ውጤታማዋ አትሌት ዜግነቷን ለምን ቀየረች?- በልሳን የሴቶች ስፖርት

  Рет қаралды 165,972

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

4 жыл бұрын

#WaltaTV : ውጤታማዋ አትሌት ቃልኪዳን ገዛህኝ ዜግነቷን ለምን ቀየረች?- በልሳን የሴቶች ስፖርት
Facebook : / waltainfo
Twitter : / walta_info
KZbin : / @addiswalta
Website :waltainfo.com
#WaltaTV

Пікірлер: 504
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 2 жыл бұрын
ማነው ከ10,000 ሜትር የብር ሜዳሊያ ድል በኃላ እዚህ ያለው!
@ab.t8680
@ab.t8680 4 жыл бұрын
የዚህ አገር ሴራ ዜግነት አይደለም ማንነትህን ያሰቀይርሃል ፡ ከምትፈርዱ በየጊዜው በየበረሃው የሚሞተው ወጣትም የዚሁ ሴራ ውጤት ነው የትም ትሁን ኢትዮጲያዊት ጀግና ነች፡፡
@Myen0912
@Myen0912 4 жыл бұрын
ችግሩ ፆታ ከአሰቀየርክ በሗላ ያለው አፍጥጦ የሚመጣው ጥያቄ ነው
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 жыл бұрын
AB በአፍህ አራህ።
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
AB .T ወንድሜ ለኛ ሽግር መፍቴውም እኛ ነን እንጅ እራስን መቀየር አይሆንም
@geemayle7969
@geemayle7969 2 жыл бұрын
👌👌👍✌️
@geemayle7969
@geemayle7969 2 жыл бұрын
በትክክል! የሐገሪ ሠው አብሮ መብላት እንጅ አብሮ ማደግ አይወድም!
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 4 жыл бұрын
አ/አ ከተማ ውስጥ ተወልደሽ እዛው አድገሽ ለእንደዚህ አይነት ውጤት መብቃትሽ እጅግ ጥንካሬሽን እና አልበገር ባይነትሽን የሚያሳይ ነው:: ለሌሎችም ወጣቶችም አርአያ የምትሆኝ ጎበዝ ሴት ነሽ!!! በርቺ!!! ያሰብሽውንም ያሳካልሽ !!! ሌላው ለእናትሽ ያለሽን ፍቅር የገለፅሽበት መንገድ እጅግ በጣም ደስ ይላል!!! እንዳልሽው የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆቻቸው የሚከፍሉት መስዋዕትነት በቃላት ተገልፆ የሚያልቅ አይደለም!! እነሱ ለእራሳቸው ሳይኖሩ ልጆቻቸውን ከአቅማቸው በላይ ያኖራሉ!!! መቼም ውለታቸው ተከፍሎ አያልቅም እና እግዚአብሔር ይክፈላቸው!!!ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው!!
@Zena.2271
@Zena.2271 4 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ነበር። ሌሎችም ይህንን የጠያቂ እና ተጠያቂ ስነምግባር ተምሳሌት ቢከተሉት መልካም ነው። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በልጆች ታፍራ ና ተከብራ ትኑር።
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
አሜን እህት ቤተሰብ እንሁን
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 2 жыл бұрын
Aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn
@juddazmnegeda3771
@juddazmnegeda3771 4 жыл бұрын
ሩጫዋን በመሃል አታሳዪም እንዴ?ብዙ ማያቃት ይኖራል ያላያት በተለይ ውድቃ የተነሳችበትን ሲን። ውጪ ያለነው በኢንተርኔት ፈልገን እናያለን ግን አገር ቤት ያለ ሰው በTV ለሚያያቹህ ግን በጣም ከባድ ነው please please
@eskinder1000
@eskinder1000 4 жыл бұрын
በጣም ጠንካራና የአላማ ፅናትሽን አደንቃለሁ በመቀጠል ጋዜጠኛው እርጋታህ የምትጠይቀውን የምታውቅ በምልልሳችሁ የምትሰጠው ጊዜ በእውነት አድናቂህ ነኝ የእስፖርት ፕሮግራም አይቼ አላውቅም በአንተምክንያት ዛሬ ማየት ጀመርኩ
@mafi5956
@mafi5956 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት እኮ ጥልቅ ስሜት ነው:: ሀገሬ ስንት አይነት ጨዋ ስዎች አሏት I’m proud of you guys. I feel good after hearing such a successful interview.😍
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
❤❤
@M198020
@M198020 2 жыл бұрын
እኔ በጣም አስብ ነበር የት ጠፋሽ ብዬ፣ ያን ሰአት እኔም ስቴድዬም ውስጥ ነበርኩ፣ እናመስግናለን ስለምስጋናሽ፣ proud of u whatever it is.
@user-cx6fl1nx8r
@user-cx6fl1nx8r 4 жыл бұрын
እውነት ሳያት መሰረት ደፋርን መስላኝ ነበር ደሞ ጋዜጠኛው ውይም ጠያቂው ውንድማች ደስ የምትል እረጋ ያልክ የተጠያቂውን ግዜ የማትሻማ መልካም ሰው ነክ እህታችንም በህርቺ አድናቂሽ ነኝ ብዙ ትምህርት አግኝቼብሻለው
@-nanna
@-nanna 2 жыл бұрын
ከኦሎምፒኩ በኋላ ይህን ቃለምልልስ በማየቴ ደስ ይለኛል። ጠንካራ ሴት ነሽ፣ ሀገርሽን ከዚህም በኋላ በሚኖርሽ ስኬት እንድትደግፊ እመኛለሁ። 💚💛❤️
@godisgood7530
@godisgood7530 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ትሁትና መሳጭ ነህ እናመሰግናለን
@helenkidane4956
@helenkidane4956 4 жыл бұрын
Full respect, she is active, beautiful, attractive, smart, happy, fluent,,,
@godisgood7530
@godisgood7530 4 жыл бұрын
ቃል ኪዳን ፅናትን አልበገሬነትን ካንቺ ተምሬያለው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ
@yeabtube437
@yeabtube437 4 жыл бұрын
የሆነ ነገሯ መሰረትን ትመስላለች
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
ትክክል
@natiman5850
@natiman5850 4 жыл бұрын
ginbaruwa nwa
@fantayeagedwe5243
@fantayeagedwe5243 4 жыл бұрын
ጀግነ.እህቴ.ኩራውብሽ
@alemuamare3167
@alemuamare3167 2 жыл бұрын
መሰረት መስላኝ ነበር ለመስማት የከፈትኩት
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 2 жыл бұрын
Kkkkkk mentawa nechi ende
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 жыл бұрын
The journalist knows what he asks👌 Good Job bro!
@melkam_sisay
@melkam_sisay 2 жыл бұрын
betam
@yadolij8239
@yadolij8239 4 жыл бұрын
ግሩም ጸባይ ያለሽ መልካም ሸጋ ልጅ ነሽ ከኢንተርቪው እንደተረዳሁት። ሳቂታነትሽ፥ አልበገርባይነትሽም በጣም ደስ ይላል። ለባህሬን ብትሮጪም የሚቀጥለው ውድድርሽን ቲቪ ስርም ቢሆን ማየት ከቻልኩ የአንቺ ደጋፊ የምሆን ይመስለኛል። ያው ኢትዮጵያ ያሸነፈች ያህል ነው የሚሰማኝ ካሸነፍሽ። እና ከጉዳትሽ አገግመሽ በሚቀጥለው ውድድር ይቀናሽ ዘንድ እመኝልሻለሁ። ጋዜጠኛውም ታንክዩ ለኢንተርቪው ፥ እስኪ የሀገራችንን የአትሌቲክስ ፕሮብሌም ሽኩቻውን አድሬስ አድርገው። በመነጋገር ብዙ ነገር ይቀረፋል።
@zelalemzerihun123
@zelalemzerihun123 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጨዎነት ብስለት የተሞላበት ውይይት በኛ ሀገር ጋዜዘኛና አትሊት የማይታመን ነው በተጨማሪ ቪዲዬቾን ብታሳዩን ኖሮ ያምር ነበር ቃል አላቅሽም ነበር ግን በጣም ነው የወደድኩሽ ይቅናሽ።
@zemzemh815gmilcom
@zemzemh815gmilcom 2 жыл бұрын
2021 የብር መዳልያ አስገኝች እኮ አላያቿሃትም እዴ
@user-mi5ne1jz8z
@user-mi5ne1jz8z 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይርዳሽ።ጋዜጠኛውንም በጣም ወድጄዋለው!!!
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
እህት ቤተሰብ እንሁን
@b.btesfamamariam3136
@b.btesfamamariam3136 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስገራሚት ጀግና ጠንካራ እልኽኛ መልካም ተጫዋች ባለራእይ የዋህ ራስሽን ከሰው የማታወዳድሪ ትህትና የበዛቢሽ ወደፊት እንጂ ወደሁዋላ የማታይ ፍፁም የሆነ የራስሽ አለም ያለሽ... ልዩ ሰው ነሽ ብቻ ላንቺና ለቤተሰብሽ እግዚአብሔር የልባችሁን ይሙላላቹ ።
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 4 жыл бұрын
ዳግም የልጄ ስም ነው አጠያየቅህንና ሁናትህ መልካም የአነጋገር ግብረ ገብነት ባህር አለህ ደሰ ይበል ለአምላክ ሀሴት አድርግ !
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ያረገችው ስንቱ ከነቀነኒሳ የሚበልጥ ችሎታን ይዞ በየጋራው ላቡን አፍሶ አፍሶ በዘመድ እየተሰራ ወጣትነቱን አባክኖ ቀርቱአል ጥሩ ነው ገንዘብ አጊንተሽ መተሽ አገርሽ ላይ ኢንቨስት ታረጊያለሽ ጎበዝ
@kingoftigerl2943
@kingoftigerl2943 4 жыл бұрын
Kena Kenenisa yemibaltu kallu lemen ayrotum tada kena hayile yamibaltu bitiy arif neber zerenga 100 metir roto yemiyalekalik sew azgebitesh tinfash alkobet werko yawaridenal so kenenisan yemi dersu yelum 4netib
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 жыл бұрын
@@kingoftigerl2943 ዘረኛ አልገባኝም ?ምን አወራው ስለዘር
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 жыл бұрын
ዝምበል ንፍጣም ባሪያ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 жыл бұрын
የጠፋው ሀገሩን ለሆዱ የሸጠ ትውልድ
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
@@kingoftigerl2943 keninesan yemibalti ale lemelat lemanignewum ideli new
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 4 жыл бұрын
ፅድት ያለ interview. ጠያቂም ተጠያቂም very matured. Keep it up both
@yeabtube437
@yeabtube437 4 жыл бұрын
እስፖርት ፌድሬሽኑ በጣም የቆሻሻ ስራ ነው የሚሰሩት። እኔም የምወደውን እሩጫ ትቼ ስደት ነው የገባሁት በጣም ትልቅ ሙስና ነው የሚሰራው እስፖርት ፊድሬሽን ውስጥ
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ኣይዞን ወለተ ሰንበቴ ዋናው ተስፋ ኣለመቁረጥ ነው ። ለመዳም ቢሆን ወክለሽ መሮጥ ኣለብሽ
@leelee3495
@leelee3495 4 жыл бұрын
አዋ በጣም እውነት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣችው
@emutube4860
@emutube4860 2 жыл бұрын
@@kante5318 😂😂😂😂
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
እሰፓርት ፊዲሪሺን በጣም ዘረኛ ነው እኔም ሩጫዬን ትቼ ነው ወደሰደት የወጣሁ
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው ፌዴሬሽኑ በሙስና መጨማለቁ ሲታወቅ በቼልታ የሚታዬው? ወይንስ የስፖርት ሚኒስትሩም ከሙስናው ገንዘብ ይደርሳቸዋል ማለት ይሆን? ስንት ነገር እየተባለለት ሁሌም ከወቀሳ የማያልፈው እስፖርት ፌዴሬሽንና የአየር መንገዱ ተወልደ ገ/ማሪያም ሁሌም ያስደንቁኛል ተወልደ በአየር መንገድ የያዘው ኢምፓዬር ማንም የማይነቀንቀው መሆኑ ሲታይ ባለስልጣኖቹ የክፉ ቀን የማምለጫ መንገዳቸው በመሆኑ ቦታው ለሌላ ቢሰጥ የሚያመጣውን ችግር በመረዳት የግሉን አውሮፕላን አስመጥቶ በግልጽ ሲነግድ ታይቶ እንዳልታዬ እየሆነ ያባረራቸው ሁሉ የደም እንባ ሲያለቅሱ እርሱ የፈለገውን እያሳሰረ እያሰገረፈ አለ ይኖራልም፣ አሁን ደግሞ የስፖርቱ ፌዴሬሽን ጉድ መነገር ጀመረ አዬ አገር ስንቱ ይባልብሻል።
@pastorseyoumayele7240
@pastorseyoumayele7240 4 жыл бұрын
ምን አይነት የምትገርም ኢትዮጵያዊት ነች። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@user-wt1cm2eg2n
@user-wt1cm2eg2n 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ የአገራችን ነገር መነሳት የለበትም እየተባለ ሐገራችን ፈረሰች አንሳው ብዙ ባይሆንም ሐሳቡን እንዳይበትን ማንሳት ነው ??? አይዞሽ ኢትዮጵያ እነት ደም ነው ዞሮ ዞሮ ነይ እህታችን ነሽ
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
ባሃሬን እና ኢትዮጵያ ባዓል ታማሳሳይ ነገር አለው በጣም ደስ የምትል ሀገር ብቶንም ግን ምንም ብሆንም ኢትዮጵያ ፍቅር ናት💘
@peace4all584
@peace4all584 2 жыл бұрын
😀😁😂😃
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 жыл бұрын
በአለም ለይ ካሉ ሴቶች አንደኛዋ በመሆንሽ ድንቅ ሐበሻ ነሽ።ጀግና ነሽ እንወድሻለን ለዘላለም።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 жыл бұрын
በጣም የምትጣፍጥ ልጅ ናት:: አዋቂና አስተዋይ ናት:: እነ ጥሩነሽንም ቢያደንቁ ጥሩ ነው:: ማንም ጥሩነሽን የሚተካ እስካሁን የለም:: የአለም ድንቅ አትሌት ናት:: ቃልኪዳን ገዛኸኝን የምኮራባት ደስ የምትለኝ አትሌት ነበረች:: ሀገርዋ ላይ ያላት ፍቅር ግን ሆድ ያስብሳል!! አይዞሽ
@fk3365
@fk3365 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ( ልጆች ) የጠንካራ ቤተሰብ እና የጨዋ አመራር ውጤቶች መሆናቸው ከወጣቶቹ የህይወት ውጤቶች መገንዘብ ይቻላል ። የአሸናፊነት እልህ ደግሞ ለውጤት ወሳኝ ሲሆን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ይህን ወይም ያን አደርጋለሁ የሚለው አገላለፅ ደግሞ መንፈሳዊ ሥብዕና የሁሉም ሥኬት መገኛ እና መድረሻ ነው እንደ ምኞትሽ ይሁንልሽ ።
@woine123
@woine123 4 жыл бұрын
አትሌት ቃል ኪዳን በጣም ጎበዝ አትሌት ነሽ:: እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ይርዳሽ:: አንቺ ማንነትሽ የሚወሰነው በወረቀት አይደለም :: ነገር ግን ለፍላጎትሽ ብቃት ስራሽን ለማሳካት የየትም አገር ወረቀት በመያዝ እንደማንኛውም ሰው ስራሽን እየሰራሽ ገንዘብሽን ወደሀገርሽ በማምጣትና ኑሮሽን በሀገርሽ ማድረግሽ በራሱ ትልቅ የሀገርሽ ፍቅር እንዳለሽ ምስክር ነው:: እና ያለ ምንም ቅር የሚል ስሜት ሳይኖርብሽ ይሄንን ስሜትሽን የበለጠ ማጠንከርና መቀጠል አለብሽ:
@letsbereal9432
@letsbereal9432 4 жыл бұрын
Very confident and smart girl 👍🏽👍🏽👍🏽
@fikadutamrat688
@fikadutamrat688 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቃለ ምልልስ....ቃልዬ ምኞትሽ ይሙላ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ...We all love you.(እንወድሻለን)
@mihrettola9647
@mihrettola9647 4 жыл бұрын
Wow interview 👌 I like both of them 👍👍👍
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ክስተት ነሽ, የምታኮሪ ሴት ነሽ:: ሀገሬ እንዳንቺ አይነት አይተኬ ልጆችን በሙስና መግፋቱዋ ያሳፍራል እና ለኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ቁጭት ይሰማኛል::
@merejaeth2801
@merejaeth2801 2 жыл бұрын
she did it in tokyo 2020...amazing kal🙌🇪🇹
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
የቀበሌውን ችግር የሚያውቀው ነዋሪው ነው። የደረሰብሽን ነገር አንቺ ነው የምታቂው በተመቸሽ መንገድ ቀጥይ...
@zolagirma5269
@zolagirma5269 4 жыл бұрын
እንወድሻለን!!
@borntodie6459
@borntodie6459 4 жыл бұрын
የሸገሯ እንቁ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አውቅሻለው ጥረትሽን እውነት እውነት ከተናገረችው አንድም ሀሰት የለውም ይሄን ለመመስከር እኛ የሰፈሯ ልጆች ምስክር ነው
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
ወንድም ቤተሰብ እንሁን
@mekdeskebede7363
@mekdeskebede7363 4 жыл бұрын
ወይ ጉዋደኛዬ ቃልዬ አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጅ እኔ በየ አረብ አገሩ እዳክርልሻለው አንቺ ሰማይ ወተሻል ማማዬ በርቺ ቃልዬ
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት በልብ ነው እንካን ይህች ብርቅ አትሌት አሜሪካ ናሳ ውስጥ ታዋቂ ሳይንቲስቶች አሉ ግን ኢትዮጵያዊነት ሁሉም ጋር በልብ ውስጥ ነው
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 4 жыл бұрын
ቃል ኪዳን እግዚአብሄር ይርዳሸ !
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 4 жыл бұрын
You are a wonderful person and shows you still love Ethiopia and I wish you success.
@mulsam2011
@mulsam2011 4 жыл бұрын
ደግ አደረግሽ። ሌባ በነገሰበት አገር ውስጥ ምን አዳረቀሽ። ኢትዮጵያዊነትን. እንደሆነ ማንም አይወስድብሽም። ጀግና የማይከበርባትና ጀግኖቹዋን የበላች ሃገር ናት። ግን ኢትዮጵያዊነት ደም ነው። ስለዚህ በውስኔሽ አትጽጽቺ። ምንግዜም ኢትዮጵያዊ ነሽ። Much love.
@ethiozena3826
@ethiozena3826 4 жыл бұрын
ከሃዲ ቆሻሻ ባንዳ
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 4 жыл бұрын
@@ethiozena3826 zem bale weregna
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 жыл бұрын
አንተ አጋሰስ ከብት ኢትዮጵያዊነት ሸቀጥ መሰለህ ? አንተ ውሻ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 жыл бұрын
አንተ ውሻ ኢትዮጵያዊነት ሸቀጥ አይደለም። የሌላ ሀገር ባንዲራ ያነገበ ለሆዱ ያደረ ሁሉ ረክሷል። ዜግነቱን አርክሷል
@truthprevails4141
@truthprevails4141 4 жыл бұрын
Ena abira kante gar ikekowan tikek ikekam hula sew abrowacho sicheger enji sisakalet atodom hageron miwed new mitimesilot asimesay hula
@davidodav
@davidodav 4 жыл бұрын
she sounds strong lady! also impressed by this journalist....well composed and gentle....good job young man!
@sofioffical
@sofioffical 2 жыл бұрын
God Bless you.
@solomonhaile6488
@solomonhaile6488 4 жыл бұрын
Why don't you support the interview with past video of Kalkidan's struggle after she failed
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 2 жыл бұрын
የሚገርም የኳስ ሜዳ ልጅ ከነስሙ ኳስ ሜዳ በ70 ዎቹ የሴቶች እግርኳስ ተጫውተንበታል።ጎበዝ የኔ ልጅ
@user-wd3zl3ic9w
@user-wd3zl3ic9w 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሙክታርእድድሪስ
@DamatMedia2
@DamatMedia2 2 жыл бұрын
ምን ሆነ?
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
በጣም ጠንካናነሽ በርቺ ብራቦ
@samsonderesse7808
@samsonderesse7808 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር በቀጣይም በግዜ በስራሽ ሁሉ ይኑር አገርሽን የማትረሺ ያድርግሽ ለአዲስ አበቤዎች ሞዴል ነሽና ሁሌም አንከብርሻለን
@bekeletola3215
@bekeletola3215 4 жыл бұрын
ተባረኪ እግዜር ምኞትሽን ያሳካልሽ ጀግና ነሽ በርቺ
@GRACEAddis-hl6uj
@GRACEAddis-hl6uj 2 жыл бұрын
Well done God bless you my dear sister 🥰🥰🇬🇧🇪🇹
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
nice topic
@jordana7775
@jordana7775 2 жыл бұрын
ኢንተርቪው አሪፍ ሆኖ በ ቪድዮው በዲገፍ ሞር ጥሩ ይሆን ነበር።
@anteneha.9952
@anteneha.9952 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ እያሰብኩት ነበር
@girmatube551
@girmatube551 4 жыл бұрын
How she is smart and brave enough!
@user-kr7yf9ls8j
@user-kr7yf9ls8j 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መሠረት መብራቴን ትመሥያለሽ። የአንቺ ችግር ዜግነት ያስቀይራል። እኔም እንደ አንቺ ነበር በትምህርት ቤት እና በክልል ደረጃ ሮጬ ከዛ ሊያስወጡኝ አልፈለጉም የተደጎመልንን ገንዘብ አይሰጡንም። ስለ ገንዘቡ አያሳስበኝም ግን በዛው ያምቁን ነበር ሲመረኝ ዱባይ ገባሁ።
@AbebeAmare
@AbebeAmare 2 жыл бұрын
Absolutely spot on about the GOAT Kenenisa Ambessa
@semug.sillassie9255
@semug.sillassie9255 4 жыл бұрын
ምርጥ የአዲስ አበባ ልጅ ዋው ወድጄሻለሁ፡፡
@sirakmicael864
@sirakmicael864 4 жыл бұрын
Keep your dream alive otherwise you will die if you try to wake or revive Ethio federation. In athletics age or time matters. Wish you shine upon the world Good luck kali
@bet7883
@bet7883 2 жыл бұрын
ንግግርዋ ድምፀዋ መሰረት ደፋር
@adugnadegefu7608
@adugnadegefu7608 4 жыл бұрын
Thank you so much for both of you It was very interesting to watch the all program.
@TtAgegnehu
@TtAgegnehu 2 жыл бұрын
Beautiful and wise Athlete
@zee6176
@zee6176 2 жыл бұрын
The man behind her success is dawit .he is very talented coach .thankyou for producing such a wonderful atlehet.
@eliyaskamil5671
@eliyaskamil5671 2 жыл бұрын
ቃልዬ ጀግና ጠንክሪ ትልቅ ደረጃ ድረሺ
@girmagmichael7603
@girmagmichael7603 2 жыл бұрын
በሳል የሰፈሬ ልጅ።Wish you more success in the future
@user-mx8sr7ul7c
@user-mx8sr7ul7c 4 жыл бұрын
በራስሽያለሽን መተማመን አድቄልሻለሁ ጎበዝ በርች ምርጥልጅ
@lionessbiruk2979
@lionessbiruk2979 2 жыл бұрын
what an inspiring woman
@yacobbeyene7607
@yacobbeyene7607 2 жыл бұрын
ቃልኪዳን መንፈሰ ጠንካራና ያለማወላወል ሀሳቧን የምትገልጥ የተመኘችዉን ማሳካት የቻለች ድንቅ ዜጋችን ተምሳሌት ነች።
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 4 жыл бұрын
Our hero!
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
You did it in Tokyo👏
@M198020
@M198020 2 жыл бұрын
Still proud of u sis, God bless you
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 4 жыл бұрын
Thats okay us long us if she invest for her country any way i proud of her so one day she will deside
@tadelkumsa6801
@tadelkumsa6801 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባርክሽ ባረክሽ ጠንክረ አጠነክርሽን ወይ ቃልኪዳን
@berhanuhabtemariam9980
@berhanuhabtemariam9980 4 жыл бұрын
አይዞሽ ጎበዝ በርች
@abdirahmanhassan8123
@abdirahmanhassan8123 2 жыл бұрын
Intelligent
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 4 жыл бұрын
Very constructive interview. Kal, sorry about your situation. Trust me you are Ethiopian. Take it as You Just change your work place like any one immigrated to get better life.
@marthamamo7875
@marthamamo7875 4 жыл бұрын
@Sofen.e. Beseat so What
@nickatnite16
@nickatnite16 2 жыл бұрын
I don't understand a word that's being said,I'm just here to see this beautiful woman who won silver at the Olympics during the 10000m
@Lidiyasworld
@Lidiyasworld 2 жыл бұрын
This interview is about why she changed her Ethiopian citizenship
@nickatnite16
@nickatnite16 2 жыл бұрын
@@Lidiyasworld thanks 😊
@saram9252
@saram9252 2 жыл бұрын
@@Lidiyasworld why did she?
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 4 жыл бұрын
ቃልዬ ማር ነገር ነሽ አኮ ሰወድሽ ያገሬ ልጅ
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 4 жыл бұрын
Very sad!!!
@user-by4xr2qh7i
@user-by4xr2qh7i 4 жыл бұрын
መሰረት ደፋር ጋር ትመሳሰላለች
@user-tj5zv2ts9d
@user-tj5zv2ts9d 4 жыл бұрын
እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ይታይባታል
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 4 жыл бұрын
ደግ አደረግሽ
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 2 жыл бұрын
እውነታን ነው ፌዴረሽኑ መጽዳት አለበት ትክክል ናት ለመሮጥ ቦታ ከሌላት በምትፈልገው መንገድ መሄድ አለባት
@ethiostrong5646
@ethiostrong5646 2 жыл бұрын
Very interesting. Hope they fix the federation issues so future athletes do not have to go through what she went through. Great job Kalkidan in the Tokyo olympic, we are proud of you!
@sarafiker4985
@sarafiker4985 4 жыл бұрын
YESEFIRE LIJ TERU DEREJA LAYE HONESHI SELAYEHUSHI DISS BELOGNALE
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 жыл бұрын
ቃልኪዳን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። አሸብርን የመሰለ ደካማ ሰው እያለ አትመለሽ። አንቺ ኢትዬጵያው ነሽ ጭቅጭቅ ውስጥ አትግቢ። ጋዜጠኛው እንዴት ሩጫውን አታሳይም ።
@bena5264
@bena5264 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በቶክዮ ኦሌምፒክ ለተሰንበትን ቀድማ ስትወጣ ተበሳጭቼ ነበር ይህንን ከሰማሁ በሃላ ግን አከበርኳት። አገሯን ትወዳለች እንደ ሲፋን አገሯን የምትጠላ ይመስለኝ ነበር
@behemoteunited2957
@behemoteunited2957 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቼ እውነትሽን ነው እኛ አገር ከባድ ነው ያው ነው የኔ እህት የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው::
@tinakidane6662
@tinakidane6662 4 жыл бұрын
Wow
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
ባህሬን እኮ። በጣም ጥሩ አገር ናት እንኳን ለአትሌት። ለሰራተኛ እንኳን መልካም ናቸው
@rahmaa4003
@rahmaa4003 4 жыл бұрын
ትክክል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Be midir lay yekfa zeginetin mekyer betam yamal
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 жыл бұрын
ዘር እየመረጠ በአካፋና ፣ዶማ ክላሽኢንኮቭ ካጣ ከሚጨፋጨፍ ሕዝብ መቼም ጥሩ መርጠሻል።ይህንን ስፅፍ ሰው በዘሩ በቋንቋው እየተገደለ ነው።
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 2 жыл бұрын
Nice role models! 💪
@eebbawaaqayyoo6266
@eebbawaaqayyoo6266 4 жыл бұрын
ቬዲዮ አታሳየንም ነበር አትሌቱዋን ረስተናታል እኮ። ሃገር ቤት እይተለማመድሽ ለሰው ሃገር መሮጥ ግን አይከብድም
@eebbawaaqayyoo6266
@eebbawaaqayyoo6266 4 жыл бұрын
​@I Biniam yeah i know, but i think it is hard. it is not about citizenship to whom you are running, i think she may have money ,but not satisfaction. kenenisa, hayle and deratuand many others know the feeling while they won the race. even we spectators could not express the feeling during competition.
@coolstory2165
@coolstory2165 4 жыл бұрын
የባህሬን ነገር የራሳን ዜጋ ዜጉነት ይነጥቃሉ ኣሁን ያባሩራታል
@emutube4860
@emutube4860 2 жыл бұрын
ተቀይሜሽ ነበር አሁን ተረድቸሽ አለሁ ይቅርታ ሆዳሞች ናቸው ከምር የሚሰሩት
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
እወነት ነው ቃል
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
you did what is best for your contry that is all you can do if they don't respect Your wish you have to move to another country respect you and Treasure you there is nothing you can do I wish the best
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 2 жыл бұрын
Sew ewi net sinager endet des endemil ,weiter so,
@user-qj3ty9ot9d
@user-qj3ty9ot9d 2 жыл бұрын
የሆነ ሆነና ገ/ እዚጊያቤር ገ/ማርያም እና ሚስቱ ኢትዩጵያ ይላሉ ወይንስ ትግራይ?
@asikiasumi6552
@asikiasumi6552 4 жыл бұрын
Wow.baxame.tameriyalashe
@zahraliban5714
@zahraliban5714 4 жыл бұрын
Anchen yskfush kstatchew ymemaru dagmw bayssatu ymratal..
የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ቆይታ
3:55
AddisWalta - AW
Рет қаралды 118
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 120 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 32 МЛН
የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ |አመሻሽ
6:52
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 1,7 М.
ምቹ ከተማ በኮሪደር ልማት | ዜና
4:45
AddisWalta - AW
Рет қаралды 3,1 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН