"ጡረታ እድሜ እና ፆታ አይወስነውም" ሄለን ሾው/ HELEN SHOW

  Рет қаралды 59,662

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ሄለን ሾው ጡረታ እድሜና ፆታ አይወስነውም
HELEN SHOW SEASON22 EP3_Retierment
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 49
@alkatraz9241
@alkatraz9241 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና እንደውም የዘገየ ርእሰ ጉዳይ ነው። በትኩረት ነው እያንዳንዱን ንግግራቸውን የሰማሁት። ግን ይበልጥ የኢትዮጵያ አኗኗር እና ፋይናንስ ሲስተም ላይ እውቀት ያላቸው ሰዎችን ብታነጋግሪ ጥሩ ነበር። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና የዋጋ ግሽበት በአመት እስከ 30% እየሆነ ነው። በዚህ ግሽበት ስለ ጡረታ ለማሰብ አንድ ሰው መስራት ካለበት በ 3 እጥፍ ፍጥነት እና ትግል (hustle) መጨመር አለበት። አሜሪካ ሰርቶ ኢትዮጵያ ጡረታ መውጣት ቀላል ይመስለኛል ።ነገር ግን ኢትዮጵያ ሰርቶ ኢትዮጵያ ጡረታ ለመውጣት እጅግ ከባድ ነው። አሁን እንኳን በእኔ እድሜ ያለን ወጣቶች ከዋጋ ግሽበቱ ጉልበተኝነት የተነሳ ትዳር መመስረት እና ራስን መቻል ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው። ባጠቃላይ ግን ሄለንዬ ፕሮግራሙን በጣም ነው የወደድኩት። በትኩረት ነው ያየሁት። ይበልጥ ግን ኢትዮጵያ ላይ ያሉ ወይ የሀገሪቷን ፋይናንስ ሲስተም የተረዱ ሰዎችን ብትጋብዢ መልካም ነበር። እናመሰግናለን። በርቺልን♥
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
በውጭ የምትኖሩ ልጆቻችን አዳምጡ በደንብ፣ ገንዘብ save ማድረግ ልመዱ። በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። ሄልንዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤🙏
@abdv688
@abdv688 2 жыл бұрын
Very important subject intense and useful. Thank you very much Helen
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
ሔልዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽልን። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@sisayfeleke161
@sisayfeleke161 2 жыл бұрын
ሔለን በጣም እናመስግናለን የኔን አስተማሪ የቲን ስላቀረብሽልን ::
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 жыл бұрын
Dr. Tesfaye needs full time interview with his life time accomplishments for other Ethiopian Scientists even here in US
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
Every time you are brought Very important information thank you 🙏 Dear Heluye!!!
@tsegazeab8868
@tsegazeab8868 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሄለን እና የቲ🙏🙏🙏
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 жыл бұрын
ሔለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምትመጭው አመሰግናለሁ
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 2 жыл бұрын
Helenye sweet you always bring important news
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Just wow thank you so much for sharing this especially Dokter Tesfaye and Sister Meseret are smart humble and row model to many of us l have so much respect for this kind of people l am very proud of them and you beautiful Helen for bringing them to your show
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ሄሉ ተባረኪ! ወሳኝ ጥያቄና መልስ!!
@arity72
@arity72 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Yetye, thank you Helu too, wonderful.
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@beimnettheshome4889
@beimnettheshome4889 2 жыл бұрын
Thank you Helen
@Etfeben
@Etfeben 2 жыл бұрын
Wow one of an eye opening interviews 🧐
@asksledawra3897
@asksledawra3897 2 жыл бұрын
ebakshin tebareki tmhrtun besefat memory yemichalew yet new?
@ቅባቱጠለለ-በ8ኈ
@ቅባቱጠለለ-በ8ኈ 2 жыл бұрын
Hi Helen, you are doing such a great job 👏 thank you! Never seen you with caution face when you talk to yeti😊
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 жыл бұрын
በጣም፡ጠቃሜ፡ነው፡👍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ሄሉ ቆንጆ የዛሬው ውይይት የፌትሽ ጥያቄ የአልገባኝም አይነት አሰተያየትሽ😂😂 ብቻሽን አይደለሽም Yetti በ ምታስተላልፈው ዮቱብ ፕሮግራሞ በየጊዜው እከታተላታለሁ ግን ሁሊም ግራ እንደታጋባሁ ነው ያው የገንዘብ አያያዝ ነገር😂😂😂
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football 2 жыл бұрын
So many hidden information that's why
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 жыл бұрын
ሄለንዬ እያንዳንዷን ንግግር ከራሴ ጋር አያይዤ ነው ያዳመጥኩት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን Financial Security ደግሞ በደንብ ሊያብራራልን የሚችል ባለሙያ ብትጋብዥልን በአክብሮት እጠይቃለሁ::
@simegnsetegn5106
@simegnsetegn5106 2 жыл бұрын
ሄሌን የምታቀርብ ፕሮግራም አርፍ ነበር ግን የጠየቅሽው ጥያቄ ሳይመለስ ለላ ለላ እየጠቅሽ ሰው ሳይረዳ ፕሮግራሙ ያልቃል ምኑ ሾው ሆኔ
@Fikru1948
@Fikru1948 2 жыл бұрын
Helen is my all-time favorite, an incredibly compelling, lovable, beautiful lady I ever knew. 💕 💐 💕 💐 🌹
@honeytoast8286
@honeytoast8286 2 жыл бұрын
ሔለንና የቲ (የትናየት)ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ የቲን ሳውቃት 3 ሶሰት አመት ሆኖኛል በጣም ብዙ ትምህርትና ግንዛቤ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ።
@nigsen8206
@nigsen8206 2 жыл бұрын
Inflation in USA is 7.5% as of Feb 2022 not 5%.So she need to correct this.
@azebketema1205
@azebketema1205 2 жыл бұрын
She said she is being conservative
@nigsen8206
@nigsen8206 2 жыл бұрын
@@azebketema1205 You can listen again .She started from 2. 5%....3 ,5... .oo1% makes a difference In a big country like USA.
@sofiarufael9444
@sofiarufael9444 2 жыл бұрын
She said over 5% pls.
@nigsen8206
@nigsen8206 2 жыл бұрын
@@sofiarufael9444 Over 5% means infinite. Inflation counts every month and .001%makes a big difference in a country like USA.I advise you do the math or GOOGLE.
@mickeyraya2422
@mickeyraya2422 2 жыл бұрын
ከ65 ዓመት ቡሃላ ምን ኣይነት ሂወት ሊኖር ነው? ሁሉም ነገር ይዝላል ምግብም ኣይበላም:: መኖር ከዛ በፊት ነው::
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ነጭ ነጮን ነው
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
I love ur contents ግን ስራ የለኝም እኮ 😂 soon cos I was b/n moving country 🙏
@gebremedhinbiza1199
@gebremedhinbiza1199 2 жыл бұрын
Hi
@zeynebaali8133
@zeynebaali8133 2 жыл бұрын
heleneye sewdesh
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 2 жыл бұрын
Will you please display her contact information?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
Yetti Esatu የ ዮቱብ ቻናሎ ነው ሙሉ ስልክ የ ኢሜል አድራሻዋን እዛው ላይ ሰትናገር ታገኛለህ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 жыл бұрын
ሆሆሆ ስቄ ልሙት አለ ሰውየው !? ጎራ በሉ!!!! ሣቅ እንደጉድ ይታፈሣል።
@Becxx88
@Becxx88 2 жыл бұрын
My ideology of retirement is 45 year old. I can be done but I would go to Ethiopia mortgage-free life with fresh air. So means you have to start saving or investing money in the early 20s. But not saving but letting your money work for you by buying land or real-estate because the real estate will go up even in Ethiopia.
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
👍🙏👍
@janemoha4420
@janemoha4420 2 жыл бұрын
በደህና ዘመን ነው አጋሮ የነበሩ, ማለት በዘር በጎሳ መከፋፈል በሌሌበት ጊዜ ነው። Hope previous Ethiopian law will back soon😁
@tesfayebiftu7183
@tesfayebiftu7183 2 жыл бұрын
አዎን:: እኔ አጋሮ ስኖር የዘርና የሀይማኖት ልዩነት በፍዑም አልነበረም::
@simegnsetegn5106
@simegnsetegn5106 2 жыл бұрын
ከእርሱ ውጭ
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר 2 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ምንም ሳይሰራ ጦረታ 😂 እስኪ ቁጭ ብላችሁ ሰውን ስራ ፈት ከምታደርጉት ማንኛውም ሀበሻ የሚያስበው ለራሱ ነው ሀገርን እሚወድ አለ ብየ አላስብም ምክንያቶችን ሰላየሁ ነው
@behappy6830
@behappy6830 2 жыл бұрын
ምክንያትህን ወዲህ በል አንተ😉
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
KZbin አላት በየጊዜ በጣም አሰፈላጊ መረጃዋችን ትሰጣለች 👉 Yetti Esatu ብላቹ እዮት ትጠቀሙበታላቹ በግል አገልግሎት የምትፈልጉም በዛው ማግኝት ትችላላቹ
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
ስለነገርሽን አመሰግናለሁ ፈልጌ አጥቻት ነበር: ክብር ይስጥልን🙏
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН