የኔ ፖለቲካ ህክምና ነው! |ዶ/ር ግንባሩ ገ/ማርያም|​⁠ |Ethiopia| ​|Dr Ginbaru G/Mariam|

  Рет қаралды 69,698

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@LoveStMary
@LoveStMary 4 ай бұрын
Wow!!!! He is the most intelligent doctor I have ever met! May our God protect those who reached the mountain. As Ethiopians, we are treated badly because we have no understanding of mental health issues. Doctors, you are the most important people in our country, especially those with mental illness in the family.
@keriamen3250
@keriamen3250 4 ай бұрын
@@LoveStMary @momo9071 "መድ ሐኒት" ተብሎ የሚታዘዘው መርዝ ነው:: አንጎል አካል ነው: አዕምሮ ግን ስላይደለ መርፌም ሆነ ኪኒን አያድነውም:: ሳይኪአትሪ ደግሞ የምክር አገልግሎት ሳይሆን አዕምሮንና ሰውነትን ማደንዘዣና ማበላሻ ነው::
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 5 ай бұрын
ማነው ይህን ፕሮ ግራም እደኔ ሁል ግዜም የሚከታተል ❤
@ZahraKindu
@ZahraKindu 5 ай бұрын
እኔ
@ephrem03
@ephrem03 4 ай бұрын
እራስህን ታየው ​@@ZahraKindu
@keriamen3250
@keriamen3250 4 ай бұрын
@@ephrem03 @momo9071 "መድ ሐኒት" ተብሎ የሚታዘዘው መርዝ ነው:: አንጎል አካል ነው: አዕምሮ ግን ስላይደለ መርፌም ሆነ ኪኒን አያድነውም:: ሳይኪአትሪ ደግሞ የምክር አገልግሎት ሳይሆን አዕምሮንና ሰውነትን ማደንዘዣና ማበላሻ ነው::
@DanielRegassa-g8j
@DanielRegassa-g8j 5 ай бұрын
Dear Dr. Ginbaru you are excellent doctor. I am proud of you. God bless you and your family abundantly!
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 4 ай бұрын
ዶክተር የአገራችን አለኝታ ለጉራጌ ምሣሌ ውድ የኢትዮጲያ ልጅ ኑርልን ወንድሜ ❤❤❤
@Aster-j6s
@Aster-j6s 4 ай бұрын
ዋውውውው የኔ አባት እንዴት መታደል ነው እግዚአብሄር እንጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤ ዳዊት ድሪም ከልብ እናመሸግናለን❤
@ethiopiatube9203
@ethiopiatube9203 3 ай бұрын
ጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ የወለደቹ ምርጥ ዶክተራችን ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥህ አሁንም በርታልን ሶሬሳ
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 4 ай бұрын
ዶክተር ከዚእም ክብር በላይ ውድ ባለቤትህ የህይወትህ መሰረት የቤተሠባችን እንቁ ❤ ❤❤ እማ ቃላት አጣሁላችሁ ❤❤❤
@BezalemNegash
@BezalemNegash 5 ай бұрын
የሀገራችን ድንቅ ባለሞያ ናቸዉ ።እናመሰግናለን ዳዊት ድሪምስ
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 4 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ገለፃ ስላደረግክልን እናመሠግናለን።
@keriamen3250
@keriamen3250 4 ай бұрын
@@seifuhuluka431 @momo9071 "መድ ሐኒት" ተብሎ የሚታዘዘው መርዝ ነው:: አንጎል አካል ነው: አዕምሮ ግን ስላይደለ መርፌም ሆነ ኪኒን አያድነውም:: ሳይኪአትሪ ደግሞ የምክር አገልግሎት ሳይሆን አዕምሮንና ሰውነትን ማደንዘዣና ማበላሻ ነው::
@AstedeMichael
@AstedeMichael 4 ай бұрын
ዶ/ር ምግባሩ እስካሁን ባሎት ክልሎትና አገልግሎች ፕሮፌስር ነበር መሆን ነበረቦት።እግዚኡብሔር እድሜዎን ይስጥልን።
@dawudabebe3418
@dawudabebe3418 4 ай бұрын
ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰቡ አላህ ይስጥልን
@BeliYosef-md2pq
@BeliYosef-md2pq 4 ай бұрын
Thanks to God in name jesus im so excited to listen to you.
@tignehbogale4828
@tignehbogale4828 5 ай бұрын
ዶክተር ግንባሩ በሀገሪቱ ካሉ ታላላቅ እውቅ የሕክምና ሰዎች አንዱና ሀብት የሚያስገኘውን የህክምና ሙያ የመማር ታላቅ ተሰጥዖ እያለው "Non commercial profession" ሙያን ዓላማ አድርጎ ተምሮ እያገለገለ ያለ ታላቅ የሀገሪቱ ሀብት ነው ። እድሜና ጤና ይስጥህ። ኑርልን።
@keriamen3250
@keriamen3250 4 ай бұрын
@@tignehbogale4828 "መድሐኒት" ተብሎ የሚታዘዘው መርዝ ነው:: አንጎል አካል ነው: አዕምሮ ግን ስላይደለ መርፌም ሆነ ኪኒን አያድነውም:: ሳይኪአትሪ ደግሞ የምክር አገልግሎት ሳይሆን አዕምሮንና ሰውነትን ማደንዘዣና ማበላሻ ነው::
@LidyabirhanuBesepa
@LidyabirhanuBesepa 4 ай бұрын
Waw ዳክተር አላህ ይቆይህ ረጅም እድሚ እመኝልሀለሁ TG alah yabertash ጎበዝ
@mistirtube3096
@mistirtube3096 4 ай бұрын
Focussed, disciplined, Consistent and a down to earth parson!
@rukyaahmed3332
@rukyaahmed3332 4 ай бұрын
Amazing story thanks doctor
@almazmoges4367
@almazmoges4367 4 ай бұрын
Wow, great lesson, May God Bless You!!
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 5 ай бұрын
ዋወ በጣም ደስ ይምል የሕይወት ምስጥር ነዉ ያካፈልከን ተባረከ ረዥም ዘመን ያስጥክ እንዳንቴ አይነቶች ይብዙልን
@Tubenew2024
@Tubenew2024 5 ай бұрын
Wow thanks to God for Ur achievements blessed doctor
@ayalkibetdemsu7400
@ayalkibetdemsu7400 4 ай бұрын
ጌታ ይባርኮት ጋሼ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 5 ай бұрын
ዶ/ር እወዶታለሁ ከሁሉ በላይ እግዚአብሔርን ስላስቀደሙ።
@KirubelBirhanu-h7c
@KirubelBirhanu-h7c 5 ай бұрын
Wow doctor he is really great person.
@meklitabel5268
@meklitabel5268 5 ай бұрын
እድለኛ ነኝ ዶክተር እንዳንተ አይነት ጠንካራ ሃገሩን እና ህዝብን ሚወድ ሰው ለማየት በመቻሌ ተባረክ ተባረክ ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤና አምላክ ይስጥክ
@keriamen3250
@keriamen3250 4 ай бұрын
@@meklitabel5268 @tignehbogale4828 "መድሐኒት" ተብሎ የሚታዘዘው መርዝ ነው:: አንጎል አካል ነው: አዕምሮ ግን ስላይደለ መርፌም ሆነ ኪኒን አያድነውም:: ሳይኪአትሪ ደግሞ የምክር አገልግሎት ሳይሆን አዕምሮንና ሰውነትን ማደንዘዣና ማበላሻ ነው::
@keriamen3250
@keriamen3250 4 ай бұрын
@@meklitabel5268 @tignehbogale4828 "መድሐኒት" ተብሎ የሚታዘዘው መርዝ ነው:: አንጎል አካል ነው: አዕምሮ ግን ስላይደለ መርፌም ሆነ ኪኒን አያድነውም:: ሳይኪአትሪ ደግሞ የምክር አገልግሎት ሳይሆን አዕምሮንና ሰውነትን ማደንዘዣና ማበላሻ ነው::
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህረት ነው ድክተር እግዚአብሔር ይስጥልን ደዊት ድርምስ አመሰግናለው❤❤❤
@ethiopiantube1014
@ethiopiantube1014 5 ай бұрын
Wow thank you dr ginbaru w/mariam
@MyidolCR
@MyidolCR 5 ай бұрын
ሀገራችን ለእደዚህ አይነት አስተማሪ እና በእውቀት የሚመሩ ሰዎች ቦታ ብትሰጥ የት በደረስን።
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 4 ай бұрын
ብዙ ግዜ በህይወታቸው ስኬታማ የሚሆኑት ሰዎች ለትዳር አጋሮቻቸው ታማኝ እና ትዳራቸውን አክባሪ ሰዎች ናቸው። ❤❤❤❤ ክብር ለእነዚህ ሰዎች ከስኬታቸው ጀርባ ላሉም ሰዎች ❤❤
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 ай бұрын
ልክ ካለዛማ እዚያም እዚህም ሲረግጡ የራሳቸውንም ሕይወት የሴቶችንም ሕይወት ያበላሻሉ
@GoitomHaileslassie
@GoitomHaileslassie 4 ай бұрын
Focus,discipline,consistency ❤❤❤
@asratbegna2759
@asratbegna2759 4 ай бұрын
ዶር ግንባሩ ማለት የተለየ ትልቅ ስእብና ያለው በተፈጥሮው ሩህሩህ ሰው ነው:: ልጄ አዕምሮዋን ታማ ወደሐኪም አልሄድም ብላኝ እኔ ደግሞ በወቅቱ ትልቅ ደርጅቴ ከስሮ አይደለም በመኪና የታክሲ መሣፈሪያ የለኝም:: ስለዚህ እንባዬን እያፈሰስኩ ስለምነው ግዴለም እኔ ቤትሽ መጥቼ አክማታለሁ ብሎ ከ22 ማዞሪያ በታክሲ ቤቴ መጥቶ እረዳት:: ከዚያም ክትትል ያረግላት ነበር:: አሁን አሜሪካን አገር እሷም እኔም አየኖርን ነው:: የዶር ግምባሩ ባህሪውና ርህራሄው ምንጊዜም አይረሳኝም:: መልካምነትህ ተከትሎህ እየሄደ ስላለ ነው ለሀገር አቀፍ ያስነሳህ:' አንተንም መላው ቤተሰብህንና ሥራህን እግዚአብሔር ይባርክ:: ዘመንህ ይባረክ:: በዚህ ጉባኤ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል:: ያብዛልህ ይጨምርልህ:: እንጸልይልሀለን::
@zen67890
@zen67890 5 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዳዊት ደርሚስ በጣም አመሰግናለሁ በህይወቴ የማዝነው ለአይምሮ ታማሚ ነው
@YisakAyele-b2r
@YisakAyele-b2r 5 ай бұрын
Thank you dawit drams
@temesgenergetie7930
@temesgenergetie7930 4 ай бұрын
Thank you doctor gnbaru
@SadammuradAhmed-zb1ml
@SadammuradAhmed-zb1ml 4 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ዶክተር🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 5 ай бұрын
Amazing idea doctor thanks for invited dr Dave 🎉🎉🎉
@AddisSenbet
@AddisSenbet 4 ай бұрын
ሁሉም ያሟላ ጀግና ነኽ የኔ አባት🎉
@MisganawWMariamMersha
@MisganawWMariamMersha 5 ай бұрын
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጦት! ዳዊት ድሪም ተባረክ!
@asterabraham1903
@asterabraham1903 5 ай бұрын
Thanks!
@Ermias-vo9vh
@Ermias-vo9vh 4 ай бұрын
Dr gmbarun bemayetachin dawit dreamn enamesegnale
@LemlemGezahey
@LemlemGezahey 4 ай бұрын
Ahunm. Zerwo Ybarek Doctor Tiwludu Indidin. Kegizabher Betach ❤❤❤
@WondemagegnChekol
@WondemagegnChekol 4 ай бұрын
Never heard such a name. Motivational speakers are backing PP.
@Itshafeii
@Itshafeii 5 ай бұрын
Dr Gimbaru &Tigiye geta yibarekachihu.❤
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 4 ай бұрын
የተንቢ ዶክተር ግንባሩ !!! ጔታ ሽኩር እህ ያበ አላሕ !!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ,!!!!
@BekiYabu-q8m
@BekiYabu-q8m 4 ай бұрын
God bless you
@kidanemihiret1621
@kidanemihiret1621 3 ай бұрын
ሚሚዬ እግዚአብሔር ይባርክልሽ በጣም ታድለሻአል
@TenbetTeshome
@TenbetTeshome 5 ай бұрын
ዋውውው እኔ ዳውት ድሪምሥ በጣም ነው የምወደው አባታችን እናመሰግናለንንን❤❤❤❤❤!
@Endalk21
@Endalk21 5 ай бұрын
ጀግናው እንቁ የጉራጌ ምስ
@AliAli-cj4hl
@AliAli-cj4hl 4 ай бұрын
ወላሂ የድካም በዛት ከዓይኔ እባ እየወረደ ነው አረብ ሀገር ነው ያለሁት ግን ይህ ቪዲዮ ሳይ ምን አለበት ባላለቀ እያልኩኝ ነው ያየሁት አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ሁላቹ ንም❤❤
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 4 ай бұрын
ዶ/ር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@MeksudMudesir
@MeksudMudesir 4 ай бұрын
ጀግና ነህ ዶክተር,10q
@meazaberhe8910
@meazaberhe8910 5 ай бұрын
God bless you more and more 🙏💖💖🙏
@asterabraham1903
@asterabraham1903 5 ай бұрын
Hi Dawit Dream I support you!
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 5 ай бұрын
አናመሰግናለን 🙏
@liyatsolomon
@liyatsolomon 5 ай бұрын
God blessing doctor
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 5 ай бұрын
የኔ አባት ❤️🎉❤️🎉❤️🎉🙏
@menbiaregay3118
@menbiaregay3118 3 ай бұрын
Great man.
@_-kemeriya
@_-kemeriya 4 ай бұрын
ማሻ አላህ❤
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 4 ай бұрын
Dawit dreams dinke sew berta 🥰🙏
@zewdiw8406
@zewdiw8406 5 ай бұрын
wow Thank you ❤❤❤
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 4 ай бұрын
Edmena tena ystew ❤❤❤🙏
@febendavid9278
@febendavid9278 5 ай бұрын
Amazing guy
@Semra-dg3oo
@Semra-dg3oo 4 ай бұрын
የጉራጌ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@007eakonchu3
@007eakonchu3 4 ай бұрын
Most gurage people are brave. No question about it.
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 5 ай бұрын
አልፎ ወደማዲያ ሲቀርብ ያምራል ግን ብዙ ሞክረው የትም የቀሩ አያሌ ሰዎችንም ብታቀርቡ እና ለስኬት ያልበቁበትን ነገር የእነርሱን እሳቤና የሳቱበትን መስመር ብታሳውቁን ጥሩ ነበር ።
@gezahegntesfaye8072
@gezahegntesfaye8072 5 ай бұрын
Very astonishing journey with persistence and perserverance! A role model doctor.
@tesfayewoyessa7002
@tesfayewoyessa7002 3 ай бұрын
የሚገርም ነው። ደርግና የሶሻልስት አገራት ለዚህ እድል መድረስ ከፍተኛውን ድርሻ አላቸው። በእውነት ፈታኝ ወቅት ውስጥ ነበሩ። ኤርትራ መዝመታቸውም የበለጠ የሚገርም ነው። በወቅቱ አንዳንድ ቀልደኞች "እርትራ አትሸጥም አትለወጥም" ሲሉ ሌሎች ደግሞ "ትርፍ ከተገኘ ለምን አትሸጥም" ብለው ይቀልዳሉ። ዕድሜ ይስጥዎት !!
@HaymanotYirga
@HaymanotYirga 3 ай бұрын
ዶር እንደ እርስዎ ያሉትን መፅሃፍት ያብዛልን።
@AksheZed
@AksheZed 5 ай бұрын
God bless you all and family ❤️ ❤❤
@Elellaan
@Elellaan 5 ай бұрын
Great dady
@AsratYadete
@AsratYadete 5 ай бұрын
Bejchin yeyaznewu werqi ende medab yiqoteral yibalal Dr, Ginarun eniteqemibachewu🎉
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 5 ай бұрын
TEBAREK ❤️ ❤️ ❤️ THANK YOU ❤❤❤
@dahlaksamry138
@dahlaksamry138 4 ай бұрын
❤❤❤ tnx
@Alhamdurrillah
@Alhamdurrillah 4 ай бұрын
ጀግና አባት
@selam801
@selam801 5 ай бұрын
እውነት ጀግና አባት😊❤
@HirutAntero
@HirutAntero 4 ай бұрын
Wow ❤
@mizabufereh2686
@mizabufereh2686 4 ай бұрын
My hero, may allah give you long live and hidaya
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 4 ай бұрын
ዶክተርእድሜናጤናይጨምርሎት ሃበሻን በዘርናበቂም ቁርሾ በመከፋፈል ብቻ ዶክተር ተብለውማአረግ የያዙ በሽተኞችን እርሶ ጋር ላቀርበው ቢታከሙና ሰላምበሀገራችን ቢሠፍን
@حليمهإبراهيمابراهيم
@حليمهإبراهيمابراهيم 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@KalkidanZeybu-bj2vi
@KalkidanZeybu-bj2vi 4 ай бұрын
Wow his person gerat
@hebtasheAewoke
@hebtasheAewoke 5 ай бұрын
wow❤❤yen abat
@alemeneshbeyene776
@alemeneshbeyene776 5 ай бұрын
Ene yeayemero hemem alebegn medehanit ewesedalehu betam tenegna negn seleayemero hemem yebelete ginzabe endenoregn aderegewugnal amesegenalehu
@asterabraham1903
@asterabraham1903 5 ай бұрын
True!
@AbdulfetaMake
@AbdulfetaMake 4 ай бұрын
wow ieseferachn sewu
@nejatsultan598
@nejatsultan598 4 ай бұрын
Anyone knows the song that plays at the beggining? :)
@hahutube596
@hahutube596 4 ай бұрын
B.m bertu mertswe
@yonatanhailu1465
@yonatanhailu1465 5 ай бұрын
Up!
@MediGetachew
@MediGetachew 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@KidanTlahun
@KidanTlahun 5 ай бұрын
Wow
@Kubra4812
@Kubra4812 4 ай бұрын
ትልቅ ሰው የነበረበትን ሲያወራ እውነት እንዴ ሆነ አምናለሁ ደስ ይላል በተለይ የገጠር ሰው ሂወት ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ትልቅ ሰዎች ቁጭ ብለው ተሞክሯቸውን ቢያሰተምሩን
@ferebayesa8455
@ferebayesa8455 3 ай бұрын
እባካችሁ የእኚህን ዶክተር አድራሻ ብትነግሩኝ
@miskirlimenew-5133
@miskirlimenew-5133 4 ай бұрын
ሮፍናን በቀጣዮ 21 ጀግና ቢቀርብ???
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 4 ай бұрын
❤❤❤ዶክተር የእርሶተቋምያለበትንቦታቢገልፁጥሩነበር
@TeklayDesalegn
@TeklayDesalegn 4 ай бұрын
gofa mebrat hayl alfo lafto betash
@yonatanhailu1465
@yonatanhailu1465 5 ай бұрын
😊
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 4 ай бұрын
ዳዊትድሪምስናአብረውትያሉሁሉምስጋናዬከፍያለነው
@AskaleChera
@AskaleChera 4 ай бұрын
Betam yemwedih doctor neh
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 ай бұрын
Perfect politica if every so called politicians do something in their own capacity Ethiopia wouldn't be in this condition. The politicians/activities don't want to see Change if Ethiopia is peaceful prosperous they will be forced to work like every body else .
@Alhamdurrillah
@Alhamdurrillah 4 ай бұрын
waw waw beye dikikaw koment besf dess balgh yejgna jegna kurat
@HuddMomo
@HuddMomo 4 ай бұрын
How hoy
@azebg328
@azebg328 5 ай бұрын
ሰዉ እንዲረዳ እንዲያዉቅ ከተፈለገ ይኼን የእንግሊዘኛ ቋንቋን ብትተዉን እሳቸዉ የባእድ ቋንቋ ሳያስገቡ ነዉ የጨረሱት ይባርካቸዉ
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 4 ай бұрын
ድንቅ ሰው 10 Q ዳዊት
@ZayinebYasin
@ZayinebYasin 22 күн бұрын
Yesra botachew wayim silk kutrachwen yimeyawk yilaklign
@cj_ict
@cj_ict 5 ай бұрын
first
የ107.8 ሬድዮ ጣቢያ ባለቤት| Ethiopian | Serawit Fikire |
1:06:08
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 17 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
MindseTube
Рет қаралды 18 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН