New Ethiopian Nasheed 2022 | Munshid Tofik Yusuf - Yelebie Tegagn | አዲስ ነሺዳ በሙሺድ ተውፊቅ ዪሱፍ - የልቤ ጠጋኝ

  Рет қаралды 2,670,207

Tofik Yusuf

Tofik Yusuf

2 жыл бұрын

New Ethiopian Nasheed 2022 | Munshid Tofik Yusuf - Yelebie Tegagn | አዲስ ነሺዳ በሙሺድ ተውፊቅ ዪሱፍ - የልቤ ጠጋኝ
Like , share, follow
★ / tewfiqyusuf
★ / tewfiqyusuf
★ / tewfiqyusu
★t.me/tewfiqyusuf
#ethiopia
#newnasheed
#Nasheed
#ylbetegange
★ የልቤ ጠጋኝ ★
መፍትሄ ባጣ ለፍላጎቴ ግራ እየገባኝ
አቅመቢስነት፣ደካማነቴ አንገት ቢያስደፋኝ
ፀሀይ ጨረቃ ባይደምቁ ለኔ በብርሃናቸው
የተሰበረ ቀልቤን ባይገዙት በውበታቸው
እጄን አልሰጥም ተስፋ ቆርጨ አልሆንም ባካኝ
መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ የልቤ(ቀልቤ) ጠጋኝ፡፡
አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
ለጠየቀው ቸር ለምኖ አያፍርም ስሙን ያወሳ
ረዛቅ ነው እሱ እልፍኙ አይጠብም ጓዳው አይሳሳ
ልኑር በስሙ ቀልቤን አጽድቼ ቀን ሳልል ሌሊት
ወንጀሌን አባሽ በተውባ መላሽ ለኔ መዳኒት፡፡
ጉልበቴ ይራድ ላንተ ይገዛ ጅስም ጀሰዴ
ይህ ሁሉ ራህመት ይህ ሁሉ ኒዕማ ባንተ አይደል እንዴ?
ለዱአ አቅርበኝ ቀልቤን አርሳት በዝነት ጠብታ
ቀሪ ዘመኔን በፍቅርህ ልኑር ባንተ ልረታ፡፡
አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
ፍቅርህን ሽተው ባንተ ጉያውስጥ ለሚመሽጉ
ወሰን የሚባል ድንበር የለውም ውዴታህ ጥጉ፡፡
ለትዕዛዞችህ ደስታየ በዝቶ ሁሌ ላጎንብስ
እርም ካረከው ልቤን ለጉማት እግሬም ይገዘት
እንዳይገሰግስ፡፡
ስራየ ቢያንስም ከብናኝ ክብደት ሚዛን ባይደፋ
ካንተ ደጅ እዝነት ከምህረትህ አልቆርጥም ተስፋ፡፡
ኢባዳው አምሮ ላግራራለት ሰው ውስጡ ለፀዳ
ሱስ ነው ያንተ ስም አይጠገብም በቀልብ ጓዳ፡፡
አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
ምንዳህ ስፋቱ የእዝነትህ ጥግ ዳር የለው ልኩ
ዱኒያን ያስንቃል በኢስቲቃማ አንተን ማምለኩ፡፡
አልቦዝን ባንተ ሁሌ ላስታውስህ በስምህ ልፍካ
መዳኛየ ነህ ቀልቤ ሲቆሽሽ ልቤ ሲነካ፡፡
በስምህ ልቃኝ ለቀልቤ ዙፋን በጥኡም ዜማ
ብርታቴ ይዛል፣ ላንተ ማነሴ ጥበብ ነው ሂክማ፡፡
በስምህ ልኑር ተቀላቅየ ከሚያውቁህ ተርታ
እጄን ሰጥቼ አንተን አንተን ስል ሳላመነታ:
አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡

Пікірлер: 1 300
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 2 ай бұрын
Great work and Thanks keep it up ,it's your brother from Orthodox family ...i know we are not in the same ideology but incredibly we have all in the same feeling i don't know what to say .....❤❤❤❤❤
@OmerSefa-jr1jq
@OmerSefa-jr1jq Ай бұрын
Kkkjio😢kopl😅😊😊😊p😅😊😅 2:21 😅😊😅
@mubarkneja8574
@mubarkneja8574 11 күн бұрын
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z Жыл бұрын
በዚህ የተነሳ ሙስሊም ልሆን ነው😭👌🙏
@zmzmahmed8306
@zmzmahmed8306 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅህ ኢስላም ስላም 😭😭🙏🙏😘
@hananahmed9123
@hananahmed9123 Жыл бұрын
በደስታ ነው ምንቀበልህ/ሽ
@user-br8dy2uk2k
@user-br8dy2uk2k Жыл бұрын
አላህ የወፍቅህ() ሸ)
@jennas14
@jennas14 Жыл бұрын
Allha kettgawin mengd ymera, yofkih,
@user-wc5xf6rm8d
@user-wc5xf6rm8d Жыл бұрын
@@zmzmahmed8306 🥰🥰
@munadarik8917
@munadarik8917 Жыл бұрын
ወይኔ በማርያም እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው
@nesran1667
@nesran1667 4 ай бұрын
Sàw
@Semuti1
@Semuti1 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@ajibtube
@ajibtube Жыл бұрын
አሁን በዚህ ሰአት ጭንቅ ላይ ነኝ እያለቀስኩኝ ነው ሆኖም ይህ ቀን እና ጊዜ አልፎ አየው ይሆናል ኢንሻ አላህ ረመዳን 1/9/1444 ሀሙስ ቀን በሪያድ ስደት ላይ 😭😭😭😭😭 አላህ ሆይ እባክህ ፈተናክን በብርታት እንድወጣ እርዳኝ ኢላሂ!
@SnduHusen
@SnduHusen 5 ай бұрын
አስሽር❤❤❤ሀቢቢ
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 4 ай бұрын
Aselamualykum endet honsh zendero hajash weta
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 4 ай бұрын
አብሽር ውድ❤❤❤❤
@umuhajer
@umuhajer 2 ай бұрын
አልፎ ይሆን❤
@zemzemhussen8329
@zemzemhussen8329 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ud5qg2gk1n
@user-ud5qg2gk1n 2 ай бұрын
የምድርና የሰማይ ባለቤት ለሆነው ለአለማት ጌታ ሀምድ ይገባው❤አላህ ሁላችንም አዱኒያችንም አሄራችንም ከቦጎ ሰሪዎች ያድርገን❤
@user-yt9fb6md7d
@user-yt9fb6md7d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ነው የሚአምርው አውርጂ የስልኬ መጥርያ ላደርገው ነው😭😭😭🙏
@semirakiyar9894
@semirakiyar9894 2 жыл бұрын
ክበርልኝ❤❤
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ወደብርሀን ነይ ማማ ❤
@adenanmehade3654
@adenanmehade3654 2 жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤
@ictmedian
@ictmedian 2 жыл бұрын
አድርጊው ማማ በጣም ደስ ይላል
@user-jy9jk8dt6z
@user-jy9jk8dt6z 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ
@tekleabd5540
@tekleabd5540 Жыл бұрын
ማርምን በጣም ደስ ይላል የእውነት ስሰማው ሰላም ይስማኛል
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Жыл бұрын
ኢስላም ሰላም💞
@yaallahiloveyou1421
@yaallahiloveyou1421 Жыл бұрын
አላህ ሂደያ ይወፍቅህ ወንድሜ
@jshdhvv8807
@jshdhvv8807 4 ай бұрын
አላህ ይምራህ ቀጥተኛውን መገድ❤
@yasminmuda306
@yasminmuda306 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አላሁ ባንተ ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታተቴ!!!
@bamatube2745
@bamatube2745 Жыл бұрын
እስላም የመሆን ፍላጎቴን ይበልጥ ጨመረብኝ ልብ ያክማል😭😭😭
@madaweadem9598
@madaweadem9598 10 ай бұрын
you are well come
@IgraanMaxamed-iw4uj
@IgraanMaxamed-iw4uj 9 ай бұрын
ነይ እህት እንቀበልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eastmindafar
@eastmindafar 6 ай бұрын
አላህ ይመልስሽ
@user-zi2vb4gt5c
@user-zi2vb4gt5c 4 ай бұрын
የኔ እህት ነይ በደስታ እንቀበልሻለን
@user-rz2cl2lp9o
@user-rz2cl2lp9o 3 ай бұрын
አላህ የግራልሽ
@anufriki5030
@anufriki5030 2 жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ወርቅ የሆነ ስራ ሰርተህ ብዙ view አለማግኘቱን ሳይ በጣም ያናድደኛል በቃ ይመስለኛል ብዙሃኑ ሞቅ ያለ ስራ ሲሆን ነው ደጋግመው ሚያዩት አንተ ግን ልዩ ነህ አላህ ካሰብከው በላይ ምንዳውን ይስጥህ እኔ ሱስ ነው የሆነብኝ ይሄ ነሽዳ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selimalawgalet7892
@selimalawgalet7892 Жыл бұрын
Enes btl wellahi... mayselech gud... wusten sersiro yemigeba
@jibrielkedir7566
@jibrielkedir7566 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@TofikYusuf
@TofikYusuf 2 жыл бұрын
*** የልቤ ጠጋኝ *** መፍትሄ ባጣ ለፍላጎቴ ግራ እየገባኝ አቅመቢስነት፣ደካማነቴ አንገት ቢያስደፋኝ ፀሀይ ጨረቃ ባይደምቁ ለኔ በብርሃናቸው የተሰበረ ቀልቤን ባይገዙት በውበታቸው እጄን አልሰጥም ተስፋ ቆርጨ አልሆንም ባካኝ መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ የልቤ ጠጋኝ፡፡ አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡ (2X) ለጠየቀው ቸር ለምኖ አያፍርም ስሙን ያወሳ ረዛቅ ነው እሱ እልፍኙ አይጠብም ጓዳው አይሳሳ ልኑር በስሙ ቀልቤን አፅድቼ ቀን ሳልል ሌሊት ወንጀሌን አባሽ በተውባ መላሽ ለኔ መዳኒት፡፡ ጉልበቴ ይራድ ላንተ ይገዛ ጅስም ጀሰዴ ይህ ሁሉ ራህመት ይህ ሁሉ ኒዕማ ባንተ አይደል እንዴ? ለዱአ አቅርበኝ ቀልቤን አርሳት በዝነት ጠብታ ቀሪ ዘመኔን በፍቅርህ ልኑር ባንተ ልረታ፡፡ አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡ (2X) ፍቅርህን ሽተው ባንተ ጉያውስጥ ለሚመሽጉ ወሰን የሚባል ድንበር የለውም ውዴታህ ጥጉ፡፡ ለትዕዛዞችህ ደስታየ በዝቶ ሁሌ ላጎንብስ እርም ካረከው እግሬን ገዝታት እንዳትገሰግስ፡፡ ስራየ ቢያንስም ከብናኝ ክብደት ሚዛን ባይደፋ ካንተ ደጅ እዝነት ከምህረትህ አልቆርጥም ተስፋ፡፡ ኢባዳው አምሮ ላግራራለት ሰው ውስጡ ለፀዳ ሱስ ነው ያንተ ስም አይጠገብም በቀልብ ጓዳ፡፡ አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡ (2X) ምንዳህ ስፋቱ የእዝነትህ ጥግ ዳር የለው ልኩ ዱኒያን ያስንቃል በኢስቲቃማ አንተን ማምለኩ፡፡ አልቦዝን ባንተ ሁሌ ላስታውስህ በስምህ ልፍካ መዳኛየ ነህ ቀልቤ ሲቆሽሽ ልቤ ሲነካ፡፡ በስምህ ልቃኝ ለቀልቤ ዙፋን በጥኡም ዜማ ብርታቴ ይዛል፣ ላንተ ማነሴ ጥበብ ነው ሂክማ፡፡ በስምህ ልኑር ተቀላቅየ ከሚያውቁህ ተርታ እጄን ሰጥቼ አንተን አንተን ስል ሳላመነታ:: አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡ (2X) ግጥም= ውብሸት ሽፈራው(ቡቡ) 2014 ዓ.ል
@jemalaetlaw1868
@jemalaetlaw1868 2 жыл бұрын
ዋውውው ደስየሚል ነው
@wallaga1992
@wallaga1992 2 жыл бұрын
Betam tawadaj sira naw. Allah yabarta. Ka telakake kan jamiro baye qanu ka 6-10 adamitalew
@lubabaseid8892
@lubabaseid8892 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@fozizubad1595
@fozizubad1595 2 жыл бұрын
Liki ene tsife yesataw new mimeslegn ewnet bicha wusten yalew simet new 😭
@habibaa2772
@habibaa2772 2 жыл бұрын
hak 🥰🥰😭mashiallah tebarkellah
@saida539
@saida539 2 жыл бұрын
ብሰማው በሰማው የማልጠግበው ነሽዳ ወላሂ ምርጥ ድምፅ መርጥ ግጥም የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ 💞💞
@nesredinali2078
@nesredinali2078 2 жыл бұрын
🙏
@mazaeshete276
@mazaeshete276 2 жыл бұрын
ያረብ ያኬራ እህት ወንድሞቸን መልካም ስራቸዉን ወደድላቸዉ የኔንም ቤተሠቤን ወደእዉነተኛዉ መንገድ ምራቸዉ ያረብ😭😭😭
@selamtube6934
@selamtube6934 2 жыл бұрын
Ameen
@mahamdnur643
@mahamdnur643 2 жыл бұрын
Amin ihte
@tofiqueadam7326
@tofiqueadam7326 2 жыл бұрын
amen
@ahmedkeysehamdu
@ahmedkeysehamdu Жыл бұрын
Amiin🤲🤲
@hannibalbarca6100
@hannibalbarca6100 11 ай бұрын
Ameen ihite
@Madihul-habesha
@Madihul-habesha 2 жыл бұрын
የሚገርም ነሺዳ ነው ግጥሙ ዜማው ክላሲካሉ ባይገባ ጪራሽ በጣም ልዩ ነበር በርታ ወንድሜ
@bilumount7317
@bilumount7317 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስጋዬን አልፎ አጥንቴ ላይ ነው የተሰማኝ 😭😭😭 ያ ጀባሩ ሁላችንንም ይቅር በለን
@abduseid9419
@abduseid9419 2 жыл бұрын
ከከባድ ህመም እያገገምኩ ነው የአደመጥኩት። የልቤን ነው አላህን ያመሠገንክልኝ። አመሰግናለሁ ተውፊቅ
@TofikYusuf
@TofikYusuf 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ
@abduseid9419
@abduseid9419 2 жыл бұрын
እወደሃለሁ ሃቢቢ❤
@netijatrading4032
@netijatrading4032 11 ай бұрын
Tofik yemer muneshed neh yalemasmesel teserawalehna Allahyiwodedeh. Kelb yewota leb woset yikemetal!
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z 10 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@user-uv7is3uj9j
@user-uv7is3uj9j 9 ай бұрын
Kememwelahi
@habibaweloyewa7486
@habibaweloyewa7486 11 ай бұрын
የተውፊቅ ነሽዳዎች እኮ ልብን ነው ሰርስረው የሚገቡት ❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@ferdwsmuktar1689
@ferdwsmuktar1689 Жыл бұрын
ወላሂ ቶውፊቅ አላህ ይጨምርልህ ከሱ ርቄ ጥፋት ሰርቼ አይምረኝም ብዬ ተስፋ ስቆርጥ ያንተ ነሺዳ ወደ ራሴ ይመልሰኛል አላህ ከወዳጆቹ ያርግህ የኔ ነህ ይበልህ 😭😭😭😭😭
@YesuwerkTesfaye-su4wj
@YesuwerkTesfaye-su4wj 11 ай бұрын
ብዙ የልብ ስብራትና ሐዘን የበዛብኝ ሰዉ ነበርኩ በዚህ ነሺዳ ሰላሜን አገኘሁ ሐቂቃ አላህ ላመነውና ያረብ ብሎ አጁን አንስቶ ለጠየቀው ከብርሐን በፈጠነ እዘዝነቱ ደራሽ ነው። የአለማቱ ጌታ ምስጋና ይድረሰው︎!!!!!
@sudeysomer842
@sudeysomer842 3 ай бұрын
Ewenat nw wellahi A.Lilah
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 3 ай бұрын
Betsm wellahi Allah azani yehone geta naw
@misratub179
@misratub179 2 ай бұрын
​@@sudeysomer842polllllollllllllplll
@misratub179
@misratub179 2 ай бұрын
Ppp
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l Жыл бұрын
በጣም: በጣም: ልብ: የሚነካ: እዉነት: ነዉ: የልብ: ጠጋኘ: አላህ: ብቻ: ነዉ: ዉዉዉዉዉ: እኔ: ሙሰሊም: አይደለዉም: ግን: ልቤ: የተፅናናሁበት ።
@mubarekali1746
@mubarekali1746 2 жыл бұрын
አላሕዋ አውደሃለሁ ♥️♥️መልካም ነገርን ወፍቀን በሁለቱም ሀገር ♥️♥️
@ahmevlog7819
@ahmevlog7819 2 жыл бұрын
ወንድሜ ስራህን ሁሌም እወድልሀለው ምስል ቅንብር ዜማ በተለይ ግጥሙ👌 ውስጥን ሰርስሮ ይገባል የውስጤን ነው የገልፅክበት ይህ ሁሉ ራህመት ይህ ሁሉ ኒእማ ባንተ አይደል እንዴ ... ስራዬ ቢያንስም ከብናኝ😭አላሁ ባንተ ልጠገን ከስብራቴ🤲🤲
@animishazeleke382
@animishazeleke382 Жыл бұрын
Adis selemite negn allahin wodezihch ewunetegna meniged silemeragn ameseginalew Degimom wondime Allah yichemirlih Wollahi bisemawu bisemawu aliselech alegn
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 ай бұрын
ጌታዬዋ የኔ ደግ አላህዬ የልቤን አዋቂ የኔ አዛኝ 😢❤
@nuruaddisabdi740
@nuruaddisabdi740 2 жыл бұрын
ሁሌም ጠዋት ወደ ስራ ስሄድ መኪና ውስጥ የምከፍተው 1ኛ ምርጫየ ነው አላህ ይጨምርልህ
@Elhambezu-ur6oo
@Elhambezu-ur6oo 11 ай бұрын
በነሺዳዎች ሁሉ የአላህ ስም ሲጠራ በጣም ደስ ይላል
@selimalawgalet7892
@selimalawgalet7892 2 жыл бұрын
ፊቴ በእንባዬ ራሰ… የልቤን እንጉርጉሮ ባንተ ድምፅ ሰማሁት አመሰግንሀለው ወንድሜ አላህማ ልዮ እኮ ነው! በምን ቃል ይገለፃል?! ፍቅሩል በልባችን ላይ ያትመውና በስሙ ያኑረን…
@yonatanadmassu2060
@yonatanadmassu2060 Жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ምስጋና ነው። 😍😍😍
@user-oj3ni5pk5z
@user-oj3ni5pk5z 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@DawitMuslim
@DawitMuslim 2 жыл бұрын
የልብ ጠጋኝ አላህ ሀቅ ነው! ቶፋዬ አልተቻልክም!
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
ሳአ ወላ ጠጋኙ አላ ብቻነው 😭
@ikraan8180
@ikraan8180 Жыл бұрын
አሠላምወአለዪኩምወበረካቱቶፊቅንበአካልማገኘትእፈልግነበርዪቻላልወዪሥአዪቻልም
@ikraan8180
@ikraan8180 Жыл бұрын
አሁንያለሁትበሥደትነውገረወየየሚባልሀገር
@ikraan8180
@ikraan8180 Жыл бұрын
ወላሂላላህሥሠግዲአዲራለሁአሡንበካልእዳሠየኝበአላህሥታየየውመልሥልኝ
@aseyayassin3237
@aseyayassin3237 2 жыл бұрын
ወንድሚ ቶፊቅ ሱብሃንአላህ እውነት ሃቅ ነው ጌታችንን የለመንክበት እና የገለፅከው አገላለፅ ሱብሃነሁ ወታአላ እድሜልኪን ላምልከው
@osamedris5955
@osamedris5955 9 ай бұрын
7 months ago i was really struggling with something i used to listen this but now , Allhamdullulah im in my dreams place & listening like memory ❤ do not give up in prayer 🙏
@munabeyan3141
@munabeyan3141 2 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ
@So-tr8ej
@So-tr8ej 2 жыл бұрын
እኔ ነሽዳ ላይ ብዙም አይደለሁም የአንተን የነስሩን የመሀመድ አወልን አላህ የጀነት ይበለዉና በጣም እወዳለሁ
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 2 жыл бұрын
በየቀኑ ከ10ጊዜ በላይ ነው ምሰማው ሲከፋኝ ደግሞ በጣም ብዙ ጊዜ ቶፊቄ በጣም አመሠግናለው ሀቢቢ
@mubeshow377
@mubeshow377 Жыл бұрын
Enem endazi new
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 Жыл бұрын
@@mubeshow377 ❤❤❤
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
ልዩ ነሽዳ ነው ተውፊቄ ❤️‍🔥እንደሰው እዩኝ እዩኝ አትል ረጋ ያልክ ልጅ ምርጥ ወንድሜ እኔ በጣም ነው ማከብርህ ::✌🏻
@asmaaqasim2896
@asmaaqasim2896 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉
@jennas14
@jennas14 2 жыл бұрын
Mash Allah, betam yameral,,
@mekuhuss
@mekuhuss 2 жыл бұрын
Betaaam new yewdedkut ❤❤❤❤☝ Allah yitebkeh 🥰🥰🥰
@anufriki5030
@anufriki5030 2 жыл бұрын
አቤት ግጥም አቤት ዜማ ኦህህህ❤️❤️❤️በዛ ላይ ውብ ቪዲዮ ክሊፕ እኔ እንደወደድኩት አላህ ይውደድልህ ሃቢቢዋ
@aishagetu8584
@aishagetu8584 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@nabeliahabsiaumer2528
@nabeliahabsiaumer2528 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Rase-media
@Rase-media Жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ወርቅ የሆነ ስራ ሰርተህ ብዙ 2-3 Milion view አለማግኘቱን ሳይ በጣም ያናድደኛል:: በቃ ይመስለኛል ብዙሃኑ ሞቅ ያለ ስራ ሲሆን ነው ደጋግመው ሚያዩት :: አንተ ግን ልዩ ነህ 🙏🙏🙏🙏 አላህ ካሰብከው በላይ ምንዳውን ይስጥህ 🤲🤲🤲🤲🤲 እኔ ሱስ ነው የሆነብኝ ይሄ ነሽዳ❤❤❤❤❤❤
@Raha399
@Raha399 Жыл бұрын
Abshir bro ye Yene miskin allenilh adel 😢
@ashirefaahmed3117
@ashirefaahmed3117 Жыл бұрын
00)
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 2 жыл бұрын
የሙዚቃ መሳሪያው ብቀር የበለጠ አሪፍ ነበር ድምፅህ ማሻ አላህነው
@zuzu6583
@zuzu6583 2 жыл бұрын
ምን አጃኢብ
@selamtube6934
@selamtube6934 2 жыл бұрын
@@zuzu6583 ewnetwan new
@hayu470
@hayu470 2 жыл бұрын
ትክክል
@zeharamuhammed5601
@zeharamuhammed5601 2 жыл бұрын
Masha allah betam dess emil neshida new berta kehulum leyet yale sira new kedmiya allahn mawesat yiqedmal keleloch leyet yal masha allah
@amanshemsu4161
@amanshemsu4161 2 жыл бұрын
Tekekelegna seat yewota neshida.ahun yalhubeten nw yegeletsekelegn.mashallh allha yechemrelh
@setiramedia4959
@setiramedia4959 2 жыл бұрын
ወላሂ ቃላት የለኚም ምርጥ መልእክት ያለው ነሺዳ ከአሪፍ ክሊፕ ጋር እውነትም የልቤ ጠጋኚ ሀያል ጥበበኛ የሆነው ጌታ a.lilah ሙስሊም ላደረገኚ
@mareamahmed1681
@mareamahmed1681 2 жыл бұрын
አንድ ሺ ጊዜ ይሆናል ያየሁት አመሠግናለሁ ምርጥ ስራ😍😍💞💞💞🙏🙏🙏🙏🤲
@musatube6673
@musatube6673 Жыл бұрын
እኔም
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 2 жыл бұрын
Mashaa Allah TabarakAllah Tofik keenyaa Abshiri ❤️😭😭😭
@hayatkeyar9221
@hayatkeyar9221 Жыл бұрын
ቶፍቆ yehenen neshida ሰስማው ልቤን የነዝረኛል 😔😔" ያጀባር "❤️💕
@rebiaTube
@rebiaTube 7 ай бұрын
መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ ☝️☝️😭 ማሻአላህ አላህይጨምርልህ 🤲🌹
@abudisiraj8828
@abudisiraj8828 2 жыл бұрын
Just i said Masha'allah ...! Allahu Allahu Yajabaru...!
@sambilal5700
@sambilal5700 2 жыл бұрын
ሁሌም ተስፋ ልቆርጥ ስል ተስፋይን የሚያለመልም ነገር ይፈጠራል አልሃምዱሊላህ ቶፋ አላህ ይጠብክህ አላሁ ባንተው ሊጠገን ከስብራት
@hayutihim5384
@hayutihim5384 2 жыл бұрын
ክላሲካል ባይገባበት ጥሩ ነበር በጣም ውብ ነው
@aishadawud8857
@aishadawud8857 Жыл бұрын
Awo classical baynorewu Arif sira neber
@SuzanaSuzii-ln2ho
@SuzanaSuzii-ln2ho 6 күн бұрын
Mashallah tlk sra😢😢erasen endfetsh new yarekegn😢
@asratshewamene2264
@asratshewamene2264 Жыл бұрын
💪ብርታቴ ይዛል:ላንተ ማነሴ ጥብበ ነው ሂክማ።🙏
@susumoha2235
@susumoha2235 Жыл бұрын
ወላሂ ከዚ ነሽዳ ፍቅር ይዞኛል ስሰማዉ ኣለቅሳለዉ ቶፊቅ ወንድሜ ምርጥ ነሽዳ
@HijraTube
@HijraTube Жыл бұрын
ከቶፊቅ ስራዎች ሁሉ ለኔ አንደኛው ይኼ ነው ማሽ አላህ
@sarahussein4902
@sarahussein4902 2 жыл бұрын
Mashallah tbarekllah tofu q bysatu new emadametew Allh yechemerleh
@hassadem2167
@hassadem2167 Ай бұрын
Allahummaaghfrli Wa Rhamni Wa Hadini Wa Jburnii Wa 'aafini Wa Ruzuqni Wa Rfaannii ❤❤❤
@iamallgutrurr
@iamallgutrurr Жыл бұрын
መሸ አለህ ብርተቴ ነው አለህ በትክክል ቀልቤ ደረቆ ነበረ ሰማሁና ረጠበ ዎለሂ አለሂ ይጨምርሂ. 🍂﴾﴿《 ﷻ♡ ﴾ﷲ﴿😭➷🙏
@Niema12
@Niema12 2 жыл бұрын
አ ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮችበሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ ሁ ማሻ አላህ ቶፊቅ በረቲ ደስእሚል ገጥምነው
@bekadmodas
@bekadmodas 4 ай бұрын
የኃጢያቴን ብዛት፤ የጌታዬን ደግሞ ምህረት አስብና ጓዳዬን ዘግቼ ይህንን ነሺዳ እያዳመጥኩ መንሰቅሰቅ ነወ፡፡
@eyubelinyoutube9223
@eyubelinyoutube9223 Жыл бұрын
ባንተ ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ እግዛቤርን ደጋግሜ ብስማው አልስለቸውም በጣም ደስ የሚል መልክት አለው
@user-bu1ih1sy6w
@user-bu1ih1sy6w 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@kheyratbintbaba4703
@kheyratbintbaba4703 Жыл бұрын
ሁሌም ስሰማው እንባየ የሚቀድመኝ ነገር ሁሌ ስለ አላህ ፍቅር ቢሰራ ያስብላል
@kamodawud4514
@kamodawud4514 2 жыл бұрын
Alhu akber walahi betam dasbilongal
@abdiikoosiiqofaayaarabbii3445
@abdiikoosiiqofaayaarabbii3445 2 жыл бұрын
فداك ابي وامي يا رسول الله صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم
@dare_hire
@dare_hire 5 ай бұрын
ብዙ በሰማሁ ቁጥር በጠም የሚወደው ነሺደ
@salahibrahim6309
@salahibrahim6309 2 жыл бұрын
MashaAllaah Wlh Towfiqiye BarakaAllaahu Fikum Wandime❤❤❤
@Leila-sn6dt
@Leila-sn6dt 2 жыл бұрын
አላሁ ያአላሁ ባአንተው ልጠገን ከስብራቴ የአላህ የኔ ጌታ ኢስላም ስላደረከኝ አልሀምዱሊላ🤲🤲 በጣም እድለኛ ከሚባሉት ውስጥ አንዷ ነኝ እስላምን ያህል ፀጋ ስለሰጠሀኝ🤲☝️🕋🕌❤😍
@user-xd5bi8pn5g
@user-xd5bi8pn5g Ай бұрын
ፍቅርህን ሽተው ባንተ ጉያ ውስጥ ለሚመሽጉ ወሰን የሚባል ድንበር የለውም ውዴታህ ጥጉ ያ ጀባር😢❤
@Naema-bk7ce
@Naema-bk7ce 2 жыл бұрын
Yaa Allah 😭 😭 😭 😭
@radicheru2236
@radicheru2236 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስስ ይላል አኔም ራሱን አይየሁበት ነው
@jemilayesuf7436
@jemilayesuf7436 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለየት ያለስራ ይዘህልን መጣህ ወንድም ቶፊቅ በዛላይ መልእክቱ ..ማሻአላህ
@tube2979
@tube2979 2 жыл бұрын
Mashaa allah betam begugut setabekew neber❤❤❤❤
@laylaabdala3636
@laylaabdala3636 Жыл бұрын
ወንድም ቶፊቅ በአላህ ያለክላሲካል ስራው🙏🙏🙏
@nasiibdecorationddsimustaf7877
@nasiibdecorationddsimustaf7877 2 жыл бұрын
Masha allah betam wustin yakimal Malet yichalal barta insha allah
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 2 жыл бұрын
መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ☝️😥ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ❤🤲
@rihanaali271
@rihanaali271 2 жыл бұрын
የአላህ ብሰማዉ ብሰማው አይጠገብም
@nesiruabrahimashrak5545
@nesiruabrahimashrak5545 2 жыл бұрын
ALLAHU ALLAHU ALLAHUAKBAR.
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 жыл бұрын
የአርሹ ጌታ ያህፍዘክ ቶፊቄ የኢስላም ወድሜ
@susumoha2235
@susumoha2235 Жыл бұрын
Am in l❤️ve with this neshida የልቤ ጠጋኝ 💘💘መዳኛየ ነህ ቀልቤ ሲቆሽሽ ልቤ ሲነካ
@seyanur5398
@seyanur5398 10 ай бұрын
ሲጨንቀኝ ይህ ነሺዳ ነው ምሰማው እና ልቤ ነው ሚረጋጋው ኣሀምዱሊላህ ኣልጀባሩ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
ማሻአላ ቶፊቃችን 😢😢😪💔💔💔👍👍👍💔💔💔♥️♥️♥️♥️♥️☑️☑️☑️🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭🌷🌷🌷🌷♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@yaaallaah3188
@yaaallaah3188 2 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ ያ ጀባሩ ያ ራማን tofiq allaah yaara zim idimek ☝☝🙏🙏🕋🕌🕋🕌💚💙❤
@hikmoh5712
@hikmoh5712 2 жыл бұрын
የኣሄራ ወንደሜ ቶፊቅ አለህ ይጨምርልህ ማሽአላህ ድምጽህ ዜማ ብቻ ሁሉም ደስ ይላል
@fuadhussen6825
@fuadhussen6825 Жыл бұрын
የልብ ጠገኝ ሱስ የሆነ ስራ ነው❤❤❤ ቶፋ አለህ ይጫምርልህ❤❤🇪🇹
@City-dh7jg
@City-dh7jg 3 ай бұрын
ማሻ አላክ በጣም ምርጥ ሙሸንዳ ነዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abdiikoosiiqofaayaarabbii3445
@abdiikoosiiqofaayaarabbii3445 2 жыл бұрын
جزاك الله خير جزاك الله خير جزاك الله خير جزاك الله خير جزاك الله خير جزاك الله خير جزاك 😥😥😥🤲🤲🙏
@zebib9420
@zebib9420 Жыл бұрын
ካንተ ደጅ እዝነት ከምህረትህ አልቆርጥም ተስፋ💚💚💚💚💚💚💚
@FrdosAmza
@FrdosAmza 5 ай бұрын
ሁሌ ምነው ምሠማው ሁሌም ስሰማው እባዬ ይቀርባል❤❤😢😢😢😢
@ekanaji1282
@ekanaji1282 Ай бұрын
አላህየ ጠግነኝ አበርተኝ ብዙግዜ እየቀደምክ መንገዴን አስተካክለህልኛል አሁንም አትተወኝ ታውቃለህ ደካማነኝ እንዳልወድቅብህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emumohammedseid5924
@emumohammedseid5924 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የወደድኩት የዘመኑ ምርጡ no words wendma tofik
@alishiferaw5244
@alishiferaw5244 2 жыл бұрын
ማ ሻ አላህ!! ምርጥ!!
@ametube3739
@ametube3739 Жыл бұрын
Mashallah Allah yichemrlh wendme
@muhabesha9348
@muhabesha9348 2 жыл бұрын
Wandema mashaallhi 1gna new
@mohammedomar5779
@mohammedomar5779 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله وفقكم الله لكل خير أللهم امين يارب العالمين
@nuruyimer8938
@nuruyimer8938 2 жыл бұрын
Mashaa'Alah Tofik.
@NoMore0768
@NoMore0768 Жыл бұрын
ያረቢ በድክመት በስንፍና በ መሰላቸት ሰ አ ት ጉልበት ሃይል ሲመነምን ጌታቺን እንጂ ሌላ አጋዢ ጓድ በሌለበት ሰአት እሱ እንጂ ሌላ እረዳት እንደሌለ ስታስብ ውስጥ መናገር ሚፈልገው አንደበትህ ሚቆጥረውን ይህን ነው ብቻ እንዲህ አይነት ብዙ ያስፈልጋል ቀጥልበት
@saracute9292
@saracute9292 2 жыл бұрын
wellahi biyans beken 10 gize esemawalew kalat yelegnm lbe wst yalew nw♥♥♥♥
@jj38able
@jj38able Жыл бұрын
የሚደጋገም የማይሰለች ፀጥ ባለ ቦታ ውስጥ ሆንህ ስትሰማው ውስጥን የሚነካ ለስለስ ያለ ግርርግር የሌለበት ቆንጆ ስራ ነው::ይሄ ለወንድም ቶፊቅ ምን መስራት እንዳለበት ብስለቱን ያሳያል::ቀጣዩን ስራህን ደግሞ እንዲሁ እንዲሆን አላህ ያሳውቅህ::
@selimalawgalet7892
@selimalawgalet7892 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ… በሰማሁት ቁጥር "ሱብሀን አላህ " እያልኩ ከመደነቅ ሌላ ቃል አጣሁለት… ዘይገርም ነው… ምን ልበልህ ወንድሜ… ከልብ የወጣ ከልብ ይገባል! ጀዛከልህ ኸይር
@namusali58
@namusali58 Жыл бұрын
Menebeya enedamamasajene Kale atahule wenedama alheechamerele bareta
@fatim9621
@fatim9621 Жыл бұрын
Inem endezaw yehe ehit
@najash6993
@najash6993 Жыл бұрын
tofik maasha allah nadhiida hedduu bareedaati
@user-cw5de8hg1v
@user-cw5de8hg1v Ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው የከፍኝ ልጀን ትቸ በስደት ነው ያለሁት ለሁሉም ነገር አልሀምድልላህ
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 32 МЛН
#እኔስ_ቀናሁበት ልዩ የህብረት ነሺዳ || #ENES_QENAHUBET NEW NASHIDA
12:18
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 1 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,1 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 31 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 30 МЛН