No video

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ ምሳሌ | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 15,156

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

የምሳሌ መጽሐፍ በየትውልዱ የተከማቸውን ጥበብ ማሳያ ሆኖ የቀረበ መጽሀፍ ነው፡፡ ፀሐፊው ንጉስ ሰለሞን እንደሆነ የሚያሳዩ ስፍራዎች አሉ (ምሳሌ 1፡1-9፤ 18፤10፡1-22፤ ምሳሌ 16፡25-29) በሌላ ስፍራ ደግሞ በጥንታዊትዋ ምስራቃዊ ስፍራ ስሙ ያልተጠቀሰ ጠቢብ ሰውም ተጠቅሷል (ምሳሌ 22፡17-24፤ ምሳሌ 24፡23-34) እስራኤላዊ ያልሆነ አጉር የሚባል ሰውም የፃፈው ክፍል አለ (ምሳሌ 30፡1-33)፡፡ መጽሐፉ የንጉስ ሕዝቅያስ ሰዎች የጻፏቸውን ምሳሌዎችም አካትዋል (ምሳሌ 25፡1)፡፡ በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ መጽሐፉ ከምስራቅ አቅራቢያ በተለይም ከጥንታዊትዋ ግብጽ የተንፀባረቁ ጽሁፎች አሉበት፡፡
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፦
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 42
@semharkuflu2627
@semharkuflu2627 2 ай бұрын
Bless you paster❤❤
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን የእግዚአብሔር ቃል ጥበበኛ ያደርጋል የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር መንፈስ የቃልህን ፍቺ ብርሃን የምትገልጥልን ማስተዋልህና መረዳትን የምትሰጠን መንፈስ ቅዱስ ክብር ለስምህ ይሁን ፓስተር አስፋው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በትጋት እያገለገልከን ስለሆነ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ዘመንህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 7 ай бұрын
Blessings pastor ❤
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው መልካም አባት ጌታ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት ጸጋውንም ያብዛሎት
@selamgrace2968
@selamgrace2968 10 ай бұрын
Bless you Pastor ❤❤
@abebechwalelegn8388
@abebechwalelegn8388 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን እሱን መፍራትን ያብዛልን አሜንንንን እግዚአብሔር ጸጋውን አሜንንን
@hannaamare1755
@hannaamare1755 2 жыл бұрын
ገታ የባረክህ ጸጋም የብዛልህ>>>>>> ፕ አስፈው
@vertueinpractice5570
@vertueinpractice5570 2 жыл бұрын
Bless you more n more Paster Asfew and your partners!!! You are one of the remnant for this generation!!❤
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 2 жыл бұрын
መጋቢው የፀጋ ሁሉ አምላክ ፀጋን ያብዛልህ!
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 2 жыл бұрын
Geta eyesus iybarikih wendime paster asfaw.
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤ፓሰተርዬ በኢየሱስ ክርሰቶስ ሰም ፀጋውን ያብዛልእ 🙏
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@tsegaghebremariam8076
@tsegaghebremariam8076 2 жыл бұрын
Pastor Geta ahunm tsegawn yabzalh Tebarek
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 жыл бұрын
Geta ybarkh pastorey ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@ramayouns9321
@ramayouns9321 2 жыл бұрын
Thank you so much GOD bless you all the time all the family again and again
@alemghirmay7430
@alemghirmay7430 2 жыл бұрын
Tebarek ybzalh pastor
@merontefra4825
@merontefra4825 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
@awetabraha6987
@awetabraha6987 2 жыл бұрын
Pure teaching. GBU
@yasharggebreyesus820
@yasharggebreyesus820 2 жыл бұрын
Amen amennnn pastor tebateklign Bettan midenk timihirt new
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
አሜንንንን ተባረክ ፓስተርዬ
@user-xs4cx2ve3j
@user-xs4cx2ve3j 2 жыл бұрын
Amlake egzhabher endebale tegnetu meten bekibir be chirstios eyesus bemiyasfeligh Hulu ymulak tebarek. Pastor
@chotalama8924
@chotalama8924 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባርክ
@createchanneladisabeba956
@createchanneladisabeba956 2 жыл бұрын
Thank you ,you're blessed.
@astertadese4489
@astertadese4489 2 жыл бұрын
ታበርክ ፓስታር
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ነህ ፓስተር ይብዛልህ
@ameloshilo7756
@ameloshilo7756 2 жыл бұрын
God bless you paster 🙏🙏🙏
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
GOD bless you pastor.
@beemnethiluf954
@beemnethiluf954 2 жыл бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንድሜ
@tigistdenke6589
@tigistdenke6589 2 жыл бұрын
Blessed father 🙏🙏🙏
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 жыл бұрын
Tebarek my brother Asfish!!
@astertadese4489
@astertadese4489 2 жыл бұрын
Taberki
@tigistdemeke5506
@tigistdemeke5506 2 жыл бұрын
paster mezmur dawiten hulete geza yemtastemeren meselonge neber ande ken degmeke betastemeren melkam new beya asebalwe betam k lay k lay selhadeke tebarkelen enwedekalen
@ibelongtojesusamen9812
@ibelongtojesusamen9812 2 жыл бұрын
May God bless u P A, i am so blessed of ur teachings. From Europe
@abnazergirma4981
@abnazergirma4981 Жыл бұрын
7
@michaelbiratu43
@michaelbiratu43 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር እንዲህ የሚጣፍጥ ቃል : እንዲጣፍጥ በማድረግ : በሚጣፍጥ ግልጽ በሆነ መልኩ እያገለገልከን ስላላ በጣም እናመሰግንሃለን ። አክሊልህ ይብዛ ደሞዝ ትልቅ ይሁን : በመንግስቱ ብዙ ከተሞችን ይስጥህ ተባረክ በዚህ አናበቃም በጸሎታችን ሁሌም አለህ ተባረክ ከመቂ ፖስተርዬ በነህምያ መጽሐፍ ላይ ስላሉ በሮች ተጽፎ ሳለ የበሮቹን ጥቅም አዲስ ኪዳናዊ ትርጉማቸው በጽሐፋ ጣልቃ አስገብተህ ንገረን ተባረክ
@hannaamare1755
@hannaamare1755 2 жыл бұрын
የ ዮኡቱብ ፋሚልየ
@sisaybook75
@sisaybook75 Жыл бұрын
Dear Pastor I can't find part 2 of proberb book explanation or you prepare only part 1 ? Bless you.
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor Жыл бұрын
Will upload soon
@sisaybook75
@sisaybook75 Жыл бұрын
@@asfawBekelepastor Bless you Pastor , I have never experience book of proverb in such way, I follow your book survey from Addis Ababa. Will wait the part two. Bless you.
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor Жыл бұрын
@@sisaybook75 thank you Sisay .
@zackhenok
@zackhenok 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል ጥለዋል፤ ምን ዓይነት ጥበብ አላቸው? kzbin.info/www/bejne/gX_EiYBpncman9k ትንቢተ ኤርምያስ 8:9
@nardosasefa4795
@nardosasefa4795 Жыл бұрын
tebarki
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 296
ዳሰሳ፡ ብሉይ ኪዳን / ታናክ  Old Testament / TaNaK
16:35
BibleProject - Amharic / አማርኛ
Рет қаралды 4,1 М.
♥መጽሐፈ ምሳሌ  Amharic Audio Bible - Metsihafe Misale Full bible
1:27:44
መጽሐፈ ሲራክ | ሙሉ መጽሐፍ | book of sirak
2:18:09
DASS media ዳስ ሚዲያ
Рет қаралды 372 М.