No video

Totomena is live

  Рет қаралды 322

Totomena ቶቶሜና tube

Totomena ቶቶሜና tube

Күн бұрын

ሁለትና ከዛም በላይ ሆነን በርካታ ስብሰባዎችን እናካሒዳለን ነገር ግን በቅድሚያ ከራሳችን ጋር ምንና እንዴት መቼና ከማን ጋር እየሠራሁ እየኖርኩ እገኛለሁ ብለን በየዕለቱ ሕይወታችንን ቆም ብለን በማጤን ራሣችንን ከራሳችን ጋር ማሥማማት እንደሚገባን የተወያየንበት ድንቅ ቆይታ ነውና እርሶም አድምጠው ለሌሎች በማዳረስ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በትሕትና እጠይቃለሁ።።ይሕ የናንተው ቶቶሜና ቲዩብ ነውና🌿

Пікірлер: 9
@SelamTekle-uk8kq
@SelamTekle-uk8kq Ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@RUhama21
@RUhama21 Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣጥሩና መልካም ውይይት ነበረ
@Foziyasfamily
@Foziyasfamily Ай бұрын
ሰላም ወድም ቶቶሜናዬ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አሪፈ ቆይታ ነዉ ወድም🥰🫶🫶🙏🙏🥰🎉🎉🎉🎉
@temrefentaweethiopia301
@temrefentaweethiopia301 Ай бұрын
ሳላም እኳን ሰላ መጣህ ወድም በርታ አሪፍቆይታ ነበር🎉🎉🎉😊😊
@romanethiopia
@romanethiopia Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንዲሜ ቶቶሜና😍😍😍👍👍👍
@hbstu
@hbstu Ай бұрын
እኔ ከሰው ጋር ከምሰበሰበው ይልቅ ብቻዬን ቁጭ ብዬ የማስበው ስብሰባ ለኔ በጣም የሚጠቅመኛል ምክንያቱም ደግሞ እራሴን በጥልቀት እንዳይ ይረዳኛል ሃዘንም ደስታም ሳቅም ሲኖር ለብቻዬ ጊዜ ማሳለፍን ከራስ ጋር ማውራትን ጥሩ ነው❤🎉 በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ ወንድሜ
@SinaTube-qe8bx
@SinaTube-qe8bx Ай бұрын
Achewchelihalew berta
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahaderTube
@mahaderTube Ай бұрын
Salam Salam ❤❤❤❤❤
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,6 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 29 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН