የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢዮብ | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 14,623

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

መጽሐፍ ቅዱስ፥ ሰዎች በተለይ ደግሞ በደለኛ ያልሆኑ መከራ ስለሚቀበሉበት ምክንያት ሁሉ ሙሉ መልስ ባይሰጥም፥ በመከራ ጊዜ በእምነታችን ጸንተን እንድንኖር የሚያደርጉንን የተወሰኑ መልሶች ይሰጠናል። መጽሐፈ ኢዮብ ስለ አንድ ጻድቅ ሰው መከራ መቀበል የሚናገር ነው። ይህ ሰው ሁሉን ነገር ቢያጣም እንኳ በእግዚአብሔር ላይ ስለነበረው ጽኑ እምነት እናነባለን። በተጣማሪም በመከራ ውስጥ ሳለ ስለ እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርድ ቢገረምም በግሉ ስለ ፈጸመው ትግል እንመለከታለን።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፦
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 57
@Degafugetachoo
@Degafugetachoo 7 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN God bless you thank you Jesus 🙇🏿 🤷 ❤❤❤❤❤❤
@almazmengesha8857
@almazmengesha8857 3 күн бұрын
አሜን አሜን ፓሰተር አግዚአብሔር ይባረክዎት የእዉነትን ቃል ሰላካፈሉን
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 5 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር። የሚያጽናና ቃል ነው።
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለ ፓ/ር አስፋው አንተን እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ፡፡ ራርተህልኝ ይህን ሰው ቀብተህ በታስነሳው ኖሩ በሰው ሃገር በተጣልኩበት ማንም በማይደርስልኝ ቦታ በምን እፅናና ነበር፡፡ አንተ ለልጆችህ ስትራራ ሰውን ትሰጣለህ፡፡ ይሚገርመው በዝህ ሰው ትምርት/ዩትዩብ ዉስጥ አንድ አይነት ትምህርት ብቻ አይደለም የሚገኘው የተመጣጠነ ተንኮል የሌለበት የቃሉ ወተት፡፡ ገብታችሁ መብላት ብቻ ነው ከእናንተ የሚጠበቀው፡፡
@beinyohannes1994
@beinyohannes1994 2 жыл бұрын
ኣሜን ቡሩክ
@mestawotdejene4287
@mestawotdejene4287 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@againhope9751
@againhope9751 Жыл бұрын
May God bless you pastor
@mygodisperfect6282
@mygodisperfect6282 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ! !
@kidist56
@kidist56 2 жыл бұрын
ከዘፍጥረት እስከ ኢዮብ ተከታትዬ ተባረኩኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@shalomshalom2344
@shalomshalom2344 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ መጋቢ አአስፋው ወወንድማችን። 🙏🙏🙏
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor
@tamiratbashaa4199
@tamiratbashaa4199 Жыл бұрын
waaqayyo si eebbisuuu pastor
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 2 жыл бұрын
ሻመሎም ፓስተር ዘመንህ በውሃ ዳር እንተተከለች ዘንባባ ይለምልም፤ተባረክልን፡፡
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 2 жыл бұрын
በእውነት እለት እለት ቁስሌን እየነካኩብኝ ተጎድቼ ነበር። ወዴትም እንደምሸሽ ግራ ገብቶኝ ነበር ምክንያቱም ዝም ብሎ መከሰሱ የእግዚአብሔር ፍቃድ መስሎኝ። ዛሬ ግን እግዚአብሔር ፍፁም አፅናናኝ፣ ለምን እንደሆነብኝም በጥቂቱ ገባኝ፣ ከኢዮብ መፅሐፍ ገና ገና ብዙ የድል ጥበቦችን በብዙ መልኩ በገባኝ መጠን ገና እገልጠዋለሁ። ብዙ መዝሙር ይሆንልኛል። ዳግመኛም እየተመላለስኩ አልወጋም ድኛለሁ በእየሱስ ስም ። ዛሬ ትንፍስ አልኩ እንጂ እኔም በብዙ ነጌቲቭ ተግሣፆች እንደ አቁማዳ ልፈነዳ ነበር ። ኤሊሆ በመልካም ነበር ለዛ የደረሰው እኔ ግን በብዙ መርዝ፣ በእየሱስ ስም ቃሉ ፈወሰኝ። ፓስተርዬ ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ!!!
@praise2157
@praise2157 2 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah amen hallelujah hallelujah praise the Lord 🙏🏻
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 8 ай бұрын
ኢዮብን በቅርብ እያነበብኩ ነበር ዛሬ አንተን ስማሁ ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb 9 ай бұрын
🙏
@fikirtedemlew3440
@fikirtedemlew3440 2 жыл бұрын
Amen
@BirhanuDawit-nq6kt
@BirhanuDawit-nq6kt 6 ай бұрын
🙌
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 жыл бұрын
Tebarek Asfisye!!
@romagebremariam239
@romagebremariam239 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen paster geta yibarkih enwedhalen thankyou 🙏❤
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው መልካም አባት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛሎት
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ሆ አምላኬ በሰው ከመፍረዴ በፊት ልቦናዬን አብራ
@aynalemkinfe1575
@aynalemkinfe1575 2 жыл бұрын
ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዘመን ይለምልም በብዙ እየተጠቀምኩ ነው
@daniaserat7723
@daniaserat7723 Жыл бұрын
Edme ystilgn Ketenaga
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Amen Thank you pastor.
@lifelife4904
@lifelife4904 2 жыл бұрын
በረከትክ ይብዛ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን በመከራችን ጣልቃ የሚገባ የሚያድነን የሚራራልን አምላክና አባት ስላለን ስሙ የተባረከ ይሁን እርሱ በመከራ ጊዜ ብርቱ መሸሸጊያ ነውና አምላካችን ታማኝ ነው ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ዘመንህ ኑሮህ ጤናህ በእየሱስ ስም የተባረከ የተጠበቀ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ጋሻ ይሁንህ ሀይምሮህን ይባርክ መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሀይል ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን እንወድሃለን።
@salamsalam2325
@salamsalam2325 2 жыл бұрын
አሜንንንንን🙏😇
@abenezerterefe2948
@abenezerterefe2948 2 жыл бұрын
Hallelujah, THE LORD revealed to me that about Humbleness so that THE LORD JESUS CHRIST may be glorified.
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
ይብዛልህ ይጨመርልህ
@praise2157
@praise2157 2 жыл бұрын
Dear Pastor! May Lord bless you abundantly 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኑርልን ፓሰተርዬ ❤❤❤❤ ሰላሙን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@alganesharaya4779
@alganesharaya4779 2 жыл бұрын
Abetu Geta Eyesus mihreth Le bethelihem taderg huluchay nehna enamesegnahalen.
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 2 жыл бұрын
መጋቢው የፀጋ ሁሉ አምላክ ዘርትውልድህን ይባርክህ!
@mulatukebede9656
@mulatukebede9656 2 жыл бұрын
Thank you pastor for grounding us with God’s word and wisdom.
@nunishasefa679
@nunishasefa679 2 жыл бұрын
God bless you brother !🙏You are a wonderful teacher. Tebarek
@tarikutesfaye8300
@tarikutesfaye8300 2 жыл бұрын
stay blessed!
@berhane999
@berhane999 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ኡነተኛ መጋቢ ጌታ ይጠብቅህ
@abebechwalelegn8388
@abebechwalelegn8388 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ትልቅ ነው አሜንንንን ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርከውት
@johnnyhm6282
@johnnyhm6282 2 жыл бұрын
Amen God bless you pastor
@salamsalam2325
@salamsalam2325 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ ዘር ማንዘርህ ይለምልም
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ፓስተርዬ
@abebatanga7958
@abebatanga7958 2 жыл бұрын
God bless You pastor.
@luladayalamrewe8787
@luladayalamrewe8787 2 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛላችሁ ተባረኩ
@godswordbykids-650
@godswordbykids-650 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባርክ ባንተ በጣም ተባርከናል ዘመንህ ይባረክ
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፓስተር ዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 2 жыл бұрын
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ !
@abnazergirma4981
@abnazergirma4981 Жыл бұрын
7
@beemnethiluf954
@beemnethiluf954 2 жыл бұрын
ሰላም እንኩኣን በደህና ተገናኘን
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት እያስታጠከን ስላለህ በብዙ ተባረክ።አገልግሎትህ ይባረክ። በዚህ ትምህርት ላይ አንዳንድ ግር ያለኝ ነገር ስላለ ልጠይቅህ ብዬ ነው። እሱም ሰይጣን ኢዮብን ሲፈትነው ገና እንደ መብረቅ ከሰማይ አልወደቀም ነበር እና በዚህ ምክንያት ነው በእግዚአብሔር ልጆች ጉባዔ መሃል የተገኘው። ይህን ስትል ምን ማለትህ ነው? ሌላው ኢዮብ ከእስራኤል ወገን እንዳልሆነ ተናግረሃል። ታዲያ ኢዮብ እግዚአብሔርን የሚፈራና በየጊዜው የኃጢአት መሥዋዕት ያደርግ የነበረው እንዴት ነው? ?እግዚአብሔር ራሱ ባሪያዬ እያለ ሲጠራውም ይነበባል። እርግጥ ነው እግዚአብሔር በሌላ ቦታ የአህዛብን ነገስታት ባሪያዬ ያለበት ሁኔታ አለ። ግን አጠራሩ ይለያያል። ተባረክ።
@AstarekegnBadaneh
@AstarekegnBadaneh 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ !! ግን ጥያቄዬ ለኢዮብ በመጨረሻ ንብረቱ በእንዴት አይነት ሁኔታ እንደ መጣው ብታብራራልኝ ! አመሰግናለሁ !!
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 2 жыл бұрын
Egziabher tsnatun Ayto kesashun Abarerelet enam be etfi meleselet Ykerewn Antem Anbb
@haderacahesaieghebreselasi2706
@haderacahesaieghebreselasi2706 2 жыл бұрын
Question how come satan make dialogue with God ? God bless you pastor we Love you
@zackhenok
@zackhenok 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n2jGmqKlfsaSfsU ይህ መዝሙር በየትኛው ዓመት ተዘመረ?
@yoditassefa106
@yoditassefa106 2 жыл бұрын
7
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 44 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 2,6 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 4,8 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 5 МЛН