ጸጉሬን የቆረጥኩበት ምክንያት//

  Рет қаралды 18,326

Elsi Worku

Elsi Worku

4 ай бұрын

Пікірлер: 62
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 4 ай бұрын
ምክንያትሽ ብዙም አላስደሰተኝም ያንን የመሰለ ፀጉር ቢያንስ ከልጆች ጋር ባይመች በ2 ሳምንት አንዴ ቁጥርጥር ፀጉር ቤት ሄደሽ ብትሰሪው ያግዝሽ ነበር ብቻ በጣም አዝኛለሁ የራሴን ፀጉር ያጣሁ ያህል ነው የደነገጥኩት ።ለማንኛውም እንኲን ደህና ሆንሽ
@genibeauty16
@genibeauty16 4 ай бұрын
ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋናዉ ጤና ❤❤❤❤
@bizuhan
@bizuhan 4 ай бұрын
ያምርብሻል ኤልሲዬ ፀጉር ደሞ ቢቆረጥም ያድጋል 🥰🥰
@abay5630
@abay5630 4 ай бұрын
እንኳንም ደና ሆንሽ ሌላው ቀላል ነው ኤልሲ እኔም ደንግጪ ነበር ግን እንደተመቸሽ እማ❤❤❤💒🙏
@bethelhemlemma5956
@bethelhemlemma5956 4 ай бұрын
ወይኔ ማሬ የኔም ረዝም ነበር ግን እየተነካከለ ተቸገርኩኝ ምን ላድርገው እባክሽ
@liya_amen
@liya_amen 4 ай бұрын
Exactly Elsiye we became behind for a lot of things especially for those who have girls
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 4 ай бұрын
እኔ አዲ አመት ሞላኝ ፀጉሬን መከባከብ ከጀመርኩ መስኪን እየተከተልኩ ነው ግን ይነቃቀላል ብዙም ባይሆን ግን ከበፊቱ ተሽሎታል ስራ ደክም ሲለኝ ሻውር ወሰደ አርጌ ሂጀ ለጥ ነው የምን ፀጉር የምን ውበት ነው ብቻ እኛ አረብ ሀገር ያለነው ለሰወቹ ስናሸነግዲ እንውልና ለራሳችን ጊዜ አንሰጥም እንሰፋለን😢
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 ай бұрын
አይዞሽ ❤️
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 4 ай бұрын
ኤልሲዬ ስሞትልሽ መልሺልኝ ፀጉሬ ሎ ፕሮሲቲ ነው ከወለድ 2 አመቴ ነው አሁንም ጡት አጠባለሁ ፀጉሬ በቁመቱ ነው እየተመዘዘ የሚወጣው አናቴ መሃል መሃሉ ክፍት ነው ቁመት ብቻ ቀረ ብዛቱ የለም እየተመዘዘ እየወጣ ነውበጣም ሳሳ እባክሽ ምን ትመክሪኛለሽ?
@MebrateAddis-km8ni
@MebrateAddis-km8ni 4 ай бұрын
😢 I am sad
@rewa1001
@rewa1001 4 ай бұрын
ፅጉሬን ባድግልኝ እጅ በጭራሽ አልስለችም
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ
@user-dm5wh5zx9n
@user-dm5wh5zx9n 4 ай бұрын
Rejim segur betam gizy yfelegal kelejoch garyasechegeral enesu syadegu endegena tasadegywalech👍🏽
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር ውበትሽን ነው ያወጣው በጣም ያምራል
@user-bq3ym4gu9w
@user-bq3ym4gu9w 4 ай бұрын
በጣም ነዉ ሚያምርብሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
አቤት አቤት ፀጉር እውንትሽን ንው ከላይ ሲሰጥ ንው ትክክል👏🏽👍👌
@jamilaja6678
@jamilaja6678 4 ай бұрын
የኔ ደሞ ይደርቃል በጣም ይያያዝ
@merabe-y6j
@merabe-y6j Ай бұрын
Your hair is so healthy, next time if you consider cutting it please consider donating your hair to cancer patients. That much of hair could’ve been used to make wigs for little kids with cancer. Thank you for your videos!!
@Alemalisho
@Alemalisho 2 ай бұрын
አሳስቦኝ ነበር ምክኛቱም የድሮ ነው ያውኑ ነው እያኩ ነበረ
@selihomjohannes
@selihomjohannes 4 ай бұрын
Wawwwwe konjo❤❤❤❤❤
@saronabi1387
@saronabi1387 4 ай бұрын
ኤልሲዬ እኔም ሁለተኛ ልጄን ወልጄ ግማሹ ወጦ ደንግጬ ነበር አሁን ግን እግዛብሄር ይመስገን ቲንሽ እየተመለሰ ነው
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 ай бұрын
እሰይ እንኳን ተስተካከለልሽ
@EmeneshTigabu-nq1mk
@EmeneshTigabu-nq1mk 4 ай бұрын
Elsi ቆንጆ ሰላም ቻሌጅ ጀምሪ እየጠበቅን ነው
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 ай бұрын
eshi❤️
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ግን ቢዙ ደኪመሽበታል ❤❤❤❤❤እኔ ❤❤❤ፀጉር ረጂሚ ነው ምወደዉ ❤❤❤❤❤ለማንኛሁሚ ጤነኛ ፀጉር እኖረን ❤❤❤❤
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 ай бұрын
አወ እናሳድገዋለን❤️❤️
@golgota2123
@golgota2123 4 ай бұрын
የኔም እንዳለ ነው እሚነቃቀለው ያስደነግጣል
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 3 ай бұрын
Hማን ኤር 100kሺህ በገባበት ሰአት እንዴት እንዴትትትትት ትቆርጫለሽ😢
@adugnakassa3253
@adugnakassa3253 3 ай бұрын
Konjoooo ❤❤❤ woowww 😂😂😂
@bisi-queen4et2fv6g
@bisi-queen4et2fv6g 4 ай бұрын
Please challenge jemrilin please please please
@MohamedOmer-uh2od
@MohamedOmer-uh2od 4 ай бұрын
ፀጉሬን ፐርም ተቀብቼ በጣም ተቆራረጠ ምን ትመክሪኛለሽ???😢😢
@ggvj1398
@ggvj1398 4 ай бұрын
እኔም ልቀባ እያሠብኩ ነበር ምን ትመክሪኛለሽ በቅንነት
@user-of8gu9xh5m
@user-of8gu9xh5m 4 ай бұрын
የኔን የቆረጥሽብኝ የህል ነው የተሰማኝ ጨጓራዬ ኘው የነደደው
@meekdesberta6900
@meekdesberta6900 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rozanurrr
@rozanurrr 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 4 ай бұрын
ምነዉ በረዘመልኝ እንጅ. ችግር የለዉም ነበር ❤😂
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
የምር እንደኔነሽ
@sbeitycell-ms2tw
@sbeitycell-ms2tw Ай бұрын
👍❤
@bssjsh1792
@bssjsh1792 4 ай бұрын
አረ እኔም አልቅሽነው የሚወጠሁ የኔ ውዴ ንቅል ብሎ አለቅ መላ በሉኝ ያበናት
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 4 ай бұрын
Enamsgnaln kwddeshu melkam
@direharerej
@direharerej 4 ай бұрын
በጣም ነው የሜይሳዝነው ሴቆረጥ የራሴ የተቆረጠ ነው የመሰለኘ አናደሽኛል😠😠😡😡
@semhartewelde1662
@semhartewelde1662 4 ай бұрын
❤❤❤
@rachelgedefaw5123
@rachelgedefaw5123 3 ай бұрын
wiy enem mekoret eyasebku neber adefafershign andande eko mekakelegnam dess yilal
@martadesta8555
@martadesta8555 Ай бұрын
‏where are you live
@FenatKiya-kl3vn
@FenatKiya-kl3vn 4 ай бұрын
Yene erasu ahun lay cafu betam sasabebagn😢
@ameleworkalemayehu5602
@ameleworkalemayehu5602 3 ай бұрын
Betam tanadejaleshi anchi ataferim tetalecheshalew endet tekorechiwaleshi beka alayeshem kezi bohala chaw.
@meskeremmeskerem9048
@meskeremmeskerem9048 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bizayehukassiye1812
@bizayehukassiye1812 4 ай бұрын
የምር በጣም ነው ያናደድሽኝ ምንም ቢሆን እንዴት ታሳጥሪዋለሽ የምር ክው ነው ያልኩት
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 ай бұрын
እኔ ክው ልበልልሽ እህቴ አትናደጅ ያድጋል🤩
@bizayehukassiye1812
@bizayehukassiye1812 3 ай бұрын
የምር የኔን ፀጉር የቆረጥሽው ያህል ስለተሰማኝ ነው❤️ግን ይሄም ያምርብሻል ❤በበፊቱ ስለለመድኩሽ ነው በጣም ነበር የምከታተልሽ ለዛ ነው የተናደድኩት ግን ይሁን ይመችሽ ሲስቱ🥰🥰🥰
@LegendMobile-hm6kv
@LegendMobile-hm6kv 4 ай бұрын
Anchin ketemechesh yihun gin pleace asadigiw
@ElsiWorku
@ElsiWorku 4 ай бұрын
እሺ አሳድገዋለሁ❤️
@liya_amen
@liya_amen 4 ай бұрын
Elsie Ayzon yehulachinim new
@romangirma6854
@romangirma6854 4 ай бұрын
Molkakit crash yan yemsel tsgur kortsh setabki acher tsgur ewodalhu also bekrby bethogny begrfsh sew balgne😅
@betelhemtaye
@betelhemtaye 4 ай бұрын
Seriously? ይሄንን ቪዲዮ መልሰሽ ራስሽ ብትሰሚው ምክንያትሽ ውሀ አያነሳም። በርግጥ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው። ግን ረጅም ጸጉር ምንም ብታደርጊው ያምራል።
@user-nb2gy4zv8w
@user-nb2gy4zv8w 4 ай бұрын
ልክ አይደለሽም ሁለተኛ አላይሽም ቢያንስ ዘንጠሽ ቢያልቅ ይሻልሽ ነበር አስጠላሽ
@WintaKidane-xv3ei
@WintaKidane-xv3ei 3 ай бұрын
Ethiopia yalu xegur betoch lemequret andegha nachew😂😂😂😂
@MebrateAddis-km8ni
@MebrateAddis-km8ni 4 ай бұрын
😢 I am sad
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 4 ай бұрын
ቀበጥሽ የኔ መናደድ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@kirosmeles9639
@kirosmeles9639 4 ай бұрын
ምክንያትሽ ግን አሳማኝ አይደለም
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 4 ай бұрын
ቀብጠሽ
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 52 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
የሚያምር ከርል አሰራረ// how to curl your hair//
14:13
ЗАБРАЛ КОЛЕСО У ШКОЛЬНИКА #shorts
0:12
Леха МАК
Рет қаралды 12 МЛН
There’s a surprise balm in every snack!? #challenge #candy
0:10
We Wear Cute
Рет қаралды 41 МЛН
ЧАПИТОСЯЯЯЯ😜😜😜
0:14
Chapitosiki
Рет қаралды 38 МЛН
Ребёнок хотел прервать свадьбу 😯
0:20
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 10 МЛН
РЕШИЛ СТАТЬ МИЛИОНЕРОМ С НУЛЯ💵
0:52
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 9 МЛН