No video

ጽድቅ ምንድነው? | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

  Рет қаралды 21,538

Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church

Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church

Күн бұрын

ጽድቅ ምንድነው | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch | ተከታታይ ትምህርት

Пікірлер: 72
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 21 күн бұрын
ከዛሬ ጀምሮ የምኖረው በኔ ክርስቶስ ጽድቅን እንዲሰራ ነው:: አሜን
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 31 минут бұрын
አሜንንን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁንልኝ!!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ድንቅ ነው ትምህርት ነው ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 20 күн бұрын
“በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።” - ሮሜ 5፥19
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 27 күн бұрын
ድንቅ ተምህርት የምመለሰበት ይሁንልኘ ደግሜ ደግሜ ነው የማሁበት አደዚህ የሚያሰተምረን አተን አለም ቀለደችብኘ አሁን የየሡሰ ብቻ ሆኘለው
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውንጌላዊ ያሬድ። በእውነትም በልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በኩል ያገኝነውን ሕይወት አቃለን እንዳናየው የእግዚአብሔር ጸጋ ይርዳን አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን
@NunuBerke
@NunuBerke 24 күн бұрын
Blessde wengalwe yared
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Ай бұрын
ወድሜ ትምሕርትህ ሕይወት ይለውጣል እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ
@Sunem7
@Sunem7 24 күн бұрын
😭😭😭አሜን ጌታ ሆይ ፅድቅህ በህይወቴ ይገለጥ አንተ ብቻ ስራብኝ አሜን
@ermiasmoges2598
@ermiasmoges2598 27 күн бұрын
እንደነዚህ ያሉ አገልጋዮች ያብዘልን
@wellelaasfaw4475
@wellelaasfaw4475 20 күн бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው።ዘመንህ ይለምልም ተባርከሀል ❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 10 күн бұрын
Amen Amen 😢🙏 የእግዛብሄር ልጅ ጽድቅ በኔ ይታያል ይገለጻል
@asmaramelody3153
@asmaramelody3153 Ай бұрын
I like evangelist Yareds’s preaching as it makes me to study word of God but doesn’t motivate me to do something change in my life apart from studying the word and delight in it, still one of the biggest things
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 20 күн бұрын
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” - ዮሐንስ 5፥24
@ejigayehuasfaw2855
@ejigayehuasfaw2855 20 күн бұрын
ያሬድዬ አንተን ምን ያልህል እንደምወድህ የኔ የደህንነት አስተማሪዬ መንፈሳዊ አባቴ ተባረክልኝ
@wellelaasfaw4475
@wellelaasfaw4475 20 күн бұрын
❤❤❤
@Jckingoflove24
@Jckingoflove24 18 күн бұрын
Thank Jesus great message.
@hiwotmulugeta6130
@hiwotmulugeta6130 25 күн бұрын
God bless you brother yared!!!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 24 күн бұрын
Amen ግሩም ነው❤
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 20 күн бұрын
“ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።” - ሮሜ 4፥24-25
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 20 күн бұрын
“አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።” - ዕብራውያን 10፥14
@alemheaven
@alemheaven 25 күн бұрын
እንዴት እድለኞች ናችሁ ወንጌላዊ ያሬድ ስላገለገላችሁ❤❤❤❤❤🎉
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 20 күн бұрын
ሮሜ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦ … ⁸ ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።
@ermiasmoges2598
@ermiasmoges2598 27 күн бұрын
ለበረከት ሁን ወንጌላዊ ቤትህ ፣ልጆችህ ፣አገልግሎትህ ሁሉ ለበረከት ይሆን ጨምሮ ጨማምሮ
@user-cc3tx7rs6o
@user-cc3tx7rs6o 28 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬድ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ከዚህም በላይ ለበረከት ያድርግህ እንዲህ ያሉ የቃሉ አገልጋዮች ይብዙልን
@yoditweldemichael7306
@yoditweldemichael7306 Күн бұрын
Amen
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!.
@TsegiGet
@TsegiGet 28 күн бұрын
ተባረክ እጅግ አሥፈላጊና ወሣኝ ት/ት ነዉ
@genenedejene2789
@genenedejene2789 28 күн бұрын
ግሩም ትምህርት ደግሞም እግዚአብሔር እንድንሆንለት የሚፈልገውን ህይወት እንድንኖር ስላስተማርከን በእውነት እናመሰግናለን አንተንም እግዚአብሔር አምላክ በእየሱስ ስም ይባርክህ
@user-it3qu1ev2u
@user-it3qu1ev2u 25 күн бұрын
Wow Tebarek geta Tsegawn yabzalik beysusim 🙌😍💯
@lemlemmulu2010
@lemlemmulu2010 22 күн бұрын
Beloved slave for Lord, blessed with words of God,bless you.
@yoditweldemichael7306
@yoditweldemichael7306 Күн бұрын
You are blessed. God bless you❤❤❤❤
@seyoumberhanutm9491
@seyoumberhanutm9491 Ай бұрын
“ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።” - መዝሙር 119፥103 ይህንን ቃል ለመጀመሪያ ግዜ እንዳጣጥመው እንድደነቅና እውነትም ይጣፍጣል እንድል እግዚአብሔርንም እንዳመሰግን የረዳኝ የቃለ እግዚአብሔር አስተምህሮትህ ነውና ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ተባረክ
@yosephsisay2201
@yosephsisay2201 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
አሜን ትክክለኛ አሰተምሮ ሰለምታሰተምር ተባረክ ወንጌላዊ የሜለዉ ሰም ባልተፈለገነት ዘመን ጥሬህን ሰላወቅ ተባረክ።
@deboraasrat-qk4qg
@deboraasrat-qk4qg Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወ/ዊ ያሬድ በጣም በዚህ ትምህርት ተጠቅሚያለሁ
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven Ай бұрын
Wow, wonderful message Evangelist Yared Tilahun, you are a blessing to this generation.
@saratizazu9297
@saratizazu9297 Ай бұрын
አሜን። እግዚአብሔርን የአንድያ ልጁን ህይወት በሃጢያተኛ ስጋ ምሳሌ እስከመላክ ያስከፈለው ፅድቅ በተረሳበት ዘመን ይሄንን እውነተኛ ቃሉን በታማኝት ስለምትናገር እግዚአብሔርን ስለ አንተ እናመሰግናለን። አንተም ቤትህም ተባረኩ።
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 17 күн бұрын
The teachings so far impacted my attitude but this one my life.
@Peterbereket
@Peterbereket 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@medhindawit6450
@medhindawit6450 Ай бұрын
U are blessed in jesus name
@DeginatBatiso
@DeginatBatiso Ай бұрын
woooooow❤❤❤❤❤❤❤❤
@NigussieBashe
@NigussieBashe Ай бұрын
God bless you... This is so powerful teaching
@user-dg1xb3ts9h
@user-dg1xb3ts9h Ай бұрын
❤❤
@mekbibsebsibe5673
@mekbibsebsibe5673 Ай бұрын
ያሬዶ❤❤
@tigistmimi7888
@tigistmimi7888 27 күн бұрын
Wow , thank you. My brother
@HanaYergalo-ko9ub
@HanaYergalo-ko9ub Ай бұрын
Geta yimesigen tebarek wondimachin yaredo❤👐 bekiristos fikir ewedihalewu yegeta selami lehulachinim yihun amen❤❤❤❤❤👍👍
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 28 күн бұрын
Wowow!
@BezaGet
@BezaGet Ай бұрын
P.Yaredo missed you. Thanks for the messge well presented as usual .😊Tebarek
@endunahi4546
@endunahi4546 25 күн бұрын
Too expensive to pay the tuition fee....thank you for paying in full for me! Jesus christ is LORD! Dear Eva yared this is epic!
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 24 күн бұрын
Lesema sele yelebesekew lebese tebabeneten newe yasayenge menewe Pastor, please represent ........Heaven
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 Ай бұрын
Geta yimesgen🙏
@user-ux7cr2uv4e
@user-ux7cr2uv4e 27 күн бұрын
በዘመንህ ሁሉ አምላካችን እየሱስ የባሪክህ እጅግ በጣም ጡሩ ከማር የጣፈጠ ቃል አስተማሪከኝ❤❤❤❤❤❤
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Ай бұрын
Yardo yante temehert megebe new.
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 20 күн бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ¹¹ ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 16 күн бұрын
ያዕቆብ 2:14፤ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? ያዕቆብ 2:21፤ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን? ያዕቆብ 2:22፤ እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን? ያዕቆብ 2:23፤ መጽሐፍም፦ “አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት፡” ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ። ያዕቆብ 2:24፤ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 16 күн бұрын
ያዕቆብ 3:13፤ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ።
@sisaynigatu9562
@sisaynigatu9562 Ай бұрын
siletsidk meseretawi ewket yemiyaschebit timihirt new
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 20 күн бұрын
ሮሜ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² አብርሃም በሥራ ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም። ³ መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 24 күн бұрын
ወንጌላዊ እና ወንጀላዊ ለይተን እንወቅ::
@zenimoges2834
@zenimoges2834 21 күн бұрын
ጽድቅ ማለት ቃሉን ማንበብና ማስተማር ሳይሆን ቃሉን መኖር ነው። አፈ ጮሌዎች ተናግረዉት እንጀራ በልተውበታል ፈላስፎችም የእውቀት ምንጭ ሊሆናቸው አንብበዉታል፣ ይህ ሰው እያስተማረ ያለው ማለቴ ነው በሰሜኑ የህዝብ ጭፍጨፋ ጊዜ ህዝቡ ካንሰር ነው ይጥፋ ብሎ በአደባባይ ሲናገርና በህዝቦች መካከል ጥላቻን ሲዘራና ጦርነትን ሲያበረታታ ነበር!! ንስሀ የሚባል ነገር አላነበበም መለት ነው????
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 17 күн бұрын
እርማት...እስከ ማውቀው ድረስ ካንሰር ነው..... ያለው ህዋትን ነው...በርግጥም በማርክሲዝም ሌኒኒዝም ርዕዮት... የተለበጠው ህዋት እስከ አሁን ለዘለቀው ጦስ ካንሰር ነው ማለት ይቻላል ያግን ግላዊ አስተያየት ነው..አየሽ....ያልተነካ ግልግል ያውቅበታል ያ ስርአት በግሌ ጎድቶኛል...ሆኖም በእርሱ ሀሳብ አልታሰርም....ለምን ካልን እኛ የሰማይ አገር ዜጎች ነን .ዝም ብለን በምድር ጦስ አናላዝንም...ስለዚህ ያለፈውን መርሳት..... ያሰርነውን ደግሞ መፍታት ...እንደዚህ ወንድምሽን ስትከታተይ ማን የሚጎዳ መሰለሽ ...በቃ ፍቺ ሁሉን ጥለን እንሄዳለን አንቺ የሰማይ አገር ዜጋ ነሽ ...በርግጥ በምድር ያለው ያገባናል...የሞትና የሽረት ግን ልናደርገው አይገባም.... ተባረኪልኝ!!!
@Jonwin121
@Jonwin121 Ай бұрын
ህዝቤ ከቃሉ የተነሳ አለ እውነት ነው ሰው ቃለ እግዚአብሔርን ተጠምታል በስመአብ እሳዘነኝ ይህ ህዝብ ቃለ እግዚአብሔር ይፈሳል የት ሄደን እንስማ ነው ጉዳዩ
@haileyesusmersha432
@haileyesusmersha432 23 күн бұрын
Why are you misleading the whole people attended here? You can't argue with scholars of EOTC. Please save your life and your people. If you think that truth is one come and let's discuss
@felekeotoko-w3
@felekeotoko-w3 20 күн бұрын
ያሬዶ ኃጢአተኛ ነህ ወይስ ፃድቅ ነህ ፣ እርግጠኛ ነኝ በክርስቶስ ፃድቅ ነኝ ትላለህ፣ነገር ግን ተመልሰህ ኃጢአት ብትሰራ ፃድቅ ነህ? 😊
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 17 күн бұрын
ወንድሜ አልተረዳኽም
@yosephsisay2201
@yosephsisay2201 8 күн бұрын
At the same time believers are just and sinners...in Gods eyes we are declared righteous because christ impute righteousness in to our account therefore declaring us just in the sight of the father but we without christ are fully sinners no righteousnes of our own the righteousness that saved us is outside or alien righteousness which is christs not our own at the same time but we know the evil and sinfulness of our own hearts and sometimes believers may fall in to sin but they cant abide in it as 1 john tells us
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 16 күн бұрын
ድሮ ይህን ሰዉዬ አቶ ያሬድን አደምጠዉ ነበር በሬድዮ ሰዎች እንዲሰሙትም እነግራቸዉ ነበር ቀጣፊ መሆኑን ሳላዉቅ ።ቀጣፊ ነህ ።
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 16 күн бұрын
አጭበርባሪ ነዉ ይህ አት ያሬድ የሚባለዉ ።አፈጮማ ።
@MaezaAbisalat
@MaezaAbisalat 25 күн бұрын
ከሌሎች እብድ ቢሻልም ያው ይሄም መሰረት የጣለ የእብድ ወሬ ነው
ኣዋልድ ሳራ 1ይ ክፋል!! ብቀሺ ዶ.ር ተኽለኣብ መንግስትኣብ
27:00
Mekane Hiwet - መካነ ህይወት
Рет қаралды 2,8 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН