ከዚህሰአትጀምሮ መኪናመግዛት አቁሙ እሰከዛሬም የተሸወድኩት ለዚህነው||electric car price in Ethiopia || car price in today/7

  Рет қаралды 17,256

tila tube

tila tube

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@fuadmohamud6140
@fuadmohamud6140 5 күн бұрын
እኔ ደግሞ ሁሌም እከታተልሀለሁ አረ የምትሰጠው ማስጠንቀቂያ እና ማንቂያ ትንታኔ በጣም ተመችቶኛል መግዛት የፈለገ ከመግዛቱ በፊት ማወቅ ያለበትን ነው እያሳወቅከን ያለኸው እንጂ አትግዙ ስትል አልሠማሁም መልካም ሰው ነህ አመሠግንሀለሁ ተባረክ
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
Thanks so much
@SimretFikadu-ce2vg
@SimretFikadu-ce2vg 5 күн бұрын
በማሰረጃ የተደገፈ ትንታኔ በርታ ።
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
Thanks
@yonasbekele9810
@yonasbekele9810 4 күн бұрын
በጣም ጥሩ ምክንያታዊ ገለፃ ነው። ችግሩ ግን የ ሰው ባህሪ የተለየ ነገር ማድረግ ስለሆነ ለሁሉም አዲስ ነገር አዲስ ፈላጊ አይጠፋም። አዲስ ነው ይለየኛል ብሎ የገዛውን ነገር ከነ ጥፋቱ ይዞት ይኖራል። አምራችና አቅራቢዎችም ዞር አይሉለትም። ካፈርኩ አይመልሰኝ----
@elliabogneyusuf2920
@elliabogneyusuf2920 5 күн бұрын
በጣም ቅን ሰውነህ ያልከው ሁሉ ልክ ነው
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Yanimulu8600
@Yanimulu8600 4 күн бұрын
የኤሌትራክ መኪና ተጠቅመህ እምትጥለው እንጂ ነድተህ እምትሸጠው መኪና አይደለም ምንም ማብራርያ አይፈልግም
@GezehagnTeddy
@GezehagnTeddy 5 күн бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ማብራራት ነው የሰጠህን
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
አመሠግናለሁ ፍሚሊ
@GezehagnTeddy
@GezehagnTeddy 5 күн бұрын
አነቃዕኝ ብዙ ሰው የባትሪ ሉዝ ማድረጉን አያስተውልም እንደ ሞባይል ባትሪ እየደከመ መምጣቱን አያስተውሉም መለዋወጫ የለም አንተ በሰጠህኝ ማብራሪያ የበለጠ ተረድቼላው።
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@shimelisashagrie7777
@shimelisashagrie7777 5 күн бұрын
ምክንያታዊ ትንታኔ ስለሆነ አሳምኖኛል ።አመሰግናለሁ።
@tamrutesfaye8861
@tamrutesfaye8861 5 күн бұрын
ጥሩ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
thanks
@DawedMohammed-ub2hu
@DawedMohammed-ub2hu 5 күн бұрын
ይመችሽ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህን 🙏
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
❤❤
@ashenafikefene5003
@ashenafikefene5003 5 күн бұрын
በጣም ደስ የሜል ማብራሬያ
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@endalemamo9428
@endalemamo9428 2 күн бұрын
Keep it up, this is good information and u have good understanding. Those who r opposing u r either EV sellers or those who already have bought expensive EV. Even the government needs some1 like u who can advice in this area instead of pushing 4ward blindly. Lack of prioritization is the core problem of Ethiopian Gov't in all aspects.
@tilatube8528
@tilatube8528 2 күн бұрын
thanks so much
@aberadabi1617
@aberadabi1617 5 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ !! ያንተን ዓይነት ባለሙያ ያብዛልን!!
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@ephremayele1309
@ephremayele1309 5 күн бұрын
Brilliant mind!
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 5 күн бұрын
ወደፊት የኤሌክትርክ መኪና አሮጌ ገዝ አይኖርም።
@genetantensay8582
@genetantensay8582 5 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ🎉🎉🎉
@EyoabeYaki
@EyoabeYaki 5 күн бұрын
አቦ ይመችህ
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 5 күн бұрын
Thanks I appreciate you
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
Thanks
@andulemgubena609
@andulemgubena609 4 күн бұрын
Thank you very much
@user-kibra
@user-kibra 5 күн бұрын
Egir goma yinefisal degimo moterun ketebelash minim madireg aychalim
@BirukgetnetGetnet-yz8nr
@BirukgetnetGetnet-yz8nr 4 күн бұрын
Egzabher ysth wendme ye nedaj mekina 40 amet honoachew hbretesebun eyagelegelu nw electrical mekinoch hagern glesebn aksrew yemiyasaznew mecheresha laym masogeja mengedum enkoklsh mehonu nw
@AutoNuggets
@AutoNuggets 3 күн бұрын
Buying a Toyota, especially if it is a hybrid one, is a shrewed investment. However, the ID4 or any of Volkswagen's EVs will cause you a painfull journey. If you can't afford a Toyota, the next best thing is the BYD lineups.
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 5 күн бұрын
የመጀመሪያው አንተ ነህ❤❤❤🙏🙏
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
ሀዩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጣሁ እራሴ ነኝ ውደ
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 5 күн бұрын
@@tilatube8528 👍👍😍😍😘😘
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 5 күн бұрын
❤❤ሁሌም ቆንጆ
@Abdulbasit-nu4bf
@Abdulbasit-nu4bf 5 күн бұрын
BYD 2.6 አያዋጣም🤔
@zizusapa
@zizusapa 5 күн бұрын
​@@Abdulbasit-nu4bfያምሀል እንዴ መንሱር ደላላው ራሱ 1ሚ950 ላሰጣችሁ እያለ ጭራሽ 2.6ትላለህ? ከናካቴው የኤሌክትሪክ መኪና አይሆንም እያለ እኮነው ጆሮህ ችግር አለበት እንዴ በእንጨት ጎርጉረውና ቪዲዮውን እንደገና አዳምጠው
@TewodrosTefera-yq3fk
@TewodrosTefera-yq3fk 2 күн бұрын
Can you tell me about Mistibushi Airtrek EV
@tilatube8528
@tilatube8528 2 күн бұрын
Ok next bro more info
@HassenYesuf-vj8bx
@HassenYesuf-vj8bx 5 күн бұрын
የእውቀት ማነስ አለብህ መኪና ዋጋውየማይቀንሠው በኢትዮጵያ ብቻ ነው
@ArekebArku
@ArekebArku 5 күн бұрын
አባቴ ኤንትሬ እስካሁን አለ የኤሌትሪክ መኪና ቢሆን ታዝበኸዋል
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@EshetuGebeyaw-l5m
@EshetuGebeyaw-l5m 4 күн бұрын
Wendma enamsgenaln derom mengeste eko lehizb asbo aydelm
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 5 күн бұрын
አሁን እውነቱንአፈረጥከው ችግራችንእውቀትኖሮንትክክለኛሙያዊሀሳብሳንሰጥ ህዝቡንለመግስትናነጋዴ ኪሳራ አንሺ ማድረያሳዝናልና ልክእደአሁኑ እውነቱንበእውቀትህላይተመስርተህስተነትን ግልፅ አዋጪውንይኸነውስትል ያረካል ግንዘመኑየውሸታሞችሆነና ያወቅንሰዎች እናምታታለንና ከዚያአሰራርውጣ አሁንጥሩነው ሰውአቅምህንአቶ እየተከተለህነው ብቃትእውቀትአለ ውሳኔላይ ለገዚይኸይሻላል ብለህወስንሳትል ከሙያአንፃርእደኔይኸይሻላልብትል ጥሩነው በተረፈበጣእናመሰግናለን
@AbdulmalikShafi
@AbdulmalikShafi 3 күн бұрын
Aselamu aleykum Dizier በሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙት ጥራታቸው እንዴትነው? 2024 ሞዴል ከውጭ የገባ ኣላቸውንዴ? እባክህ አትለፈኝ
@MiglasBaraki
@MiglasBaraki 4 күн бұрын
እሺ ዮዶላር ሚኒስቴር የኤሌትሪክ መኪናስ በብር ነው የሚገዛው?
@ArekebArku
@ArekebArku 5 күн бұрын
ተዋቸው ወዳጀ ነዳጅ አይገባም ብለን የቻይና ቅራቅንቦ መግዛት ተገቢ አይመስለኝም የኤሌትሪክ መኪና ከባትሪው ውጪ ሜንቴናሱስ አይታሰብም ወይ የነዳጅ መኪና በቀላሉ ይጠገናል በቂስ መካኒክ አለን ወይ ወይሰ ቻይና ወስደን ልናሰጠግን ነው
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
👌👌👌✅
@GashawAbebe-s1q
@GashawAbebe-s1q 4 күн бұрын
Korider ly benzel iyndam
@hassenahmed9199
@hassenahmed9199 5 күн бұрын
ነዳጅ ማሽተት ደስ ስለሚልህ ነው
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
😭😭😭
@zizusapa
@zizusapa 5 күн бұрын
ከእውቀት ነፃ የሆነ አስተሳሰብ 😂
@teseraamsalu8498
@teseraamsalu8498 4 күн бұрын
የኤክትሪክ ደላላ ነሀሰ!
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 5 күн бұрын
አህለን ሠላም ነዉ
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
የኔውድ
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 5 күн бұрын
@tilatube8528 👐👐
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df 4 күн бұрын
አሳማኝ ትንታኔ ነው
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 5 күн бұрын
እንዳንተ አይነት ያብዛለን
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@HassenYesuf-vj8bx
@HassenYesuf-vj8bx 5 күн бұрын
ከመኪና ትርፍ ከፈለክ ከጫማህም ሳትፈልግ አትቀርም
@aget-c2n
@aget-c2n 5 күн бұрын
ጭንቀት ነው የምታወራው😂
@tilatube8528
@tilatube8528 5 күн бұрын
ብዥታ ነው
@fissehamotuma-zv6sy
@fissehamotuma-zv6sy Күн бұрын
Thanks! I really share your idea! I feel that there will be more crises related electric cars. Specially, in poor countries like Ethiopia, you suffer hard if you buy electric car due to absence of warranty and legal support. Care needs to be taken before things are getting out of control!
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Car Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
22:29