No video

ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 57,991

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 642
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw Ай бұрын
100ሺ እራሱ ያንስባቸዋል ባህላችንን እኮ በእናንተ ነዉ ምናየዉ ትዝታችንን❤በርቱልን😘😘😘
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw Ай бұрын
@@-againyoutube5771 ቆየሁ እኮ ስንት ዘመኔከደመርኩሽ
@user-rt2dt3tq3w
@user-rt2dt3tq3w Ай бұрын
እስኪ ድል ለፋኖ ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ በሉ💚💛❤💪💪💪💪💪
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤💪
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
ድድድልልልል ለፋኖ ለታላቁ ያማራ ህዝብ አይዞኝ የድሉ ባለቤቶች እኛ ነን ደሞቸ
@user-fj6ow8md4w
@user-fj6ow8md4w Ай бұрын
Amen🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ!! ❤
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys Ай бұрын
እሱቤ ፣እሙዬ ፣ገርዬ አቤት አቤት የጎጃም እንቅጥቅጥ የልጅነት የእድገት ጊዜዬን እየታወሰኝ ልቤ በትዝታ፣በናፍቆት አየተሸበረ የምትሆነውን ግራ ያጋባኛል ።ልጆቼ እንዳላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ተባረኩ ።
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 Ай бұрын
Betam tamiralachihu bertulign
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
የኛ ጎጃሜዎች ጎጃም ፎጣ ለባሽ ለሚሉት ሸማን አሳምሮ መልበስ እደሚያውቅ አዩልን የኔ ባለ ሀገር አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Ай бұрын
መቶ ሺ እራሡ ያሥባችሃል ዳይ 100ሺ እናስገባቸው ቅመሞችዬ ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 Ай бұрын
ሀያ ሺ ምን አላት? ገና በሚሊዮን ትገባላችሁ ። እናንተ ብቻ በርቱ የኔ ምርጦች😊😊😊
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
😂ቀጣዩን❤❤ያየሽእወድሻለሁ😅😅
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
እሱቤትለያለህ❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
ታዴአደኛ❤❤😂😂
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
ሁላችሁም ትለያላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉😅😅
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
የኔውዶች በርቱልን❤❤❤❤❤
@halemahalmurshidi7018
@halemahalmurshidi7018 Ай бұрын
የፍቅር ስው እውነተኛ የኢትዮጵያ መገለጫ እናተ ደግ ህዝብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛልን🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
የዛሬ ውደግሞ አለባበሳችሁ ለየት ያለ ነው እፍፍፍፍ ወይድምፅ የሱ ባለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችኋ በርቱልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@3alemhh176
@3alemhh176 Ай бұрын
ወይኔ አለባበስ ስታምሩ በዚላይ እነብርቁ ቢመጡ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ በጣም አምሮባችኋል ❤❤ለዚህ የዋህ ገራገር ህዝብ ነው በማንነቱ የሚታረድ የሚሠደድ😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@EndeshawW
@EndeshawW Ай бұрын
የዛሬው ከቀደሙ ይለያል። በሁሉ ነገራችሁ አምሮባችኋል። በአለባበሳችሁ፣ በአጨፋፈራችሁ በተለይ ባለሹርባዪቱ እና እሱቤ፡፡ ሁሎችም ድንቅ ናችሁ። ማን ያውቃል ከዚህ ስብስብ ውስጥ እንደ ግሽ ዓባይ ልጆች ታዋቂዎች ሊወጡ ይችላሉና በርቱ።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 Ай бұрын
ስታምሩ ዛሬም አንደኛ አሱቤ አምላክ ያኑራችሁ አገራችንን ስላም ያርግልን❤❤❤❤❤
@user-lr2de5zh8s
@user-lr2de5zh8s Ай бұрын
አዝማሪ የሚመታወ ልጅ ሳይው ያሳዝነኛል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-lr2de5zh8s
@user-lr2de5zh8s Ай бұрын
@@-againyoutube5771 ደምሪሽ አለወ
@user-rt2dt3tq3w
@user-rt2dt3tq3w Ай бұрын
አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ💚💛❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q Ай бұрын
ኢቶቢያ አገር የፍቅር አገር ሰላምሽ ይመለስልን እምየ ሀገር❤የኔ ዉዶች በርቱልንጎጃም ጎደርአድ ሸዋ አድ አማራ❤❤❤😢😢ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤😢😢
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍፍ ተባረኩ ድምቀቶቻችን አማራዬ ክፍን ነቅሎ ካገራችን ያውጣልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@marblegold7011
@marblegold7011 Ай бұрын
አንድ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ መከፋፋል ለአገራችንም አልጠቀማት በጣም ታምራላችሁ በርቱ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
ወይ አስተሳሰብ ለማስተማር ዘመናዊ ተብየው ባህላችን እንዴት እንደሚበርዝ ለማሳየት በዛውም እኛን ዘና ለማድረግ እንጅ የምር ጠብ አስመሰልሽው
@marblegold7011
@marblegold7011 Ай бұрын
@@mameeuntue7673 what ru talking about ?
@selammulu5111
@selammulu5111 Ай бұрын
መች ተለያዩ ግድ ሁሉም ሁሌ መታየት የለባቸውም በየቀኑ ስለሚያቀርብ እደየሚመቻቸውና ማን ብተውነው የችልበታል ተብሎ ነው ፌልም የሚሰራው እና ሁሌም ሁሉም ሌገኙ ግድ አይለም
@marblegold7011
@marblegold7011 Ай бұрын
@@selammulu5111 አንቺም ሆንሽ ሌላዋ አንብቦ የመረዳት ችግር ሳይኖርባችሁ አይቀርም "አስተያየቴ የነበረው ዛሬ ሀናለ ሳትሉ አንድ ላይ ስለሰራችሁ ሁሌም ሳትከፋፈሉ እንደ ዛሬው አብራችሁ ስሩ ነው " do you understand another lady too go to school to learn how to read
@marblegold7011
@marblegold7011 Ай бұрын
@@mameeuntue7673 አንቺ የሆነሽ ደደብ ነገር አንብበሽ መረዳት የማትችይ መሀይም የትኛው ላይ ነው ፀብ ያስመሰልኩት ወይስ አንድ ላይ ስሩ አትከፋፈሉ ማለቱ ለአንቺ ፀብ ነው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Ай бұрын
ግን ማነን አድንቂማነን ልተው ሱሱቤ ❤ስል አበጀሽ ❤ስል አያታደ ❤ስል እትየ አልማዝ ❤ስል ያየሽ ❤ስል ገረመ ❤ስል እመቤት ❤ስል ስል ያለም ውርቅ ❤ስል አዱኛ ስል አታዱድ ስል ሲሳይ ❤ስል ዙማም ❤ስል እህቱ ❤ስል አስማሩው ❤ስል ንፁህ ❤ስል ሚላት❤ስል በቃ ሁላቹህንንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
የእውነት ጀግና ነሽ ስምችውን ሸመደደሽው እኮ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
ደባርቅ ነው ያለች የኔ እህት እኔ እኮ ልቤ ዳብልቅ አለ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Ай бұрын
@@genetiligabawu1709 እደት ስማቸው ይጥፋኝ የኔማር ደሜ መፅናኛየ እኮናቸው በስደት እነሱ ባይኖሩ ከጦርነት ሀሳብ ጋ አብድነበር እነሱንሳይግን እረጋጋለሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@መደነቂያ
@መደነቂያ 17 күн бұрын
😍
@user-vm3ky2lb8b
@user-vm3ky2lb8b Ай бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሰጣችሁ እናመሰግናለን
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh Ай бұрын
የሰ ኖ 40 ቀን እድል አሪፍ ነው በርቱ በጣም ቆንጆ ስራ ነው።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@maeritube21
@maeritube21 Ай бұрын
አማራዬ የኔ ውቦች የዛሬው ደሞ ልዩ ማሲንቆው ግን ስሰማ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ስደት መቸ ይሆን ሞልቶ ሚለቀኝ 😢ተለያላችሁ❤❤❤አቤት እስክስታ ዋዉዉዉ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@digital0016
@digital0016 Ай бұрын
እትየ አልማ ውበት፣ገምሻራ respect ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@MssMaqds
@MssMaqds Ай бұрын
እመቤቴ፡ትርዳን፡ለአማርህዝብ❤❤❤❤ዙሪውን❤❤አለቅነ፡፡ለአርበኛው፡ፍኖአማራወቺ፡፡እውነት፡አትቀሮም፡አብሺር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@zdds8565
@zdds8565 Ай бұрын
የኔ ደግ ሕዝብ አማራዬ ብርቱልን ወገኖቼ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@digital0016
@digital0016 Ай бұрын
እባካቹህ ታደሰን እና አበጀሽን የማገኝበት አድራሻ ስጡኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
ለምድነው ሳያቸው ሆድ የባሰኝ ዛሬ አማራዬ አይዞኝ ደሞቸ 😢😢😢😢
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
😢😢
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
አይዞን የኔ ውድ እህት❤❤😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
በነሱ ውስጥ ሰፊውን ምስኪኑን የአማራ ህዝብ ስለምታስቢ ነው ሁላችን ታመናል እህት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
ማንው እንደኔ እንባው ዱብ ዱብ ያለው ዋሽንቱን ሲስማ ወይኔ ወገኔ ባገራቸው ተስቃዬ እኮ እር አምላክ ፍርድ ለዚህ ለየዋህ ህዝብ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💕
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Ай бұрын
በጧቱ?ኸረ ስራ እንስራበት😁ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ። በርቱ!
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
እረረረ ገረመው ይመችህ ❤❤❤ትችላለህ ነገሩ ሁላቹሁም በጣም ጎበዞች ናቹህ❤❤❤ ኑሩሉልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን❤❤❤ ውድድድድ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
ያቺ ካራቲስትና እሱቤ በጣም ይችላሉ ዛሬ ገረመው አሳየን ዘፈን ይችላል
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
ሳህ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@someliyoutube
@someliyoutube Ай бұрын
በሱ ባለውና በሰማቸው ፍቅር ልሞትነው ሰደቱ እዳይበቃኝ😅❤
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Ай бұрын
እትየ አልማዝ ደብራካ ፕፕፕፕ🌹🌹 አያ ታዲ አበጀሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ግን እደው የውነት ባልና ሚስት የሚመስሉትስ ነገር
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Ай бұрын
አበጀሽ የኔ ጣፍጭ❤
@jessicajone2229
@jessicajone2229 Ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትሉ ሚሊዮን ነዉ የሚገባችሁ ጥበበኞች ።። 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ዛሬ መደነቂያ ወገ ደረሳት ነጠላ ለብሳ ያየሁ መሰለኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@መደነቂያ
@መደነቂያ 17 күн бұрын
😍
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d Ай бұрын
አያ ታዴ በያያሸ ደግነት በሱ ባለዉ እብደት በገረመዉ ትግሰት ሁላችሁ እወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
ስማቸው ማማሩ. ያለም ወርቅ, ድርብ, የአብ ስራ, ያየሽ!! ❤ አማራ ፋኖ!!
@user-jg2bb2tt5w
@user-jg2bb2tt5w Ай бұрын
የመድረኳ ንግስት እንኳን ደስ አለሽ አበጀሽ ልጆችሽ አሸነፉልሽ፡፡
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-mb7zo4le8w
@user-mb7zo4le8w Ай бұрын
ዛሬ አደኛ ኮማች ነኝ እሰይ ማነም አልቀደመኝ ገና ቪደወውን ሳለይ ነው የኮመኩት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wj8jj9sh9d
@user-wj8jj9sh9d Ай бұрын
አድነታችሁ ውበት አለው አማራዬ የኔ ወርቅ ህዝብ❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Ай бұрын
እሙዬ የኔአገታም ሰወድሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልኝ የኔዉዶች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Ай бұрын
ሲሳይ ግን ያለያል።እርጋታው ስርአቱ ጨዋነቱ አጠቃላይ ሁለ ነገሩ ይለያል። አዋ ሲሳይ ምናልባት ኮሜንት የምታይ ከሆነ ፍቅሬ ከአክብሮት ጋር ካለህበት ቦታ ይድረስህ! ወንድምነት❤
@user-ef6ng3gr8c
@user-ef6ng3gr8c Ай бұрын
😂😂😂
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Ай бұрын
❤❤❤❤የእኔ ምርጦች ስወዳቹህ ሁላቹህም ኑሩልን ከቁጥር አትጉደሉብን
@ethiopiaasnake5047
@ethiopiaasnake5047 Ай бұрын
ምንም ማለት አልችልም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እናንተን ማየት ህልሜ ነው እውነት ሁላችሁንም ያብማዋ ማርያም ቅዱስ ማርቆስ ይጠብቃችሁ አበጀሽዬ የኔ የዋህ የኔ ቸር እመብርሀን ትቅረብሽ የናንተ ፕሮግራም ይለያል
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Ай бұрын
ያንሳችዋል ምርጦች በርቱ መቶ ሺህ ትገባላችሁ❤
@almaayala4768
@almaayala4768 Ай бұрын
በእስክስታ አንደኛ እመቤት እሱባለው ገረመው ሲሆኑ ግን በአጠቃላይ ሁሎቹም ይችላሉ እመቤት ና እሱባለው ገረመው እማ ዳሱ ጥራኝ ናቸው
@de4xi
@de4xi Ай бұрын
አማራውች ሌላ ቤት አታድምቁ ያማራ ቻናሎችን እናሳድግ❤❤❤ባማረነታችን ነውና ምንጨፈጨፍ ????
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 25 күн бұрын
ዘረኛአትሁኑ 😢
@de4xi
@de4xi 25 күн бұрын
@@wgwgwsvgay4617 ባማረነታችን አደል ምንጨፈጨፋ ዘርኛ ሳንወድ በግድ አርጉን አማራነት ይቅም
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m Ай бұрын
የኔ ተናፋቂወች አትጠገቡም እኮ❤❤❤❤❤❤
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m Ай бұрын
ዝማምዬ እማልጠግብሽ
@user-gd1ii1jw1u
@user-gd1ii1jw1u Ай бұрын
የኛ ድምቀቶች እንኳንም ደህና መጣችሁንል በርቱልን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ሙቸነው የምወዳችሁ እስኪ ላይክ አድርጓቸው አበረታቷቸው የገጠሩን ትዝታ እያመጡ የሚያስደሥቱን ናቸውኮ የኛ መልካሞች የዛሬው ይለያል በአንድ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ አትከፍፈሉ መከፍፈል ለኢትጰያ ሀገራችንም አልጠቀማት አፈራረሳትእንጂ😢 😘😘😘😘❤❤😘❤
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s Ай бұрын
አቤት ውበት ሀገራችንን ሚያስጠራ አገራችንን የሚወክል ድንቅ ትወና ድንቅ ጥበብ ለነዚህ ሰዎች ቃላትም የለኝም 👌❤️
@tayeamogne7736
@tayeamogne7736 Ай бұрын
Finally, the win-lose game in this drama changed into a win-win game. We learned lessons that can lead to togetherness, unity, and team cohesion. Me win you lose or more for me, less to you game which hurts the players not to go far together is managed systematically. God bless you all! We learn about unity or togetherness, culture, language and its details, dance, music, winning without fighting (via sharing), cooperation (via making conflict irrelevant). You have also shown the tactic of how people could go far together ( i.e. to go far, go together tactic) in this drama.Thank you for everything.
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s Ай бұрын
እንዴት አዳራችሁ አረፈዳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ማሪያምንበዚህ አጋጣሚ የአደራ ማለት የምፈልገውእንደዚው ቀጥሉ እንዳትነጣጠሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Ай бұрын
እኔ ለቀጣይ 100 k ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን በርቱልን 😊❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@eyerusalemasfaw125
@eyerusalemasfaw125 Ай бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ❤ ግን እሱባለውን አገናኙኝ ፈቅሩ ሊደፋኝ ነው❤❤❤❤
@KONJITBELLETTE
@KONJITBELLETTE Ай бұрын
በጣም ድንቅ እዉቀት ያላችሁ ወርቅ ናችሁ። በጣም የሚደሰትበት ሌላዉን ፕሮግራሜን ያስረሳኝ ሾዋ። አበጀሽ አንዳንዴ ታበዢዋለሽ። ግን በጣም አደንቃለሁ እዉቀትሽን። በርቱ በጣም ጓበዝች ናችሁ።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ሰዉ በገዛ ሀገሩ 😭😭😭ባይተዋር ከሆነ 😭😭😭😭መልካም ጉርብትና 😭 ቀረ ተበተነ አይ ሀገሬ ወንድሞቼ ባገርም በሥደትም አለቁ😭😭
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
ብዙልንንን ገናናናና 1000 ትገባላችሁሁሁ በርቱቱቱ ደሰሰ የሚል ሰራ ነው የምሰሮትትት
@AdnanMlekam
@AdnanMlekam Ай бұрын
እሱቤ በጣም አምሮብሀል❤❤❤❤❤❤
@halimasaid3554
@halimasaid3554 Ай бұрын
እኔ ሙስሉምነኝ ግን. ገረመውና እሱ ባለው. ፍቅራቸው ሊደፋኝ ነው. አብጃለሁ ተው አገናኙኝ ቢያንስ እንዱንኳን. ባካል ላገኝ እፈልጋለው. ደሞ በሌላ እዳታስቡኝ. አድናቆቴን ልገልፅላቸውነው. 😂😂😂😂ያአዩሀል ሪሳላህ. ተረጋጉ
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s Ай бұрын
ክክክክክ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
እውንትሽን ንው አድናቆት ለመስጠትም እኮ የት እንዳሉ ይጠየቃል እኔም ባገኛቸው ምኞቴንው 🙂🙂🙂🙂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😊
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Ай бұрын
ደቡብ ዬወሳና ልጅ ነኝ አንዴ እናንተን በይኔ ባያቹ ብዬ ሁሌም ምኞቴ ነዉ ዬፍቅር ተምሳሌት የኢትዮጵያዊነት ጥግ አንድነታቹ ይማርካል በእዉነት ከልቤ እወዳቹሃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከዚህም በላይ ናቹ::
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 Ай бұрын
ደቡቦች እኛ ም እንወዳቹሀለን❤❤❤
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Ай бұрын
ድል ለታላቁ ለሀቀኘዉ ለተገፈዉ ለጀግነዉ አማራህዝብ ይሁን🙏🙏🙏🙏❤❤😰😰ፋኖነት ይለምልም🙏🙏🙏💪💪💚💚💚💛💛💛💛💔💔💔💔
@BesufekadMelese-mf8og
@BesufekadMelese-mf8og Ай бұрын
ድል ለታላቁ አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💚💛❤💚💛❤🐆🐆🐆🐆🐆💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x Ай бұрын
ድምቀቶቼ በጣም ትለያላችሁ 20kሲያንሳችሁ ነው 100ሺ ትገባላችሁ በርቱልን የእውነት ትለያላችሁ አማራዬ💚💛💚💛❤
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z Ай бұрын
በጣም አምሮባችዋል ሁሉን አሟልቶ የሰጣችሁ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤እመቤት ጭፈራ 1ኛ ዋው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Ай бұрын
ባለ ዋሽንቱ! በጣም ችሎታ አለህ፤እናመሰግናለን።የአገር ትዝታ አንቆረቆርክብን፤ግን ደስ በሚል መልኩ ነው፤ደስ ይላል፤በርቱ።እንኳን እኛን በስደት ያለነውን፤እናንተንም ጭልጥ አድርጎ አሳፈራችሁ።
@user-mm4xu4he3y
@user-mm4xu4he3y Ай бұрын
ስወዳችሁ በጎጎት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አገራችን ሰላምያድርግልን❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
የኔ ሽቅርቅርሮች አማራ ነፃ ሲወጣነው እኔ እድህ መጨፈር ያማረኝ ገምሻራው ገሬ ዛሬ ሲጨፍር አየሁት ትወናም ጭፈራም ስትችሉኮ ልዩ ናችሁ ሁላችሁም የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@jessicajone2229
@jessicajone2229 Ай бұрын
ደግ ህዝቦች አዋቂ ጀግናዎች አላህ ከፍ ያርጋችዉ ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ
@auser4544
@auser4544 Ай бұрын
እግዚአብሔር የአባቶቻችን የእናቶቻችን አምላክ ለፉኖ ድልን ስጥልን
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 Ай бұрын
እስከ ወር 40k እናደርሰዋለን በርቱልን ውድድድ ደግሞ የዛሬው አለባበስስ ይለያል!!!❤❤❤🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@elsabethailemariam9731
@elsabethailemariam9731 Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ገና ገና ብዙ ተመልካች ታፈራላችሁ ። በርቱልኝ 💚💛❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
ሁለ ገብ እኮ ናችሁ በጣም አምሮባችሗ ስታምሩ🥰. እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችህ ይብዛ ጥያቄዎች ከባድ ናቸዉ ❤❤❤
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 Ай бұрын
ምርጦቹ በጣም አሪፍ ነው።ለእናንተ ብቻ ❤❤❤
@user-eq6bh6hi6d
@user-eq6bh6hi6d Ай бұрын
I am from oromiya I love amara culture❤❤❤
@TheDallol
@TheDallol Ай бұрын
This group is a group of best Ethiopian artists. You deserve millions of subscribers and likes. I just love watching you. You are truly entertainers. And I love that you represent the true rural life of Ethiopians. KEEP UP the AMAZING JOB!!!!! You deserve OSCAR'S 👏 💗
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
ድልለፋኖ፡❤❤❤❤❤አማራ፡ጥበብን፡እስከ፡አለባበሥ፡ያሥተማረ፡ህዝብ፡ምትና፡መፈናቀል፡አይገባውም፡ነበር❤❤❤❤❤
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Ай бұрын
ድል ለጄግናዉ የአማራ ፋኖ
@yoditkassa8338
@yoditkassa8338 Ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ❤እህት ደምሬኝ በቅንነት
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k Ай бұрын
የኔ አለሞች እወዳችኋለሁ ❤💜😘🤗🥰🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞🤔💖💖💖💖♥️♥️💕💕💕💝💝💝💝
@fgfdggf2658
@fgfdggf2658 Ай бұрын
እድህ ነዉ ያገራችን ባሀል አዝማሪዉ ጎበዝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf Ай бұрын
ዋው አማራዬዬ ውቦች ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
እናተ እንቁዎች እንዴት እንደምወዳቹ ሠላማቹ ብዝትዝት ይበል❤❤❤❤❤❤
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Ай бұрын
እንካን ደህና መጣቹህልን የኛ የስደተኞች መፅናኛ ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@digital0016
@digital0016 Ай бұрын
1ኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አበጀሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Ай бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ያወቅሁት ከዐይኔ እንባዬ ኩልል እያለ ስለምሰማችሁና ስለማያችሁ ነው አቤት መታደል ነው መቼም ❤❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
አቤት ውበታችሁ አለባበሳችሁ ይታይሽና አለም ወርቅ ተፅጉር እስታይላችሁ ያምራል ሁላችሁም ውብ ናችሁ በእናንተ ውስጥ ኢትዮጵያውያ እናያለን🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
መቶ ሺ መሆን አለበት ያሳችዋል❤❤
@aminasaeed4516
@aminasaeed4516 Ай бұрын
የኔ ምርጦች ❤❤❤አቤት ድምቀት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 Ай бұрын
ድል ለታላቁ እና ለተገፋው የአማራ ሕዝብ💪💪💪 ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ሞት እና ውድቀት ለጠላት።💪
@yesyeyes9475
@yesyeyes9475 Ай бұрын
ድል ለፋኖ። እነብርቁን። አጧችው❤❤❤🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@YashiYashi-xi9qi
@YashiYashi-xi9qi Ай бұрын
ሲያምሩ. ሁሌም ባየዉ የማይሰለቸኝ.
@RomanMangsha
@RomanMangsha Ай бұрын
እሰይ። በርቱ። አለን። በሀሉን። የጠበቀ። እያሳያችሁን። ገና። መቶ ሺ። ትገቦላችው
@digital0016
@digital0016 Ай бұрын
ዝማም ጀግና ነሽ
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 Ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ወገኖቼ: እግዛብሄር እገራችንን:ስላም ያርግልን ግን የት ሆናችሁ ነው የምትስሩት:እኛ ከሀገር እርቀን ጠዋት ማታ: ጭንቀት ውስጥ ነን እናንተን:ስናይ እንፅናናለን ድል ለእማራ ህዝብ እማራ ያሽንፍል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
ሀያ ሽ ምን አለው ገና ሚሊወን ትገባላችሁ የኔ ስሞች በርቱልኝ ❤❤❤❤ድል ለታላቁ አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ንወ ቀጥሉበት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 Ай бұрын
እሌኒ የእስክስታዋ ንግስት አቤት ስትችይበት❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት ደምሬኝ በቅንነት
@gashawgebeyehu8073
@gashawgebeyehu8073 Ай бұрын
You guys have your own talent , good job & keep it up! From USA
@sintayehuabebe3772
@sintayehuabebe3772 Ай бұрын
በጣም ደስትላላችሁ ማሮች
@workineshamare5143
@workineshamare5143 Ай бұрын
በርቱ በእውነት ባህላችሁን በደንብ እያስተዋወቃችሁ ነው እኔ ሰ/ሸዋ ነኝ የጎጃምን ባህል በጥልቀት አላውቅም ነበር በናንተ ብዙ ነገር እያወቅሁ ነው በጣም ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት
የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024
1:16:13
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 26 М.
ገጥመን መስሎኝ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Getimen Mesilogn New Ethiopian Dirama) 2024
40:01
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 29 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 8 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 22 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 10 МЛН
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 5 МЛН
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 72 М.
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
ሲሀም ዩቱብ
Рет қаралды 8 М.
የወንድማማቾቹ ሴራ ተጋለጠ!! | በ DNA እውነታው ተገለጠ!!
17:51
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 3,1 М.
ሊያበጥረዉ ነዉ ሊታይ የሚገባ አዲስ ምርጥ ትይንት(Leybetirew new new ethiopian Tiyint)2024
1:19:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 41 М.
ወጣብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Wotabign /)Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:16:41
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 8 МЛН