#sabr

  Рет қаралды 3,229,378

Tofik Yusuf

Tofik Yusuf

Күн бұрын

Пікірлер
@tofiqueadam7326
@tofiqueadam7326 8 ай бұрын
SubhanAllah! This new Muslim neshida clip is simply mesmerizing. The beautiful melody coupled with heartfelt lyrics resonate deeply with the soul. It's truly inspiring to witness such talent being used to spread the message of Islam. May Allah reward you abundantly for your efforts in producing such uplifting content. JazakAllahu khairan for sharing this masterpiece with the world. May it continue to touch the hearts of many and serve as a source of guidance and comfort for all who listen.
@sabrinseyfu3542
@sabrinseyfu3542 8 ай бұрын
The 21😊😊
@sabrinseyfu3542
@sabrinseyfu3542 8 ай бұрын
Q
@ikniyamohemmad1123
@ikniyamohemmad1123 7 ай бұрын
4ptt😊4😮😮😢😢😊😅😊😊❤7th 0
@JakeJj-vb5im
@JakeJj-vb5im 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahamudbaadari1058
@mahamudbaadari1058 6 ай бұрын
❤❤😊😊😊😊❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HayatAbdo-l9z
@HayatAbdo-l9z Ай бұрын
ወላሂ የኔ ህወት ታሪክ ነው ሰለምቴ ነኝ ከቤተሰብ ከዘመድ ወጥቼ አንድ ያለኝ መጠጋዬም መሸሸጋዬም አላህ ነው እሱም አላሳፈረኝም አልሃምዱሊላህ 😢😢😢
@NabiyuAman-r3l
@NabiyuAman-r3l Ай бұрын
Ayzosh Allah ale ☝️
@RukiyaAli-cz3mo
@RukiyaAli-cz3mo Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@AbukiAbeker
@AbukiAbeker 29 күн бұрын
😭😭alhamdulila gena lalam sew ale ene bcha endi yarekegn meslogn neber ay yene gata alhamdulila abuki negn selemtaw
@enayaali9175
@enayaali9175 19 күн бұрын
አብሽሪ❤❤❤❤
@AnoodEisa
@AnoodEisa 16 күн бұрын
❤❤❤አይዞሺእህት
@sarahsara8380
@sarahsara8380 6 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ ነሺዳ በጣም ደስ ይለኛል ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ የእዉነት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@sitratefera3639
@sitratefera3639 2 ай бұрын
Allah ketitegnawn menged yimrash ehte😅❤
@mwwm8396
@mwwm8396 2 ай бұрын
Yene inat inem orthodox nabrku betam newu miwadewu ahun gin Alhamdulilah ♥️ musilim hugnenewu anchim nayi
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤​@@mwwm8396
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d Ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🍂🍂🍂😍😍😍😍😘😘☑
@NabiyuAman-r3l
@NabiyuAman-r3l Ай бұрын
​@@mwwm8396 🥰 🥰
@melanhassan6412
@melanhassan6412 11 ай бұрын
ይህ ነሺዳ ስሰማዉ የፍልስጤም ወገኖቼ አይኔ ላይ ይመጣሉ አላህ ሰብሩን ይስጣቸው። የሞቱትም አላህ የሸይድን ቦታ ይስጣቸዉ። ዉድ የኢስላም ልጆች አንገታቹን ቀና አርጉ ፣ተዋደዱ፣ሰብሩ ፣ጀግኑ ፣ዱንኛ ወደኃላ እንዳታስቀረን እኛ እኮ የዉዱ ነብይ የሙሀመድ (ሰአወ) ነን።
@HanuneMumeb
@HanuneMumeb 7 ай бұрын
😢😢😢Awo wellahi Palestine 😢😢
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 4 ай бұрын
እነሱ ላይ የደረሰው ህመም እማንም ላይ አልደረሰም 💔🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@RichMm-jn3eq
@RichMm-jn3eq 4 ай бұрын
ኢንሻአላህ ነስር ከአላህ ነው ይመጣል🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@ራህማየአላህባርያ
@ራህማየአላህባርያ Жыл бұрын
ሁሌ ስራዎች ድንቅ ናቸው ማሻአላህ ክላስኪል ባይኖረው😢😢እዚ ዱንያ ከሰብር ሚበልጥ ምን አለ
@nesrinedamaj9119
@nesrinedamaj9119 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aminaabagalan5283
@aminaabagalan5283 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@iumueleham6693
@iumueleham6693 Жыл бұрын
❤❤❤
@feyiselwabe1014
@feyiselwabe1014 Жыл бұрын
እውነት ሰው ሆኖ በምድር ላይ ቢንቀሳቀስ ኖሮ ያ ሰው... ነቢዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ይሆኑ ነበር! ፊዳከ አቢ ወ ዑሚ ያረሱለሏህ ❤
@merlu1997
@merlu1997 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@ALHAMDULILA803
@ALHAMDULILA803 Жыл бұрын
S.a.w
@AlfarideSalman-l8i
@AlfarideSalman-l8i Жыл бұрын
Saw❤❤❤❤❤
@MuktarDerara
@MuktarDerara Жыл бұрын
S A W❤ S A W❤ S A W❤ S A W❤ S A W❤ S A W❤ S A W❤ S A W❤ S A W❤ S A W❤
@umumuslimtube5274
@umumuslimtube5274 Жыл бұрын
s,a,w
@AyoubA.rehman
@AyoubA.rehman Жыл бұрын
Mashallah ሀቢቢ ግን አንድ ነገር ልንገርህ ይሄ ስቃይ አለ ግን ይሄ ሶብር የለም አላህ ሶብር ይስጠን 🤲🤲🤲
@yase6167
@yase6167 8 ай бұрын
Ewnet nw
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 Жыл бұрын
ጀነትም በሶብርነው የምትገኘው አላህ ከታጋሾቹ ያድርገን❤❤❤❤❤
@saeedasaeeda9139
@saeedasaeeda9139 3 ай бұрын
አሚንንያርብ😢
@MominaAdem-bh2pm
@MominaAdem-bh2pm 2 ай бұрын
Uuuil
@Southafricalife
@Southafricalife 2 ай бұрын
Ameen ya rabal alamin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliyapmama
@eliyapmama 2 ай бұрын
እውነት ይህ ነሺዳ እሳቤው በሁሉም ሙስሊም ልብና ቀልብ ውስጥ ሊኖር ይገባል:: የሰብር ጥግን የሚገልፅ ኪሊፕንም ጭምር ነው ያቀፈው :: ማሻአልላህ በርታ ቶፊቅ ዩሱፍ
@MrAMEKO90
@MrAMEKO90 Жыл бұрын
በሰማሁት ቁጥር እንባ ይቀድመኛል :: ይህ ነው የማለልው ስሜት ይሰማኛል!🥹🥹 በቃ ውስጤን ይነዝረኛል 😭😭 የኔ ታሪክ ይመስለኛል!! Tofik thanks alot brother 🙏🙏🫡🫡
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و Жыл бұрын
Enem ahun erasu eyadamtkut eyalkesku naw wellahi .
@RhmaRhma-rf9sr
@RhmaRhma-rf9sr 10 ай бұрын
ወላሂ እኔም
@fgui789
@fgui789 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@yasserawad4024
@yasserawad4024 9 ай бұрын
እኔራሱ ወላሂ😢
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 7 ай бұрын
Wellahi enam😢😢😢😢😢😢😢
@SeidHaje-po6ip
@SeidHaje-po6ip Жыл бұрын
ሀቢቢ ሀሳቡ መልክቱ ጥሩ ነበር ክላሲካሉ የካፊሮች ሙዚቃ አስመስሎብሀል በአላህ እባክህ ክላሲካል የሚባል ነገር መተው አለብህ ድምፅህ በቂ ነውኮ ያምራል
@feyisogemechu116
@feyisogemechu116 9 ай бұрын
Ř¹3²ey6a I
@AduruKadir
@AduruKadir 6 ай бұрын
Allahene ferue techete tewue allah berka yaregeke wendma tofike
@حوا-ذ5ب
@حوا-ذ5ب 4 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር እኔም ይሄን እደግፋለሁ
@Ebromultimedia
@Ebromultimedia Жыл бұрын
ማሻ አላሀ የ 1 የቀን ሰራተኛን ውሎ ያሳያል ላኪን በ ውሎ ውስጥ 1 ወቅት ሰላት እንኳን ቢካተት የበለጠ ያሳምረው ነበር
@hayatabol-d9p
@hayatabol-d9p 24 күн бұрын
ወላሂ እዉነትሺን ነው
@TInsae.Tolosa-pb2yn
@TInsae.Tolosa-pb2yn Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም የምወደው ነሺዳ ነው
@nuradinshamil6684
@nuradinshamil6684 Жыл бұрын
❤❤❤
@semiraaman314
@semiraaman314 Жыл бұрын
❤❤ 🥰🥰
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SUMEYAAIbsaa-zz5st
@SUMEYAAIbsaa-zz5st Жыл бұрын
​@@semiraaman314❤❤❤
@HamidTajuAbabulgu
@HamidTajuAbabulgu 11 ай бұрын
Allah qextegna mengedun yemrash
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 3 ай бұрын
ስንት ግዜ ሰማውት ያረቢ በጣም ደስ የሚል ነው ማሻአላህ የሰው ልጅ ይህን አልፎ ነው ጥሩ ደረጃ የሚደርሰው አልሃምዱሊላህ ማለት ነው የሁለችን ም ህይወት እደዚ ነው ብቻ አልሃምዱላህ ስለሁሉም ነገር በርታ ቶፊቅ
@AbdiMahamad-b9z
@AbdiMahamad-b9z Ай бұрын
❤❤
@_suheir22
@_suheir22 8 ай бұрын
ማሻላህ❤ክብር ይገባኻል ከሙነሺዶች ለአሏህ ነሺዳም ሆነ መንዙማ ያለው አላየሁም ሁሌም በአዳዲስ ስራዎችህ አላህን እንዳመሰገንክ እንደለመንክ ነው። አሚን ያ አላህ😊
@asmamawahmed
@asmamawahmed Жыл бұрын
የሀገራችንን የነሸዳ ክሊኘ ደረጃን ከፍ አድርጎአቅሎታል ሰራው ላይ የተሳተፉችሁ ሁሉ በረካ ሁኑ 👌👌👌👌 🔥🔥🔥🔥
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
እኔ ከሁሉ ሙንሺዶች ያንተ ነሺዳዎች ነው ስራ ስሰራ ሁሌም ምሰማው በተለይ እርሀብ ያደከመኝማ ውስጤ ነው ሀፈዝኩት ሁላ አሁን የኛ የመዳም ቅመሞች ብትነሽድልን በስማችን ምን አለ ❤❤❤❤
@oumerhabibitube
@oumerhabibitube Жыл бұрын
Wallahi ምርጥ ❤❤❤
@TofikYusuf
@TofikYusuf Жыл бұрын
❤🙏
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me Жыл бұрын
ወላሂ እወነት ነዉ10000000%
@Zainaba-k4w
@Zainaba-k4w Жыл бұрын
​@@TofikYusufወድሜ ምርጥ ነዉ
@mominrak3723
@mominrak3723 Жыл бұрын
እያለቀስኩ ጨርስኩት😭😭😭🕌🕋☝ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ።
@mhamd2211
@mhamd2211 5 ай бұрын
😂😂❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 ай бұрын
እኔም 😢
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 Жыл бұрын
ይህን ግጥም ለፃፈው ልጅ አድናቆቴ ከፍ ያለ ሲሆን በልኩ ለተሰራው ዜማም ቶፊቅ ትደነቃለህ በአጠቃላይ ምርጥ ስራ ነው በርታ
@SikoSilo-sj8bf
@SikoSilo-sj8bf Жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ
@naimatube2312
@naimatube2312 Жыл бұрын
"እንደውሰው ነኝና እንከኔ እየበዛ ዱኒያ ስትፈትነኝ አደብ እንዳልገዛ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም😢 ምርጥ ስራ
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 4 ай бұрын
💔😭😭😭😢
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 4 ай бұрын
😢😢😢😢 7:39
@ZahraRamadan-lz5oy
@ZahraRamadan-lz5oy 2 ай бұрын
😢😢😢
@nuredinali4036
@nuredinali4036 Жыл бұрын
ግጥሞቹ እጅግ ልብ ይነካሉ ወድሜ ንያህ መልክትን ማድረስ ከሆነ አላህ ይቀበልህ!!
@HaysemJaefer
@HaysemJaefer 11 ай бұрын
Amin
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial Жыл бұрын
ያ አላህ! ምርጥ ስራ ምርጥ ዳይሬክቲንግ ምርጥ መልእክት ቶፊቄ ወድጀዋለሁ ❤️❤️❤️
@TofikYusuf
@TofikYusuf Жыл бұрын
🙏🥰
@husnisultan
@husnisultan Жыл бұрын
ያ ሰላም ሰብር ❤️‍🔥 በጣም ያምራል ማሻአላህ !
@TofikYusuf
@TofikYusuf Жыл бұрын
🙏🥰
@matialdete854
@matialdete854 Жыл бұрын
ሶብርን ስጠን ያረብ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል Жыл бұрын
አጀብ አላህ ይምራችሁ ሶብር በሙዚቃ እሚለመነዉ😊
@iamallgutrurr
@iamallgutrurr Жыл бұрын
ወድቆ አይወድቅም በአሏህ የተጣለጠላ የረብ ወፈቀን 🌤ወድሚ እህቶቼ በዱኣቹ ሰብርነ እድሰጣን አደረ😥💐✅
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 10 ай бұрын
😢❤
@DbHe-z9ቀልዶች
@DbHe-z9ቀልዶች Ай бұрын
በጣም ነው ያስለቀስኝ ወላሂ የኔን ታሬክ ያወራ መስለኝ ❤
@Ayu-sz1kb
@Ayu-sz1kb 7 ай бұрын
I'm not Muslim but I love it.
@remlahabib2817
@remlahabib2817 7 ай бұрын
we love you
@fafi5397
@fafi5397 Жыл бұрын
አላሁ አላሁ የኔ መመኪያ መጠጊያ ቤቴ ሶብርህን ስጠኝ ትስከን ህይወቴ ያረብ ሶብርክን ስጠኝ ብዙ እየተፈተንኩ ቢሆንም ባንተ አልፈዋለው ብዪ እታገሳለው ተውፊቅ ምርጥ ስራ ነው እንደሁሌውም በርታ
@elhamshemsu2992
@elhamshemsu2992 8 ай бұрын
ያኢላሂ የውስጤን ያለልኝ ነውኮ የመሰለኝ ሹክረን ቶፊቄ 🙏🙏🙏🙏
@yunnussss
@yunnussss 16 күн бұрын
እኔም ❤ ኢሉዬ
@medinayesuf6458
@medinayesuf6458 6 ай бұрын
ልብ የሚነካነው ወላሂ በሰማው ብሰማው😢 የአመቱ ምርጥ ነሽዳ
@davemen944
@davemen944 Жыл бұрын
ማሻአላህ ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት ነሺዳ❤ አልሃምዱሊላህ አኺ ግጥሙም ዜማውም ከቅላፄህ ጋር አንደኛ አላህ ሱወ አብዝቶ ይጨምርልህ አኺ
@GenzebBerihun
@GenzebBerihun 6 ай бұрын
ኡፍ ለዚህ ነሽዳ ምንም ቃል የለኝም በጣም ነው የወደድኩት
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
ምርጥ ነሽዳ ነው ማሻ አለህ ❤
@neima-7083
@neima-7083 Жыл бұрын
የልቤን ሃሴት ልሞላ ከወዲያ ወዲ ማለቴ የምድርን ፀጋ ናፍቄ😭 ምቾትን መግዛት መሻቴ ከ ቅኑ ካንተ ጎዳና እንዳያሶጣኝ ሰግቼ መኖርን መረጥኩ በሰብር በትዛዞችህ ፀንቼ ❤
@ZeinbenTahir
@ZeinbenTahir 4 ай бұрын
❤❤
@ZubaidaZubi-c5q
@ZubaidaZubi-c5q Жыл бұрын
ከዚህ ነሺዳ ውስጥ መቼም ወድቆአይወድቅም ባንተ የታገዘ የምትለዋን ስሰማ ❤❤👌👌
@yunnussss
@yunnussss 16 күн бұрын
እኔም ❤❤z
@muhamedabdela121
@muhamedabdela121 Жыл бұрын
የምር ስለሳቸው ስሰማ ሁሉን ነገሬ ነው የምረሳው ሀቢቡሏህ የእዝነት ነቢ ፊዳከ ❤❤እወዳችኋለሁ
@gsd4133
@gsd4133 2 ай бұрын
❤❤❤
@FeyselFeyseljemil
@FeyselFeyseljemil 7 ай бұрын
አባቴ ያንተ በሂወት አለመኖር ምን ያህል እንደጎዳኝ😢😢😢😢
@oumaryimame3653
@oumaryimame3653 4 ай бұрын
ማሻአላ
@haulaje2682
@haulaje2682 3 ай бұрын
አላህ ሰብር ይስጥሽ ውዴ😢
@GhYt-ho1rc
@GhYt-ho1rc 3 ай бұрын
አብሽሪ እኛም ወደዛዉ ነነ
@romanshifa3399
@romanshifa3399 2 ай бұрын
አላህ ሰብርና ኢማን ይወፍቅህ አብሽር ለእናትህ ጠንክረህ የአባትህን ቦታ ሽፍንላት በጣም የሚያሳዝን ኮሜንት ነው የፃፍከው አላህ ከፍ ያድርግህ አሚን
@EkaEkuti
@EkaEkuti Ай бұрын
Abshiri ehti
@ARABIAPHELIX99
@ARABIAPHELIX99 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤❤ ምንም ቃል አይገልፐውም ይህን ነሺዳ ስራ በጣም የሚገርም ድንቅ ነሺዳ አልሐምዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ ቶፊቄ ሰከን እርግት የሚያደርግ ወደ አላህ የሚያቀርብ ዋው ስራ❤❤❤❤
@naimatube2312
@naimatube2312 Жыл бұрын
" እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የተመኩ ናቸው " እንደ እኔ የመዳም ቤት ያደከመው የሰለቸው አብሽሩ አይዟችሁ 😢
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ Жыл бұрын
😢ኢሻአላህ አይዞን
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
😢😢 andeqene yalfal
@GddFdd-n1l
@GddFdd-n1l Жыл бұрын
😢😢አብሽሩ ያልፍልን ይሆናል 🥺
@HayderSultan-q5j
@HayderSultan-q5j 6 ай бұрын
Abshry yalfal
@hananafrano6336
@hananafrano6336 Жыл бұрын
ይሄ ያንተ Trend ነው በዚሁ ግፋበት ወላህ! በዘመኑ አካሄድ ወደነፈሰበት እንዳትነፍስ አደራ! ምርጥ ምርጥ ከውስጥ የማይጠፉ ስራዎችን እያሰማከን ነው እና ሹክረን! ይሄንን ነው መስማትና ማየት የምንፈልገው።
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
የመዳም ስራ ብሶት ሲያጨናንቀኝ ምሰማው ነሽዳእፍፍፍ😢😢 አሁንስ ዴከመኝ یالله መጨረሻችንን አሳምርልን😢
@aminatadem9931
@aminatadem9931 10 ай бұрын
ሁሌም እንዳንተ የተረጋጋ እና ደስ የሚል ናቸው ስራዎችህ❤❤
@YordanosDagu
@YordanosDagu 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምሰማው ውስጤ የሆነ የማላውቀው ነገር ነው ሚሰማኝ subhanallah❤❤❤
@awelmehamed4090
@awelmehamed4090 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተለያለህ በጣም ነው ደስ የሚለው ስራሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ከነዛ በጣም ተለያለሁ ወድሜ የሙዚቃ መሳራ አትጠቀምም ደቤም አት ጠቀምም እወደሀለሁ በረታልንንንን ትለቅ ትምርት ነው ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio Жыл бұрын
Tofa ምርጥ ስራ በረካ ሁን 100ሺ ላይ ቢቻል ባረኩልህ
@EkramNassir
@EkramNassir Жыл бұрын
ድምፅሕን ስወደው እኮ ማሻአላህ ነሺዳዎችሕም ያጽናናሉ❤
@emanemu6703
@emanemu6703 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቶፊቄ የሚገርም ነሺዳ ነው ልጄ ስልኬን ልሰጠኘ አልቻለችም ወረፋ የሚደርሰኝ ስትተኛ ነው ያንተን ነሺዳ እየሰማች ነው የምትውለው ገና 4 አመቷ ነው
@MaherGesi
@MaherGesi 8 ай бұрын
Hedduu si jaalanna ❤ kabajamoo koo 😢rabbiin umrii tee khessaa barakha nuuf haa kaayu.hunda nama Muslima rabbiin umrii haa dheeressu.nutti isinin boonna nuuf jiraadha habibii ❤ from dire dawa 🎉
@abdi-uz6iw
@abdi-uz6iw 4 ай бұрын
መልክቱ ሁሉ ከአላሀ ጋር ነዉ ይሄ ነዉ ነሺዳ ለስለስ ያለ መልክቱ ውስጥን እርብሺ አረገዉ 😢😢❤❤ ሱና ተከታይ ነኚ
@Tube-bk9uj
@Tube-bk9uj Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤ እያለቀስኩ ጨረስኩት በከፋኝ ስአት ነበር ያየሁት አላህ ሶብር ስጠኝ😢😢😢😢
@MuniraSeifu-h1m
@MuniraSeifu-h1m 8 ай бұрын
Mi to
@masked_470
@masked_470 8 ай бұрын
Don't ask for sabr ask for afia
@نعيمه-ب7ض
@نعيمه-ب7ض 7 ай бұрын
@abdulwekilnegash1888
@abdulwekilnegash1888 6 ай бұрын
Enem welahi senteken
@wollo123
@wollo123 Жыл бұрын
ቶፊቅ ዩሱፍ አላህ ይጠውል ኡምርክ ዱባይ መተህ ሳለገኝህ በመመለስህ አዝኛለሁ በጣም ነው የምወዲህ እደማገኝህ ተስፉ አለኝ አላህ እዲሜ ይስጥህ
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 Жыл бұрын
የአላህ😭😭የልቤን ገለፅከው ቶፊቆ እባክህ ሌላም ድገምልን😭 መቸም ወድቆ አይወድቅም ባንተ የታገዘ ሶብርን ወፍቀኝ ኢማንን የያዘ🥺🤲🤲🤲ምንም ተስፋ ባጣሁበት ሰአት እያደመጥኩት ነው 😭😭😭
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و Жыл бұрын
Ayzon wellahi Allah bezu alew
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 Жыл бұрын
@@سلطان-ث7و ጀዛኪላህ🥺🥰
@EndrisHussen-f9h
@EndrisHussen-f9h 2 ай бұрын
ነሽዳወይህን ሳዳምጥ ሁሉም ለኔ ይመስሉኛል ያሳለፍከው ከባድ ጊዜ ነበር ልበል
@finiinaafinfinnee9776
@finiinaafinfinnee9776 Жыл бұрын
Rabbiin sabrii nuuf haa kennu waan hunda keessatti wallahi hojii ajaaibaati shukran habiibii Degmo be oromignam srallin
@misrakadi9648
@misrakadi9648 Жыл бұрын
ስክፈኛ ሁሌም የንቴን ይበላፎን ነበር ይምዳምጥ አሁንም ዳግምክ ይልቤን ይምት ትሎውን ነው ምምስሌኛ ምርጥ ስር ቶፍቅ ወንድሜ❤😢
@ሱመያ-ተ4S
@ሱመያ-ተ4S Жыл бұрын
ያረብ አገራችንን ሠላምም አድርግልን የሙስሊምችን ፈተናዎች አንተ አንሳልን የሞቱትንም😢😢 አላህ ጀነተል ፊርደዉስ ይወፍቀሠቸዉ ሙጅሪሞችንም በላ አዉርድባቸዉ
@seydacake
@seydacake 8 ай бұрын
ሰብርን ስጠኝ የአላህ ማሻ አላህ በጠአም የምወደዉ ነሺዳ ነዉ ሳልሰማዉ መዋል አልችልም ወላህ ❤❤❤❤❤❤ አያትትትትትት ይስጥጥ
@anufriki5030
@anufriki5030 Жыл бұрын
ምንም እንከን የማይወጣለት ድንቅ ስራ 👌በቅርብ ጊዜያት ብዙ ጥራት ያላቸውን ውብ ስራዎችን እያደረስከን ነው በጣም ትችላለህ❤️ ስራዎችህ ላይ በጣም እድገት ከፍታ ጥራትን አይቻለሁ ቶፊቄ 🤲አላህ ከዚህ በላይ ያበርታህ
@nezifpeace3995
@nezifpeace3995 4 ай бұрын
ነሽዳን ቶፊቅ ይነሽዳት በቃ ትችላለህ ለ1000+ጊዜ እየሰማሁት ነዉ
@MuniraSeifu-h1m
@MuniraSeifu-h1m Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው ትንሽ ቅር ያለኝ ክላሲካሏን ብትተዋት ይበልጥ ያምራል
@umuhuda4401
@umuhuda4401 3 ай бұрын
ወላሂ 7 አመት ሙሉ በሰብር አላህን እየጠበቁት ነው እስኪ የህት የወንድም ዱአ መቁብል ነው አላህ እዲፍርጀኝ ጭንቀቴን በሳቅ እዲቀይርልኝ አትርሱኝ አደራ 😢
@hayaemedia6331
@hayaemedia6331 2 ай бұрын
Allah Hajashin Yawtalsh Cinqtshinbedesta Yitekas Amin!!!
@EdenEshetu-qf7tg
@EdenEshetu-qf7tg 2 ай бұрын
እጀግ በጣም የምወደው ነሺዳ ሁሌም የማይስለች ነው ፈጣሬ ሁሌም የሰብኮውን ሁሉ የልቦናህን ያሳከልህ ❤❤❤❤
@zinetseid5990
@zinetseid5990 Жыл бұрын
ወይኔ ብደጋግመው አልሰቸኝ አለ ይህ ነሺዳ በኪሊኘ አለየሁትም ነበር ❤❤❤
@saida539
@saida539 Жыл бұрын
በቃ እኔ በአንተ ነሽዳ ፍቅር ተየዠ ቀረሁ ማለት ነው 🥺🥺🥰 ማሻ አላህ አሪፍ ድምፅ አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ ተውፊቅ🎉
@malacoffee9137
@malacoffee9137 Жыл бұрын
Wow Masha Allay Yante neshidawoch Eko Welahi Lyu Nachew👌👌👌👌
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Жыл бұрын
አላህዬ ነገ በማረገዉ ኦፕራስዬን አንተዉ አቅለህልኝ መጥቼ ስጅድ አርጌ እንደማመሰግንህ አምናለሁኝ ሁሌም ዉድድ ፍቅርቅር አረግሀለሁ አላህዬ ላፈቀሩት ምንም ይኮናል እሄንንም አልፈዋለሁ አንተ ካለህልኝ ያአላህ
@Ball-challenges
@Ball-challenges Жыл бұрын
Salam Alaikum InshaAllah InshaAllah Aklolshal
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Жыл бұрын
@@Ball-challenges 🤔አልሀምድሊላህ አዎ
@Hayat-f8u
@Hayat-f8u 18 күн бұрын
ማሻ አላህ​@@hanizamareg1026
@nesredinhajiraago4258
@nesredinhajiraago4258 Жыл бұрын
Masha allah betam dass yelal teru sera nw Wallahi sobren astemerongal yanten nashida sesema betam dass yelengal wede allah yakerbengal tofa allah yageze serah betam arif nw alla janaten yewafeke lela mnm alelem Betam ewedehalw
@TofikMahmed-cg5yc
@TofikMahmed-cg5yc Жыл бұрын
አላሁ አላሁ ሰብርን ስጠኝ እስከለተሞቴ እርርር አሚንንንን ብያለሁ ወንድም ቶፊቅ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ ሰብር ሰጠን ወላሂ አቱንሰ አልቻልኩም ሂወት የሰዉ ቤት ከበደኝ ልጆቼ ናፈቁኝ ያረቢ ትግሰቱን ሰኝ ያረሂም
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@arafatayub6331
@arafatayub6331 4 ай бұрын
ወላሂ ደጋግሜ ሁሌም አዳምጥዋለሁ ምንኛ ያማረ ነሺዳ ነው ወንድሜ ቶውፊቅ በርታ ኢንሻአላህ በአዲስ ስራ እየጠበቅንህ ነው ❤❤❤
@አልሐምዱሊላአለኩሊሐል
@አልሐምዱሊላአለኩሊሐል Жыл бұрын
ስወደው ሣላደምጥ አልውልም ስበሳጭ ስጨነቅ ስራሲበዛብኝ 😢😢😢😢አላሑ አላሑ የኔመመኪያ መጠጊያቤቴ ሶብርስጠኝ እስከሒወቴ
@jibriljony7100
@jibriljony7100 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አብሽር
@jamilamohamed4143
@jamilamohamed4143 4 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ነሺዳነ ያለክላሲካን ለምሥራት ሞክር በከፍኝ ሥአት የሰማሁት ነሺዳ ነው
@ሳያ
@ሳያ Жыл бұрын
አለህ ይጠብቅህ ኡናት በጣም ሚርጥ ነሽዳ ነዉ ስወዳህ ተዉፋ ሚርጥ ትይንት ነዉ❤❤❤
@SofiyaMohammed-gk4ii
@SofiyaMohammed-gk4ii 6 ай бұрын
ዋለህ ልቤን ነው የነከኝ ማሸ አለህ ምገርም ሲረ ነው ቶፈ አለህ ይጨምርልህ😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Amuwa_Records
@Amuwa_Records Жыл бұрын
What a Clip What a Nasheed What a Melody Tofa Big Up 🔝
@TofikYusuf
@TofikYusuf Жыл бұрын
Thanks AB 🙏
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 2 ай бұрын
That’s okay listen & enjoy what you understand peace ✌️
@ImamuJemal
@ImamuJemal 8 күн бұрын
neshidaisthemore.betifull.loveinmuselim
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ Жыл бұрын
ማሻ አላ በጣም ድንቅ ደስ የሚል ነሽዳ አላህ ይጨምርልህ
@shanedelapen
@shanedelapen Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታልን ቶፊቄ
@HadiyaHussen-xl4wb
@HadiyaHussen-xl4wb 9 ай бұрын
አላሁ ሶብር ስጠን ለሁላችንም ያረብ❤❤ ተውፊቄ በጣም እሚስድንቅ ስራ ኑው
@umuamar3172
@umuamar3172 Жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ለሁላችንም ሰብርን ይስጠን ያረብብ🤲♥️😥
@hikmatigstu9850
@hikmatigstu9850 Жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ነሺዳ👍👍👍
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
አላህ ሰብርን ይወፍቀን ሂወት በጣም ከብዳናለች😢😢😢
@H.A.A.N
@H.A.A.N Жыл бұрын
አብሽር ያልፋል አላህ ያቅልልህ ወይም ያቅልልሽ❤
@mustafamohammed1679
@mustafamohammed1679 Жыл бұрын
amiin ya rabbi
@TamimaShj
@TamimaShj 21 күн бұрын
አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@ImamuJemal
@ImamuJemal 8 күн бұрын
Amine
@zaynebmohammed4091
@zaynebmohammed4091 Жыл бұрын
ሁሌም እሰማዎለው የራሴን ሂወት አይበታለው😢😢😢😢😢😢😢የውስጤን
@SusuMoha-zz9gt
@SusuMoha-zz9gt 8 ай бұрын
wellahi የኣንተ ነሽዳ ስሰማ ወደ ኣላህ እጠጋለዉ ❤ ኣላህ ይጠብቅህ ግን እንደ እህተ ልምከርህ ክላሲካሉ ብቀር ድምፅህ ያለ ምንም መሳርያ ያምራል
@AyeleAyele-mb9lp
@AyeleAyele-mb9lp 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እምወደው ነሽዳ❤❤❤❤❤❤❤
@SofiJimma
@SofiJimma 2 ай бұрын
Mashaa allah Tabarakallah wellahi nashida kana guyyarra oso hin dhagefatin hin oluu bayye namatti tolaa Rabbin Muslim marafu sobri hakennu Rabbin nannatul furdosin nuhawefaquu ❤❤❤❤❤ bayye si jalanna jabadhu
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d Жыл бұрын
አብሽር 🎉🎉🎉🎉🎉 ለሁላቸንም ሰብሩን የስጥን 😢😢😢😢😢
@هبهينبني
@هبهينبني 13 күн бұрын
አላህ❤❤❤❤❤የሁላቺንም መመካነወእናአላህይርዳንለሙስሊም በሙሉ
@zaharamustefa362
@zaharamustefa362 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መንድማችን አላህ ያበርታህ በርታ ሶብሩን አላህይሰጠን❤
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
konjo neshida ,, konjo zaema ,, we thankyou munishide tofik yusuf mashallah ,, jezakeallah ,,
@YesufSherefa
@YesufSherefa Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ በርታ በጣም አሪፍ
@ሱልጣንስልጤዉ
@ሱልጣንስልጤዉ 2 ай бұрын
ወለሂ አሁን ያለሁበት የኔ ህይወት
@AbdiiJamaal-o1i
@AbdiiJamaal-o1i Жыл бұрын
Mashaalaah jabaadhu nashiidaa bareeda walah 👑👑👑👑👑👑👑
@FoziyaAsemed
@FoziyaAsemed 2 ай бұрын
Bexami dasi mile nasheda naw lehulomi nageri Sobir eindamiyasifale gagn naw ytradawuti Masha Allah😊😊
@fuaab7866
@fuaab7866 Жыл бұрын
Walahi one top nashida i listed 😢 nashida's energy touch my heart and makes me like cry 😢😢 It is energetic nashida ❤😘
@yase6167
@yase6167 7 ай бұрын
Mashallah😍አሪፍ ስራ ነው👍👍
@Dynamic_G
@Dynamic_G Жыл бұрын
I just wanna appreciate all the efforts you putted on this outstanding Nasheed! This finna be on repeat on my playlist
@HamduselmanAbumahi
@HamduselmanAbumahi 2 ай бұрын
This neshida driven me out of grief into comfort zone and has forced me to thanks my brother tofik.
@karime7463
@karime7463 Жыл бұрын
Tofa konjo sera nw bertalegn wandem alem❤❤❤❤❤
@MermMam
@MermMam Жыл бұрын
ኡፍ ኡፍ ለኔ በጣም ትርጉም አለው እሄ ነሺዳ
ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup
13:47
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 2,7 МЛН
አርሂቡ ነቢዬ || አንዋር (አልቡርዳ) || Arhibu Nebi [ Anwar Alburda] @iNayaRecords
15:30
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 1,7 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
MUSTEFA NUREY
14:03
Muaz Habib - Topic
Рет қаралды 170 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН