የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 13,175

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@peace2all51
@peace2all51 2 күн бұрын
አቤት የቃሉን ደጅ ከፍቶልሃል ጌታ ይባረክ
@Barekat-kw8rn
@Barekat-kw8rn 3 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen yeamalakaho semi yeh taberaka yhuni abatachi tabaraki
@jemo5716
@jemo5716 3 жыл бұрын
ጌታየ መድሐኒቴ እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርከዉ።
@BiraraBira
@BiraraBira 5 күн бұрын
Bless u
@destachekol8664
@destachekol8664 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፡ ዕድሜ ዘመንህ ይለምልም፡ በርታ በርታ በርታ..... " የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ምድር አይ ዘንድ አምናለሁ። እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።" መዝ 27፥13&14
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 жыл бұрын
Amennnn Amen Amen 🙏 እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ፖስተርዬ ለኔ መጽናናት መቆም ምክንያት ሆነህኛል ፀጋው ያብዛልህ ይጨምርልህ ፖስተርዬ ብሩክ ነህ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ቅዱስ ቃሉን እንማር እናውቅ እንባረክ ዘንድ ስለሰጠን እድል የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን በባሪያ በኩል የቃልህን መረዳት የቃልህን ፍቺ ብርሃን ያበራህልን አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ ሆይ እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን ፓስተርዬ እንኳ ደና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባረክ መንፈስ ቅዱስ የቃሉን መገለጥንና ጥበብን ያብዛልህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን ።
@edenwoldai972
@edenwoldai972 3 жыл бұрын
ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ፓስተርየ በትምህርትህን ተባሪካለሁ።
@selamselam65
@selamselam65 3 жыл бұрын
ፖስተርዬ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም። በልቤ በቃላት ልለው ከምችለው በላይ ስለአንተ እግዚአብሄርን እባርካለሁ።
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 жыл бұрын
Ameen yehunlet..
@mimishewangzaw9932
@mimishewangzaw9932 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
ብሉይ ኪዳን መሰረት ነውና እኔን እጅግ ጠቅሞኛል። በተለይ መዝሙረ ዳዊት አሁን በዚህ ትምህርት ምክንያት እየገባኝና ሊለው የፈለገው ምስጢር እያመሳጠርኩ እገኛለሁ። በረከቱ ባንተና ቃልህን ለሚሰሙ ይትረፍረፍ። ሀሴት እንዴት ትምህርትህ እንደሚሞላኝ ጌታ ብቻ ያውቃል። አትጉደልብን !
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 жыл бұрын
Amen
@משהאדגו-כ6ו
@משהאדגו-כ6ו 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asaasefa1467
@asaasefa1467 3 жыл бұрын
አሜን ፓ/ር አንተንም አብዝቶ ይባርክህ።
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ፓስተር በጣም እየተባረኩበት ነው በዚህ pandemic ምክንያት ስራ ስለሌለኝ እየደጋገምኩ እየሰማሁ ነው ለህይወቴ ስንቅ እየሰበሰብኩ ነው አመሠግናለሁ በጣም።
@aynalemworkayehu7994
@aynalemworkayehu7994 3 жыл бұрын
Amen
@LuleLule-f6s
@LuleLule-f6s 11 ай бұрын
ፖስተር አሰፍው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በረከታችን ነህ ❤❤❤
@praise2157
@praise2157 3 жыл бұрын
Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah thank you 🙏🏻
@ፍሬ-ኸ1ኸ
@ፍሬ-ኸ1ኸ 3 жыл бұрын
ተባረክልን በብዙ ተጠቅሜለው
@gmalmu650
@gmalmu650 3 жыл бұрын
Amennnnn
@sabameasha313
@sabameasha313 3 жыл бұрын
GETA yebarkeh
@ameloshilo7756
@ameloshilo7756 3 жыл бұрын
God bless you more and more
@abebatanga7958
@abebatanga7958 3 жыл бұрын
God bless. Thank you so much Pastor.
@helengm2977
@helengm2977 3 жыл бұрын
God bless you Pastor 🙏❤
@gmalmu650
@gmalmu650 3 жыл бұрын
afffffff ante sew gata zemnehen bebzu yebarkew lala menem alelhem
@almaznegash1889
@almaznegash1889 3 жыл бұрын
Paster Tebarek. Ezera. Memar felege nebere
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 3 жыл бұрын
Amen amen bless you too dear pastor
@tsegaghebremariam8076
@tsegaghebremariam8076 3 жыл бұрын
Tebarek Pastor
@chotalama8924
@chotalama8924 3 жыл бұрын
አሜንንን
@chotalama8924
@chotalama8924 3 жыл бұрын
ተባርክክክክ አባተ
@luladayalamrewe8787
@luladayalamrewe8787 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@እየሱሰጌታነው
@እየሱሰጌታነው 3 жыл бұрын
Amen amen
@yosephabe1689
@yosephabe1689 3 жыл бұрын
Amen
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 612
መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ከፍለን እንረዳው? | ሶስት
28:11
ህዳሴ በትንቢተ ዘካሪያስ PASTOR ASFAW BEKELE
1:01:32
NFJ International
Рет қаралды 24 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37