Track 01 ትሁን ፈቃድህ Bereket Lemma "Tihun Fekadh"

  Рет қаралды 213,034

Bereket Lemma

Bereket Lemma

Күн бұрын

ከዚህ ዝማሬ ጋር አብሮ ዘፍጥረት 4:14 እና ዘፀ 33:15 ቢነበብ መልካም ነው።
Spotify:-👇👇
open.spotify.c...
Apple Music:-👇👇 / yaboken-seshager
Telegram bot 👇👇
t.me/Yabokenses...
Note: unauthorized distribution and re-upload of this content is prohibited.
#Bereket_Lemma
KZbin
/ @bereketlemma
Telegram
t.me/bereketlemma
Facebook
/ profile.php
Tiktok
tiktok.comreupl...

Пікірлер: 233
@letsworshipgod6465
@letsworshipgod6465 4 ай бұрын
አንተን አሳብቤ/አስታክኬ ለጥቅሜ የጸለይኩት ጸሎቴ ፊትህን ሳይሆን እጅህን እያየሁ የወሰድኩት መልሴ ህይወት ይሆናል ወይ ፊትህ ያልበራበት ምን ቢገኝ? ፀሎቴ ይገራ ልመናዬ ይመር መንፈስህ ያስተምረኝ አዝ ፡- ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ ስለ አባትነት ሳይሆን ስለ ክርክሬ ራርተህ ደጅህን ስለጠናሁኝ እዬዬ ማለቴን አይተህ ፀሎቴን እንዳትሰጠኝ ካልሆነ ያንተ ደስታ እንደ ቃየል ጠብቀኝ ብዬ ከፊትህ እንዳልወጣ አንተ የሌለህበትን ፊትህ ያልበራበትን አትስጣት ለነፍሴ ካንተ ሚለየኝን አንተ ሳትኖር በኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን በምን እለያለሁ ከሌላው ህዝብ እኔ ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ አትህድ ሰተኸኝ ከቤቴ ያዉልህ ብለህ ፀሎቴ አሳልፈህ ለኔ አትስጠኝ ደስ ያለህን ብቻ አድርግልኝ አትህድ ሰተኸኝ ከቤቴ ያዉልህ ብለህ ምኞቴ ለፈቃዴ እኔን አትስጠኝ ደስ ያለህን ብቻ አድርግልኝ ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
@tadbirbirsa1942
@tadbirbirsa1942 19 күн бұрын
❤❤❤❤ i love ur songs may lord bless u again and again
@BamaTesfu
@BamaTesfu 4 ай бұрын
በጌታ ምን አይነት መገለጥ ነው የሌሎቹን አልልም ግን ይሄ ዝማሬ በእውነት እኔ ተናግሬ መግለፅ ያቃተኝን ነው የገለፅከው እግዚአብሔር ከዚ በላይ ይጨምርልህ በእውነት ተባረክ😢
@DinkDidimos9720
@DinkDidimos9720 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ዝማሬዎች በዚህ ዘመን ከቀይ እንቁ ይልቅ ተፈልገው የታጡ ናቸው 😢አሁን አገኘሁ ❤❤❤
@Jesusisthecenterofmylife
@Jesusisthecenterofmylife 4 ай бұрын
“ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” - ኤርምያስ 29፥11
@BetelhemGezahegn-df6ri
@BetelhemGezahegn-df6ri 4 ай бұрын
ሰው የዋለበትን ይመስላል የዋልክበትን ቦታ አስመስክረሃል እግዚአብሔር አሁንም ከጉያው አያውጣህ ዘመንህ እንዲሁ እግሩ ስር ይለቅልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@ProLifeMotivational
@ProLifeMotivational 4 ай бұрын
ምርጥ ስብከት በዜማ! በሳል ልጅ ነህ ያዝልቅልህ ወንድሜ!🙏
@gaacheenofullaasa9554
@gaacheenofullaasa9554 4 ай бұрын
መሰቀሉን፣ ወንጌልን፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት ያማከሉ ዝማሬዎችህ ልዩ ናቸው። በፀጋው ያፅናህ ወንድሜ።
@firewkoroso728
@firewkoroso728 4 ай бұрын
አንተ ሳትኖር በኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን በምን እለያለሁ ከሌላው ህዝብ እኔ ትሁን ፍቃድህ በእኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ በኪዬ
@Saricho-Jesuse
@Saricho-Jesuse 4 ай бұрын
አንተን አሳብቤ ለጥቅሜ የፀለይኩት ፀሎቴ ፊትህን ሳይሆን እጅህን እያየሁ የወሰድኩት መልሴ ሕይወት ይሆናል ወይ ፊትህ ያልበራበት ምን ብገኝ ፀሎቴ ይገራ ልመናዬ ይመር መንፈስህ ያስተምረኝ ትሁን ፍቃድህ በኔ😢😢😢🙏
@yosefaschalew5287
@yosefaschalew5287 4 ай бұрын
oooow ጌታ ሆይ ትሁን ፍቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
@AmanuelAyele-k3y
@AmanuelAyele-k3y 4 ай бұрын
ጸሎት በመዝሙር ብዬዋለሁ ይበልጥ ጌታን የሚያስናፍቅ መዝሙር አንተ ሳትኖር በእኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን በምን እለያለው ከሌላው ህዝብ እኔ 😢❤❤❤❤😢❤🙏🙏
@mesfindugunaofficial9516
@mesfindugunaofficial9516 4 ай бұрын
I can’t hold my tears while listening to this song bekiye it’s full of spirit😭😭😭😭ምን ጉድ ነህ ቆይ?!❤️❤️
@lidiyatekalegn23456
@lidiyatekalegn23456 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ኢየሱስን ከተገለጠልህ በላይ ይገለጥልህ በእርሱ ፈቃድ መውጣት መግባት ይሁንልህ እግዚአብሔር በሰማያዊ በረከት ይባርክህ እንወድሀለን❤❤
@yaredbasra
@yaredbasra 4 ай бұрын
ትሁን ፊቃድህ በእኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለእኔ 🙏🙏🙏
@realtseg
@realtseg 4 ай бұрын
አንተ የሌለህበትን ፊትህ ያልበራበትን አትስጣት ለነፍሴ ካንተ ሚለየኝን 💙
@edentamirat4964
@edentamirat4964 4 ай бұрын
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ😢❤ Beki tebarek thega yibezalik
@bonianteneh7836
@bonianteneh7836 4 ай бұрын
ቤኪዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ በመልእክቱ በጣም ተነክቻለሁ ግጥሞቹ ከእኔ ጋር በጥልቅ ያስተጋባሉ፣ መዝሙርህ በልቤ ደስታን እና ተስፋን አምጥቷል፣ ከጌታ ጋር የቆየ ዝማሬ መሆኑ ያስታውቃል ወንድሜ አይወሰድብህ አሁንም ንገረን እንገራት ለነብሳችን እጁን ፈልገን በፊቱ እድንፈዝ ትሁን ፈቃዱ የእውነት መስማት ማቆም አልቻልኩም አይሁን እኔ ያልኩት ለእኔ
@DaneilYegetaSew
@DaneilYegetaSew 4 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ስለሆነ ክብሩን እርሱ ይውሰደው፣🙏አሁንም ፀጋውን ከዚህ በበለጠ ባንተላይ ይግለጥ።🙏እወዳለሁ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን፣🙏አገልግሎትህን፣ቤትህን እና ትዳርካለህ ትዳርህን ይባርክ።🙏ሁሌም አንጠግበውም ያንተን ዝማሬዎች🥰🙏
@MartiDamamo
@MartiDamamo 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይህ ፀሎቴ ነው ይሁን ፍቃድህ በኔ❤❤❤🙏🙏🙏 አሜን አሜንን ጌታ ሆይ ቤኪ ፀጋ በዝቶልሃል ለምልምልን አሁንም በብዙ❤
@MesfinDesalegn-ch9fh
@MesfinDesalegn-ch9fh 4 ай бұрын
አንተን የሰጠን አምላክና አባት ይባረክ ለአንተም አገልግሎትህና ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FaresYishak-nx2eo
@FaresYishak-nx2eo 3 ай бұрын
በቃል የማይገለጽ መገለጥ በመዝሙሩ ውስጥ አለ ጌታ ይባርክህ በመዝሙሩ ተባርከንበታል ❤❤❤❤እንወድሀለን እግዚአብሔር እንደ ርሆቦት ያስፋህ
@FirehiwotBekele-i7c
@FirehiwotBekele-i7c 4 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ይባርክህ!!❤ በረከቱን እንድንካፈል አንተን ስለረዳህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙏
@nunyatsima773
@nunyatsima773 Ай бұрын
እሰይ ጌታ እየሱስ የህይወት ዘመንህን ሙሉ እንደዚ በመንፈሱ እና በቃሉ ሙላት ያረስርስክ 🙌🙌 የሚገርም ህያዉ የሆነዉ ህይወት ያለዉ ጉልበታሙ የአእግዚአብኀሔር ቃል በዜማ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ። ለትዉልድ በረከት ሁን።
@Uwaki.
@Uwaki. 4 ай бұрын
ስላ'ባትነትህ ሳይሆን፡ ስለክርክሬ ራርተህ ፀሎቴን አትመልስልኝ 🙌❤ ተባረክ ቤኪ 🙏
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ አሜን ዘርህ ይባረክ በኪ!🙏🙌❤️
@ABI-cz1xu
@ABI-cz1xu 4 ай бұрын
በእንባ የሰማሁት 😭😭 መዝሙር የኔ ሳይሆን ያንተ ፍቃድ ይሁን አባባ 😭🥰😭🥺🥺🥺 tebarek bekii kezih belay segawin ,fetun,kalun, yabiralihe
@BereketBusho
@BereketBusho 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ስናፍቀው ውይይይይ my mokishe🤩🤩🤩 ተባረክልኝ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ❤❤❤
@rutht9104
@rutht9104 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ በዝማሬዎችህ በጣም እባረካለው ትርጉም ያላቸው ናቸው🙏❤
@biruk_wesera
@biruk_wesera 4 ай бұрын
ትሁን ፊቃድህ በእኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለእኔ🥺🥺
@yonasyoseph8101
@yonasyoseph8101 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ 🙏🙏🙏🙏
@DeguDegu-t1n
@DeguDegu-t1n 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከዝህ በምበልጥ ሞገስ ይባርክ ወንድሜ🙌🙌🙌😭😭😭
@waaloworshipteam4332
@waaloworshipteam4332 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድህ በእኔ አሜን ተባረክ
@AbigiyaworkuAbigiyaworku
@AbigiyaworkuAbigiyaworku 4 ай бұрын
አሜን ትሁን ፍቃድህ በእኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለእኔ✝️🧎🏻‍♀️🙌🙌🙌🙌
@HANAKASA-me3cf
@HANAKASA-me3cf 4 ай бұрын
ትሁን ፊቃድህ በእኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለእ❤❤❤❤🙏🙏
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv 6 күн бұрын
እሂንን መዝሙር ቀን በቀን እያዳመጥኩት ነው 😢ትሁን ፍቃድህ በኔ 🩸🙏🏼
@dinkneshkalore4380
@dinkneshkalore4380 4 ай бұрын
አንተየሌለህበትንፈትህዩልበረበትንአትስጣት ነፍሴ ትሆን ፈቃድ በእኔ ላይ😢
@filmtube-d8p
@filmtube-d8p 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድህ በእኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ 😭😭🙏🙏
@helonadejene3282
@helonadejene3282 4 ай бұрын
የሁላችን ጸሎት ይሁንልን!! ተባረክ የሚገርም መዝሙር ነው እውነት
@Mezmur_Tube_official
@Mezmur_Tube_official 4 ай бұрын
ቤክዬ በእውነት ጌታ ጨርሶ ይባረክ ሕይወትህን ሁሉ አጠፋጥፎ ምን ሰይቀር ይጠቀምብ በእውነት ነፋስ አልቀረልኝ ይጨመርብ ጌታን ሰለንተ እናመሰግናለን
@MakiUtessa-yq5un
@MakiUtessa-yq5un 4 ай бұрын
ጌታ ያለዉ ከሁሉ ይበልጣል❤ ፍቃዱ ብቻ ይሁን!
@ZanuZenu-t8g
@ZanuZenu-t8g 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልብየምያረካ መዝሙር ነው እሱ ይባርክህ ወንድሜ
@milliutesa8165
@milliutesa8165 4 ай бұрын
bekaye mnm malet alchlem becha geta bedemu yeshefeneh yetiwled abat yargeh alem yademetieh bekaye❤❤❤
@kalkidanbekele-sf7ub
@kalkidanbekele-sf7ub 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድህ በኔ🙏🙏🙏
@AsterAber
@AsterAber 4 ай бұрын
ኡዑዑዑፍፍፍፍ😰😰😭አሜንን አሜንን አሜንን ትሁን ፈቃድህ ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልክ🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤😭
@tigisthateto5613
@tigisthateto5613 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይጠቀምብህ እድሜህ በእግዚአብሔር ቤት ብቻ ይለቅ የምትዘምራቸው መዝሙሮች በሙሉ ተባርኬባቸዋለሁ በጣም ነው የማዳምጠው ተባረክ ወንድማችን 🙏 ፀጋ ይብዛልህ
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 4 ай бұрын
❤❤❤ጌታ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ክበርልኝ ፀጋውን ያብዛልህ
@ሰላምጌታቸውሃኒ
@ሰላምጌታቸውሃኒ 4 ай бұрын
ቤካዬ ተባረክልኝ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ
@israelalge
@israelalge 4 ай бұрын
ቅዱስ አባት ሆይ ትሁን ፍቃድ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ በልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን አሜን።
@MedanT98
@MedanT98 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድህ በእኔ ❤❤❤ በክዬ ተባረክ ይሄ መንፈስ አይወሰድብህ
@kepakepa4278
@kepakepa4278 4 ай бұрын
Beki our blessing from the almighty God I thanks God for the Grace up on U ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerhanBelayneh
@BerhanBelayneh 4 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ መገለጥ ይባርክህ
@ደስታአለንጎማዴቦ
@ደስታአለንጎማዴቦ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 4 ай бұрын
አሜን አሜን ትሁን ፍቃድህ ለኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 4 ай бұрын
ደስ ያለህን ብቻ አድርግልኝ 🙏🙏
@AgelgayEyasu
@AgelgayEyasu 4 ай бұрын
Amen fikadh yihun degimo abironetihn kene gar yikoy ayihdibingn yene desta eyesus❤❤❤❤
@mengeshaasnake82
@mengeshaasnake82 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ይሙላብህ።
@solomondegu4648
@solomondegu4648 4 ай бұрын
አሜን ፍቃዱ በህይወታችን ይሁን ❤
@mediabraham9291
@mediabraham9291 4 ай бұрын
ዘምር ዘምር ዘምር ዘምር ዘምር ዕድሜህን ሙሉ
@getamelkamfekadu-pu9tp
@getamelkamfekadu-pu9tp 2 ай бұрын
በብዙ እንባ እየሰማሁት ነው 😢😢😢😢 ይህ አይነት ጸሎት ህመም እንዳለው ስለማውቅ ከስብራት ይታደግህ ፈቃዱን ለመኖር አቅም ይስጥህ
@Eru_Weldegebriel
@Eru_Weldegebriel 4 ай бұрын
የልቤ መዝሙር ነው! ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ! ❤
@tekaligntekaye464
@tekaligntekaye464 4 ай бұрын
Beki mnm malet alchilm but andi ngr awukalewu zemenih bebetu endiyalk tselote nw tebarekilgn wendime ILVU so much
@melat2051
@melat2051 4 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤
@Ladybug839
@Ladybug839 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ ...❤❤❤ You are our blessing Beki Geta zemenhen yebareke ❤❤❤
@SiketNigatu
@SiketNigatu 4 ай бұрын
ይህን Album ስጠብቀዉ ነበር Beki ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤
@Bezabish-k7l
@Bezabish-k7l 22 күн бұрын
Geta iyesus tsegawun yabizalik yeanten mezimurochin semeyachewum altegib alku❤❤❤❤❤
@tenayatagese5175
@tenayatagese5175 4 ай бұрын
አሜን ትሁን ፍቃድ በእኔ 🙆😥😩😭🙏
@meseret5776
@meseret5776 4 ай бұрын
አንተ የሌለህበትን ፍትህ ያልበራበትን አትሰጣት ለነፍሴ ካንተ ሚለየኝን💙💙
@BezawitSisay-dq6hh
@BezawitSisay-dq6hh 4 ай бұрын
ትሁን ፈቃድህ ለኔ 🙏
@TemesgenTesemamuxe
@TemesgenTesemamuxe 4 ай бұрын
Beki egizaberher kez bebelexe tshega yibarik tebarek egizaber bewusit silasikemetewu negere yegeta Sim le zelalem yetebareke yihun 🔥🔥🙏🙏🙏❤️
@helenabebe119
@helenabebe119 3 ай бұрын
አሁንም ፀጋውን ያብዛሊህ ቢዙሊን
@ermiashailu7809
@ermiashailu7809 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድህ በእኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለእኔ❤❤
@selamselam366
@selamselam366 4 ай бұрын
አሜን ፍቃዱ ትሁን በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ ❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@ashagireayeleamelo3558
@ashagireayeleamelo3558 4 ай бұрын
ኤረረረረረረረረረረረረረ ንዝረት 😢bekiyachin Tebarek tihun 🙌🙌
@NardoArega
@NardoArega 4 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤
@abushBekele-b7i
@abushBekele-b7i 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በፊቱ ያጽናክ
@iyasumerga9113
@iyasumerga9113 4 ай бұрын
Sagaalen waaqayyo akkas jedhaa... waan baarbadani osoo hin tanee waan sin baarbaachisu isinif kenaa.... Ameen
@AregahegnAssefa
@AregahegnAssefa 4 ай бұрын
Amen fkad bene yhun 🙏🙏🙏😍😍😍
@sarabelete-vd6ny
@sarabelete-vd6ny 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ይሄ መንፈስ አይወሰድብህ በመልክቱ ተፅናንቻለው፣ተባርኬያለው ብሩክ ሁን።
@nardostilahuntilahun8246
@nardostilahuntilahun8246 4 ай бұрын
Getahoy temesgen silzi mezimur keregim gize buhala semahu
@amsalupetros6422
@amsalupetros6422 4 ай бұрын
በኪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@bamlakdassa3714
@bamlakdassa3714 4 ай бұрын
ወንድሜ የረዳህ ጌታ ይባረክ 🙏 እልልልልልልልል❤....አሜን
@KiyaJesus1
@KiyaJesus1 4 ай бұрын
ትሁን ፍቃድ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት በኔ 😢😢😢😢😢ፍቃድህ በኔላይ ትሁን አንተ ያልከው ይሁን አባትዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት
@finotegebremichael8600
@finotegebremichael8600 3 ай бұрын
ይብዛልህ ወንድሜ ዝማሬዎችህ በጌታ ፊት የሚያንበረክክ ሃይል አላችው:: ክብር ለፅጋው ባለቤት ይሁን::
@AntenehadamuDeribe-zm1mp
@AntenehadamuDeribe-zm1mp 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ 😥❤
@myflavor228
@myflavor228 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ!
@EstifanAwudays-lj6qv
@EstifanAwudays-lj6qv 4 ай бұрын
Yetewededik wudu wendime Igiziyaber yihinin Girum tsega Bante wusx asiqemixo Kebizoch Mefihe sewu siladerege igiziyaberin iyamesegenikugn...Tebarekilign Bexam tebarekibetakewu..zemenih yibarek❤
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 4 ай бұрын
Amén amén amén amén amén amén tebarki zemen yibariki ❤❤❤❤❤Sega yibizaa
@MahletGizaw-zg3kn
@MahletGizaw-zg3kn 4 ай бұрын
Bekiye bzu tsega ybzalk ❤❤❤
@DanielHenok-iz7py
@DanielHenok-iz7py 2 ай бұрын
Tihun feqadeh bene 😭😭🙏 geta zemenehen yalemlim bewnet denk mezmur
@singerdanieldawit
@singerdanieldawit 3 ай бұрын
Amen tihun fekadih lemlmlgn bekayeee❤❤❤❤
@SurprisedBabyTurtles-zb4fy
@SurprisedBabyTurtles-zb4fy Ай бұрын
Amen tsegawu yibzabih tebareki zemen yibareki kez belayi chemro yistiki😂😂😂😍😍😍💯💯🙏🙏
@AdoDisha-si9ss
@AdoDisha-si9ss 4 ай бұрын
Geta hoy bene lay fikadih tihun
@ErbikaAlbe
@ErbikaAlbe 4 ай бұрын
Ameeeeeeen Tebarekilegn ayihun ene yalikut tihun fekadih bene abate ameeeeeeen ❤❤❤
@TesfayLema-z8h
@TesfayLema-z8h Ай бұрын
geta amlka kezi yeblxe cemro cemiro be tsega lay tsegan yimulbik yicemrlk kelbe barkuk
@emyliya9353
@emyliya9353 4 ай бұрын
Hallelujah Amen 🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥👑🙌💕
@memhirumathewos9986
@memhirumathewos9986 4 ай бұрын
Amen endet endemntsely menfes kdus yastemren tebarek bek
@AlemuTune
@AlemuTune 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውዱ ዘመንህ የበረከት ይሁን ጌታ ለዘለዓለም ፀጋውን ያብዛልክ።
@HermelaAsmelash-yj3bj
@HermelaAsmelash-yj3bj 4 ай бұрын
Uffff ❤ geta abezeto yebarekhe
@hannahmekonnen-9717
@hannahmekonnen-9717 4 ай бұрын
Weyne mn aynet mezmur nw 😭😭ufff betselot yetegegne mezmur yastawkal zemenh ybarek endihu getan eyamelek lesu eyenork zemenh ylek lemlmlgn
@HonelignWalelign
@HonelignWalelign 4 ай бұрын
Bekiye ene min libeli kalalat yelegnim bicha mezimurochik melikit nachew geta zemenihin yibarikew wow❤❤❤❤❤
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 360 М.
Track 06 ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma
7:38
Bereket Lemma
Рет қаралды 491 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 55 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
Track 09 እጠብቅሃለሁ Bereket Lemma
4:57
Bereket Lemma
Рет қаралды 282 М.
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
Track 02 እንደ ኢየሱስ Bereket Lemma "Ende Eyesus "
6:56
Bereket Lemma
Рет қаралды 120 М.
Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2
9:14
Aster Abebe Official
Рет қаралды 791 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 55 МЛН