
ፖስተር ያሬድ በእውነት ተባረክ ከዚህ በላይ ለምልም ለካፈልከን የህይወት ቃል ተባረክ በእውነት ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እነደ ዜጋ እኔም ተስፋ አለኝ በጣም የሚገርም የትንቢት ቃል የግዜው መልዕክት ነው የ ከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያውያን አሜን
@sarawolde2790
@sarawolde2790 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃሉ የታመነ ነው እግዚአብሔር ይችላል ዘመንክ ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ ይባርክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልክ
@sebro100
@sebro100 4 жыл бұрын
ይሄ የከበረዉ ቃል ለእኔ የትቢት ቃል ነዉ አሜን። ብዙ ተለውጩ መገለጥን መረዳትን ባአንተ ትምህርት ተባረክ አንተ የአባቴ ብሩክ።
@naajiifaaaris7408
@naajiifaaaris7408 2 жыл бұрын
ሻሎም ወንድም ያሬድ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ ! ለትውልድ በረከት ነህ!!!
@asefashtekeste3386
@asefashtekeste3386 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን።
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል አያረጅም ከአራት አመት በኋላ እንደገና ደግሜ ሰማሁት ይሄን ትምህርት
@firealemtessema6607
@firealemtessema6607 4 жыл бұрын
አሜን አሜን የደረቁ አጥንቶቼ የእግዚአብሔርን ቃል ይስሙ የነፍስ መድህኒት ነውና!!!
@user-xz3sp2bk4q
@user-xz3sp2bk4q 4 жыл бұрын
This Man is true Christian wow God bless you!!!!
@edenmoges4968
@edenmoges4968 4 жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምወድህ ብርክ ብርክርክ በልልኝ ፀጋውን ያብዛልህ
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@ephremkassa2871
@ephremkassa2871 4 жыл бұрын
Very touching God-bless you You made my night
@meskermataly6180
@meskermataly6180 4 жыл бұрын
ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ስላንተ ፡ዘመንህ ይባረክ በትምርቶችህ በጣም ተጠቅሚይለው ተምሬበታለው። ትምርቶችህን ከሚከታተሉት ነኝ፡ስላንተ ለማውራት ቃላት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@tigesthebabo1746
@tigesthebabo1746 4 жыл бұрын
ኢየሱስ የኔ ጌታ ስለዚህ እውነት ቃል ስለዚህ ቅዱሳን ህብረት እግዚአብሔር ስምህን እባርከዋለሁ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ ከፍ በል አሜን አሜን ወንጌላዊ ያሬዶ ተባረክ።
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍💐💐💐💐💐💝🌺❤️❣️♥️❤️❣️❣️💞🌺❤️♥️
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ምናለበት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን ትምህርት ብንከታተል የሚጠቅመን ነገር ነው
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 4 жыл бұрын
I really don’t have a word to explain how I feel right now. God bless you brother
@lydiajohannes693
@lydiajohannes693 4 жыл бұрын
Halleluja Halleluja Halleluja Amen Amen Amen Amen Halleluja Halleluja Halleluja Amen 🙏🙏🙏👏👏 tebarkilig
@mahitk6473
@mahitk6473 19 күн бұрын
Kale hiwot yasemalen wengelawi. Geta Eyesus yebarek
@seblegoshu6145
@seblegoshu6145 4 жыл бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ ከዚህ የበላይ ማስተዋል ጥበብ ይብዛልህ
@adinew17
@adinew17 4 жыл бұрын
amazing evangelist with amazing gifts from Almighty God!what if you were always beside me?I wish all the best to you and all the saints whoever follows your amazing teachings on social media.
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 4 жыл бұрын
Hi Adinew, Don't forget that, as you just mentioned it through the social media he is always beside you. Moreover, it is not his personal present which up lifts and encourage us, it is the true message of the gospel of God given through His one and only Son (the Lord Jesus Christ) to everyone who is willing to accept and believe in it. Because of that, our brother's Yared message is to draw us near to Christ, not to himself. If you noticed, in his message when he quoted 1 John 1:1-6 , that is exactly what he ment. Notice what the verse says "our fellowship is with Him (the Word of Life"), and what we saw, heard from, and we touched, we declare to you so that, you too may have fellowship with Him and as the result your joy may be full. God bless you. Although I do not know you, in spirit as my dear brother, I look forward to meet you at the table of the Lord supper which we are invited to participate.
@adinew17
@adinew17 4 жыл бұрын
Kbet Getaneh what I wrote hear is my feeling that I always feel when I hear and watch the GOSPEL OF GOD being preached by this gifted person. I am new here, I mean I am recently subscribed to his channel , in a short time i see a grace of God on him functioning amazingly,so i can not hesitate to exhort him because that is what i have been learning from the word of God. Also i wished if he were beside me is because I am university STUDENT an a student i no more time to attend him live neither on facebook nor you tube as far as you do. I only attend him by downloading the videos from you tube ,and by sacrifying my time. praise God through these all, all things are going well, once again I LOVE Evangelist Yared Tilahun. No earth law that ban me loving him. without forgetting my salivation!
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Жыл бұрын
Hot preaching Jesus is Lord!
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 4 жыл бұрын
God bless you 👏👏👏👏👏👏
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ
@EliasAsfaw-qw9xn
@EliasAsfaw-qw9xn 2 ай бұрын
Geta hoy indezih yalutin abzalin
@alemaboye4918
@alemaboye4918 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeene Be Belssed 🙏🙏🙏
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Жыл бұрын
ሁሁሁ ጌታ ይባረክ
@Eagle1503
@Eagle1503 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏 hallelujah
@bergnashn7908
@bergnashn7908 4 жыл бұрын
Amen haleluya kibr lageta yihun teberkuuu
@King-tm9yu
@King-tm9yu 4 жыл бұрын
የምወዳቸው የእግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ ኢትዮጵያን እየሸሹ ወደ አሜሪካ ይኮበልላሉ ጌታ ይቅር ይበላቸው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ግን አስብ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንህ ይለምል ያባቴ ብሩክ ያሬድ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengistuayele2707
@mengistuayele2707 4 жыл бұрын
አሜን ወ/ዊ ያሬድ የሰማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ትምህርቶችህ በጣም ነው የሚገበኝ።
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 жыл бұрын
God bless you
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 2 жыл бұрын
Hallelujah
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 4 жыл бұрын
Oh lord !!!!!
@bettyshow9202
@bettyshow9202 4 жыл бұрын
Amen
@mekashaketyebelu9113
@mekashaketyebelu9113 4 жыл бұрын
ወንድም ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያብዛህም ፡፡ አዎ ተስፋ አለ ::
@dawitandeso1529
@dawitandeso1529 4 жыл бұрын
Wow this is right time right place the word of God.......Jesus is coming today and forever
@bokretesfayshow6490
@bokretesfayshow6490 4 жыл бұрын
Amen
@edenhailemariam7857
@edenhailemariam7857 4 жыл бұрын
Praise to almighty God!!! For his Holy God's word 🙏🏿👏🏾❤️ Bless you Brother evangelist Yared Tilahun 🙏🏿
@rahelalem4740
@rahelalem4740 4 жыл бұрын
Almighty God ...May Your name alone be praised.
@nino8287
@nino8287 4 жыл бұрын
True preaching and it's always in my mind all those questions and yes all of us realized that.hmmmm
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
WOW what a sermon praise the Lord. Am convinced and blessed by this message. Be blessed pastor.
@mesimesi3735
@mesimesi3735 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድም ያሬዶ ዘርህ ይባረክ
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 4 жыл бұрын
ታድላችሃል ምናለ ከናንተጋ ብናመልክ ጌታን
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 4 жыл бұрын
ellelelelelelelelelelelelelelelelleleleelleleleellelelelamennnnnn
@miriam7682
@miriam7682 4 жыл бұрын
Amen amen! God bless you yareda wow! Kbr hulu legeta leyeusus kratos yhun.
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ 4 жыл бұрын
Wongelawe yared geta abzto yebarikih getan kawoku gena 2amete new gen menale kazih bafit bawkuh alku tebarek betam new mewodih
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ድምፅ ሆንዋል ሁሉ መልክ ይይዛል
@amanuelyohannes4100
@amanuelyohannes4100 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ።
@yohannesabebe5164
@yohannesabebe5164 4 жыл бұрын
I gain my life & spirit back together with my family
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልልልልል አሜን ክብር ይሁንለት
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 4 жыл бұрын
EGZIABHR yebarkh
@felekechhailemariam9118
@felekechhailemariam9118 4 жыл бұрын
አሜን!
@mihretubeletelena8689
@mihretubeletelena8689 4 жыл бұрын
Amen!!! God bless you more & more!!!
@maskarravalalile8217
@maskarravalalile8217 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@firealemtessema6607
@firealemtessema6607 4 жыл бұрын
አሜን እጁ ትምጣ ሀሌሉያ
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 4 жыл бұрын
Amen Amen Ameeeeeen
@alemabebe4216
@alemabebe4216 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen
@almaztamirat9797
@almaztamirat9797 4 жыл бұрын
Kalate atawu egzhabher simu biruke yihone sila atem sila metawu ye ejee zemanu ye beta Christian ✝️ musiracheen be kirbu yimetal liwosdane!!!!
@martagerma1399
@martagerma1399 4 жыл бұрын
Amen
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameeeeeeeen
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 4 жыл бұрын
amen amen amen amennnnnnn
@weyneshetweyeso2945
@weyneshetweyeso2945 4 жыл бұрын
wedme.yared.geta.eyesuse.yebarkeee..
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 4 жыл бұрын
You're blessed man
@semhargulbet3143
@semhargulbet3143 4 жыл бұрын
🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🙏🙏🙏🙏
@selilu5463
@selilu5463 4 жыл бұрын
There is hope!!
@bekaludile1281
@bekaludile1281 4 жыл бұрын
There is hope
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 4 жыл бұрын
amen amen amen
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 4 жыл бұрын
Amen
@millii1
@millii1 4 жыл бұрын
AMEN!!!
@zewedubelay3257
@zewedubelay3257 4 жыл бұрын
Bless you berathr yared
@edenmoges4968
@edenmoges4968 4 жыл бұрын
Halelujaaaaa
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@martagerma1399
@martagerma1399 4 жыл бұрын
Amen amen
@nino8287
@nino8287 4 жыл бұрын
ትንቢተ ህዝቅኤልን እያጠናሁ ወንገላዊ ያሬድ ሲያስተምር ለእኔ የእ/ር ቃል ማፅኛ ስለሆነልኝ ጌታ ይባረክ ::ወንጌላዊ ጌታ ይባርክህ
@SEP2922
@SEP2922 4 жыл бұрын
አንተ የሚያምርብህ ወንጌልን ድትሰብክ ነው: ከፖለቲካ ውጣ ይአብይ ጎደኛ እና ደጋፊ መሆንህን በተለያዩ ቦታዎች ተናገር ሰምቸ አዘንኩ: እንደ ሙሴ በህዝቡ እና በ እግዚአብሔር መካከል ልንማልድ ነው የተጠራነው:keep your personal opinion about politics to yourself please!
@saratizazu9297
@saratizazu9297 4 жыл бұрын
In this case all the prophets of the bible, specially the old testament prophets who told the Kings of Israel what God is saying to them and their people including when to go to battle and when not to go were all politicians. Remember, Elisha and the king of Israel. Read 2 Kings 6 8-20. I rarely read comments and almost never write a comment back but I just want you to be aware.
@saratizazu9297
@saratizazu9297 4 жыл бұрын
In this case all the prophets of the bible, specially the old testament prophets who told the Kings of Israel what God is saying to them and their people including when to go to battle and when not to go were all politicians. Remember, Elisha and the king of Israel. Read 2 Kings 6 8-20. I rarely read comments and almost never write a comment back but I just want you to be aware.
@SEP2922
@SEP2922 4 жыл бұрын
Sara Tizazu dear sara, I read my bible and know exactly what you are talking about. In the Old Testament the prophets used challenge the kings and leaders..Yared showed his support to the administration blindly while ppl are getting killed everywhere on Abiy leadership. As a teacher or a servant of God he should not take sides. I told him to keep his personal opinion and support to himself bc ppl are divided on what is taking place in our country.
Sola Christo - በክርስቶስ ብቻ!
22:43
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 11 М.
እግዚአብሔር ይመጣል (መዝ.  50)
59:53
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 34 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 94 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,3 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
የፀሎት ሃይል - በፓስተር መኮንን ሳሙኤል
37:50
Grace Ethiopian Evangelic Church of Charlotte
Рет қаралды 561
አዲስ ምዕራፍ፦ ራዕይ ማካፈል
1:28:51
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 34 М.