KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 አባቴን ፕራንክ አደረኩት! አዝናኝ ቪዲዮ ከአርቲስት ትዕግስት ግርማ ጋር
16:52
ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::
50:11
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
ቲጂ ገኒን አዋረደቻት.....
Рет қаралды 165,932
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 91 М.
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Күн бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ። #tigistgirma #makiba
Пікірлер: 432
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
4 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ እናቶች ጓደኝነታችሁ ደግሞ ይለያል ረጅም እድሜከጤናጋ እመኝላችኋለሁ❤❤🎉
@SaronbeleteSaron
4 ай бұрын
አቦ ገኒ እና ቲጂዬ ደስ ስትሉ ጌታን ጓደኝነታችሁ እመቤቴ ትጠብቅላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ብሽሽቃችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል በእርቱ
@HawiiSara
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ገኒኒ ተረድዋት ያመማታል እትናገሯት ቲጂ እብድ ናት 😅😅😅😅😅 የኔ ውዶች የተባረከ. ይሁን
@lilalove7282
4 ай бұрын
ቲጂየ ታምሪያለሽ የእውነት ሰው የማታስመሰይ ደስተኛ ሴት ቲጂየ❤❤
@ururur6108
4 ай бұрын
ገኒና ትጅ የተበረከ ይሁን ግን ምግቡን ሰትፀልዩ ነው የጃማረቹ😂😂
@sarahsarahaa
4 ай бұрын
ኡፍ ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዉዶችየ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት የኔ ዉቦች 💓 ቲጂዬ የኔ እብድ ገኒ የኔ ፍልቅል ደስ ስትሉ ብቻ ❤
@ሁሉምበጊዜውሆነ
4 ай бұрын
ውይ የገኒ ፊት ተቀያየረ 😂😂 እውነትም ህገወጥ ቲጂ ግን ይመችሽ እንደት ደስ እነደምትል ተሰብስባችሁ ስትበሉ ደስ ሲል
@gheremewaraghaw4993
4 ай бұрын
የሴት ሆዳም ወደ ገዳም የት አባሽንና ነው በባህላችን ሴት ልጅ እንዲህ ምግብ አግበስብሳ የምትበላው የድሃ ነገር መልሶ ድሃ ነው
@ሁሉምበጊዜውሆነ
4 ай бұрын
@@gheremewaraghaw4993 የምሀይም አስተሳሰብ ይዘሽ አልፈርድብሽም
@GhGh-k2r
4 ай бұрын
ቲጂዬዬ ጨዋታ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ❤ገኒ😅😅😅
@marblegold7011
4 ай бұрын
የማርያምን ስም ስትጠሩ እንዴት ደስ ትላላችሁ እመብርሐን ያሰባችሁትሁ በመልካም ትሙላላችሁ
@fatumamehamed3270
4 ай бұрын
ከእግዚአብሔር እና ከማርያም ማነዉ የሚበልጠዉ ማነዉ ሰማይን ምድርን የሰራ የሰዉ ልጆችን የፈጠረ ሁሉ በእጁ የሆነ ማሪያምን የፈጠረ መላእክቶችን የፈጠረ ስልጣን ሀይል በእጁ የሆነ ስልጣን የማነዉ ክብር የሚገባዉ ለምንድን ለእግዚአብሔር ክብር የማትሰጡት ከሁሉ የሚበልጥ እሱ ነዉ ክብር የሚገባዉ ን አታቁ ለምንድን የፈጠራቹሁን ጌታ ወደጎን የምትዉት እያዳዳ እርምጃቹሁ እስትፋሳቹሀሁ በእግዚአብሔር ነዉ የሚያኖረን እኮ እግዚአብሔር ነዉ ለምን ክብር አሰጡትም እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ብሏል አስተዉሉ ቅዱስ ቃሉን አብ ቡ
@marblegold7011
4 ай бұрын
@@fatumamehamed3270of course እ/ር የሁሉ ፈጣሪ ነው እንወደዋለን እናከብረዋለንም ከእሱ በላይ ማንም የለም, ማሪያም ከሱ ትበልጣለች ማለቴም አልነበረም ግን አንቺና እንደ አንቺ አይነት ጴንጤዎች የማሪያም ስም ሲነሳ የሚያማችሁ በአማላጅነቷ የማታምኑ ከሀዲዎች እንዲህ ያለ negative comment ነው የምትሰጡት የማርያም ጠላት ናችሁና እኔ ግን የማርያምን አማላጂነት ስለማምን ሰዎቹ ማርያምን እያሉ በየጊዜው ስሟን ሲያነሱ ስለሰማሁ ያመሰገንኃቸው . .
@marblegold7011
4 ай бұрын
@@fatumamehamed3270 of course እ//ር የሁሉም ፈጣሪ አባት ነው እንወደዋን እናከብረዋን እናመልክበታለን እኔ ማርያም ከእ/ር ትበልጣለቺ የሚል ነገር አልፃፍኩም ሰዎቹ ደጋግመው የማርያምን ስም ሲያነሱ ደስ ብሎኝ አመሰገንኳቸው በአማላጅነቷ ስለማምን ስምወዳትም ግን አንቺና አንቺን የመሰሉ ከሀዲ ጴንጤዎች የማርያም ስም ሲነሰባችሁ የያሳችሁ ሰይጣን እንዴህ መርዝ እንደበላ ውሻ የሚያክለፈልፋችሁ እሷን ከመጥላት የተነሳ negative comment ትሰጣላችሁ የእ/ር ፈጣሪነት ሀያልነት የበላይነት አምናለሁ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ, በማርያም አማላጅነት አምናለሁ እወዳታለሁ ከአ/ር እድታማልደኝ እማፀናታለሁ
@marblegold7011
4 ай бұрын
@@fatumamehamed3270 ለመሆኑ አንቺ የሙስሊም ጴንጤ ነሽ እንዴ ?
@marblegold7011
4 ай бұрын
@@fatumamehamed3270 አንቺ ከሀዲ የሙስሊም ጴንጤ ከየት አባትሽ ነው ማርያም ከእ/ር ትበልጣለቺ የሚል ኮሜንት ያገኘሽው እናንተ ጰንጤዎች በማሪያም አማላጅነት ስለማታምኑ ሁሌ ስሟ ሲጠራ በሽታችሁ ይነሳባችኃል,
@zenamengasha6617
4 ай бұрын
ትጂ ና ገኔ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና እመኝላችሀለሁ የኔ ምርጦች ኑሩልኝ
@Mesart-mr9sr
4 ай бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤ ገኒና ቲጅ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤
@lilalove7282
4 ай бұрын
ቲጅየ ፍቅር ታምሪያለሽ ከልብሽ ሰው ነሽ ገኒኒ❤❤❤❤❤
@azebabraham8903
4 ай бұрын
ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይባላል ቲጂዬ እና ገኒ ተረቱ ልክ ነው።
@HayuEmureyanamharawit
4 ай бұрын
ወይኔ ገኒየ በሳቅ 😂😂😂❤❤❤ስወዳችሁ የኔ ሁለት ውቦች💖💖😘😘🌸🌸💐💐
@bahrainbh4835
4 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ሁለታቹንም እወዳችዋለው አላህ ይጠብቃችው❤
@habtaም
4 ай бұрын
ስታምሩ የጓደኝነት ጥግ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እነሸጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@minaluzare7693
4 ай бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂 በጣም ደስ ትላላችሁ we need part 2
@tenad7309
4 ай бұрын
ዛሬ ቲጂ ትክክል ነች:: ብዬ ሳይሉሽ ? ራበኝ ማለት? በባህላችንም ነውር ነው:: ክብር የሚባል ነገር አለ::
@tigistnegash2455
4 ай бұрын
እማማ ገኔ ምነዉ እድሜዎትን ደጋገሙት በስላም ነዉ
@ዜድነኝየወልድያዋ
4 ай бұрын
ቲጂዋ ስውድሽ ማሬ በጣም ነው ደስ እምትይኝ አንች ገኒየ አንችንም በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ ምርጥ ስውች ናችሁ ሁለታችሁም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hali4127
4 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ነዉ የገደላቹን 😂 አይለያቹዉ
@Asmiratu
4 ай бұрын
😂እዴት እደሚስቁኝ😅😅
@maryamtadse2481
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ነዉ የገደላችሁኝ አይ ቲጂ የኔ ደንጋጣ 😂😂😂😂
@sifenshume7726
4 ай бұрын
ሁለት ምርጥ አርቲስቶች ስወዳችሁ ገንዬ የኔ ፍልቂልቅ ሁሌም ሳቅልኝ ትጂዬ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤🥰😍
@EdenAbebe1969
4 ай бұрын
ገኒና ቲጂዬ በጣም ነው ምታምሩት ደም ገኒ እውነትዋን ነው እንብላ ይባላል❤❤❤❤
@betelhemassefa5892
4 ай бұрын
የኔ ፎንቃዬ እንዴት እደምወድሽ ውድድድ ኑሩልኝ ድንግል ማሪያም ሁሌ በሄዳቹበት ቦታ ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁናቹ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ 🥰🥰🥰♥️♥️♥️😘😘😘🥰🥰🥰😘😘😘
@fefemelaku5059
3 ай бұрын
ውይ ገንየ እኔም ደነገጥኩ ቲጅ ወይ ተንኮልሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
4 ай бұрын
እውነትም ህግ ወጥ ሲያዪትም ያምራል ቲጂ በጣም ነው የምወዳችሁ ጊኒን በል ወበሩ ተርፋል ግን
@SeliNaa502
4 ай бұрын
ወይ ደስ ስተሉ በጌታ ሁለታችሁንም ውድድድድድ ነው እማድርጋችሁ የኔ ውዶች 🤗🤗🤗😍😍😍😍😍
@birtukanadmase194
4 ай бұрын
በስማም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
@userenter2635
4 ай бұрын
ይሄ የለሺም ይሄየለሺም ትይሻለሺ እና የሌለሺን ነዋ😂😂ወይ ደስ ስትሉ😂ባህላችን ነው አብሮ መብላት🇪🇹❤
@helenkeno6967
4 ай бұрын
WOW WOW WOW beautiful ETHIOPIAN WOMAN'S GOD Bless Them all ETHIOPIANS People ON Live 🙏♥️🙏በጣም ታስቀናላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው አብሮነትን ነው ያሳያችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏♥️🙏♥️♥️♥️💯💯💯✔️✔️👍👍👍💋🌹♥️👍
@makedimakedi560
4 ай бұрын
❤❤❤❤ውዶችይ ሁለት ተወዳጆች ስታምሩ አይለያችው እግዚያብሄር ይጠብቃችው ሆዳችንን አጮሃችው የተባረከ ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉
@selameyihenew5434
4 ай бұрын
ሰው በእድሜው ሲአወራ ያምራል ቲጂ and ገኒየ
@AbebaTilanhun
4 ай бұрын
ቲጅዬዬ የኔ ማር 😂😂😂😂ጨነቃት ኮ በማርያም
@tezezewmengistu3106
4 ай бұрын
ስታስቀኑ ኢትዮጵያውነታቺን አብሮ መብላት መጠጣት ነው እግዚአብሔር ፍቅራቺን ይመልስልን ዘረኝነት ይጥፋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeronMesele-zl6mi
4 ай бұрын
ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል የኔ ውዶች እህል ግን አይሸተትም
@haymanotderribe8843
4 ай бұрын
ይህን ደግ ህዝብ መዳንያለም አተ ጠብቀው 😘😘😘
@mehretkassa6041
4 ай бұрын
ወይኔ ሁለታቹም ስለ እውነት 😂😂😂😂😂 ገደላቹኝ ፣ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤
@habtiebezabih1341
3 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ገኒ እና ቲጂ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ
@konjonesh
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
4 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ አይለያችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ ❤😂😂
@lilalove7282
4 ай бұрын
ቲጅየ በጣም ታምሪያለሽ❤❤
@selmejons5098
4 ай бұрын
ማርያምን ደሰ ሰትሉ ቲጂዬ ድንግል ሰትይ ደሰ ሰትይ ፍቅራችው ደሰ ይላል አይለያችው
@Shemet-c9v
4 ай бұрын
ውይይይ ደስ ትላላችሁ አፏን እምትይዘው ነገር ተመችቶኛል ❤❤❤❤
@mihiretteshome3943
4 ай бұрын
ገኒዬ ስወዳት ታሳዝነኛለች
@NuredinSiraj-g7s
4 ай бұрын
ገኒ ጣፋጭ እብድ😂😂
@MsRose-c1o
4 ай бұрын
ቲጂዬ የኔም ያንችም የቀጨኔው መዳኒአለም ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ገኒዬም እንደዛው ጋደኝነታቹን መዳኒአለም ይጠብቅላቹ
@zahraliban5714
4 ай бұрын
ደስ ስትሉ ይመቻችሁ የድሮ ጓደኛሞች ፀባይ ነው የምታሳዩት።ደጉ ዘመን
@SelamHayleslasi
4 ай бұрын
ሁለየምስሩ እሲ እዉነት ዘናነዉ ያደረጋችሁም😂😂😂😂😂
@ABAYINESHGETACHEW
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂ገኒ 😂😂😂አራ ሞትኩ
@kiya-k2b
4 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@ድንቄምብልጽግና
4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰው ሲያዝን የሆነ ነገር ሲደርስበት ውይ ምስኪን አይዞሽ ያልፋል ትላላችሁ ታጽናናላችሁ ግን እንደዚህ ተሽለው ስታዩቸው ደግሞ አይናችሁ ደም ይለብሳል ስድብ ነቀፋ ታበዛላችሁ አሁን ገነት ምን አደረገች ኧረ እናተንስ ይድፋችሁ
@asenakechaseffa5338
2 ай бұрын
ቲጂዬ ምንጉድ ነው ገና ሳየው ቋቅ አለኝ ገኒ ውነቷን ነው ሺጊዜ ቢጣፍጥ አልሞክረውም ።
@sefelegalemu7522
4 ай бұрын
ቲጂዬ እምነትሽ ይገርማል ❤❤❤❤
@BEYEDagi-yq4tx
4 ай бұрын
Huletum Yemewedachew Sewech Geneye Yene Miskin Sibeza Yewaheko Nesh weded New Yemadergesh❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
4 ай бұрын
😂😂😂😂ገኒና ቲጅየ❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
4 ай бұрын
ደስስስሥ የምትሉ ኋዋደኛማሞች😊😊😊😊😊 ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alem5097
4 ай бұрын
ቲጂዬ. ፍቅር. ነሽ. እንደዚህ. ተባረኪ. ሰትጫወቺም. ለዛ. አለሽ
@Beteymak
4 ай бұрын
ገኒዬ ልክ እኳ ነሽ
@annewoldekidan9265
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Bey ቲጆ ቀልዱስ ቀልድ ነው ላኪልኝ።😂😂😂
@habebahabeba7877
4 ай бұрын
የኔማሮች ሰወዳችዉኮ የኔልዩወችችችች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየገኒየቲጀየከልቤነዉየምወዳችዉዉዉዉዉ
@estt6955
4 ай бұрын
አቦ አዝናናችሁነኝ ነው የሚባለዉ ገኒ ቲጂ ሁሉ ነገራቹ ጨዋታቹ ሲጥም ። ያን አስፈሪ food በጨዋታቹ አጣፈጣችሁት።
@TigistAsefha-b5i
4 ай бұрын
ትዕግስት ገኒም በጣም እወዳችዋለው ❤❤❤❤
@meryemomertube5883
4 ай бұрын
ገነት ንጋቱ ካሜራ ላይ ስትሆን አክቷ ኦቨር ነው ትንጣጣለች እረ ምላስ ሆ በረድ በይጅ ጉድኮነው የለለ ተቅለበለብሽኮ
@chfucuuccyyc2338
4 ай бұрын
ምርጥ እናቶች ስወዳቹህ❤❤❤❤❤
@usergt5sn8zg3o
4 ай бұрын
ማሻአላህ ይቺናት አገሬ ሥታምሩ
@tsegayegebremedihnaraya9001
4 ай бұрын
ቲጅየ መልካም ሴት ነሽ ማስመሰል አይመችሽም
@SeniteBadarga
4 ай бұрын
ቦታው ይነገረን የእገወጥ ምግቤት,,,,,,
@ሀበሿዊት
4 ай бұрын
ሁለትየምወዳችሁ ልዩሰወች የኔሳቅበሳቆች❤❤🎉
@SameeraS-zs7ee
4 ай бұрын
የወደቀዉ ሰዉዬ 😂😂😂😂
@tube4784
4 ай бұрын
ውይ ስወዳችሁ እኮ በናንተ ግዜ አርቲስት ስረአት ያለው በልጅ የታጀበ😍😍😍😍😍
@lilalove7282
4 ай бұрын
ቲጅየ ስታምሪ❤❤❤❤
@almazderebe2023
4 ай бұрын
ስወዳችው በማርያም❤❤❤❤❤❤
@selamlove7d
4 ай бұрын
ከከከከ እረቦኛል አየ ቲጂ😂😂
@TsehayAbera-rg3xo
4 ай бұрын
አረ ቲጂዬ በጣም የምወድሽ. ግን በምግቡ ተሰሳለቃችሁበት
@fantayegezahegn3563
4 ай бұрын
አልበላም ያለቺው ገኒ ጥርግ አርጋ ብልት😂
@blenlegesse9866
4 ай бұрын
ውይይይ ገነት ንግግር በጣም አበዛሽ ትንሽ እረጋ በይ። ጦሴን ይዘህ ሄድክ አይባልም እሱም እንኩዋን ተረፈ። ድምፅ ጠላሁ
@fantayegezahegn3563
4 ай бұрын
በስመአብ ያስፈራል ትርፍራፊ ነው የሚመስለው 😂ገኒ ግን ምን ነካሽ እሩብ ጉዳይ ትያለሽ ?ትንሽ ሼም የለሽም እንዴ?😅ለምን ይዋሻል????
@mulufker1052
4 ай бұрын
እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
@sphonetastic3796
4 ай бұрын
ደስ ስሉ ትጅ ኢናቴን የምትመስለዉ ነገርስ😢😂❤❤❤❤❤❤❤
@Meski-od7yc
4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ውዶች ስታምሩ
@ethiopialove2772
4 ай бұрын
ውይ ትረብሻለሽ ጣጣጣ ማለትሽ ገኒ አሻሽይ እባክሽ
@Eagle1503
4 ай бұрын
Two of you are my favorite artists already subscribed
@Hanan-kn6dn
4 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ የምነት❤❤❤
@Hanan-kn6dn
4 ай бұрын
ቲጅ አሳቀችኝ ገኒ እንዳታወራ ምግብ ትጠቀጥቅባታለች እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ ንፍስ አይግባባችሁ ቲጅ አፈር ስሆን ስትል እናቴ መጣችብኝ እማይዬ ኑርልኝ የኔ ለምለም እናት❤❤❤❤
@hizbeyerayawayoutube4352
4 ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንደምወዳችሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@asteramaha733
4 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ስዎድሽ የኔ መልካምና ደርባባ ሴት ስታምሪ ስዎድሽ እኮ
@mekelesalemayehu6279
4 ай бұрын
እኔም አልወድም ፆሜን ባድር ይሻለኛል አትሳቀቂ ገኒየ
@Genetshiferaw-ij5nj
4 ай бұрын
ሞክሼ እኔም እንዳቺነኝ እንደዚህ አይነት ምግብ እሩጭ እሩጪነው የሚያስብለኝ በጣም ነው የምጠላው።
@ማር-ዐ5ሰ
4 ай бұрын
አትጥዪው ይሄንንም ያጣ አለና ?
@Kedija-l5s
4 ай бұрын
ገኒ ምርጥ ነሽ እኮ
@Milky-sr3mv
4 ай бұрын
big sister we love you long life ❤❤❤❤❤❤❤
@EmanEman-dy2fg
4 ай бұрын
ሁለት ተወዳጆች❤❤❤
@redeattesgaye8619
4 ай бұрын
ቲጂዬ ፍቅር ስወድሽ ለሰው ያለሽ ክብር❤ ገኒ ተረጋጊ ምድነው መቀዥቀዥ
@lilalove7282
4 ай бұрын
የገነት ብልግና ኑ ቀንሱልን ሰወችን 😂😂 እንብላ ነው የሚባለው
@lelepone715
4 ай бұрын
Enat beselam new ye gel cheger kalebesh bewest awriat betam betedegagami lemawared taresh don’t be rude jel melata
@kabetube
4 ай бұрын
ምንአረገች
@zeritutube
4 ай бұрын
ለአሳር ነወ መቅረብ ያለበት ብዙነወ የተባረከ ይሁን
@GualRaya-vz4zz
4 ай бұрын
ቲሽ ሽኮር ለዋህ ፈታዊት ሰብ ገነት ግን ቀስ በሊ😢😢😢😢😢😢😢 ቲጅተ ሰው ወዳድ የዋህ❤❤❤❤❤ ኑ እንብላ አላለችም ደስ ስትል❤❤❤❤❤
@SemiranigussieSemiranigussie
4 ай бұрын
ገንየ.ቲጂየ.በጣምነው..የምወዶችው
@haregmak1519
4 ай бұрын
😂😂😂ድራማ እየሰራቹ ነው የምትመስሉት😂😂😂ብሌው😋😋👌👌👌👌ቲጂዬ ይሄን ብሌ ድባይ ቴካዌ ላኪልኝ 😋😋የእውነት እነ ቅድስ ይሄን ቤት ማየት አለባቸው😂
@baniaychu7478
4 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤😂😂
@AbebaTilanhun
4 ай бұрын
ገኒ ዛሬ ምን ሁኖ ነው በማርያም
16:52
🔴 አባቴን ፕራንክ አደረኩት! አዝናኝ ቪዲዮ ከአርቲስት ትዕግስት ግርማ ጋር
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 143 М.
50:11
ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 371 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
42:14
ልጅሽ አያቅሽም እንዴ? #donkeytue #ድንቅልጆች #comedianeshetu #lijenafekegn #ethiopian
Donkey Tube
Рет қаралды 177 М.
25:37
ምሳ ግብዣ በቤታችን
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 351 М.
40:47
"ይቅር በሉኝ" በድምፅ ምክንያት በድጋሜ ለተመልካቾች የቀረበው የበዓል ፕሮግራም።
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 67 М.
16:14
🛑ብሩኬ ኪችን ውስጥ ተፈተነ😭😭 ስልስ ብሎ ወጥ ሰራ#arada entertainment-HD#
Arada Entertainment-HD
Рет қаралды 1,9 М.
16:24
Breaking ጌታቸው ተቆጢዑ መገለጺ ኣውጺኡ ህጹጽ ኣኼባ ካቢኔ ጸዊዑ ዕልዋ ተኣዊጅለይ ኢሉ፣ ግብጽን ሶማልን ተፈራሪሞም january
ZENA TIGRIGNA
Рет қаралды 7 М.
17:19
አርቲስት ትዕግስት ግርማ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 168 М.
15:44
የእኛ ቀናት 218 ስቃዬን ያበላኝ የወንጪ ሀይቅ ቆይታዬ...
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 80 М.
21:47
ገኒን አስለቀስኳት!፣ መተራመሱን እወደዋለሁ!
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 66 М.
18:19
🔴አርቲስት ፌቨንን በፕራንክ አስለቀስኳት !! _ ክፍል - 1 _ አርቲስት ትዕግስት ግርማ
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 252 М.
12:50
ከ ቤተ መንግስት ያልተናነሰዉ የ አርቲስቶቹ ኑሮ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv #Talkshow
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 392 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН