Track 03 Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2

  Рет қаралды 1,709,157

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 11 күн бұрын
ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን ከዚህ በፊት በእኔ KZbin channel እናቀርበው የነበረው Bread of life የተሰኘው መፅሃፍ ቅዱስን በአንድ አመት ውስጥ በ chronological order ማንበብ አገልግሎት ሲተላለፍ ከነበረበት ለተወሰኑ ጊዜያት መቋረጡ ይታወቃል፤ይህም የሆነበት ምክንያት በ Asterabebeofficial KZbin channel የሚቀርበውን አገልግሎት የዝማሬ አገልግሎት ብቻ ላይ ያተኮረ እንዲሆን በማሰብ እና ከብዙዎችም በደረሰኝ አስተያየት መሰረት ሌሎች አገልግሎቶችን ለማቅረብ እራሱን የቻለ ሌላ KZbin channel መክፈት የግድ አስፈልጎናል፡፡ ይህ አዲሱ ቻናል Adullam pages ( የአዶላም ገፆች) የተሰኘ ሲሆን የመፅሃፍ ቅዱስ ንባብ፤ መንፈሳዊ መጽሃፍት፤ በተለያዩ ከተሞች የሚደረጉ የመድረክ አገልግሎቶች እንዲሁም ሁለንተናዊ እና መንፈሳዊ እድገትን ሊረዱ የሚችሉ አገልግሎቶች የሚተላለፉበት ሲሆን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ subscribe እንዲሁም share በማድረግ ይህንን አገልግሎት ይደግፉ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ! youtube.com/@adullampages?si=B7Yz2-QiBk1Q4F1Y
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ምን ይባላል ከመጮሆ ውጪ የቱን ሰምቼ የቱን ላስቀድም የቱን አቆይቼ ልስማ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ እሳት የተለወሱ ናቸው ከመውጣቱ በፊት ብሰማውም እንደ አዲስ ሰምቶ እንደማያውቅ ነው እየሰማውት ያለሁት አስቱ ብዬ ነበር እንደዚ እንደሚሆን ተባረኪልኝ አቦ 🥁🎷💎🙏🏽🎻🪈🪗🎤🎬🎼🎧🎸🥁🪇🎺🪘🎹🙌🪕💎💎💎
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 3 ай бұрын
ሱራዬ ብሩክ ሰው
@ilovefootball1138
@ilovefootball1138 3 ай бұрын
ሱሬ ያንተንም እየጠበቅን ነው በጉጉት ተባረክ
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 3 ай бұрын
ሱሬ አንተም እኮ እንዲህ ነክ ሁላችሁም ተባረኩልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@abigiyaberhanu1091
@abigiyaberhanu1091 3 ай бұрын
ሱሬ we love you. You are always encouraging others and uplifting them. Keep this positively God bless you for your kindness🙌🙌🙌
@abigiyaberhanu1091
@abigiyaberhanu1091 3 ай бұрын
ሱሬ we love you. You are always encouraging others and uplifting them. Keep this positivity God bless you for your kindness🙌🙌🙌
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 ай бұрын
ሃሌሉያ በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው ያንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ተባረክ እልሃለሁኝ (8) ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ በመጨነቅ ስርአትህን በመማጸን መጓደድን በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ ከአንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት አቤት ብዬህ አለኝ ማለት ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር ሆኖልኛል ስምህ ይክበር ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ አሃ ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ አሃ ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ በማለዳ ሃሌሉያ በቀትር ሃሌሉያ በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ ሳይቀየር ሃሌሉያ እላለው ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ያሌሉያ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
@helenassefa725
@helenassefa725 3 ай бұрын
ብርክ በይ
@nege123-oi3kb
@nege123-oi3kb 3 ай бұрын
❤❤❤
@YOSEPH138
@YOSEPH138 3 ай бұрын
ብሩክ ነሽ !
@hannayimamtefera1389
@hannayimamtefera1389 3 ай бұрын
Stay Blessed ❤
@SamuelAmanuel-q1n
@SamuelAmanuel-q1n 2 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይባርክሽ
@geta1one690
@geta1one690 3 ай бұрын
Let's go for 1 million guys...
@hanahailu2098
@hanahailu2098 3 ай бұрын
Let it surpasss a million. Let it reach lots of millions who need the one and true God!
@lidettekeba2267
@lidettekeba2267 3 ай бұрын
yes❤❤
@JOSEPHGoitom-m8k
@JOSEPHGoitom-m8k 3 ай бұрын
only 1 Million Nah.....10Mil Much Love From 🇪🇷
@gashawbeyene
@gashawbeyene 3 ай бұрын
Wow , ❤❤❤ Astu , You are Blessed We love you So much !!❤🙏🙏❤🙏🙏🙏
@gashawbeyene
@gashawbeyene 3 ай бұрын
Wow , ❤❤❤ Astu , You are Blessed We love you So much !!❤🙏🙏❤🙏🙏🙏
@pinealtadesse4127
@pinealtadesse4127 3 ай бұрын
ያቀበልካት መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ❤️🙏🏻🥰
@FenGebre
@FenGebre Ай бұрын
Amen😭😭 in tears!
@eyuel5
@eyuel5 3 ай бұрын
በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ ድምጽዋ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው ያንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለለወጥከው የሱስ እንካ ዘላለሜን (2) ተባረክ እልሃለሁኝ (8) ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ በመጨነቅ ስርአትህን በመማጸን መጓደድን በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት አቤት ብዬ አለኝ ማለት ካንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር ሆኖልኛል ስምህ ይክበር ስኬቴ ባንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ (2) አሃ (ሀሌሉያ) x4 እላለው ሀሌሉያ አሃ (ሃሌሉያ) x4 እላለው ሃሌሉያ በማለዳ ሃሌሉያ በቀትር ሃሌሉያ በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ ሳይቀየር ሃሌሉያ እላለው ሃሌሉያ ... አሃሃሃ... ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ... ሃሌሉያ ሃሌሉያ!!!
@BekiAberham
@BekiAberham 3 ай бұрын
Tebarek elealug
@marysolerueka
@marysolerueka 3 ай бұрын
አቁነጠነጠኝ እኮ ይሄን እየሰማሁ ሌላውን ለመስማት😂😂 የኔ ጣፈጭ ዘመንሽ ይለምልም
@SamuelGebremeskel
@SamuelGebremeskel 3 ай бұрын
ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ አንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልግህ ፀኑ እግሮቼ ሀይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ በመጨነቅ ስርዓትህን በመማፀን መጓደድን በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት አቤት ብዬህ አለኝ ማለት ካንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር ሆኖልኛል ስምህ ይክበር ፀጋ ይብዛልሽ አስቱ
@ashunazirawi
@ashunazirawi 3 ай бұрын
3:00 geta hoyi min ayinet mezmur new 😢❤❤❤❤
@Yitbejoye
@Yitbejoye 3 ай бұрын
❤❤❤❤😢
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
Amen amen 🙏🙌👏amen God bless you, and thank you 😊🙏
@BETAACADEMYETHIOPIA
@BETAACADEMYETHIOPIA 3 ай бұрын
እነሆ ስብከት እና ፀሎት በዜማ በ አስቴር አበበ ተለቀቀ ሐሌሉያ🎉
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 3 ай бұрын
Astuye my dear sister, I finished listening your 26 amazing songs. I even listened to some of them repeatedly. They touch my heart and bless me and enhance my whorship and prayer life. At the same time I was amazed by the strength and the grace that you have and also by your amazing talent. My dear sister as I told you before, you are unique and highly anointed. Your determination in every aspect of life is beyond me. The whole world was waiting for these amazing songs and you didn’t disappoint. Thank you for being strong and determined. Most of all I say this ENKUAN GETA EREDASH! I love you so much my beautiful sister 🤍🤍🤍glory to GOD!!!!!
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o Ай бұрын
Sis, you are not the real Lili. Have some integrity or ask permission to use her name. She has her official account.
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial Ай бұрын
I love 💕 you liliyeeeee ስለማበረታታትሽ ጌታ ያክብርልኝ ❤
@lidiyaamsalulidu2772
@lidiyaamsalulidu2772 3 ай бұрын
ድምጿ ተቀየር ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑn በአሜን የለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ነፍሳችንን ያሰረፈክ አምላክ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን🙏🏽 አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ❤
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 ай бұрын
ከህይወት የተቀዳ የዝማሬ ምንጭ እንደጅረት ይፈሳል ቃላቶቹ ቦታቸውን አግኝተው ይጣፍጣሉ ።ለጆሮ መሳጭ የጉሮሮሽ ዜማ ኧረ ኡኡኡ ልባርክሽ ቃል አጠረኝ ።ሰጪው በጣም አምኖሻል ስለታመንሺው❤❤❤አስቱዬ 🎉
@RutaGebru
@RutaGebru 3 ай бұрын
የልቤን ገለጽክልኝ ተባረክ
@EmuTarikuEmu
@EmuTarikuEmu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EmuTarikuEmu
@EmuTarikuEmu 3 ай бұрын
ምንም ማለት አልቻልኩም ተባረኪ
@hareghabte5632
@hareghabte5632 17 күн бұрын
5😊p😅​@@RutaGebru
@BruktawitHagosKahsay
@BruktawitHagosKahsay 2 сағат бұрын
የመዘመር ስጦታ ሞልቶ ፈሰሰ... ስለውነት የሆነ የሚንጥ ኃይል አለ... መንፈስ ቅዱስ ይባርክሽ.... ተንበርክኬ አሸነፍኩ ❤ እየሱስ ጌታ ነው ! ጌታ ባንቺ በኩል እየተናገረኝ ያለ ነገር አለ... ገና ጌታን አልተቀበልኩም በርግጥ ... አስቱዬ የልጅነት መዝሙሬ ነው መዝሙርሽ.... እድሜሽ ይርዘም ❤️
@SOLOMON99XY
@SOLOMON99XY 3 ай бұрын
እናትዬ ይሄ መዝሙር ብቻ 23 መዝሙር ይወጣዋል እኮ...........! Be Blessed 🙌 And the Music Perfect 👌!
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 3 ай бұрын
ለጌታ ሲኖር እንዲህ ይዘመራል የኔ እናት ወድሻለሁ .... በአንቺ ስላለው ፀጋ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ሀሌሉያ ....ሀሌሉያ....ሀሌሉያ....
@bekiya793
@bekiya793 3 ай бұрын
Can you all imagine when we are all in heaven praising God together? I want to stand next to this girl!😊
@Bekyj
@Bekyj 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@jo4801
@jo4801 3 ай бұрын
😅 stay blessed brother
@betiidemisse6964
@betiidemisse6964 3 ай бұрын
me too🥰🥰🥰
@MintuMulu
@MintuMulu 2 ай бұрын
enem🥺
@MillionLemi
@MillionLemi 2 ай бұрын
😂
@Ribkamegersa-t3z
@Ribkamegersa-t3z 3 ай бұрын
ስቅታዬ ላይ ነው የደረሽው አስቱዬ ውሀ ሆነልኝ መዝሙሩ አወራረድኩበት የኔ ቆንጆ ተባረኪ ኡፍፍፍፍፍፍ ሀሌሉያ
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 3 ай бұрын
አስቱ ታረጋጊኚለሽ እኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከ 2009 ጀምሮ ነው ምሰማሽ ኦርቶዶክስ እህትሽ ❤
@rekikagegnehu582
@rekikagegnehu582 2 ай бұрын
Geta yiwedeshal yifelegeshal
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 3 ай бұрын
እንደዳዊት ለቅኔ የተፈጠርሽ ከምባረክባቸውና ጌታን ከማይባቸው ጥቂት ሴት ዘማሪያን አንዷ አንቺ ነሽ ተባረኪ ይሄ መረጋጋትሽ አይወሰድብሽ ዝማሬሽ ቃል በመፈላለግ የመጣ ሳይሆን ከእግሩ ስር በመሆን የመጣ እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል በአንቺ ስለሚሰራው ጸጋ ጌታ ይክበር እሟሟሟሟ
@metizdire4058
@metizdire4058 3 ай бұрын
ምን እንላለን የፀጋው ባለቤት ተመስገን❤
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n 3 ай бұрын
አስቱ❤ መዝሙሮችሽ እኮ በፍቅር ነው የምንወደው 😊አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏ተባረክ
@berukfekadu4240
@berukfekadu4240 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስን በብዙ በብዙ መታዘዝና መስማት ካልሆነ በቀር ይህንን የመሰለ አምልኮ አይወጣምና እህት አስቴር ጌታ ይባርክሽ!!! ያለመሰሰት ያለቁጥቁጥ የተቀበልሽውን ሁሉ ዘርግፈሽልን በሃያ ስድስቱም መዝሙሮችሽ ተባርከናል ጌታ እየሱስን፣ጌታ መንፈስ ቅዱስን በበለጠ መገለጥና ማወቅ ተባረኪ!!! አሁንም የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክሽ!!! የዘራሽው ሺ እልፍ ያፍራ!!!
@SignoriSolomon
@SignoriSolomon 3 ай бұрын
መንፈሳችንን ልናድስ ነው 🙌🏽 ሁለት አልበም እንደለቀቀሽ ነው መቆጥረው 😊😊 ጌታ ባንቺ ላይ ስላፈሰሰው ፀጋ አመሰግነዋለው 🙌🏽🙌🏽 may God Bless you more and more 🙌🏽🫶🏼
@MersiSintayehu
@MersiSintayehu 3 ай бұрын
ሀሌሉያ ሀሌሉያ እላለሁ ሀሌሉያ በማለዳ ሀሌሉያ በቀትር ሀሌሉያ በምሽት ሀሌሉያ በለሊት ሀሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሀሌሉያ ሳይቀየር ሀሌሉያ......❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉!Bless you astuka!
@TizetaAbetew-o3v
@TizetaAbetew-o3v 3 ай бұрын
ቀን እየቆጠርኩ ነዉ የጠበቅኩት ይሄን አልበም አስቱዬ😊
@girma516
@girma516 3 ай бұрын
Same❤
@Andrew-Tsegaye
@Andrew-Tsegaye Ай бұрын
አንቺ እና እኔ ግን ሰማይ ከአምላካችን ጋር ነው ምንገናኘው! ዘለዓለምሽ በሱ የተባረከ እና የተቀደሰ ይሁን 🙏😢 Astu, I love you deeply as a Christian. This comes from my heart-it’s genuine, not fake. With love, Your little boy, Andrew.
@PinapinaPinapina-k9u
@PinapinaPinapina-k9u Ай бұрын
ምን ብል እንዴትም ብል የውስጤን አይገልፅልኝም እንዲያው ዝም ብዬ አስቱ የባረከሽ ጌታ ዘመንሽ ሁሉ ጌታ ይባርከው።
@davedula7
@davedula7 3 ай бұрын
26 Track 🙆‍♀️🙆‍♀️ይሄ ሁሉ በረከት❤❤ ጌታ ይባረክ አስቱ ዘመንሽ ይለምልም
@tsionzewde251
@tsionzewde251 3 ай бұрын
ይሄን ፀጋ የሰጠሽ የዘላለም አምላክ ጌታ አየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ❤🙏🙏
@eticho2529
@eticho2529 3 ай бұрын
የቱን ሰምቼ የቱን እንደምተው ግራ ገባኝ እኮ ልቤ ምቱን ሳተ ሁሉም track ላይ 2album አድርጌ ልሰማው ነው😊 ነፍሴ መጥገቧ ነው በጥዑም ዜማ ና መዝሙር 🤭🥺✝️ ጌታ እንኳን አንቺን ሰጠን ፀጋ ይብዛልሽ አስቴሯ🔥
@selamawitmengistu1457
@selamawitmengistu1457 3 ай бұрын
you are right it is breath taking
@RomanZenebe-q4g
@RomanZenebe-q4g 20 күн бұрын
የኔን የሕይወት ነዉ የዘመርሸዉ ብሰማዉ አልጠግብ አልኩኝ እየሱስ ዘመንሸን ይባርከዉ እዲዉ እየዘመርሸ ኑሪ ❤❤❤❤❤ በጣም ወድሻለዉ
@winta3914
@winta3914 3 ай бұрын
እልልልልልልል በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዛሬ የለቀቅሽው ኣስቱየ ለኔ ለማበርታት ለኔ መንፈስ ቅዱስን ማስገባት ነው ተባረኪ ጌታን ከተቀበልኩ 8 ወር ሁነኛል ና በስድርት ምርንገድ ላይ ነኝ ቅዱሳን ጸልዩሊኝ ሁሌም ያስቱን መዝሙር ያሳብደኛል እወድሻለው በጣም ተባረኪ ❤❤❤
@SaraDesta-m6g
@SaraDesta-m6g 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ያፅናሽ❤
@MekdesMulat-wh3ny
@MekdesMulat-wh3ny 3 ай бұрын
ጌታ ያፅናሽ
@natitseg8642
@natitseg8642 2 ай бұрын
wintaye የምታልፌበት ሁሉ መሰሪያሽ ይሁን እህቴ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ስለሆነ
@MesuGesese
@MesuGesese 14 күн бұрын
አስቱዬ በመንፈስ ከመንፈስ ቅዱስ የተቀዳ ዝማሬ ነው ተባረኪ ብቻ የገርማል ክብሩን አግዚአብሔር ይውሰድ
@Gezahgnetadesse
@Gezahgnetadesse 3 ай бұрын
በጌታ ስም ምን ሆኜ ነው ግን ከማታ ጀምሮ still know ተማስጬ ቀረሁ እያነባሁ ❤❤❤❤❤ ufffff ምን እላለሁኝ ቃለት አለኝ ግን🤔🤔🤔ለመባረክ ዘመንሽ በበረከት ይላቅ 🙏🙏🙏🙏🙏
@edenbayisa
@edenbayisa 3 ай бұрын
እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን የቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን 🙌💙
@dawitshemolo
@dawitshemolo 3 ай бұрын
I am also a gospel singer for more than 20 years at my local church but I don't know how to explain the grace up on you. realy you are anointed and I haven't seen such kind of song release in my life. all songs have thier own message for every situation. stay blessed.
@abaynehtulore1970
@abaynehtulore1970 3 ай бұрын
ድምጿ ተቀየር ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑn በአሜን የለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን
@Nati-ho4ut
@Nati-ho4ut 3 ай бұрын
አስተዉሰለዉ 2013 መጥፎ ሁኔተ ዉስጥ ሆኜ መዝሙሮችወን እሰማ ነበር ጌታ ይበርክሽ አ''
@yosephayele9626
@yosephayele9626 3 ай бұрын
እግዚአበሔር ይመስገን!!! እንደገና ደግሞ ልናመልክ ነው... እንደገና ልንዘምር ነው... እንደገና በመዝሙር ልንጸልይ ነው... አስቱዬ እህቴ ፣ ዋጋሽን በሰማይ፣ ጌታችን፣ በሰጠሽ የመዝሙር ጸጋ፣ የታነጸውን ቆጥሮ ይከፍልሻል....ሃሌሉያ
@ElshuMez
@ElshuMez 3 ай бұрын
የእኛ ኮከብ። አስቴርዬ። ፀሐይሽ ኢየሱስሽ የቀትር ብርሃንሽ ሆኖ ታየን።
@hiwottesema5713
@hiwottesema5713 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ ❤❤❤❤❤❤❤ what an amazing song Astuye zemenishin yibarikew
@firehiwotfikirewolde4311
@firehiwotfikirewolde4311 3 ай бұрын
ለዚህ መዝሙር HALLELUJAH MALET BECHA ZEMNESHI YELAMELEM ASTU TEBAREKI!!
@AynalemKidane-w1o
@AynalemKidane-w1o 21 күн бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
@danielberhanu8070
@danielberhanu8070 3 ай бұрын
Haleluya በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እጅግ ተባረኪልኝ አስቱ ከዚህ በላይ ተቀኚለት
@tarikuwatarike
@tarikuwatarike 15 күн бұрын
ወይኔ በዛ ተባርከን ሳንጨርስ ጌታ ይባርክሽ ብርርክ በይልን
@philemonaraya6328
@philemonaraya6328 3 ай бұрын
Some songs lead you to admire the writer for they used incredible words and change them into songs. Some songs make you appreciate the composer for the music is pleasant to hear. But this album literally force me to ask what kind of quality time does she spend with the lord. How many hours does she spent in the secret place? The songs have quality spiritual relationship written all over them.....❤❤❤❤
@frayg6560
@frayg6560 3 ай бұрын
Yes I agree
@yordanosyared2289
@yordanosyared2289 3 ай бұрын
Yes I was saying the same thing Her songs always have the deepest meanings❤
@hL13-v5e
@hL13-v5e 3 ай бұрын
Big Truth
@medi.g4396
@medi.g4396 2 ай бұрын
Wowwwww I was just thinking about that today…..betam new encourage yemetadergew to seek and enjoy the Lord presence with no agenda…simply be with Him and worship HIM!!!
@MeronFikre-y6y
@MeronFikre-y6y 3 ай бұрын
እኔ ጌታ በሚያቀው ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማው አስቱ በቃ ተባረኪ ሌላ ምን ማለት አችላለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Mhirate-o5r
@Mhirate-o5r 3 ай бұрын
አስቴር :አንቺን የቀባሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም ተባረኪ::🙏🙏🙏🙏
@henokdereje9551
@henokdereje9551 3 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን በዝማሬዎችሽ ሁሌም እንደተባረኩበት ነው በአንቺ ሆኖ የሚሰራ የእግዚአብሔር መንፈስና ፀጋ ይባረክ ለእኛም ይብዛልን፡፡ አሜን
@DanielNabiOfficial
@DanielNabiOfficial 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አስቱ ምን ይባላል ነብስ አልቀረኝም ለካ ሀሌሉያ በግዜውም አለግዜውም ተብሎ ወቅት አይቀመጥለትም የሁሌ ነው ሀሌሉያ ተበረኪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@bilisumadaba1169
@bilisumadaba1169 3 ай бұрын
ከእውነተኛው ከጌታዬ መንፈስ ቅዱስ ጋር ተስማምቼ አመልካለው እሰይ እሰይ የኔ ውድ የፀጋ ባለቤት የሆንከውን ደግሜ እባርክሃለው በማጠቅም ባርያህ ይህንን ክብር ገለጥክ አብዛላት አባ
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 3 ай бұрын
ከፍታዬ እግር ስር መሆኔ አስቱ ተባረኪ Have no words❤❤❤❤
@dagnachewdaniel3355
@dagnachewdaniel3355 3 ай бұрын
አሜን በጌታ የተወደድሽ እህታችን ዘማሪ አስቱ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው። በኢየሱስ ስም ይህ ይብዛልሽ
@MekdesHiylu
@MekdesHiylu 3 ай бұрын
በእውነት ይሄ መዝሙር ፋርማሲ ውስጥ መቨጥ ነበረበት መንፈስ አለበት ጌታ ይባርካት❤❤❤
@sabakasaye2749
@sabakasaye2749 3 ай бұрын
በአለሁበት ዘመን ወደሰማይ የምትወስድ ዘማሪ ሰላለሽ በልዮነት ስለምትቀኚ ክብር ለእግዚአብሔር በቻ ይሁን እውነተኛ የዝማሬ ፀጋ እንዴት ደስ ይላል!! አባት ሆይ ተባረክ።
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 3 ай бұрын
በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ ቀረ መዋከቤ በጠራህኝ ሳርፍ ተምራለች ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ ድምጿ ተቀረ ተለወጠ ቃሏ እየየን በእሰየው ያንተ በመሆኟ እህህን በልልታ ለምኑን በአሜን ለቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ❤❤❤❤❤❤
@tamratbogale
@tamratbogale 3 ай бұрын
የተወድድሽ እህታችን ዘማሪ አስቴር አበበ ከጌታ እግር ስር ጊዜ ወስደሽ በተቀበልሽው ዝማሬዎች ተባርከናል ። ለዘላለም በጌታ ህልውና መዋል ማደር መጨመር ይሁንልሽ ። በጌታ ጸጋ በርቺ !
@misanaelkonjo
@misanaelkonjo 3 ай бұрын
HALLELUJAH!!!
@fanayetorora
@fanayetorora 16 күн бұрын
amen bselamu bizati kelele chigru tebarki astuye zemenshi ybareki
@lidiyasisay1234
@lidiyasisay1234 3 ай бұрын
ስኬታችን እግዚአብሔር ነው አሜን ::
@lemlemalemayehu6728
@lemlemalemayehu6728 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ
@AntenehDegemu
@AntenehDegemu 3 ай бұрын
በዚህ አምስት ቀን ውስጥ ከፍ ያለ ብቻ ተባረኪ ይባላል! 🎉🎉🎉🦋🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎻🎻🎻
@RutaGebru
@RutaGebru 3 ай бұрын
በማለዳ ከቅልፌ ተነስቼ መዝሙሩን ስከፋተዉ እንዴት ልዉረድ ከአልጋየ ሰዎች በለቅሶ ታጠብኩላቹ የ አስቱ መዝሙረችዋኮ ቃላቶቹ አዳዲሰ ማይጠገቡ በሰማሁት እንደአዲስ የ ሚያሳቡድኝ ሰዎች ምሆኖን ጠፋብኝ አብረን እእእእልልልልል እንበል በቃ❤❤❤❤❤❤
@ambayeadane9150
@ambayeadane9150 3 ай бұрын
እንደ አንቺ ለመስማት በጉጉት የጠበቅኩት መዝሙር የለም ❤❤❤❤
@pastorwendmagegnasfaw4468
@pastorwendmagegnasfaw4468 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ ድንቅ መዝሙር ነው በብዙ ተባረኪልኝ ውዷ እህቴ
@TigistFeleke-tp9qm
@TigistFeleke-tp9qm 2 ай бұрын
አስቱየ እግዚአብሔር ይባርክሽ.....ጌታን ይሄን መዝሙር ሳላለቅስ መስማት አልቻልኩም😭😭😭....
@mulukensamuel4361
@mulukensamuel4361 Ай бұрын
እግዚአብሔር እያስተካከለኝ ነዉ🙏🙏🙏
@Elias0111elias
@Elias0111elias 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ ይጨምርልሽ
@AbeniNigussie
@AbeniNigussie 3 ай бұрын
አንቺ በረከታችን እኮ ነሽ አስቱዬ ገታ አብዝቶ ይባርክሽ አሁንም ለብዞች የመጽናናት ምክንያት ድርግሽ እግዚአብሔር
@zeritumengistuzd8703
@zeritumengistuzd8703 3 ай бұрын
አሜን አሜን!!! አስቱዬ በረከታችን ነሽ ❤
@Yonatan_ማሙ
@Yonatan_ማሙ 22 күн бұрын
ሃሌ ሉያ ❤
@AzebgetahunPanim
@AzebgetahunPanim 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃል የለኝም ለጌታ!!!
@NEGATAYE
@NEGATAYE 3 ай бұрын
አስቱዬ ሁለ ነገራችን የሆነ እግዚአብሔርን ካንቺ ጋር እንድናከብር ፀጋ ያበዛልሽ ጌታ ይመስገን፤ደግሞ ለዓመታት በእርሱ ስር ሆነሽ የቀዳሽዉን መዝሙርና ዝማሬ መንፈሳዊም ቅኔ ስለተናገርሽንና ከአንቺ ጋር በመሆን የሰባዉን መልካም መአዛ ሽታ ያለዉን ለጌታ ከልባችን እንድንቀኝለት ምክንያት ስለሆንሽ ተባረኪ። እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@tsegenetgetachew193
@tsegenetgetachew193 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እጥፍ እጥፍ አድርጎ ይባርክሽ ተባረኪ በሁሉም ❤❤
@Lemlem_kifle
@Lemlem_kifle Ай бұрын
አስቱ አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ ብሩክ ነሽ
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 3 ай бұрын
ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ በመጨነቅ ስርአትህን በመማጸን መጓደድን በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት አቤት ብዬ አለኝ ማለት ካንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር ሆኖልኛል ስምህ ይክበር ስኬቴ ባንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ (2) አሃ (ሀሌሉያ) x4 እላለው ሀሌሉያ አሃ (ሃሌሉያ) x4 እላለው ሃሌሉያ በማለዳ ሃሌሉያ በቀትር ሃሌሉያ በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ ሳይቀየር ሃሌሉያ እላለው ሃሌሉያ ... አሃሃሃ... ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ... ሃሌሉያ ሃሌሉያ!!!
@derejeasfaw6171
@derejeasfaw6171 3 ай бұрын
I don’t have words to describe how much each song is so teaching my heart. This blessing is giving from our lord Jesus Christ! I be blessed more and more ❤!!!
@btsuMak
@btsuMak 3 ай бұрын
ጌተን መዝሞሮችሽ ናፍቆን ነበር አይጠገቡም እኮ ተባረኪልኝ አሱቱ ኡፍፍፍፍፍፍፍ❤
@yosephgebeyehu4525
@yosephgebeyehu4525 3 ай бұрын
በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ እዬዬን በእሰየው ያንተ በመሆኗ እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን ለቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ተባረክ እልሃለሁኝ (8) ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ በመጨነቅ ስርአትህን በመማጸን መጓደድን በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ ከአንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት አቤት ብዬህ አለኝ ማለት ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር ሆኖልኛል ስምህ ይክበር ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ ስኬቴ በአንተ መታመኔ ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ ውበቴ አንተን መጠጋቴ ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ አሃ ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ አሃ ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ በማለዳ ሃሌሉያ በቀትር ሃሌሉያ በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ ሳይቀየር ሃሌሉያ እላለው ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ያሌሉያ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
@LidetEndalkachew-lr2fl
@LidetEndalkachew-lr2fl 3 ай бұрын
ሊቀ - መዘምራን አስቱካ 😁❤️❤️
@ruthruth297
@ruthruth297 3 ай бұрын
😂❤
@alekoanju7410
@alekoanju7410 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 kal tefto new ayidel?😂😂 tsega yibza new minilew min inilalen
@Alexjornalist
@Alexjornalist 2 ай бұрын
😂😂
@MihiretMiyaye
@MihiretMiyaye 2 ай бұрын
Lk alk😮🎉🎉
@MulatuBehailu
@MulatuBehailu 3 ай бұрын
Hallelujah Eyesus Geta nw. Geta yebarkesh Astuye
@EtagegnTessema
@EtagegnTessema 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ተባረከ!!!!
@Riiiriia
@Riiiriia 3 ай бұрын
Astuyeee lanchi Kal yelegnm ewnet ufff geta yibarksh ehte
@YOSEPH138
@YOSEPH138 3 ай бұрын
🌠🎉 ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር 🎉 🌠🎉 ሆኖልኛል ስምህ ይክበር 🎉
@Rahelelfiyos
@Rahelelfiyos 3 ай бұрын
Astuye tebareklign ke mulat atgudey❤ Abenezer dawit ejochih ybareku be aemirom tebarek
@TijiyegetLijii
@TijiyegetLijii 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 3 ай бұрын
ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ። ጌታ እየሱስ ሆይ ተባረክ። One day, my name will fade away Just like all of us, but at the end of the time, for all of eternity, one name will remain & that is the name of Jesus Christ. Amen!
@SoorAfricafarm
@SoorAfricafarm 3 ай бұрын
dereshiligni astuye yene enat eske 2020 asbeza tegegne enate tebarekiligni
@shalomgeta1754
@shalomgeta1754 2 ай бұрын
አቤት እንዴት የዉስጥን የሚገልጥ መዝሙር ነዉ እቺ እኔ ነኝ የቀየርክልኝ አምላኬ ክብሩ ሁሉ ለስምህ ይሁን እየሱስዬ😍😍😍😍😍😍 አስቱዬ ተባረኪ
@Footballhmu147
@Footballhmu147 3 ай бұрын
wuuuuui mn lebel tebareki ❤❤❤❤
@NetsanetEshetu-b2w
@NetsanetEshetu-b2w 3 ай бұрын
Ye mejemerya album irasu degagmen lemesmat yenfekenal ehe techemirobet damo geta yebarek ...
@tarekegnlambebo
@tarekegnlambebo 3 ай бұрын
6:40 ደቂቃ 640 ዓመት ሆነኝ ሌላኛውን ለመስማት 🥰
@Asu-w9u
@Asu-w9u 12 күн бұрын
እህታችን ገና ብዙ መዝሙር እንጠብቃለን
@adonayfentie2575
@adonayfentie2575 3 ай бұрын
እልእልእልእልእልልልልእልእ
@SaraFikadu-q7m
@SaraFikadu-q7m 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት እህት ጌታ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ አስቱዬ🙏❤
@binyamtadesse2524
@binyamtadesse2524 3 ай бұрын
Absolutely breathtaking! This heavenly song carries such a powerful message, and the presence of the Holy Spirit is felt in every note. God bless you, my sister!
@yenjonah7157
@yenjonah7157 3 ай бұрын
Halleluiah ...what a blessing song..Astu God bless u more by his sprit ሀሌሉያ ሀሌሉያ እላለሁ ሀሌሉያ በማለዳ ሀሌሉያ በቀትር ሀሌሉያ በምሽት ሀሌሉያ በለሊት ሀሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሀሌሉያ ሳይቀየር ሀሌሉያ
@gelanawakjira7632
@gelanawakjira7632 3 ай бұрын
ለአምልኮ የሰራሽ ጌታ ለዘለአለም ይባረክ። ከመደነቅ ዉጪ ሌላ ቃላት የለኝም፥ እህታችን ተባረኪ
@AberraYilma
@AberraYilma Ай бұрын
Wow በእዉነት በመንፈስ የተዘመረ አፅናኝ መዝሙር ጌታ ክብሩን ይዉሰድ አስቱ ተባረኪ❤❤
@selamawitmengistu1457
@selamawitmengistu1457 3 ай бұрын
What an amazing songs wowwwwwwwwwwwwwwww astuyeeeeeeeeee tebareki hulem you have a message to the generation ye liben yewusten zemershilign hallelulya,,,,,,, ke muse yemilk.........samuelin enka........ what a heavenly songs beka ye liben................................😬
Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2
9:14
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 56 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
Track 11 Kemuse Yemilike | ከሙሴ የሚልቅ | Aster Abebe Vol 2
6:30
Aster Abebe Official
Рет қаралды 749 М.
Track 07 Eredashalehu |እረዳሻለሁ| Aster Abebe Vol 2
7:11
Aster Abebe Official
Рет қаралды 618 М.
Track 01 Fera Firhate | ፈራ ፍርሃቴ | Aster Abebe Vol 2
6:29
Aster Abebe Official
Рет қаралды 807 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН