ትረካ ፡ የቬነሱ ነጋዴ - ዊሊያም ሼክስፒር - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 251,450

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Жыл бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ ዊሊያም ሼክስፒር
የመጽሀፉ ርዕስ፡ የቬነሱ ነጋዴ
Merchant of Venice by William Shakespeare
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
Background Track:
🎵 Song: 'Scott Buckley - Phoenix' is under a creative commons license.
/ musicbyscottb​
🎶 Music promoted by BreakingCopyright:
• [Non Copyrighted Music...
#ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 142
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ትረካውን ስላዳመጣችሁ ከልብ አመሰናለሁ። በአተራረክም ሆነ በድምጽና ቪድዮ ቅንብሩ ላይ ይሻሻል የምትሉትን ሁሉ በኮሜንት ግለጹልኝ።
@abrahamgenet3388
@abrahamgenet3388 Жыл бұрын
All is good
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
@@abrahamgenet3388 Thank you! 🙏
@ephremgirma818
@ephremgirma818 Жыл бұрын
​@@abrahamgenet3388😮🎉[ìi⁸😊😮😢 k 87ĺn?8 😅lk.1236
@ashenafiayalwe9959
@ashenafiayalwe9959 Жыл бұрын
​@@tirekatube❤tanke
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
አተራረኩ አንደኛ ነው
@Mekdi-p9h
@Mekdi-p9h 4 күн бұрын
Woww
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
በትረካውም ሆነ በአተራረኩ ምንም የጎደለ የለም። እጅግ ደስ የሚል ቅን ይህን ሰው ሁሉ ሊወደው የሚችል ትረካ ነው። ቅን ስንሆን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሆናልና ክፋትን እንጥላ።❤
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
'ቅንነት የማያስከፍል ከሆነ ለምን ቅንቅን እንሆናለን' የሚል የባስ/ባጃጅ ላይ ጥቅስ አስታወስከኝ። ቅነንት በእርግጥም ዋጋ የሚያስከፍልበት ጊዜ አለ ፣ ነገር ግን ቅን መሆን የሚሰጠዉን የህሊና እረፍት የመሰለ ሰላምና እርካታ የትም አይገኝም። ትረካውን ስላዳመጥክም ሆነ ስለወደድከው ከልብ አመሰግናለሁ። መልካም ጊዜ! 🙏
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 29 күн бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@GlobeNews-xo3qk
@GlobeNews-xo3qk 4 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ታሪክ እና አተራረክ።
@RutAdu-mn1jx
@RutAdu-mn1jx 5 ай бұрын
👍👍👍👍 wow
@user-de9lx8vj1t
@user-de9lx8vj1t 21 күн бұрын
Betam des yemileg mesehaf new efelgew neber agatami terkawen sayer betammmm new des yaleg berta
@user-yq5pv5is9s
@user-yq5pv5is9s 6 ай бұрын
ትረካዉ እጀግ ልብ አንጠልጣይ እና😮 ማራኪ
@tirhashaile5766
@tirhashaile5766 7 ай бұрын
Wowwwwww
@suicidalwolf8049
@suicidalwolf8049 7 ай бұрын
ደስ የሚል አተራረክ ነዉ እናመሰግናለን
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 10 ай бұрын
ይህን ታሪክ በልጅነቴ አንብቤዋለሁ ወይም አድምጬዋለሁ አሁን ደግሞ በትዝታ እና በጥሞና አጣጥሜ አዳመጥኩት ድንቅ ነው
@user-bk5rt6pm1u
@user-bk5rt6pm1u 8 ай бұрын
Very important,!
@Stephrahel
@Stephrahel 9 ай бұрын
I love 💕 this story made me remember Vince 🎉beautiful city 🏙️ lovely country
@user-fb7wl1iv2g
@user-fb7wl1iv2g 4 ай бұрын
Good !!!
@SamiWessenu-qw3qw
@SamiWessenu-qw3qw 11 ай бұрын
very very nice
@lilytamerat-iq8bc
@lilytamerat-iq8bc 9 ай бұрын
ምርጥ ፅሁፍ ድንቅ አቀራረብ እናመሰግናለን
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v 6 ай бұрын
በጣም ልዩ ነው ነገሮች ባንዴ ማግኘት ከባድ እና በፈተና የተሞላች ትግስትን የረገጠች እና ሀዘኔታ ምንም ነገር ለማግኘት ልፉት ያስፈልገዋል👍👍👍👍ያምራል አመሠግናለው
@natanichernet3186
@natanichernet3186 Жыл бұрын
Great Job
@gdamteful
@gdamteful 11 ай бұрын
This is so great, and so beautiful!!
@BM-qg7hl
@BM-qg7hl 11 ай бұрын
Love it. Thank you so very much.
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abibabraham3614
@abibabraham3614 10 ай бұрын
በታም ደስ የሚል ትረካ ነዉ ጎበዝ from eri
@user-bk5rt6pm1u
@user-bk5rt6pm1u 8 ай бұрын
We wish you all the best.
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው❤
@mikitube598
@mikitube598 8 ай бұрын
Thank you!
@biforabariso166
@biforabariso166 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የምል አስተማር ትረካ ነው ። ከልብ አመሰግናለሁኝ❤❤❤
@HermelaAmha
@HermelaAmha 11 ай бұрын
its good do more of this especially Ethiopian books
@melattekelehimanot2100
@melattekelehimanot2100 9 ай бұрын
❤❤❤ So nice ❤❤❤
@ahmedseid1200
@ahmedseid1200 8 ай бұрын
Thanks for rereminding my childhood. Great story
@ramagekyume
@ramagekyume 9 ай бұрын
@anajinaabdu5775
@anajinaabdu5775 Жыл бұрын
Wow
@abi4abilo807
@abi4abilo807 11 ай бұрын
nice one bro❤❤
@mikymiky1140
@mikymiky1140 11 ай бұрын
Wow.... I become ur part of the family. Please don't take long for the ...
@user-ym5ls5jb8q
@user-ym5ls5jb8q 11 ай бұрын
GOOD
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 10 ай бұрын
አዕምሮን ሰቅዞ ይይዛል።ብዙ ገጽ ያለው የስለላ መጽሀፍ እንደማንበብ ነው የቆጠርኩት። ብቻ ደስ ይላል ወድጀዋለሁ።መጨረሻውም በጣም ገራሚ ነው ያልተጠበቀ አጨራረስ ነው።እነ ቬርሞንት ቬሮና የጣሊያን የፍቅር ከተሞች
@user-fw1rg3oo6d
@user-fw1rg3oo6d 9 ай бұрын
ይገርማል።እፁብ፡ድንቅ፡አተራረክ፡ነዉ፡ይህን፡ትረካ፡ስሰማ፡ተደስቻለሁ፡ካነበብኩት፡ከረጅም፡ጊዜ፡በዋላነዉ፡ትረካዉን፡የሰማዉት፡ከልቤ፡በርቱ
@bezawit-zj2nz
@bezawit-zj2nz 5 ай бұрын
I really understood the worth of friendship it’s not just story I’ve learned a lot
@311o1Ethiopia
@311o1Ethiopia Жыл бұрын
ቀጥልበት ወንድሜ
@tsehayuro4221
@tsehayuro4221 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mayethiopethiop2786
@mayethiopethiop2786 Жыл бұрын
I loved it
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@user-kd3xh4be3d
@user-kd3xh4be3d 10 ай бұрын
ክልብአናመስግናለን.
@atikilittezera982
@atikilittezera982 2 ай бұрын
You doing great job thank you so much ትእግስት መልካም ጏደኝነት ምን ያክል ውብ እንደሆነ ተምርያለው::
@davinchifan8899
@davinchifan8899 Жыл бұрын
በዓይን በማየት መጽሐፍትን ማንበብ እንዳለ ሁሉ ትረካ ደግሞ በጆሮ በማዳመጥ የራሱ ውበት አለው ,,,ግን በጣም ልጅነቴን አስታወሰኝ በጥሞና ነበር የማዳምጠው ውበት አለው ትረካ ትችላለክ...በርታ
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ስለወደዱት ከልብ ደስ ብሎኛል። አመሰግናለሁ!🙏
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 11 ай бұрын
እኔም
@semirabedrusemirabedru1794
@semirabedrusemirabedru1794 9 ай бұрын
ወድጄዋለው
@MuhdinDawud
@MuhdinDawud Жыл бұрын
Wow nice lesson and nice akerareb👏
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
Thank You! 🙏
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 Жыл бұрын
Thank you very much!
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@DanielshimelsDaniel
@DanielshimelsDaniel 9 күн бұрын
Telegram laye channel alachu kelalachum keftu. terkaw betam arif nw❤
@Fish-lz8gn
@Fish-lz8gn Жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
🙏 እናመሰግናለን!
@sinshawbelachaw9809
@sinshawbelachaw9809 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ተራኪ ጥሩ አቀራረብ ምርጥ የድምጽ ጥራት አንደኛ
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ! 🙏
@djanteka7554
@djanteka7554 Жыл бұрын
በርታ ለማያነብ
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@mikiyaswedajo1603
@mikiyaswedajo1603 Жыл бұрын
ከልቤ ስለእውነት ምስጋናዬ ትልቅ ነዉ በርቱ 🙏😊
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። 🙏🏾
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 10 ай бұрын
Lesetochu getse Bahiriy setoch teraki bitaderig demo betam tire new
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 10 ай бұрын
Ine betam Des bilognial, befit anibibew neber, silasitawesikegni amesefinalhu!
@user-kd3tg2xh9s
@user-kd3tg2xh9s Жыл бұрын
Wow betam denk tereka neber wedjewalew berta
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@waxandgold7063
@waxandgold7063 Жыл бұрын
Well-done bro Keep it up🙏👍
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
Thank you! 🙏
@user-pq1vg7vj9b
@user-pq1vg7vj9b 23 күн бұрын
ደላላውነኝ
@bemnetabebe
@bemnetabebe 10 ай бұрын
ይሄ ሼክስፔር ምን አይነት ልብ ቢኖረዉ ነዉ?ታድሎ!!!እባካችሁ ከመጨረሻዉ ቅጠል ላይ ይመስለኛል እስስቱ የሚለዉንም ተርኩት እባካችሁን በጣም ልዩ ነዉ።
@user-cx1ws2gb7r
@user-cx1ws2gb7r 4 ай бұрын
Man
@loyalmhretabdebalka-km2rz
@loyalmhretabdebalka-km2rz Жыл бұрын
መሳጭ ታሪክ ነበር በርቱ
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@user-sw1co2vz8z
@user-sw1co2vz8z Жыл бұрын
ድንቅ ትረካ በርታልን እኔ ለ አስር ሰው Share አደርጋለሁ
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ! ያክብርልኝ 🙏
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u Жыл бұрын
ደስስ ሲል በፍቅር ነው ያደመጥኩት በርታ❤
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! 🙏
@user-re8wt6xj1j
@user-re8wt6xj1j 6 ай бұрын
የ ክፉት መጨረሻ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Shakespeare minamen eyalke kemeqaremhe befit yene Aba giyorgisen anbebe!!!
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እኔ የአባ ጊዮርጊስን አይነት መፅሀፍት ከማንበብ በዘለለ በዉስጣቸዉ ያለዉን ምስጢር የማብራራት የሀይማኖት እዉቀት የለኝም። ሀይማኖታዊ እዉቀት ደግሞ ለህዝብ መድረስ ያለበት በክህነትም ሆነ የእምነት መፅሀፍትን በመረዳት ብቃት ባላቸዉ ሰወች ነዉ እንጂ በእንደኔ አይነቱ ሰዉ አይደለም። አቀራረቡም በትረካ መልክ ሳይሆን በትምህርት መልክ መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ። ለምሳሌ ከዚህ ቀደም በዚሁ በKZbin የተለቀቁ ምሳሌዎች ተመልከት/ች 1. kzbin.info/www/bejne/hpbOeGCsg7yJapI 2. kzbin.info/www/bejne/iofafIOtochkatk (ይሄኛዉ ደግሞ ግዕዙን በዜማ ፣ ትርጉሙን በፅሁፍ ቀርቧል) የነሼክስፒርን ስራም ቢሆን የሚያበረክተዉ አወንታዊ አስተዋፅኦ አለዉ ብዬ ባላስብ አላቀርበዉም ነበር። ለማንኛዉም ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ!
@eyasuabebe7336
@eyasuabebe7336 10 ай бұрын
Meyintse berik hulu worq ayedelam
@user-di8jr6ek6x
@user-di8jr6ek6x 9 ай бұрын
HAGER FIKIR NEBER BEDERG ZEMEN
@user-xd7hc9bs5h
@user-xd7hc9bs5h 4 ай бұрын
8ኛ ክፍል መምህሬ ይተርክልን ነበር❤ ግዜ ደጉ❤ ትውስታዎቼን❤
@tafesewerqabaineh5938
@tafesewerqabaineh5938 Ай бұрын
ሸክስፒር ታላቅ ጸሐፊ ለዘላለም ይታወሳ።
@yohannesassefa7176
@yohannesassefa7176 Жыл бұрын
It's so good and nice one little comment is it would have been greatest if ladies are played by girls
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
Thank you so much for your input. The channel is currently a one man show and I don't have someone who can narrate the females' parts. But I'm trying to find ways to make my voice as feminine as possible (AI and such). I promise future narrations will be improved in all possible ways. Thank u 🙏
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 6 ай бұрын
አተራረክህ በጣም ግሩም ነው። ቆየት ያሉት መጻሕፍት ደስ ይላሉ። የዛሬ 40 አመት ገደማ ሚር አሳታሚ ድርጅት(የሶቪየት ህብረት) ያሳተማቸው እና ካሳ ገ/ህይወት (ሌሎችም ይኖሩ ይሆናል ጊዜው ስለረዘመ ረስቼ ሊሆን ይችላል) የተረጎሟቸው ብዙ መጻህፍት ነበሩ። የነ ሌቭ ቶልስቶይ ፣ ማክሲም ጎርኪ ወዘተ . . . ይሆናሉ የምትላቸውን ብታሰማን ደስ ይለናል። እናመሰግናለን ።
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ! የተወሰኑ የራሽያ ታሪኮች ሰርቻለሁ ፣ ቻናሉ ዉስጥ 'የራሽያ ድርሰቶች' የሚለዉ ፕለይሊስት ዉስጥ ማግኘት ይቻላል። ወደፊትም ማቅረብ እቀጥላለሁ። ሰላም
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 12 күн бұрын
​@@tirekatube❤❤❤
@fentawkefyalew7183
@fentawkefyalew7183 23 күн бұрын
ካፖርቱን ልጅ እያለሁ አንብቤው ነበር አሁን ግን ላስታውሰው አልቻልኩም እባካችሁ ተርኩልን
@bzethiolove2002
@bzethiolove2002 8 ай бұрын
lijineten asitawesikegn
@habeshdailynews3014
@habeshdailynews3014 11 ай бұрын
ብራቮ
@gumertube5658
@gumertube5658 Жыл бұрын
አተራረኩ የድሮ ትዝታን አስታወሰኝ😢
@addissouth2486
@addissouth2486 11 ай бұрын
ቻናሉን ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ምርጥ ነው በዚሁ ምንዱባን የሚለውን ትረካ ብታስደምጡን
@behailutesfahun4915
@behailutesfahun4915 9 ай бұрын
Made more video
@rasroba1022
@rasroba1022 6 ай бұрын
really this is ዊሊያም ሼክስፒር?
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር የተዋጣለት ነው 🥰 በቀጣይ ካፖርቱን (በ አንቶን ቼኮቭ ) ብትተርኩልን 🙏
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ካፖርቱ (የጎጎል) በአንጋፋው ከያኒ ጋሽ ደጀኔ ጥላሁን የተተረከው እዚሁ ዪትዩብ ላይ አለ። እኔ ግን ላዘጋጃቸው ያሰብኳቸው ሌሎች የራሽያ ስራዎች አሉ የቼኮቭን ጨምሮ። ሁሌ አርብ ስለምለቅ ፣ እንዲደርስሽ ሰብስክራይብ አድርጊ 🙏 ለዛሬ አሁን የለቀቅኩት የአሌክስ አብርሃም ስራ አለ፣ እሱን ተጋበዢ kzbin.info/www/bejne/hqjMh4GjgsyBjLc
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
አተራረክህ መልካም ነው ነገር ግን ባግራውንድ ሙዚቃው አድማጭ በታሪኩ ሙሉ በሙሉ እንዳይመሰጥ ያደርጋል ! ትረካ በጸጥታውስጥ ሲሆን ነው መመሰጥ የሚቻለው በታሪኩ ክፍተት ስታገኝ ሙዚቃውን ለተወሰኑ ሰኮንዶች ልታስገባ ትችላለህ በተረፈ ትረካና ግጥም ባግራውንድ ድምጽም ሆነ ሙዚቃ አያስፈልጋቸውም ። ሌላው ትረካ በድምጽ ብቻ መተወን የግድ ይላል !
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
እሺ ፣ አስተካክላለሁ። አመሰግናለሁ 🙏
@fsy1999
@fsy1999 11 ай бұрын
አይ ትዝታ ጅኦ ግራፊ😢
@jobloggs7275
@jobloggs7275 Жыл бұрын
Ego, friendship, uncertainty, risk, riches, debt, poverty, love, duty, envy, hate, justice, lose, gain, etc...still couldn't work out why he needed to borrow money to see his lover? Their is more to this than just a love story. Their is a hint of politics embedded in it I.e. Persia, African prince (Morocco), the Jewish money lender, Venice (the capital of banking and surgery/medicine in medeval Europe) before Italy was born. You can see within the story a tag of war between the economic players between the Mediterranean states with the winner shown to be venice as the richest outside of babylon, Persia as the previously richest; the new centre of alchemy and finance with judicial balance between property rights and justice.
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
I’m so glad someone could see these stories for what they really are, beyond the simplistic ‘tell’ like storytelling. You even opened my eyes to new perspectives. When I was younger reading this story, all I could think about was ‘wow, Europe really was xenophobic towards the Jews even in the medieval era’. This story wouldn’t see the day of light if it was written today, since it definitely have an ‘anti-Semitic’ theme. Stories like this throughout the centuries probably contributed to the Holocaust in WWII. And of course, the story could well be the representation of the time’s economic and political players, as you said. The funny thing is, it’s claimed that Shakespeare have never been to Italy at the time of writing these stories - so there must be a reason he chose Italy as the center for his stories. (Probably because Rome was the last European civilization and excellence at his time, and since Europe was barely out of the dark ages he was probably projecting for the rejuvenation of Europe as Venice/Italy at its center). These works of Shakespeare were translated from an abridged version so they don’t hold the full weight of the message but I think (and hope) they can be used as an introduction. Anyways, thank you for listening and starting such a great conversation. I hope you’ll find other good stories from my channel and enjoy them as well. Have a good time 🙏🏾
@jobloggs7275
@jobloggs7275 Жыл бұрын
@@tirekatube Thank you for your perspective too. It's always good to have a back drop or the context from which the story is written. What make it semi political for me is that Shakespeare as the number one story writer of the English Elizabethan era is portraying the perspective of that society of the time hence the story is far from just being a love story. The narrative that Jews in Europe were seen as unscrupulous money lenders was a widely held view not least because the largely Christian population saw those practices as unethical mind you nothing had changed even to this day in the way the large investment banks operate. In terms of Venice as the centre for finance and commerce of the time Shakespeare was preaching to his audience the virtues of citizens rights and responsibilities but also the wise applications of the law. We must also remember that the state of Italy had not formed yet at the time and Venice was one of the autonomous regions that formed the Italian state just over 150 years ago (the story is centred way before that).
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
@@jobloggs7275 🙏
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 9 ай бұрын
Ante yenechu alem ASHARO ye hagereh derassi sele hagereee yetsafewin tarikeee qedmehe anbebe esti ke engliz hager be ante derejaaa yale sew ande ye Ethiopia derassi yeteraleheee endew mokirrr
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
ሌላም ስሩልን
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
እሺ እንሰራለን 🙏 ለዛሬው ይሄኛውን ትረካ ተጋበዙልን kzbin.info/www/bejne/iouwn4yjpt5nirM
@sertsehorra
@sertsehorra Жыл бұрын
Loud background music
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
Thank you. The issue has been fixed on the recent uploads. I'll work on producing better quality videos. Have a good time 🙏
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
ከ15 ዓመት በላይ ማዳመጥ የተከለከለ ነው
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
የሼክስፒር ስራዎች አብዛኞቹ የሞራል አስተምህሮ ስለሆኑ አንዳንዶቹ ለህፃናት የታቀዱ ሊመስሉ ይችላሉ ፤ ነገር ግን የህሊናን አቋም ለመፈተሽ አይነተኛ ስራዎች ናቸዉ። ስላዳመጡ እናመሰግናለን 🙏🏾
@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 Жыл бұрын
ግሩም አቀራረብ ጥበብ ነው
@robbarobi2784
@robbarobi2784 7 ай бұрын
Very interested history iam injoy short history appreciate please don't give up God bless your day 👍
@tirekatube
@tirekatube 7 ай бұрын
Thank you and Amen 🙏🏾
@Adinas21
@Adinas21 6 ай бұрын
የኔዋ ፐርሺያ የታለሽ??😢
@fentawkefyalew7183
@fentawkefyalew7183 23 күн бұрын
ፐርሺያ በዓለም የነበረች ናት?
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 11 ай бұрын
ተፈሪ አለሙ ነህ ወይስ ኪሮስ ሃይለስላሴ ቲያትርም ነበረው ካልተሳሳትኩ በብሔራዊ ትያትር ነው
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ! ነገር ግን እኔ ሌላ ሰዉ ነኝ።
@FREEMOVIES557
@FREEMOVIES557 6 ай бұрын
አብዬ ዘርጋውን ም አቅርብልን
@user-ry3nl4js5k
@user-ry3nl4js5k 3 ай бұрын
@naniadhanom
@naniadhanom Жыл бұрын
Ye amaregna back ground music kaltetekemk hulem esemahalehu. Background classicalu hulem endezi aynet yehun. please don't use Amharic classical.
@abykijana9803
@abykijana9803 11 ай бұрын
Then why do people open bussiness and call it chailock. I also don't like chailock bussiness. In some countries in Africa it's legal to hv chailock bussiness
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
Well, Shylock loan is an ages old practice everywhere in the world, in in our country too; it is called አራጣ ብድር። In the western world, current day Shylocks are known as ‘loan sharks’. It is forbidden in the Bible too (if I am not mistaken.) Thank you for listening! 🙏🏾
@user-tq5ff3xs5j
@user-tq5ff3xs5j 11 ай бұрын
Benatachu donkeyoten terkulegni
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Sheger Shelf - ጣቶቹ / ከአሌክስ አብርሃም Alex Abrham
56:25
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 188 М.
1001 ለሊት የመርከበኛው ታሪክ
1:57:55
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 34 М.