"ፈልቶባት" ገራሚ ምርጥ የገጠር ድራማ(Feltobat New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 112,762

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

4 ай бұрын

Пікірлер: 169
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 4 ай бұрын
ድራማ ሳይሆን ሆነው ነው እኮ የሚሰሩት ❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
የናንተ ችሎታ እኮ ያልተነገረለት እኮ ጌታን ❤ዉብ አድርጋቹ የምታሳዩን ምርጥ ሕይወት 💝
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Erre Abejesh wusheti😀😀😀😀
@Tsige-le3ws
@Tsige-le3ws 4 ай бұрын
​@@yeneMB😊
@kakajqj1215
@kakajqj1215 4 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹህ
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 4 ай бұрын
አሜን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
እርርር እመዋና ያየሽን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ ገባ ገባ በሉ🙂🙂🙂🙂👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 4 ай бұрын
ይሄንድራማ ሞቸነው የምወደው ወላሂን በጣም ነው ፈታ የሚያረገኝ
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 4 ай бұрын
አረይኔ ሆዴ ቆሠለ በሳቅ😅😅😅😅
@ሀያትtube
@ሀያትtube 4 ай бұрын
😊ደምሪኝ ውዴ🥰
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 4 ай бұрын
@@ሀያትtube እሽ
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 4 ай бұрын
@@ሀያትtube ደምሬሻለሁ
@ሀያትtube
@ሀያትtube 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔም እደምርሻለሁ🥰
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 ай бұрын
አላህያልታሰበ ሲሳይ ይረዝቃችሁ ወቶከመቅረት አግኚቶ ከማጣት ይጠብቃችሁ አሚን
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 4 ай бұрын
አሜን
@teenamedu3121
@teenamedu3121 4 ай бұрын
አሜን እህቴ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 4 ай бұрын
አሜን 🙏
@user-es9ot9pi1y
@user-es9ot9pi1y 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 4 ай бұрын
አሜንያረበልአለሚንንን
@user-hana365
@user-hana365 4 ай бұрын
አቨጀሽ ና ያየሽ የጭዋታዉ ድምቀቶች 👌♥️
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 4 ай бұрын
አበጅሽና ያየሽ ደስ ስትሉ ስትሳሳሙ ባህላችን እንደዚያ ነው ስው እንግዳ ሲመጣ ቡና ምግብ ይቀርባል ያችን ብታክሉባት እንዴት እንድምንወዳችሁ የኢትዮጵያ መስተዋት ናችሁ❤️እንግሊዘኛ እውቀት አይደለም ትክክል የራሱን ሳያቅ ግዞትን ይወዳል አቤት ውበታችሁ እናንተን ስናይ እንፅናናለን!!
@user-yz1so7ym7g
@user-yz1so7ym7g 14 күн бұрын
ዕደኔ ማነዉ ይኸን ድራማ የሚወደዉ❤❤❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
ስወዳችሁ እፍፍ😂😂😂 ጎበዞች ናችሁኮ ትምህርት አዘል ቁም ነገር ያለው ድራማ ዋው🙏🙏
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 4 ай бұрын
አማራ በመሆሄ አማራበመሆሄ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 4 ай бұрын
እመዋ እና ታዴ መጡ ኑ አብረን እንይ ቅመሞቼ የት ናችው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 4 ай бұрын
ስራ አላሰራኝ አሉኮ ሱስ ሆነውብኝ😂😂😂
@semegn4546
@semegn4546 2 ай бұрын
alen wedy
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
ምርጦችዬ ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ አጀቡሽ የአክስቴን ልጅ ነዉ የምትመስይኝ ❤❤❤❤
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 4 ай бұрын
ያንአበባ አድናቂ ነኝ ቆንጆ ዛሬ ደሞ አምሮብሻ ሆሊ ሻሽ አትሰሪ😊😍
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 ай бұрын
እናተያላችሁበት ኢትዮጱያ የትነውያለችው. የዱሮው ቀን ናፈቀኝ እምየሀገሬ ከገባሽበት መአትፈጣሪያውጣሽ. እኮንሰላምመጣችሁ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 4 ай бұрын
አሜን 🙏
@mesigente708
@mesigente708 4 ай бұрын
AMne gijame❤❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 4 ай бұрын
ደጉ አማራ መሬት ላይ ናቸው የኔ ደሞች❤❤
@user-ve8ge7bo4h
@user-ve8ge7bo4h 4 ай бұрын
ቅናት ጥሩም መጥፎም ነው ያለነው አበጀሽ እንኳን ደና መጣችሁ አበጀሽ ምርጣችን ሁላችሁም❤
@gjfu4978
@gjfu4978 4 ай бұрын
አበጀሽና ያየሽ የሳቄ ምጮች 😂😂😂😂😂 ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤
@halymaaa2042
@halymaaa2042 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እንቁወች አማራዬዬዬዬዬ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 4 ай бұрын
አይ ታዴ ስወድህ እኮ ወላሂ
@vitamillione869
@vitamillione869 4 ай бұрын
ኡፍፍ እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ ስታስቀኑ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 4 ай бұрын
አይ ታደሰ የድራማው ድምቀት❤❤❤
@Notone471
@Notone471 4 ай бұрын
እኔ እንዳትታዘቡኝ የያየሽን ልጅ በጣም ነው የምወዳት እስኪ ....... እውነት የአይኔ አለም
@beezoshbesh9314
@beezoshbesh9314 4 ай бұрын
ይሄን፣ትምርት፣የማይመኜው፣የለም፣ለመቀጠል፣አበጄሺ፣የኔ፣ቢጤ፣እኔም፣እመኜዋለሁ፣አቺው፣ለመቀጠል፣አገራቺን፣ሠላም፣ያርግልንጅ፣እርጅናም፣በመጣ፣ምኞቱ፣አለ፣አይቀርም፣በሠላም፣ላገራቺን፣ያብቃን፣የመዳም፣ቅመሞቺ
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 4 ай бұрын
አበጅቨ ጥሩ እናት ነቨ የልጅ ጉደ ለምንምአይነገርም እውነት ጥሩ ትምህርት ነው ለእናቶች
@AddisAbaba-dh8xn
@AddisAbaba-dh8xn 4 ай бұрын
የእመዋ ልጅ በመልክ አንደኛ በትምህርት ሰነፍ
@tenamosey7641
@tenamosey7641 4 ай бұрын
የምር እናተን ሣይ ድካሜሁሉይለቀኛል በርቱ😍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
ኡፋ 💝ዛሬ ደሞ ስታምሩ ስብስብ ብላቹ 💝ዋው ያየሽ እንዴት እንደምወድሽ 💝አበጀሽ 💝ወንዶቹ 👌
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 4 ай бұрын
አይይይ አብጅየ ትክክል የራሳችን ቋንቋ ጥለን ተማርን ስንል ጠፋን
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 4 ай бұрын
ምርጦች❤❤❤❤ሠላም ይሁን ለሐገራችን ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤❤❤
@yitu8355
@yitu8355 4 ай бұрын
እመዋ እደዉ ስወድሽ እዉነት እመዋኮ ነሽ እናቴን ባንቺ ዉስጥ አያታለሁ❤
@abayaschale5295
@abayaschale5295 4 ай бұрын
I was Tibka. I purchased 2 sacks (kuntal) of DAP fertilizer for my family, saving the money sent by them while I was a first and second-year student at Bahir Dar University from 2010 to 2013 G.C. Now, I have completed my MSc through the Erasmus Mundus program and earned a PhD in Germany. Currently, I am working as a researcher at the Helmholtz Centre Hereon, a research center in Germany. I feel proud to reflect on my past as Tibka.
@rabohcall5254
@rabohcall5254 2 ай бұрын
እምዋ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤ በርቱልን የምትሰሩት ድራማ በጣም አሪፍ ነው
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 4 ай бұрын
መሃል ላይ የተቀመጠውንጥቁር ካፖርትየለበሰው ካልደራችሁን ራሴን አጠፋለሁ😂😂😂😂😂😂😂
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 4 ай бұрын
አረ ተቀድመሻል 😊 ጥግሽን ያዥ 😊
@Almiab
@Almiab 4 ай бұрын
ኧረ ትኩሳት​@@jayjohnson6765
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 4 ай бұрын
From England i watch always your drama i love all of you ❤❤
@Sisayabebaw-jg7mi
@Sisayabebaw-jg7mi 3 ай бұрын
ሁሌም ተናፋቂ
@selammulu5111
@selammulu5111 4 ай бұрын
እረ ያበጀሽን ወንድን ያየ እና ሚስቱ ሆና የምትሰራው ቅጂየ ልጂ አምጡልን ናፍቀውናል❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
ያየሽዬ ንግግርሽ ሲያምር 💝
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ድምቀቱዋ እማዋ እንኳን መጣሽልን እስይ እስይ ጠፍተሽብኝ አይኔ ክርትት በየናንት ፊልም ላይ እር የዛሬው ይለያል ሁላችሁም ናችሁደስስስስ አለኝ እናንተን ለማየት ስራዬን የቤቴን ጨራርሼ ይህው ተስይሜያለሁ ሁላችሁንም አንድ ላይ ማየት እንዴት ደስ እንደሚል🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👌🌹😭🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌷🌹🌷🌹🌷🍾🍾🍾🍾🍾
@rosarosa1646
@rosarosa1646 4 ай бұрын
Amaraye ❤❤❤❤
@hassenbinmohammedmohammed6716
@hassenbinmohammedmohammed6716 4 ай бұрын
አይ ፎሬበር ሁሌም የሳቄ ሚንጭነሽ ሁሉምነገር ይሔድባታል የዘፈኑ ነገር
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
አይእናት 😢😢የኛም ብሮን አጠራቅማ ሰጠችን አላለችም😢😢
@user-lt8vw7hy2o
@user-lt8vw7hy2o 4 ай бұрын
😂እመዋ ስወድሽ የኔ ጀግና❤
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 4 ай бұрын
አበጀሽስወድሽእኮትለያለሽ❤❤❤❤❤
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 2 ай бұрын
ዽራማችሁ አገራዊ ጨዋነት የሞላበት ነው አመስግናለሁ ግን ርዕሱን ደግ ደጉን ስጡት
@endeshaw527
@endeshaw527 4 ай бұрын
ወዮ!!! ስታምሩ ውበታችሁ😮😮😮😮😮😮
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 4 ай бұрын
የትናችሁ የምዋ አድናቂወች ገባገባ በሎ🥰👍
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 4 ай бұрын
❤❤እኛ ደምችን ነገረስራችን አድነዉ እኔ ጉራጌነኝ ግን እበጀሽ የሑሉም ሰራቹ❤❤
@fekaditadele383
@fekaditadele383 4 ай бұрын
በጣምደስትላላቹህ❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ከደርብ ፍቅር ያዘኝ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 4 ай бұрын
ከከተማገጠር ዉበቱ በእዉነት
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i 4 ай бұрын
ከጦርነቱ በፊት ያለው ተከታታይ ድራማ ቀረ ምርጥ ነበር ያአሁኑ አስጠልቷል
@ethio1283
@ethio1283 4 ай бұрын
ተዋና ቲቪ 💚💚💛💛❤❤
@aassdzzxxc6270
@aassdzzxxc6270 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ደስስትሉ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉እኔ ውድድ ነው እማረጋችው
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 4 ай бұрын
ምርጥ የትወና ብቃት ነው ያላችው
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 ай бұрын
ጎበዝ ለሁሉም ብርታትና ሞራል በመሆንሽ !ልክ እነደፖለቲካው አንዱን አንስቶ ሌላውን ለማሸማቀቅ የሚጥሩ በጣም ያሳዝናሉ!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ 💝ተናፍቃቹ ነበር
@hawaebrhaim
@hawaebrhaim 4 ай бұрын
እመዋና ያየሽ ሲገናኙ ድራማው ያምራል የኔ አዝጎች
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 4 ай бұрын
ወመኒ ወመና😂😂😂😂 እማዋየ
@EkramEndris-oy2rw
@EkramEndris-oy2rw 4 ай бұрын
እናቴን እምመስለው ነገርስ አበጀሽየየየየየ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 4 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የምትመቹኝ❤❤❤❤😂
@user-xj8iw5pt1s
@user-xj8iw5pt1s 4 ай бұрын
ስወዳችሁ❤
@fathimafathima3931
@fathimafathima3931 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ወላሂ በምን ልግለጣቸው የኔ ውዶች
@madi2644
@madi2644 4 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 4 ай бұрын
ማነው እደኔ ይህንን ድራማ የሚከተታለው
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 4 ай бұрын
ዋዉ3ነኝ😂😂😂
@fentabassie3299
@fentabassie3299 3 ай бұрын
IT is very nice drama.
@Nora-p8n
@Nora-p8n 4 ай бұрын
ዋው የማዳም ቅመሞች የት ናቹሁ
@teenamedu3121
@teenamedu3121 4 ай бұрын
አለን
@ሀያትtube
@ሀያትtube 4 ай бұрын
አለን ደምሩኝ እስኪ🥰
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 4 ай бұрын
Yemadam kmem atbelu
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 4 ай бұрын
አለን🎉❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
የዛፍ አበቃቀል😊ኮቱ 😳አፍንጫዋን ነበር 👊
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 4 ай бұрын
Abegesh we have similarities you look after yourself ❤❤🙏🏽
@kunchat1989
@kunchat1989 4 ай бұрын
intersting
@SofeyaSisay
@SofeyaSisay 2 ай бұрын
አለን እያየን ነው ወዶች😅😅😅😅
@frewbirhanu9618
@frewbirhanu9618 4 ай бұрын
yalem work, endet nachihu widoch selamachihu yebza, bertu
@user-se5xc6wm9r
@user-se5xc6wm9r 4 ай бұрын
Wow
@gfg4073
@gfg4073 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞኩኝ😂😂😂😂
@FinoteselamDamote
@FinoteselamDamote 4 ай бұрын
well come💚💛❤
@emmazero3023
@emmazero3023 4 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤😊እመዋ❤❤
@almaztaye9712
@almaztaye9712 4 ай бұрын
ወይኔ ያየሽ እሳቅሽኝ እቺ ንወ ያቀጣጠልሽወ 😂😂😂😂😂
@mwale8371
@mwale8371 4 ай бұрын
Yayesh is so funny
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 4 ай бұрын
እር እመዎ የት ነው ❤❤❤❤
@user-we6uo5xt8i
@user-we6uo5xt8i 4 ай бұрын
አበጀሽኮ ትለያለሽ❤❤❤😂😂😂
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 ай бұрын
ተዎናይ ድራማ አድናቂዎች የት ናችሁ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 4 ай бұрын
Sewdachwe eko 🎉🎉😮😊😊
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 4 ай бұрын
Selmachuei Yebezai Yena Tewadagochei
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 ай бұрын
አበጀሽ❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ማሪያምን እኔ ገንዘብ ሰብስቤ ስፌት ነበር የምሰፋ
@nemased7851
@nemased7851 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 4 ай бұрын
ያችን ኮፍያ እምትዘላዘለውን😂😂😂😂
@user-sz2vd8fp5i
@user-sz2vd8fp5i 4 ай бұрын
❤❤❤
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-jd7gr3sy7s
@user-jd7gr3sy7s 4 ай бұрын
❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bayosh7590
@bayosh7590 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Bateal427
@Bateal427 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ወይ ታድዬ እንደው ተቀደድክ እኮ😂😂😂😂😂ዘፍኑን በእንግሊዝ ቀይራ😂😂😂
@user-mw4fn8ic3s
@user-mw4fn8ic3s 4 ай бұрын
እሱየለለበት ደሥአይለኝም በሳቅሞኩኝ😂😂
@debrsina
@debrsina 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mintwabmint270
@mintwabmint270 4 ай бұрын
Tadeee so funny
@kadoos4696
@kadoos4696 4 ай бұрын
😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍👍👍👍😘😘
በግና ጨዋታ አዲስ አስቂኝ ድራማ ( Begena chewata )
45:23
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 97 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 39 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
እኔም ጨንቆኛል አዲስ  ሙሉ ፊልም /Enam Chenkognal / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:00:28
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 120 М.
ዉንድሟን ተዉበሉት( Wendman Tewbelut new Ethiopian Dirama) 2024
38:31
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 79 М.
"የኪሱ ዳኛ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yekisu Dagna New Ethiopian Dirama) 2023
30:12
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 145 М.
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 41 М.
"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023
30:17
Starman #starman #superman #starmanmeme #shorts
0:16
Dr.Superman
Рет қаралды 12 МЛН
THE RIGHT WAY TO EAT CARDBOARD SOFT ICE CREAM!#asmr
0:34
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 19 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
Хотела обмануть робота, но попала
0:58
Почему?
Рет қаралды 8 МЛН
КТО СОЖРАЛ АРБУЗ #cat #pets #топ
0:17
Лайки Like
Рет қаралды 1,3 МЛН