የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ መክብብ | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 11,647

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@amanueldemisse
@amanueldemisse 9 ай бұрын
መጋቢ አስፋው እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችን ይባርክ በጣም ብዙ አውቂያለው አመሰግናለው ፀጋው ይብዛልህ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት
@captainayub6482
@captainayub6482 2 жыл бұрын
🕊⚓️👁⚖️👁🐏🦅🏇🙏 🏃‍♂️exercise don’t forget you are important for us
@nw030603
@nw030603 2 жыл бұрын
ፓስተር አንተንም ቤተሰብህን ጌታ ይባርካችሁ
@godswordbykids-650
@godswordbykids-650 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ፓስተር ባንተ አገልግሎት ብዙዎች እየተጠቀምን ነው ተባረክ
@birhandemiss920
@birhandemiss920 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ! ትምህርቶችህን በጣም እወዳቸዋለሁ።ነገር ግን አንዳንድ ቦታ ላይ የመፅሀፍ ቅዱስ ተርጓሚዎች ጎቶኒያን: አርጤክስስ የሚለውን የአማርኛ ትርጉም አንተ ሌላ ትርጉም ነው የሠጠሀቸው። ስለዚህ ትክክለኛውን ትርጉም የቱን እንያዝ____________________?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
ይቅርታ አንዳንዴ እብራይስጡን ስለምጠቀም ነው፤ ጎቶልያ በአማርኛ ትክክል ነው፤ አርጤክስስ ግን ትክክለኛ ሰው ጠርክሲስ ነው••• ተባረኩ
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤ በኢየሱስ ሰም ፀጋውን ያብዛልህ ፓሰተርዬ
@nw030603
@nw030603 2 жыл бұрын
የዚህ ዘማሪ ስም ብትነግሩኝ። God Bless You
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Thank God for knowing him and purpose of life..
@Rehobottalu
@Rehobottalu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@michaelbiratu43
@michaelbiratu43 2 жыл бұрын
ፓስተር ሰላም ላንተ ይብዛልህ በአገልግሎትህ በጣም እየተባረክን ደግሞም በጉጉት እሮብና አርብ እንጠብቅሃለን አንተ አክሊልህ : ደሞዝህ ብዙ ይሁን ። እኛም በጸሎታችን ሁሌ እናስብሃለን እኔና ቤተሰቤ ተባረክ ። ካላስቸገርኩህ በነህምያ ትምህርት ውስጥ የበሮችን አይነትና ብዛታቸውን ነገርከን እነጂ ጥቅማቸውን አልነገርከንም ትንሽ ነገር በል ሰብረህ ተባረክ ። ወንድምህ ከመቂ
@emudesta4997
@emudesta4997 2 жыл бұрын
ዘመንክ ይለምልም
@getachewgoyta5513
@getachewgoyta5513 2 жыл бұрын
Shalom
@alula961
@alula961 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ ጌታ ይባርክህ ግን እኔ አንድ ጥያቄ እለኝ ይህውም መፅሃፍ ቅዱስ የእግዚህአቤር እስትንፋስ ነው ካልን መክብብ ላይ ንጉስ ሰለሞን ስለሴቶች የፃፈው የእግዚህአቤር ሃሳብ አይደለም ወይ?
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
ነገሮችን ሁሉ በጊዜያቸው ውብ የሚያደርግ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ሰማይንና ምድርን የመሰረተ አመታትን ወራትን እንዲሁም ወቅቶችን የፈጠረ የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን ፓስተር አስፋው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ኑሮህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ ጌታ እየሱስ ይባርክ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ
@girmamirkana8288
@girmamirkana8288 Жыл бұрын
postor let God Bless you
@hiruterchafo1769
@hiruterchafo1769 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፓስተር
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 жыл бұрын
ምንያሉት በረከት ነው ይህች መስመር ሳገኛት። ተመስገነው ጌታ ሆይ🤲🏻 ፓስተርየ ምንጭህ ሁሌም ይሙላ ተባረክ😇🤍🙏🏽
@abnazergirma4981
@abnazergirma4981 Жыл бұрын
7
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 10 ай бұрын
Tebarek 😢😢
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 жыл бұрын
Please thumb up the video it will help this and all Pastor Asfaw video to reach many people. Be blessed .
@wudigutema8234
@wudigutema8234 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከ ፍፀሜ ከእንተ ጋር ይሁን
@astergebresilassie1374
@astergebresilassie1374 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፓስተር አንተንም ቤተሰብህን ጌታ ይባርካችሁ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
ዋው አሁን ይሰማል ጌታሸይባርክህ
@senayitbekele5720
@senayitbekele5720 2 жыл бұрын
God bless you un expected blessing!!!!!!
@helentesfaye9143
@helentesfaye9143 2 жыл бұрын
Thanks pastor God bless you and your family.
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
አሜንንንን ዘመን ይለምልም
@lindatsegaye4725
@lindatsegaye4725 2 жыл бұрын
Stay blessed Pastor.
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
GOD bless you too pastor
@terngoanbaw6845
@terngoanbaw6845 2 жыл бұрын
God bless you dear pastor
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
BE BLESSED PASTOR
@gmalmu650
@gmalmu650 2 жыл бұрын
tebarklgn
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН