ጸበል ተጠምቀን ስላልጮህን ዓይነ ጥላ የለብንም ማለት ነው? ዓይነ ጥላ ከሌለብን ለምን ፈተና በዛብን? ክፍል አሥራ ስምንት!

  Рет қаралды 109,934

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

ጸበል እንጠመቃለን እንጾማለን ይህን በማድረጋችን ብቻ የሚፈትነን ክፉ መንፈስ የለም ማለት ነው? የማይጮህ ዓይነ ጥላ እንዴት ባለ ስልት ነው የሚፈትነን? ጸበል ስንሄድ ዓይነ ጥላ: ዛር መተት ወዘተ ከቤት እና ከመንገድ እንደሚቀር ታውቃላችሁ?

Пікірлер: 567
@tadessewale3805
@tadessewale3805 4 жыл бұрын
የሚማርና መዳን የሚፈልግ ሠው በእርስዎ ትምህርት ይማራል ደሥ የሚል አገላለፅ ነው በርቱልን አባታችን እናመሠግናለን
@negatuwaethio910
@negatuwaethio910 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💠🕯🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@kelmcolor7514
@kelmcolor7514 4 жыл бұрын
ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ትለምኝልን ዘንድ ወደአንቺ እናንጋጥጣለን። kzbin.info/www/bejne/aqa7aYh7qcqmrbc እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችው።
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetgebrehiwot1888
@genetgebrehiwot1888 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት በእውነት ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ ለእኔ ነው የመሰለኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
@mohammedalzarooni6564
@mohammedalzarooni6564 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በአይነ ጥላ በተፃፈ በሙሉ እኔ ይወክላል በእውነት ጨነቀኝ እኔስ የሚዘው እየተበተነብኝ በፀሎት የማልበረታ ሆንኩ በፀሎታቹ አስቡኝ አትረሱኝ አስካለ ማርያም እያላቹ ለደጅዋ እንድታበቃኝ
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እኔ ከዛባፊት ስለ አይነጥላ ምንም ነገር አላውቅም ነበር ግን እርሶ በሚያስተላልፋት ትምህርት ነዉ ለማወቅ የቻልኩት እንዴኔ አይነጥላ የተጫወተበት አለ ብዬ አልልም አሁን ስሰግድና፣ስፀልይ ብዙ ለውጥ አይቻአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን!!
@ቃልአብከበደ
@ቃልአብከበደ 4 жыл бұрын
አሜን
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 4 жыл бұрын
እኔ አይነ ጥላ አለብኝ የሆነ ነገር ሳስብ በስራም ይገረግረኛል
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
@@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ አይዞሽ እህቴ ግን ከእግዚአብሔር በታች ጠዋትና ማታ ስግደት ስገጂ ፣ፀሎት አታቋርጪ አይታይ፣አይዳሰስ፣ይሄ ክፋ መንፈስ በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይገፅፅልን !!
@sousoutube6334
@sousoutube6334 4 жыл бұрын
እባካችሁ ስሌካቸውን ምታውቁ
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
@@sousoutube6334 0911016327
@workamba6033
@workamba6033 4 жыл бұрын
እረ አባ እንዲያው እግዜብሄር ውለታውን ይክፈልወት
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 4 жыл бұрын
ይሄማ ለኔ ነው🤭
@kassahunbeyene7954
@kassahunbeyene7954 4 жыл бұрын
በእውነት እርሶን እና ደጋግ አባቶችን ለሰጠን እና ሳይሰለቹ ስለሚሰጡን ትምህርት እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አገልግሎታችሁን አብዝቶ ጥበቃውንና ጥበቡን እንዲሁም ፅናቱን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አባየ እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛልዎት ሽ አመት ኑሩልኝ ስደተኛዋ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ በፀሎትዎ አስቡኝ አባየ
@tsionabera3884
@tsionabera3884 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወለተ አረጋዊነኝ በፆሎት አስቡኝ ዓመት ሂዶ ዓመት ቢመጣም ነገሮች በባሰሁኔታነው የሚደበላለቁት ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስን የባሰ ኣይምጣ
@azusam
@azusam 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን። በእውነት እግዚኣብሄር በናንተ ላይ ኣድሮ የድያብሎስ ሜላ እና መከላከያ ስለ ኣስተምሃረን የተመሰገነ ይሁን። ሁሌም ስትጀምሩ የድንግል ማርያምን ምስጋና ብትገልጡበት ግዜ እንዴት ደስ እንደሚለን ልገልጥላቹ ደስ ይለኛል። እግዚኣብሄር ረጂም እድመና ጤና ይስጠልን ኣባቴ።
@hanatatte6155
@hanatatte6155 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በረከቱን ጸጋውን እግዚአብሔር ፍቅሩን ያድልልን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 жыл бұрын
አባታችን የወንጌል ገበሬ እንኳን ደና መጡልን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)የእመቤታችን ፀሎት ምልጃ አይለየን አሜን(3)
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 4 жыл бұрын
አባ ድንግል በረከትወትን ታብዛልወት ከአይምሮ በላይ የሆነውን ችግራችንን ነው ያስተማሩን እውነት መፍትሄው ጠፍቶብን በትግል እየኖርን ነው መፍትሄ አተን እውነት በምህረት ይመልከተን
@birktimarkose7565
@birktimarkose7565 4 жыл бұрын
Abate enamesegenalen !!!! Eski sel mezemure dawet Tselot Endate Enseleye yemelwen Beyasetemerun Abate ????? Ebakwa Giza kalewot ??????
@ኦርቶዶክስሃይማኖቴ-ቐ4ኘ
@ኦርቶዶክስሃይማኖቴ-ቐ4ኘ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሱልኩዎትም ፈልጌዉ ነበረ በየት ላገኛቹ ይሆን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 жыл бұрын
0911016327 ይሄ ነው
@martamarta799
@martamarta799 4 жыл бұрын
መህም እኳን ለብረሀነ መሰቀሉ አደረሰወት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💞💞💞✞✞✞✞✞🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊
@titieyayu963
@titieyayu963 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፆጋውን ያብዛሎዎት በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሚያሰተምሩ አባታችን በረቱልን ። እኔ በጣም ጠቅሞኛል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ ።
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 4 жыл бұрын
አረ መፍትሄ መልስ ትክክለኛው ቦታ የት ነው አለቅን ተላለቅን እኮ በትክክል እነዚህ ሁሉ ሣንካ ተሸክመን እንዞራለን አና መፍትሔ ነው የጠፋኝ መዳኒቷን ተብሎ በሉ አንጂ መልስ ያላችሁ በተሎ ለኔ ንገሩኝ በጠም በጣም ያስፈልገኛል አደራ።
@mohammedalzarooni6564
@mohammedalzarooni6564 3 жыл бұрын
በደብ ፀበል ጠጪ ስገጂ ውዳሴ ማርያም ድገሚ የመብረሀን ተማፀኛት መፍትሄ እግዚአብሔር ይስጠን ማለት ነው የሁላችን ችግር ነው እማ
@hanatatte6155
@hanatatte6155 4 жыл бұрын
እንኳን ለብራሀነ መስቀሉ አደረሶት መምህር
@zack-st5if
@zack-st5if 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርሶ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ እርሶንና እንደርሶ ያሉትን መምህራንን ይጠብቅልን
@hiwothailu2989
@hiwothailu2989 2 жыл бұрын
Amen
@Estifoestif
@Estifoestif 16 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግን ፀበል ስሄድ የሚፈትነኝን ሰይጣን እንዴት ይዤዉ ልሂድ ከ ፀበል ስወጣ መልሶ እንዳይፈትነኝ?
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማል መምህራችንእግዛብሄር ፀጋውን ያብዝላቸው
@kenubeshalaziz551
@kenubeshalaziz551 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@aali132
@aali132 4 жыл бұрын
ሰላም እና ጤና መምህር ለህርሶ ይሁን እኔ ያለብኝ ተግዳሮት መልካም ነው ብዬ የሆንኩላቸው ጓደኞቼ ትንሽ ምክንያት ፈልገው ይርቁኝ መምህር እባኮትን ምንም የልብ ጓደኛ አልወጣልሽ ብለሎኝል ይምከሩኝ እቲ ምን ላደርግ
@asefakebtineh3963
@asefakebtineh3963 4 жыл бұрын
በጸሎት መበርታት ግድነው
@MyPhone-eo1jv
@MyPhone-eo1jv Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችንየንህይወትነዉበስራስዲስአመቴአግብቸነበርባልበጣምነዉእሚስጠላኝበመጨረሻአረብሀገርመጣሁአርሴማፀበልገብክርቶስተጠምቂነበርመጮህብቻነዉአፍየለዉምበፆለታችሁአስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 жыл бұрын
አባታችን ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ብሩቱሉን ቡዙ ነገር ተገንዝበናል እናመስግናለን
@yeshemebetkebede130
@yeshemebetkebede130 4 жыл бұрын
እኔ ብዙ የሰይጣን ፈተና አለብኝ ጸበል እጠመቃለው ግን. ምንም ለውጥ አላገኘሁም ምን ላድርግ አባታችን???????? እባክዎን ይመልሱልኝ??????
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ፆም ፀሎት ስግደት ነው የመምህር ተስፋየን ትምህርት ተከታታይ ሱባኤ የሚለውን ትምህርት
@yeshemebetkebede130
@yeshemebetkebede130 4 жыл бұрын
አባታችን ጥያቄ አለኝ ጸበል ስንጠመቅ ካልጮህን የያዘን አይነጥላ ይሁን ሌላ የሰይጣን መንፈስ አይወጣልንም ማለት ነው??? ምን እናድርግ ታድያ?????
@እመአምላክአንቺጠብቅኝ
@እመአምላክአንቺጠብቅኝ 3 жыл бұрын
በፆም በስግደት በሱባኤ ንሰሓ ገብተን ስጋ ወ ደሙ ስንቀበል ቤቱ ሁነን ማታ ቀን በስግደት ስናደክመው ራሱ ይጮሃል ዋናው የኛ መብርታት ያስፈልጋል
@በለጠጉታ
@በለጠጉታ 3 жыл бұрын
ቀጣይነት ያለው ፆም ፀሎት ማረግ።ይህ ከዝህ አሀም ስንለይ ብቻ ነው የሚቆመው።
@abebaberh6123
@abebaberh6123 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ወለተፃድቅን እና ቤተሰቦችን በፀሎትዎ አስቡን።
@lydiayousef9039
@lydiayousef9039 4 жыл бұрын
አባ እጠመቃለዉ አይጮህም እዉነት ስደትም ሆኜ ፈተናዉን አበዛዉ ፀልዩልኝ የወለላይቷ የመቤቴ በተሰቦች በፀሎታቹ አስቡኝ ምስቅልቅሌን እያያወጣዉ ተቸግሬላዉ
@ሰለሁሎምነገርእግዚአብሔር
@ሰለሁሎምነገርእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
መምህር ያሎት ሁሉ እኔ ላይ አለ ምን እንደማድረግ፡ግራ ገባኝ መፀለይ ስፈልግ እንቅልፍ ይጠለኛል ጦት ላይ አይኔ አይገለጥም ስቁም ያዙረኛል እንደት ልፀልይ ስደት ላይሁኝ ተቸገርኩ
@judym2896
@judym2896 4 жыл бұрын
Be mekuteriya ketkechiw
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 4 жыл бұрын
ከመፀለይህ በፊት በደንብ ስገድ ከዛ ፀልይ ፁም ስግደት ፍቱን መዳሀኒት ነው
@birhandessie3129
@birhandessie3129 4 жыл бұрын
እህቴ መጀመሪያ ስገጅ ከዛ ፀሎት አድርጊ
@ሰለሁሎምነገርእግዚአብሔር
@ሰለሁሎምነገርእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
@@birhandessie3129 እሽ እሞክራለሁ
@milengeberhiot3034
@milengeberhiot3034 4 жыл бұрын
@@ሰለሁሎምነገርእግዚአብሔር abatachen hoy eyalshe eskemecheresha segejo wedase maryamn tely hulgze be mekuterya ketkchew ...
@ደብረማርቆስ
@ደብረማርቆስ 3 жыл бұрын
ይህንን ትምህርትየምትሠሙ ውድ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ላይክና ሰብስክራይብ እናድርጋቸው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️😍 ከትምህርቶት ብዙ ነገር በራሴ ላይ አስተካክያለው በይበልጥ በፀሎት በኩል ኑሩልን አባታችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስቶት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Egzibher yetemsegne yhun amen amen amen Kale hiwet yasamaln abattachen
@hageraamen85
@hageraamen85 4 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ መምህር ሂወቴ ምስቁልቁል ወጥቶ ነው ያለ ሰላም የሚባል የለኝም ሁልግዜም ደግሞ የባሰ የሚሆን አውዳመት ሲመጣ በጣም ከፍቶኝ ነው የማሳልፈው
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ምን እንደምሎት አላውቅም ።በርሶ ብዙ ነገር ተምሬያለው ፈጣሪ ይባርኰት ።ሀገሬ ስመጣ ባገኞት ደስ የለኛል ።
@tsionabera3884
@tsionabera3884 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወለተ አረጋዊነኝ በፆሎት አስቡኝ ዓመት ሂዶ ዓመት ቢመጣም ነገሮች በባሰሁኔታነው የሚደበላለቁት ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስን የባሰ ኣይምጣ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እሜን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይምስገንይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገንእሜንእሜንእሜን።ቃለህይወትያስማልን።እሜን ።እባታችን።እባታችን።እባታችችንን።እሜንን
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 4 жыл бұрын
አባት በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛለወት አባታችን
@سلامسلام-ع1ز
@سلامسلام-ع1ز 4 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን ይህ መጥፎ አጋንት ስንቱን ሰው ትዳር አፍታ ቤት ይቁጠረው አይይይይ በፆለትዎ ይሰቡን
@zack-st5if
@zack-st5if 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርሶ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ እርሶንና እንደርሶ ያሉትን መምህራንን ይጠብቅልን
@lemlemabrham3300
@lemlemabrham3300 4 жыл бұрын
ስለዐይነ፣ጥላ፣የምትለቀውን፣ቪድዮ አየዋለሁ፣እኔ፣የፈለኩት፣መፅሐፍ፣ነው እባክህ፣አርዕስቱንና፣የሚገኝበትን፣ቦታ
@shewadegef3524
@shewadegef3524 4 жыл бұрын
መጽሀፎ መርካቶ ራጉኤል ቁጥር 1እና2 ታገኛላችሁ ስለ አይነጥላ በአባታችን የተጻፈ ነው
@zizuteamezizuteam5985
@zizuteamezizuteam5985 4 жыл бұрын
እገዛአብህር የምስገን
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 жыл бұрын
በእውነት በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ በጣም ብዙ ነገር የሚደረግለት ዛር አለ እና ቅዲማያቴ ስትሞት ሁሉም አንችልም በጣም ከባድ ነው ብለው ሁሉም ተውት አይካደምም እሳ ከሞተች ጀምሮ እሷ እንዳለች ሁሉም እየተሠበሰቡ ይካድሙት ነበር አጎቴ እሷ ስሞት አልችልም ብን ብሎ ፃርቃኔ ሄድ ከእነ ቤተሠቦቹ ሰላምን አግኝቶ ይገኛል የእኔ እናት ግን እሄዳለሁ ትላለች ግን ገናነኝ አሁን አይደለም አያለች የዳቢሎስ መጨዋቻ ሆነናል እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም ነኝ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 жыл бұрын
Ayzosh ehte. Tsebel erchubet betachun.
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላሞትን ይብዛልን አባ ስለ ቃሉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እኔስ ያልሆንኩት የለም መምህሬ በብዙ ፈተና ነው ያለሁት ስግደት ስጅምር እግሬ እያበጠ መስገድ ያቋርጠኛል ስተወው ይተውኛል መምህሬ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ እርሶጋር መጥቼ ከታሰርኩበት እስራት እደምፈወስ ውስጤ ያምናል ወለላይቱ ማርያም ከስደት ትመልሰኝና ልደጇ ያብቃኝ እርሶ በሚያስተምሩት ትምህርት ችግሬን አወኩኝ ግን አሁንም በብዙ እየተፈተንኩኝ ነው
@tezeraerango9843
@tezeraerango9843 4 жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ጥያቄ መልኮች ማለት, መልከ ኡራኤል, መልከ ሩፉኤል ወዘተ ተበልቶ መፀለይ ይቻላል ወይ ? ተቸግሬአለሁ እባክዎ አባታው ምክርዎን ይለግሱኝ
@ብርሃኔነሽማረያም
@ብርሃኔነሽማረያም 3 жыл бұрын
ኣባየ በጣም ያሳዝናል ብፆለታቹ እሰቡኝ እኔስ ተሳቀይውት ብዚመንፈስኣባየ ኣምላኸ ጤና ይስጥልኝ🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️💒 ለንሳሀ ያብቃኝ
@DanseSeleshl
@DanseSeleshl 7 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን አባታች ፀጋውን ያብዛሎት
@tena9047
@tena9047 3 жыл бұрын
አሁን እንዳትጠሩት አደራ ምን ማለት ነው ።አይታወቅም እያሉን አባታችን ?እና እንዴት እንዳለ እንወቅ ?
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 4 жыл бұрын
አባታችን እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ከጠላት ፈተና እመብርሀን ትጠብቅዎት
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል በእውነት ፍትፍት አርገው ነው እሚያጎርሱት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 жыл бұрын
እንደምን ኖት መምህራችን ? በጣም እምፈልገው ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@HelenZewdu-l3u
@HelenZewdu-l3u 3 ай бұрын
በደንብ ችግሬን አዉቄዋለሁ የተዘጋብኝ ስራም ሆነ ከምወደዉ ሠዉ የለየኝ ይሄ ነዉ እባካቹ በጸሎታቹ አስቡኝ ጽጌ ማርያም 😥🙏
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሱማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኑህን ያርዝምልን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደናሆንኩኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ጐ 4 жыл бұрын
እኔም ትዳሬን አሳጥቶ ስደት ታከላታኛል በፀሎት አስቡኝ
@istaamisth4351
@istaamisth4351 3 жыл бұрын
ኧረ አባ እንዲያዉ ዉለታዎን እግዚአብሔር ይክፈልወት ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ኧረ የትቦታነዉ የምትገኙትአባ መቀጥታ እንዳገኝዎት እፈልጋለሑ እኔ እንኳን ስደተኛ ነኝ በጸሎታችሑ አስቡኝ አትርስኝ ወለተሐና እያላችሁ አስቡኝ ፀሎታችሁ ልመናችሑ እረዴኤታችሑ በረከታችሑ አይለየን አባ
@eyobeyoba377
@eyobeyoba377 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልንኖን!!!! ለምሳሌ እኔ አይነጥላና ጅኒ አለብኝ ከያዘኝም ቆየብኝ ብዙ ጊዜም ፀበልም ተጠምቄ ነበር በተለይም አሁንማሂወቴን ሁሉ አበላሺቶብኛል ትንሻ ነገር ሁላ ይገረግርብኛል እንደው ምንይሻለኛል? አሁን ራሱ በከባድ ተስፍ መቁረጥ ላይ ነው ያለሁት በፀሎት አስቡኝ።
@tessemakebede7778
@tessemakebede7778 4 жыл бұрын
አንዳንድ መምራን መቁጠሪያ በፀሎት ጊዜ እየተቀጠቀጠ የሚደረገውን ጸሎት አይቀበሉም እርሶ ደግሞ ሲያስተምሩ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጣችሁ ስይጣን ማድክምና በጥምቀጥ ማስወጣት ይቻላ ል ብለው ስያስተምሩ ሰምቻለው በዚላይ በቂ ትምህርት ቢሰጡበት?
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 8 ай бұрын
እኔስ በሆነ ባልሆነው ፍራት ሊገለኝ ነው በፆለት አስቡኝ ወለተ ፃድቃን ብላችሁ ምን እንደሚያስፈራኝ አላውቅም
@pardon7732
@pardon7732 4 жыл бұрын
Hawey betam nemesgineka Ane eritreawi ye betami ye zemegineka Hawey natey E/g misaka yikun Ezi tbilo zeleka sle zeyteredeana ena Sebat nihadhidna zeynisemame Amlak mistiwial yehab Ajoka bertie
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 8 ай бұрын
እናመሰግናለን አባታችን እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን
@tanhimelse2296
@tanhimelse2296 3 жыл бұрын
እኔም ገና 22 አመቴ ነዉ ግን ደክማለሁ ሰርቸ እቅድ እይዝ ና ገዘብ ይዛለሁ ከዛ በሰቦች ምክንያት ሁሉም ነገር ይበላሻል ገዘቤ ራሱ ሰዉ በማመን ወጭ ይሆንብኛል ካለፈ በሃላ ነቃለሁበተለይ ከበባድ በገዘብም በሌላም ነገሮችን ሳደርግ ድዝዝ ነው ነገር ያረገኛል ካለፈ ለምን ዲረኩ ላለሁ ሰዉ አልበድልም ግኔ ኔን ተደጋገመብኚ😔ፈጣሪ የፉረድጅ
@temesgenbirru7224
@temesgenbirru7224 3 жыл бұрын
Mariyem tamaledaleche
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 4 жыл бұрын
ዳግማዊ ግሸን በአዲስ አበባ ዕንቁ kzbin.info/www/bejne/oHm7qpmQaKl4hs0
@selluseleem1358
@selluseleem1358 3 жыл бұрын
አባ እኔም እንደ እህቴ በሰው ሀገር ሰይጣን እየተጫወተብኝ ነው ከእስራቴ እንድፈታ በፆለት ዎ አስቡኝ አባ
@hb233
@hb233 4 жыл бұрын
ኣባ ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ በአህዛብ ሃገረ ነው ያለሁት ልፈወስ እፈልጋለሁ በፀሎት ያስቡኝ
@hb233
@hb233 4 жыл бұрын
ወለተ ገብሪኤል ብሎው በፀሎት ያስቡኝ
@hannadesta382
@hannadesta382 4 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@bruktawitsolomon251
@bruktawitsolomon251 Жыл бұрын
እውነት ነው።እኔ ለረጀም ጊዜ የለብኝም እል ነበር።ህይወቴ በሙሉ ግን በፈተና የተሞላ ነበር።
@BlackMan-l6y
@BlackMan-l6y 7 ай бұрын
Abatachen betam new mamesegenew nerolegn
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@isweet5737
@isweet5737 4 жыл бұрын
Aba kale hiwot yasemalen.... bezhi fetena erasen eskematfat dershalhu Yezarwelaj, Aynetela hulum yeftnujale etsomalhu, etslyalehu gn fetena bezabj ebakwo yalubetn bota yetkumuj alyam yemiyawek yetkumej hiwote chaf lay nat
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 2 жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ለእኔም ይፀልዩልኝ ሰላም አጥቻለሁ
@ኦርቶዶክስሃይማኖቴ-ቐ4ኘ
@ኦርቶዶክስሃይማኖቴ-ቐ4ኘ 4 жыл бұрын
ስልክ ቅጥር ይላኩልን መምህራችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 жыл бұрын
0911016327
@ኦርቶዶክስሃይማኖቴ-ቐ4ኘ
@ኦርቶዶክስሃይማኖቴ-ቐ4ኘ 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ አበእዉነት የነሳቸው ነው ርጊጠኛ ነህ ወይ ነሽ
@AbcDef-xp3lt
@AbcDef-xp3lt 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@expo3491
@expo3491 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haniyoutube
@haniyoutube 4 жыл бұрын
Amennnn kalhewat yasmlen memher ladaju yabkan
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም መምህራችን እንኮን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሶት በፀሎቶ አስቡኝ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በአፍሪካ በርዝመቱ አንደኛ የመስቀል ፕሮጀክት እና የደብረ ዕንቁ ሰንበት ትምህርት ቤት ታሪክ የአዲስ አበባ ዕንቁ ልደታ ለማርያም kzbin.info/www/bejne/oHm7qpmQaKl4hs0
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 4 жыл бұрын
Amne amne amne KAlE hawet yasemalne abatachne
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መልካም የመስቀል በአል
@helenyemane8787
@helenyemane8787 3 жыл бұрын
YKRTA ABATACHN Fkadeg Kehonu slkotn xafuleg
@bsratgebrel6477
@bsratgebrel6477 3 жыл бұрын
አባ የምታስተምሩት ሁለ ፈተና እየደረሰኝ ነዉ ተቸግራለሁ
@hhe24
@hhe24 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mesishume5847
@mesishume5847 4 жыл бұрын
Aba ebakiwot selkotin magignet feligalew weyim yet agegnotalew.
@mekdesabebe3478
@mekdesabebe3478 4 жыл бұрын
Kal Hiwot Yasemaln Tesfa Mengste Semayatn Yasemaln!!! Kessis please tell us ur ph #. We need you . We live outside Ethiopia. Please kessis. Thank You!
@senaittesfamariam1740
@senaittesfamariam1740 4 жыл бұрын
Selamachu yebeza ye egezabher lejoch ehet wndemoch eski yehi hulu nger endeit beza seyetan,diyabelose ,zar,ayentela.... eyetebale ena yemayegebagn nger ale ande keseletanu yewedk meleak endenber akalew ena endet bezu ande adel yenberew????yekerta selalewek new yemeyawk becha yemeleselegn .
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ወለተ ሀና በለው በፀሎት ይስቡኝ መምህር
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 4 жыл бұрын
@Robel ሮቤል yemariam lij እሺ
@wubetfanuel-jv5vf
@wubetfanuel-jv5vf Жыл бұрын
ፀጋውን ብዝት ያረግሎት አባታችን እናመሰግናለን
@selamgh3379
@selamgh3379 4 жыл бұрын
Thanks for sharing god bless you and your family did you have mobile number please tell can you right thanks 🙏 🙏🙏
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
እንኳን አደርሰውት አባታችን
@fafi2887
@fafi2887 11 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት ኒት ስለሌለኝ ትምርትዎት ምክርዎት ናፍቆኛል
@kenubeshkenubesh9019
@kenubeshkenubesh9019 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tizitaberhanu7245
@tizitaberhanu7245 4 жыл бұрын
Egege amsegenal Kale yhiwot yasemalen Egzaibher amlak yagalegelote zamanehenene yebarawe wodemechn
@ednaejigu2855
@ednaejigu2855 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማዎት እድሜና ጤና ይስጦት አባ
@jonelulay4762
@jonelulay4762 2 жыл бұрын
Thanks 🙏 for good learning 🙏🙏🙏👍👍👍💯💯✅✅❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@derejefekadu1649
@derejefekadu1649 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልኝ
@አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ
@አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ 3 жыл бұрын
አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎት
@tebygebru3169
@tebygebru3169 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ቤተሠቦቼ በጣም ፍቅር የለም ዘወትር መጨቃጨቅ ነው ይፍታሉ ይታረቃሉ ለልጆቻችሁ ሲባሎ ለሽማግሌ እራሱ እስከ ሚሸለቹ ድረስ ሙሉ ዘመናቸውን በእንዲህ ይኖራሉ ግን አስከ መቼ የዳቢሎስ መጨዋቻ ሆነው በጣም ጭንቅላቴ እረፍት አጣ አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ የት ነው ያሉት ንገሩኝ እናቴ ቤተሠቦቼ እንዲመጡ አደርጋለሁ ከእግዚአብሔር ጋር
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
እንጦጦ ማርያም
@asefakebtineh3963
@asefakebtineh3963 4 жыл бұрын
መምህራችን እኳን አደረሶት ቃለህይወት ያሰማልን
መክሊታችንን የሚቀብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሰባት!
21:15
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 71 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
ክፉ መናፍስት በውስጣችን የመኖራቸው ምልክቶች*በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1*     138-143 (08:59)
9:00
ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ
28:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.