“ድንግል ማርያም እህቴ ናት!!”ኢየሱስ ሲያርግ ራቀ? ወይንስ ረቀቀ?

  Рет қаралды 32,518

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@SolomonAlemu-ur5fo
@SolomonAlemu-ur5fo 2 ай бұрын
❤ፐ እጅግ ብስለት የተሞላ ታላቅ ምስክርነት ተባረኩ መሪጌታ ቀጸላ መንግስት
@tesfayediriba1113
@tesfayediriba1113 Ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር በ ቅን ልብ ለ ስሙ ሊኖሩ ከሚፈልጉት ጋራ ነው. በርቱ ለብዙዎች መትረፍ እየተጋችሁ ነው. ወንድሜም እህቴም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ, ፀጋውን አሁንም ያብዛላችሁ♥️♥️♥️
@samuelkassa192
@samuelkassa192 4 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን.መርጌታ እንዲሁም እህታችን ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ና አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድም እኛ የነቃነው እናግዝሀለን ምእመን እንዲህ ያለ ሰው እንርዳ ባካችሁ
@Sara-m5c7d
@Sara-m5c7d Ай бұрын
Yse
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 4 ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ! እባክሽ መሪጌታ ጽጌም ይቅረቡልን ከተቻለ ከነባለቤታቸው በጣም ያስተምራል ሕይወታቸው🙏
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 4 ай бұрын
መሪ ጌታ በቃ ቅዱሱ መጽሐፍ ተገልጦላቸዋል እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን !
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩም ውይይት እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ክርስቶስ ሕይወት እውነትና መንገድ ነው አሜን ልንድንበት የተስጠን ስም እሱ ብቻ ነው ጌታ የልባችንን አይን ያብራልን አሜን አሜን
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KidistMekibib
@KidistMekibib 4 ай бұрын
wawwwwwwwwwwww በጣም ሚገርሞ ትምህርት ነው ነፋሲ ተደሰተክ አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክ
@abebewondewosen4889
@abebewondewosen4889 4 ай бұрын
ጥሩ አድማጭና ምርጥ ጠያቂ !! ጸጋ ይብዛልሽ!! ተባረኪ....
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 ай бұрын
ይህንን ምስክርነት የምትሠሙ ክርስቲያኖች ሁሉ፡ ኦርቶዶክሳዊያን በምን አይነት ከባድ፡ጨለማ፣እስራት ውስጥ እንዳሉ ትሠማላችሁ፡ እኛም እንደነሱ ነበርን፡ዛሬ ስንሠማው ይዘገንናል፡ክብር ለኢየሱስ፣ ይሁን፡ በርሱ ነፃ ወጣን❤ ለእነርሱ ግን እንድንፀልይላቸው ይገባል፡ይሄ ሸክም ነው። ጌታ ይባርካችሁ፡ ሪቫይቫል፣ ተሀድሶ ለኦርቶዶክስ❤
@jordanshalom1601
@jordanshalom1601 4 ай бұрын
Amen
@GeniTadesse-t2g
@GeniTadesse-t2g 4 ай бұрын
ፃድቃን 😂😂😂😂😂😂
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 4 ай бұрын
ደደብ የሀሰተኛ የሲሱ የጨለማው ንጉስ ተከታዬች ያበደ በገንዘብ ድርቅ የተመታ ድህን አምጥተህ ብትቀባጥር ኦርቶዶክ ባአለም ውስጥ የሀስተኛው ክርስቶስ በረት እየዙጉ ወደ ቀጥተኛዋ እየጎርፉ ነው
@abiinang727
@abiinang727 3 ай бұрын
Leza newa ya orthodox mezmur eyasarakechu metezemeru leba hula
@manalebishwolde2999
@manalebishwolde2999 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት እያለሁ ይህንን የመሰለ ድንቅ አስተማሪ አየሁ ሰማሁኝም ምን እላለሁ ህዝቤን ሊታደገልኝ አምላኬ እድርጎታል በእንባ ላመስግነው የዘመናት ለቅሶዬን መልስ በስግደት ዘላለም ላክብረው ፡ ስንት መልካም አምላኩን ፈላጊ እያየሁ አነባ ነበር አሁንማ እልልልልልል አምላኬ ደረሰ ሃሌሉያ ሃሌሉያ❤❤❤❤
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 4 ай бұрын
ቲጂ እራስሽ በሚገርም ሁኔታ እየተገረምሽ የምትሰሚያቸው ነው የሚመስለው ።ጌታ እንደነዚህ ያሉትን ጌታ ያብዛልን።
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 4 ай бұрын
ጌታ ይባርከዎት መርጌታ ቀፀላ።ተባረኪልን የተወደድሽ እህታችን ቲጂ።በአንድ ጥያቄ መነሻነት ብቻ አብዛኛውን የህዝባችንን መንፈሳዊ ህይወት(የድነት)ችግር ዳሰውታል ምንም እንኮን አንቺጥያቄ ለመጠየቅ ፋታ ባይሰጡሽም።አልፎ እልፎ ጥያቄም አስተያየትም በማቅረብ ብትሳተፊ የበለጠ ጥሪ ይሆን ነበር።
@bereketelias1147
@bereketelias1147 4 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ግሩም መረዳት ነው ወንጌል ሲበራ እንዲህ ነው ዘመኖት በቤቱ ይለቅ!!!
@abelo6917
@abelo6917 4 ай бұрын
ኢየሱስ እኮ ጌታ ነው።መሪጌታ ዛሬ ልቤን አረሰረሱት በቃሉ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!ጸጋውን እና ሰላሙን ያብዛሎት
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 4 ай бұрын
በማዳኔ ቀን ጠራሁህ ይለናል ጌታ - ዛሬ እንመልስ በፍጥነት ሳናመነታ - ነገ ለራሱ አውቆበት የነገው ሰው ነው - የኛ ቀን ዛሬ መሆኑን ሁሉም ይረዳ ።❤
@rb2782
@rb2782 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንዲት ጠፍተን የነበርነው, መሪ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት, ቲጂዬ አንቺ መቹስ እንዴት እየጠቀምሽን ነው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በዘመን ፍጻሜ ለአገልግሎት የጠራዎት የወንጌል አርበኛ ሃይልና እና ጸጋ ይሁንልዎት።ገና ብዙዎች ያመልጣሉ ጌታ ይመስገን
@yunisolomone9689
@yunisolomone9689 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ 🎉ጌታ ኢየሱስ ላንተ በተገለጠበት መጠን ለሌሎችም ይገለጥ
@nigisthabtemariam6773
@nigisthabtemariam6773 4 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ያባቴ ብሩክ እኛን የጠራ ጌታ ብዙዎችን ይጠቅልል አሜን
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 4 ай бұрын
Wow…..wow…wow…..what an insight, what a theological perspective……..I love it …….knowing and understanding what we believe. May God bless you both. Thank you for digging and finding such jewels of the body of Christ dear sister TGye…..you’re a blessing. May this touch people’s heart to understand and surrender to the truth. ❤
@hailushame2929
@hailushame2929 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ማብራሪያ ኢየሱስ ብቻውን ያድነናል !!
@MeazaLeake
@MeazaLeake 4 ай бұрын
የአባቴ ልጅ መሪ ጌታ .: ጌታ ይባርክህ። ነጭ ነጩን ንገራቸው ወደ ሲኦል ከመግባት ይትረሩ።
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 ай бұрын
@@MeazaLeake ልንፀልይላቸው ይገባል፡ጌታ ልባቸውን ካልከፈተ፡ አይሆንምና።
@yunisolomone9689
@yunisolomone9689 4 ай бұрын
​@@JalekoKo-rv3fsከ ኢየሱስ ቤዛነት ውጪ መዳን በሌላ በማንም የለም እውነቱን ለማወቅ እንደ እሳቸዉ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ ክርስቶስ ያበራልሀል ስድብ ግን ኦርቶዶክስን አይወክልም
@abebewondewosen4889
@abebewondewosen4889 4 ай бұрын
መ/ር ጸጋ ይብዛሎት!!!❤
@mbenti69
@mbenti69 4 ай бұрын
Without compromise, This is a pure Gospel. "There is none given to us under the heaven in which we can be saved except through the Lord Jesus " Well said. May the Lord continue to make you a blessing!
@MestuJeses
@MestuJeses 4 ай бұрын
egnin Abat Degageme Besemachewu Ayiselechegnim Tg Tebarekulegn Betam Wedeshalehu
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 4 ай бұрын
WOW!!!!!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት!!! ኦርቶዶክስ ቤተሰቦቼን ይህ መገለጥ ያግኛቸው !!አሜን🙏❤️❤️❤️
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 4 ай бұрын
ቲጂ የአንቺን ኘሮግራም በጣም እከታተላለሁ ኘሮግራምሽ ላይ ትልቅ ትምህርት ስለማገኝ እግዚያብሔር ብዙ ልጆች አሉት ለወንጌል አንዱ ያንቺ ኘሮግራም ነው።ቸርች ውስጥ ያላገኘሁትን ትምህርት ባንቺ ኘሮግራም እየተባረክን ነው ክብር ለጌታ ይሁን መሪጌታ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ስለሆኑ ጌታ ይክበር።እግዚያብሔር ኢሔን ኘሮግራም ያስፋልን ዘመናችሁ ይባረክ።
@diribayeneneh2549
@diribayeneneh2549 4 ай бұрын
Betam des ylal tebarekulin.
@dagemadis6424
@dagemadis6424 4 ай бұрын
የወንጌል አማኙም አሁን የሚያስፈልገው ትክክለኛ ትምርት ይሄ ነው ❤❤❤ስሙት ዝምብሎ መዘመርና መዝለል ብቻ አይደለም የደህንነት ትምርት ተማሩ
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 4 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል በጉግት ስጠብቅ ነበር እና ጌታ ስለሁሉም ክብሩን ይውሰድ አሜን ቆይታችን መልካም ይሆናል።
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 4 ай бұрын
መሪጌታቀጸላ ይባርኮት 'የተማረ ያስተምር ያልተማረይማር!! 'ተብሏል።❤❤❤ተባረኩ።
@meskiabebe3000
@meskiabebe3000 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለተናገሩ!!! This is an eye opener. I pray many come to salvation because of this interview. Tg may God bless you and enlarge your territory in the mighty name of Lord Jesus!
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ቲጂ ይህንን ፕሮግራም 2ተኛውንክፍል በናፍቆት ስጠብቅ ነበረ ነሪጌታ እንኳን በሰላም መጡ
@rb2782
@rb2782 4 ай бұрын
ቲጂ መልሰሽ አቅሪብያቸው ብዙ ነገር ነው የትማርኩት. እና ደግሞ ሌሎች ሲጠዩቅን ለመለስ ብዙ እንቸገር ነበር አሁን ግን ቡዙ ስህተት እንዳለ ከነማስረጃ ለቤተሰቦቻችን እንዃን ማስረዳት ይቻላል በእሳቸው ትምህርት. Please bring him back Tigye. Much blessings to you both 🙏🏼❤❤❤❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ወንጌል ዛሬም ይፈታል❤
@BelenAsefa
@BelenAsefa 4 ай бұрын
ነፍሴ ረሰረሰች ወይኔ ወንድሞቺ እና እህቶቺ ጌታ ይርዳቸው
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 4 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ ድረስ የሚናገረዉ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ከዚህ ዉጭ የለም ::
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 4 ай бұрын
መሪጌታ ቀፀላ እግዚአብሔር ይባርክህ ከእናንተ ሲሰማ የቃሉ እውነት ለብዙዎች መንቃት ይሆናል:: ቲጅዬ ወንጌልን አገልግሎትሽ ስላደረግሽ ስለትጋትሽ አመሰግናለሁ መላቤተሰብሽ ይባረክ::
@emebetalemu1566
@emebetalemu1566 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 4 ай бұрын
አባ በቅድምያ እኳን ከዛ ከድቅድ ጨለማ ጌታ አስመለጦት ሰው ጌታ ካረዳው ከዛ ማምለጥ አይቻልም ይህ ታላቅ ብርሐን እኳን በራሎት ቲጂዬ ዘመንቨ ይባረክ እደነዚሕ አባቶችን በበለጠ አቅርቢልን ወገኖች አብቡ በቅንነ እና በየዋህነት ጌታን ማወቅ ወይም መዳን የምንወድ ጌታን የምናገኝው በቃሉ ውስጥ ነው ጌታ መልካም ነው ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእውነት በዚህ ውስጥ ላሎት ወገኖቻችን ለእኛ ያበራልንን ኢየሱስን ያብርላቸው 1ኛ ጴጥ 2 :9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ እኛም እንደተጠራንበት የምንሆንበትን የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ይሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።
@fikruaberra3757
@fikruaberra3757 4 ай бұрын
Dear Tg, Thank you for inviting such a brilliant person who has been enlightened and called by God. I thank the Lord that he is raising people like Merigeata. Could you please give us his bank details. When you gave him the opportunity he avoided to even talk about it. No doubt he is a genuine man of God. The so called Prophets vultures would have asked money unashamed. May God bless you and him abundantly.
@teshometesfaye6665
@teshometesfaye6665 4 ай бұрын
God bless you both, what an amazing testimony is this!? keep telling the truth we are with you
@לגילהי
@לגילהי 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ጌታ
@ZelHavt
@ZelHavt 4 ай бұрын
Amazing testimony my brother in Christ very enlightening and you have Derp knowledge God bless you Tg my sister in Christ may the almighty God keep blessing you I love how cool calm and collected you are and you are a very good listener and not interrupting him
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 4 ай бұрын
መዳን፡በሌላ፡በማንም፡የለም፡እድንበት፡ዘንድ፡ከሰማይ፡በታች፡ የተሰጠን፡ስም፡የጌታ፡፡የእየሱስ፡ስም ብቻ፡ነው እግዚአብሔር ይባርኮት፡፡ቲጂዬ፡ተባረኪ
@וורקנשילאו
@וורקנשילאו 4 ай бұрын
ጌታ አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@selamawittewelde7261
@selamawittewelde7261 4 ай бұрын
Egzabher ybarkh wendmie tebarek. Tiji m Egzabher ybarksh .des yemil program.ena ybzalsh buzuwoch ymarubet malet wedalew.❤❤❤❤❤❤❤
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 4 ай бұрын
God bless you more ehete agelgay tigist May God gives you more revelation Papa we respect you
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 4 ай бұрын
የኢየሱስ ልጆች ሆይ ቂዱስ እግዚያብሔር ሰላም እና ጤናቹን ያብዛላችሁ አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ Well Com ትጅዬ አባታችን 💡🍒👏💡🍒👏💡🍒👏💡🍒
@tedi3544
@tedi3544 4 ай бұрын
እንደዚህ የእግዚአብሔር እውነት ሳይሸፋፈን መግለጥ ያስፈልጋል መከራም ቢሆን ስደት ለዚህ እውነት መሰደድ ይሻላል ክብር ነው የእግዚአብሔርን ሚስጥር ክርስቶስን የሸፈኑ እልቆ መሳፍርት የሌለው መጋረጃ ህዝቡን ሸፍኖታልና እውነትን ደፍረን በተናገርን መጠን መጋረጃው ይቀደዳል እውነትን ክርስቶስ ማየት ይጀምራሉ። ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ ።
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 4 ай бұрын
አረጉድ። መሪጌታ ጌታ በእርሶ ትውልድ ከስተት እንዲድን እርሶን ያመጣ ይመስለኛል።ጌታ ሆይ አንተ ላይ እንድጣበቅ እምነት ጨመሩልኝ ተመስገን።መሪጌታ ቲጂ ተባረኩ።ኢሄ እምነትን የሚጨምር ትልቅ ትምህርት።ወንጌላዊያን ሰባኪዎች ለናንተም ትልቅ ትምህርት ነው።ለናንተም ትለቅ ትምህርት የሚጨምር ውይይት ስለሆነ።ጌታ ኢየሱስ ሆይ በባሪያህ እንድማር ስላደረክ ክበርልኝ።
@GamadeDesale
@GamadeDesale 4 ай бұрын
Waw jegna Amazing geta Yesus yibarki wendime tsegan yabezalik❤❤❤
@gabrieltule3020
@gabrieltule3020 4 ай бұрын
መሪ ጌታ በሕይወታችን የማናዉቀውን ምስጥር ገልጠህልናል ተባረክ
@marthakifle5060
@marthakifle5060 4 ай бұрын
ይህንን እውነት የገለፀሎትን ጊታ እጅግ አደርጌ አመሰግነሰለሁ። አሁንም እውነቱ ይብዛሎት።
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 4 ай бұрын
Tebarek zemenh yebarek kizeh belay beqalu Berhanu yeberalik ahunim Ytegelixlhen Berhanu gelexew
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 4 ай бұрын
ይህ ምስክርነት ህዝባችንን ያራቆተ ህይወት የሆነውን የክርስቶስ ብርሃን እንዳይበራልን በጨለማ ውስጥ አኑረውናል ግን አሁን መዳን በስራ በድርሳናት ገዳም በመግባት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ትርክት በተዋህዶ ስለሚታተም መፅሀፍቅዱስ ብቻ ነው የኛ የህይወት መመሪያ የሞተልኝ ጌታ ስለሆነ መዳን በክርስቶስ በማመንብቻ ነው❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ !!!
@brightfuture-bz7rz
@brightfuture-bz7rz 4 ай бұрын
ተባራቁልን ❤️❤️❤️❤️
@MilkaMebratu
@MilkaMebratu 4 ай бұрын
ፀጋ ይብዛላቹ ❤
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 4 ай бұрын
Egziabiher yibarikachu.
@SagaleeJireenyaa-sf6nv
@SagaleeJireenyaa-sf6nv 4 ай бұрын
አልጠራጠርም ታሓዲሶ ነኝ ምክንያቱም የወንድም ዳዊት ፋሲል ደቀመዝሙር ነኝ! ሓይማኖት ግን አያድንም እውነት ይገባህ እለት ማንም አይሸዊህም! Mእውጌቶች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
@yabetsberhanuasfaw7232
@yabetsberhanuasfaw7232 4 ай бұрын
Dawit fasilm dekemezmur alew ende??
@meskremketema145
@meskremketema145 4 ай бұрын
ወንድሜ እኛ የጌታ ኢየሱስ ደቀ መዝሙር እንጂ የሰው ደቀ መዝሙር ልንሆን አልተጠራንም ምክንያቱም ጌታ ያለው ሰዎችን ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው ነው ያለው።
@SagaleeJireenyaa-sf6nv
@SagaleeJireenyaa-sf6nv 4 ай бұрын
@@meskremketema145 አዎን ነገር ግኝ ጳውሎስ ራሱ እኔ ክርስቶስን እንደተከተልኩ እናንተም እኔን ተከተሉ ብሏል። የከርስቶስን መንገድ የምከተሉትንን እና ከመንፈስ ቅዱስ የተማሩትን መከተል ከርስቶስን መከተለ ነው!
@Ellaella-nu5lg
@Ellaella-nu5lg 4 ай бұрын
እኔ የ አጵሎስ ነኝ እኔ የ ጳውሎስ ነኝ ላሉት ቆሮንቶስ ሰዎች የሰጠውን መልስ አንብበው
@amsayawkassahun3395
@amsayawkassahun3395 4 ай бұрын
የዳዊት ነኝ?! ተበልተሃል..
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 3 ай бұрын
Dr GOD bless you and your family 🙏❤️❤️❤️
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 4 ай бұрын
ዘመኖት ይባረክ ቲጂዬ እንደነዚህ ያሉትን የእምነት አባቶች ስለምታቀርቢልን ሳላመሰግንሽ አላልፍም ዘመንሽ ይባረክ ❤
@GamadeDesale
@GamadeDesale 4 ай бұрын
Tigi Jesus bless you 🙏 zemenun yibark ❤❤❤
@teferrabeyerohirbaye4592
@teferrabeyerohirbaye4592 Ай бұрын
Pray for financial breakthrough for me and my family, in Jesus' name. Amen.
@esayaszewdie
@esayaszewdie 4 ай бұрын
ለብዙ ነብሳት መዳን ምክንያት የሚሆኑ እንዲህ አይነት ይዘት ያላቸው ተመሳሳይ ፕሮግራሞች ይቀጥሉ። ❤❤❤
@MisrakAdugna-lt5kn
@MisrakAdugna-lt5kn 4 ай бұрын
ወንድም ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@esahope5766
@esahope5766 3 ай бұрын
እደርሶ ያሉትን ያብዛልን
@sefjos3123
@sefjos3123 4 ай бұрын
እውነት አርነት ያወጣል ።እውነት ህይወት መንገድ ደግሞ እየሱስ ነው ይሄም ማለት ደግሞ እየሱስ አርነት ያወጣል ማለት ነው ጌታ ይድረስላቹ።
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 4 ай бұрын
My God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤
@AnwarTriche-ep5hi
@AnwarTriche-ep5hi 4 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም የሚገርም ነዉ አሳዛኝም ነው ምክንያቱም ጌታ ጌታ ሆይ ብሎ ጌታን አለማወቅ ከባድ ነው
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 4 ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ ጎበዝ ጠያቂ የበዛ ኣድማጭ ነሽ ይሄን ባህሪሽ በቤትሽም በትዳርሽ ይብዛልሽ። ኣትከስሪም
@hanishosweet4064
@hanishosweet4064 2 ай бұрын
መሪጌታ ቀጸላ እግዚአብሔር ይባርክዎ።እውነቱ ፍርጥርጥ ተደርጎ ሲነገር ሰው መንገዱን ወስኖ ይመርጣል ።ተሳዳቢዎችንም እውነት ያሸንፋቸዋል። ኒቆዲሞስ ሾው ጥሩ እንግዳ እየጋበዛችሁ እየጠቀማችሁን ነው ፣ተባረኩ!
@AbinetAlke
@AbinetAlke 4 ай бұрын
Blessed!!
@sungetahun6311
@sungetahun6311 4 ай бұрын
👋🏼♥️Tebarku mehemer🙏 and you sister 🙏 💥And please get bigger chairs 🪑 ✨💥♥️
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 4 ай бұрын
ዘመንካ ይባረኽ ሓው ቀጸላ ንበረኸት ኩን
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 4 ай бұрын
በተረት ተወሳስቦ እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ግልጽ ነው ታሪኩም አንድ ነው እራሱም ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 4 ай бұрын
Shalom shalom tig❤❤❤
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk 4 ай бұрын
wowowowo tebarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@taostvethiopia8284
@taostvethiopia8284 2 ай бұрын
በእውነት እንደዚህ የቤተክርስቲያንን ልጆች ብታቀርቡ ብዙ ሠዎች ወደ ጌታ መንግስት ይመጣሉ በተለይ ደሞ እባካችሁ መሪጌታ ምሥጢሩን አቅርቡልን ተባረኩ
@astergezahegnastergezahegn
@astergezahegnastergezahegn 4 ай бұрын
መሪጌታ_ቀፀላ_መንግስት tebarku geta tsegawun yebzalachihu tig tabark
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 4 ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ።እውነት አርነት ያወጣል።በእንደዚህ ያለ ኮተት(ከቃሉ ውጪ ያለ ትምህርትን) ውስጥ ያላችሁ ወገኖቻችን ወደ ቃሉ ተመለሱ።በማር ውስጥ የተለወሰ መርዝ በልታችሁ ስለምን የዘላለም ጥፋት ትጠፋላችሁ??
@Abirham-u9y
@Abirham-u9y 4 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባርክ ደጋግሙት ይህ ትምህርት እባካችሁ ትውልድ ያምልጥ
@Ethio90thTube
@Ethio90thTube 4 ай бұрын
የተመኜሁት ይቅርብኝ አየሱስ አንተ ትረፈኝ ትረፈኝ
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏👌👌👌👌👌👌በትክክል ተባራኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
@SeyoumSolomon-b3i
@SeyoumSolomon-b3i 4 ай бұрын
Margata.selaewkathe.Egzehabhare.yekbare
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 4 ай бұрын
መርጌታ ቀፀላ ፦ ዘመንህ ይለምልም ❤🙏
@JarroKumbi
@JarroKumbi 4 ай бұрын
ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይበረክ አንድ ሀሳብ አለኝ ይሄውም መሪጌታ በጭለማ ላለነው ድንቅ የማናውቃቸው እውነታዎች እምቅ ማለት ይቻላል ይዘዋል እባካቹ ከዚህ ውጪ ለህዝቡ የሚዳረስበትን መፍትሂ ከመፈላለግ የዚህ ሚዲያ አክሰስ ስንቱ አለው?
@TigistTamiru-pe5pv
@TigistTamiru-pe5pv 3 ай бұрын
Wow God bless you more 🙏 please share me his KZbin
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 4 ай бұрын
Alam yal kirstos Amalaginet aydnm:::::::::::
@MULISTUBE
@MULISTUBE 4 ай бұрын
❤❤❤
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 4 ай бұрын
Galatomi gifti❤
@BeyeneBasha
@BeyeneBasha 4 ай бұрын
ሰምቶ መመለስ ይሆንላቸው!
@andualemmulat-ee1qc
@andualemmulat-ee1qc 4 ай бұрын
የሌላውን ሐይማኖት አትናግሩ የምትሉ ሰዎች?በሐይማኖት መቻቻል በሚል ጥሩ ሃሳብ በሚመስል ማታለያ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ቀረጥፎ የበላው የሴጣን ሃሳብ የምታራምዱ ተከታዮች ናቹ።አንድ የግጠመኝን ነግር ልግራቹ በሆቴል ስራ ተቀጥሬ ስሰራ ብዙ ቄሶች እግባባለው ።አንዴ ከምግባባቸው ቄስ ጋር ሳወራ እንዲህ አሉኝ።ቄሱ :ዛሬ ድክም ብሎኛል አሉኝ:እኔ ምነው ?ፍታት ላይ ቆይቼ ደከመኝ:እኔ ፍታት ያድናል?አያደንም!!እኔ ለምን ትፈታላቹ?ታዲያ ህዝቡን ምን እናድርግ አሉኝ።ቀጥለው አንዳንዱ በድግስ ትልቅነት የሚድን ይመሰለዋል አሉኝ።ታዲያ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፍቷን የሚለው ቃል አልተፈፅመም??!!
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 4 ай бұрын
አገልግሎቱን ለመደገፍ በተባለው መሠረት screen ላይ የተላለፈ ነገር አለ? ቲጂ የሆነ ነገር በይን
@wondwosensolomon
@wondwosensolomon 3 ай бұрын
በድጋሚ ይቅረቡልን መሪጌታ ቀፀላ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
መሪ ጌታ ቀፀላ እግዚአብሄር ይባርኮት
@nf7198
@nf7198 4 ай бұрын
ክብሩን እርሱ ይውሰድ ።በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ላሉት ለኛ የበራው ብርሃን ይብራላቸዉ
@Yeabtigistu7
@Yeabtigistu7 3 ай бұрын
Account ቁጥራቸው የት አለ ቲጂ?
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 3 ай бұрын
አድራሻቸው የታል እህቴ
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 ай бұрын
091 808 8795
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН