“ጸጋ ብቻ!” በወንጌላዊ ደሉ ጸጋዬ የቀረበ ትምህርት፡፡ Grace Alone by Delu Tsegaye, Oct 31

  Рет қаралды 24,631

Delu Tsegaye

Delu Tsegaye

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 7 ай бұрын
ወነድም ደሉ ከዛሬ 21ዓመት በፊት አንተ ዑራሄል መካነ ኢየሱሱ ነበርክ አነድ እህቴ ከአሜሪካ መጥታ አንተ ጋ ይዛኝ መጣች አንተም ሰለ ጌታ ነገርከኝ ይሄው በዐለት ላይ ተመስርቼ ከጌታ ጉያ አለሁ ጌታ ይባርክህ
@ማዕረግአስተዋይ
@ማዕረግአስተዋይ 2 жыл бұрын
ደሉ ከአንድ ኦርቶዶክስ ወንድሜ ጋር አንድ ወቅት ላይ ስለአንተ ስብከት ነበር ምናወራው ፡፡ብዙ ቁምነገር ተምረናል እንዳንተ አይነት ሚገስጽ ሰው ቤ/ክ ያስፈልጋታል ፡፡ትምህርህትህ በጣም በጣም አስተማሪ ነው፡፡ደሉ ተባረክ ፡፡
@TenayeTekalign
@TenayeTekalign 5 ай бұрын
ወንጌላዊ ድሉን ጅማና ዩኒቨርሲቲ አንድ ወቅት የሰበከውን አራት ካሴት ቅጂውን ሰሚቼው ወደድኩት ዛሬም እንዲያው ነው።ጌታ የባረከው እውነተኛ አገልጋይ እንደሆነ ቢሰማኝም ዘመናዊያኑ አጅሬዎች ያሳድዱታል ብዬ እሰጋለታለሁ።ጌታ ገዳም ይሁንለት።
@MersaFekede
@MersaFekede Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@helenweldegiyorgis397
@helenweldegiyorgis397 24 күн бұрын
ወንድሜ ደሉ በእውነት የክርስትናን የከፍታ ህይወት በአንተና በጥቂት ሰወች ላይ አይተናል ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ኢየሱስን መከተል የሚለው ሰብከት ዪትዪብ አጣሁት እንደው ብናገኘው ጥሩ ነበረ ቦታው የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል ቤ/ክርስቲያን የነበረ አገልግሎት ምናልባት ከ20 አመት በፊት
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ።የእውነት ወንጌል ሲሰበክ ነፍስን ያረካል አልግሎትህ በጌታ ይስፋ
@lijiyasu3
@lijiyasu3 8 ай бұрын
ተባርከሃል ይጨምርልህ
@netsanetgezahegn5274
@netsanetgezahegn5274 2 жыл бұрын
ስብከቶችህ እና ትምህርቶችህ ከምድር ስበት ከፍ የሚያደርጉ ስለሆኑ በፍቅር ነው የመሰማቸው፡፡ ዘመንህ ይባረክ!!!!
@zelalemkassa4944
@zelalemkassa4944 Жыл бұрын
ውንጌላዊ ደሉ በርታ አንተ የወንጌል ጀግኗ የሟታመቻች የፀደቅ ሰው 🙏🙏
@Johnjesus830
@Johnjesus830 2 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ ነው ስምህንም የምሰማው ደሉ ሲባል በዩቲዪብ ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል።
@muntehakedir627
@muntehakedir627 2 жыл бұрын
ወንድም ደሉ በዚህ ወንጌልን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ባእድ ሀገር በሲዲ ስብከቶችን ሰምቼ ብዙ ተምሬበታለሁ ጤና ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ
@sabellamogess6372
@sabellamogess6372 2 жыл бұрын
venomous sankes sucking innocent blood get lost
@aynikinfe3503
@aynikinfe3503 2 жыл бұрын
ተባረክ በጌታ የተወደድክ ወንድሜ!!
@lishangetachew5775
@lishangetachew5775 7 ай бұрын
ዳን ስለሽ፤ ድሉ ጸጋዬ፤ ተስፋዬ ጋቢሶ ኢየሱስ ክርስቶስ በትክክል ተገልጦላችኋል ምክንያቱም አነጋገራችሁ ይገልጣችኋ
@kukuagidew5960
@kukuagidew5960 2 жыл бұрын
ግሩም መልዕክት ነው ተባረክ ወገኔ። አሜን ጌታ ይርዳን !!!
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 7 ай бұрын
Blessed brother
@felekezepre2116
@felekezepre2116 2 жыл бұрын
ደሉ ፀጋ ይብዛልህ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 жыл бұрын
ወንድሜ ደሉ ዘመንህ ይለምልም በዘመንህ ሁሉ ፀጋው ይብዛልህ
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 Жыл бұрын
✔️እግዚአብሔርን መምሰል
@tarekengeamensisa4985
@tarekengeamensisa4985 2 жыл бұрын
አቦ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 Жыл бұрын
ወንድሜ ወንጌላዊ ደሉ ተባረክልኝ ካሉት ጥቂት እዉነተኛ ሰባኪዎች መኻል አንዱ ነህ።
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 Жыл бұрын
"ለሀጥአት ነጻ መሆን" ከሀጥአት ነጻ መሆን
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 2 жыл бұрын
ወንድሜ ደሉ ተባረክ
@romanzewdie634
@romanzewdie634 2 жыл бұрын
God bless you !!
@belhumamo797
@belhumamo797 2 жыл бұрын
ተባረክልን ዘመንህ ይብረክ
@yeshigizaw3356
@yeshigizaw3356 2 жыл бұрын
Let Almighty God bless you Deluye
@qalmenfesawimedia7682
@qalmenfesawimedia7682 2 жыл бұрын
Elelelel l l l l tsegaw bicha new yadanene! Amen!
@meseretgebredanomeseret1273
@meseretgebredanomeseret1273 2 жыл бұрын
የጌታባሪያደሉዬተባረክልኝአይኑየበራለትጌታዬንየሚያውቅእንደሰባዎቹአመተምህረትበግሉለጌታየቆመትውልድበጌታየማይደራደርየልቡናውአይንየበራለትትውልድሰይጣንቢቆጣቢያስገምግምከክርስትናፈቀቅየለምብሎየዘመረትውልድክርስትናይጣፍጣል.
@dr.tadelekl5941
@dr.tadelekl5941 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ! ጌታ በረዳህ መጠን እንዲህ ባለ ቻናል እገልግሎትህ ቢቀጥል ብዞችን ይደርሳልና ፀጋው እንዲረዳህ ለምናለሁ::
@gizachewmamo1405
@gizachewmamo1405 Жыл бұрын
Evangelist Delu God bless U. I need to attained your preach.
@itsLydiaa
@itsLydiaa 2 жыл бұрын
I'm so glad to see you dear brother, it's been long long time. Please stay tune .blessed
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 Жыл бұрын
ብዙ ተከታይ የሌለዉ የተቀላቀለ ነገር ስለማይሰብክ ነዉ።
@bekikas1021
@bekikas1021 2 жыл бұрын
I was looking for ur videos for long even on you tube I am glad this channel is finally opened......God bless u
@delutsegaye
@delutsegaye 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙂
@Sarina-A-b7r
@Sarina-A-b7r 2 жыл бұрын
Deluyee betam yemwodeh mekereh temehereteh gesatseh hulu le enen yimechugnale betekuret new yemesemachew tebarekelegn ende ante ayinew ewenetegn ena ketetegn sew yibezalen kmederek tefeteh neber ahun gen selayeweh betam new dess yalegn
@lebentsegaye9402
@lebentsegaye9402 2 жыл бұрын
Deluxe please I have been waiting your teaching so long. I remember your impartation since University 11 years before.
@samsonloha7537
@samsonloha7537 2 жыл бұрын
Brother Delu, good to see you here. Please upload more videos on this channel. We need teachers like you because of what is happening to today's church. Mat Jesus bless you more!!!!
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 Жыл бұрын
ከጋለሞተ ጋር የሚተባበር ከጌታ ጋር አይደለም። ሶስቱ አንድ ይሆናሉ አይልማ!!!
@tinebebassefa2173
@tinebebassefa2173 3 ай бұрын
የማታሳፍር ሰራተኛ ጀግና
@haileslaseabebe1073
@haileslaseabebe1073 2 жыл бұрын
እምፈልገውን አግኝቻለሁ እንክርዳድ የማይበት ቀን በቃ ማለት ነው
@danielminda
@danielminda 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር በመሐል ሳቁ በዛ።
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 2 жыл бұрын
ደሉ በስራ ነዉ ሰዉ የሚፀድቀው ብሎ የሚያምን ሰዉ ነበር። ከስንት አመት በሀለዋላ ወንጌል ገባዉ ማለት ነዉ።ኸኸኸኸኸኸኸኸ
@ermisbooks2095
@ermisbooks2095 2 жыл бұрын
Esu endehi aynet astesaseb dirom alneberewm.Esu sil yeleberew grace be agbabu entekem .descipline yinuren neber yalew.Yiytarem
@zelalembereket6611
@zelalembereket6611 2 жыл бұрын
በፀጋው ድነናል በፀጋው ደግሞ በጽድቅ እንኖራለን። ምናልባት ክርስትና በተግባር መገለጥ አለበት ብሎ በብዙ ማስረዳቱ የዘመኑን ክርስትና ከቀድሞው ጋር መዝኖት ነው ብየ እስባለሁ።እባክዎ በዚህ መንገድ ቢገነዘቡት?
@Semay2020
@Semay2020 2 жыл бұрын
አረ በፍፁም ከልጅነት እስከዛሬ አውቀዋለሁ እንዲህ አይነት አስተምሮ የለውም እሱ በቅድስና በመኖር በእግዚያብሔር ህልውና እንድንኖር ደጋግሞ ያስተምራል ይህ ማለት ሰው በስራ ይፀድቃል ማለት አይደለም።።።
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 55 МЛН
ይቅርታ ( ክፍል 8)
57:09
Delu Tsegaye
Рет қаралды 343
Delu Rasin Mekad
56:26
Rohi Tv
Рет қаралды 62 М.
የሚጣፍጥ ቃል
18:05
Freegift71
Рет қаралды 3,7 М.
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 55 МЛН