ግልጽ መልስ ለአስቴር በዳኔና ለሀሌታ ሚዲያ ...ሊቀ ጳጳስ መናገር....

  Рет қаралды 16,045

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ

27 күн бұрын

#ሀሌታቲቪ#haletatv#Asterbedane#abunemathias #eotctv #comedianeshetumelese #henok_haile

Пікірлер: 383
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 24 күн бұрын
ክቡራን የሚያድያችን ተከታታዮች አብዛኞቻችሁ የምትከታተሉት ሰብስክራይብ ሳታደርጉ ነውና እንደንፉግነት እንዳይቆጠር ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን። ዮፍታ ሚዲያ
@DAGNU2721
@DAGNU2721 24 күн бұрын
አረ በእውነት ይህንን ለሕይወታችን አስተማሪ የሆነውን channel subscribe ብቻ ማድረግ በእውነት ነውር ነው ስለዚህ share share share share share share share share share share share share አድርገን በቅርብ ቀን ይህንን channel እናሳድገው ምክንያቱም እጅግ በጣም በጣም በጣም ብዙ የምናተርፍበት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 24 күн бұрын
ብዙም እያነጋገረ ያለው ቃል አንዴት ነች ይህም፦ “ ማርያም ባትኖር ኖሮ ” የሚለው ቃል አደገኛ ቃል ነው የተጠቀሙት ።
@Godislove482
@Godislove482 25 күн бұрын
አስቴር. በዳኔ. ከእውቀት ነፃ እግዚአብሔር. ልብ ይስጣት
@fekrayenealem
@fekrayenealem 25 күн бұрын
ፋራና መሀይም ደፋር ነው ..... አስቴር በዳኔ ምነው ቆዳዬ ጠበበኝ አልሽ ....ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መናገር ብቃቱ የለሽም .....
@Fasildes
@Fasildes 25 күн бұрын
Aster where were you when we sung this? አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወለድሽ አዝ... የቀደመው እባብ እጅግ ተበሳጨ በአሸዋ ላይ ቆመ መርዙን እየረጨ ከልጅሽ ምስክር ሊያስቀር ከዘሮችሽ እጅጉን ይተጋል ሊለየን ከጉያሽ አዝ... ገብተሻል አትወጪም አንዴ ከልባችን ጌታን ያየንብሽ ስለሆንሽ አይናችን የራቀው ቀርቦልን የረቀቀው ጎልቶ ያየነው ባንቺ ነው የጠፋው ተገኝቶ አዝ... ወይኑን ያፈራሽው የወይን ሀረግ ድንግል ምግብን የሰጠሽን በቀራንዮ መስቀል ምልክታችን ነሽ የኛ መታወቂያ የምንተርፍብሽ ከጥፋት ገበያ አዝ... የህይወት መገኛ የደስታ መፍሰሻ ፀዋሪተ ፍሬ የሃዘናችን መርሻ ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ የጎደለው ሁሉ ይሞላል በምልጃሽ አዝ... ከሀገር ብንርቅ ከእልፍኝ ከጉዋዳችን ስንቅ ነሽ ለመንገድ ምርኩዝ ለጉዟችን በአደርንበት አድረሽ በሄድንበት ሂጂ ለፃድቃን አይደለም ለሃጢያን አማልጂ
@seblet148
@seblet148 25 күн бұрын
አሜን🙏
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 25 күн бұрын
She was in the toilet 😂, that is why she doesn't understand the value of our beloved mother mary
@AbelG.A
@AbelG.A 25 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።መናፍቃን የማርያም ስም ሲጠራ ይንጫጫሉ ።
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 25 күн бұрын
Very true
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 25 күн бұрын
ነፍሳችን ነሽ ማርያም አንቺን አይኩብን
@laluyaha8361
@laluyaha8361 25 күн бұрын
ማይም እኮ ደፋር ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 25 күн бұрын
በትክክል ማሃይም ደፍር ነው እቺ ሴትዬ ጨው ልሆን አለች ሁሉንም መፍተት እሳ ለምን እራሳን ችላ አትቆምም አወቅሸ አወቅሸ ሲላት አሉ
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 25 күн бұрын
Very very true, she is foolish
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 24 күн бұрын
መሃይም አይለም ማይም መሃይም ማለት ሃይማኖት ያለው አማኝ ምዕመን ማለት ስለሆነ
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 24 күн бұрын
ባለጌ ነው ደፋር አላዋቂነቷን ባለማወቋ
@laluyaha8361
@laluyaha8361 24 күн бұрын
@@HabtamuAbebe-on5hl አመሰግናለሁ
@ArbaetuTube2116
@ArbaetuTube2116 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸው አሜን።
@thomasgurmu7393
@thomasgurmu7393 25 күн бұрын
ቃለ፡ሕይወት፡ ያሰማልን፡ መምህራችን፡የማርያም፡ ጠላቶች፡መናፍቃን፡ የማርያምን፡ ስም፡ ሲነሳ ፡ሁሌም፡ ያማቸዋል፡
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 25 күн бұрын
እሷ ምን አረገች ሰዉ ነው ጣሪያ ላይ የሰቀላት ፖለቲካ ሰታወራ ጎበዝ በርቺ ሲላት ሰዉን ስትተች ኮሜንት ሲሰጧት ተይ የሚላት ሲጠፋ ምን ታድርግ
@veracity8968
@veracity8968 18 күн бұрын
የኛ ሰው አጥፊ ነው የሚያጠፋውን ነው አሚመለከት አግዚሃብሔር ይርዳን አንደ አስዋ አጥፊ ሰው አላየውም አንደዚህ መልስ ሊሰጣት ይገባል ሕዝብ አንዲንቃት ማረግ ነው ሁሌ አፍዋን አንደከፈተች አኔ አማይገባኝ ጴንጤዋች ሁሌን ዓይናቸውን የሚያፈጡት አኛ አርቶዶክሳውያን ላይ ነው አይተሽ አንደ ሆነ መቼ አስልምናን አይናገሩም !!! አግዝያብሔር ይገጽጻቸው !
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 25 күн бұрын
ከብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን ብፁኸ አባታችን የከርስቶስ አርበኛ በረከታቸው ይደርብንና ይፍቱኝ አባቴ አሜን መምህር ተባረከ ትክክለኛውን ጥያቀም ሆኔ መልስ ኦርቶዶከስ ተዎህዶ ቤተክርስትያን ትሰጣችዃለች እህታችን መማማር መልካም ነው በርች ለማንኛውም ልብ ይስጠን ።
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 25 күн бұрын
አስቴር በጣም ሀይማኖትን ከፓለቲካ ጋር የያዝሽ ድልብ ካድሬ ነሽ
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 23 күн бұрын
አስቱ እህቴ እንዴት ከርመሻል...ሰላምሽ ይብዛ.የሴት እህቶቻችን ሞዴል ጀግና ነሽ አደንቅሻለሁ...ፓለቲካችን አውዱ እንዲሰፋ በድፍረት ወጥተሽ የምትናገሪ በበሳል አንደበትሽ ያለፍርሀት የምትተነትኚ ጎበዝ ሴት ነሽ.በርቺ...ዛሬ ደግሞ በመንፈሳዊ ጉዳይ መጥተሻል.መልካም ነው..ነገር ግን ክርስትና የመዳን ጉዳይ ነው.ለመዳን ደግሞ እንደ ወንጌል ቃል መኖር አለብን.ክርስትና ፍቅር ነው...ፍቅር ደግሞ የህግ ፍፃሜ ነው.ወንጌል አንደ ስጋ ፈቃድ አይተረጎምም...እኚህ የወንጌል ሊቅ ታላቅ አባት ያስተማሩት ትምህርት ግልፅ ሳይሆንልሽ ቀርቶ አይደለም.ለምን ካልሽኝ እመቤቴ ማርያም የብርሀን እናት የመለኮት እናት ነች...ክርስቶስን ወልዳዋለች ይህም በመላእክት ብስራት የተበሰረ ታላቅ የምስራች ተበሰረ...ይህ የምስራች ለእኔና ለአንቺ የፅድቅ ፀሐይ ወጣልን.እመቤቴ የጌታዬ እናትነች.ክርስቶስ የእርሷን ስጋ ለበሰ...በሠው አምሳል አየነው.ጊዜው 2ሺህ ዘመን ቢያልፍም እመቤቴ ማርያምን ባሰብን ቁጥር ጉዳዩ ዛሬ እንደተከናወነ የሚሰማን ድንቅ ጥበቡ ነው.መምህሩ ክርስቶስ ከድንግል ባይወለድ አናየውም ነበር...ይህ እውነት እንዴት አልገባሽም.እግዚአብሔርን ከፍጡር ያየው ማንም አልነበረም.በእሳት የታጠበው ነብይ ነብዩ ሙሴ እንኳን ከ570 ጊዜ በላይ በፀሎት ተገናኝቷል ነገር ግን አንድም ጊዜ ፊቱን ማየት ናፍቆ ነገር ግን አልታደለም.ይህን ድንቅ ምስጢር በአይናችን አሳየችን ለምን ይጎረብጥሻል?እውነቱ ይህ ነው...በድንግል ማርያም የማይቻለው ተቻለ...ሩቅ የነበረው ቀርቦ አየን ለምን ሆነ...አምላክን በፀሎት ጠይቂ...አደራ ሌላው ከተቋም አስተሳሰብ ውጪና የኦርቶዶክስ አስተምህሮ ለስጋሽም ለነፍስሽም ምግብ ነውና ቀረብ ብለሽ አባቶችን ጠይቂ ትባረኪያለሽ...አደራ ሌላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የአምላክ ፀጋ የተገለጠባት የገሀነም ደጆች የማይችሏት የህይወት ባህር ናት እባክሽ እህቴ ከዚህ ባህር ካልጠጣሽ ህይወት የለሽም...ተጋብዘሻል...ይቆየን.
@azeb9433
@azeb9433 22 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@veracity8968
@veracity8968 18 күн бұрын
አረ አስዋ ፈጽሞ አምቢ ብላለች ስንቴ ነው አኚህ ሴት የሚመከሩት ??? ምነው አንቺ አልዋት ትልቅ ሰው ናት አኮ !
@mulualemzenebe4001
@mulualemzenebe4001 22 күн бұрын
ቀለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አስቴር ከመናገርሽ በፊት በተለይ ስለ ተዋሕዶ ደግመሽ ደጋግመሽ አስቢ ።
@tggtkk
@tggtkk 25 күн бұрын
በጣም ጥሩ በርታወንድሜ።
@GirmaKebede-qh3ut
@GirmaKebede-qh3ut 13 күн бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አዉቆ የተኛ ይባል የለ ለሷ ሳይሆን ትምህርቱ ለሚሰሙት ልቦና ይስጣቸዉ አሜን አሜን አሜን ፡፡
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 25 күн бұрын
አሜን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር።☦️❤️🥰
@TsehayErifo
@TsehayErifo 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 25 күн бұрын
መምህርችን በውነት ቃለይወት ይሰማልን በውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 25 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 💐💐💐 ልብ ይስጣት
@DAGNU2721
@DAGNU2721 25 күн бұрын
በመጀመሪያ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ሲቀጥል ይህንን መልስ የሰጠህበትን ቪዲዮ በእግዚአብሔር አሰማልን። እንደዚህ ዓይነት የሀሰት ትምህርትን ማጋለጥ አስፈላጊ ሆኖ መልስ ስለሰጠህበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ መምህር ግሩም ❤❤❤።
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 24 күн бұрын
አለወቅነት + ድፍረት = መናፍቃን
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh 25 күн бұрын
በርታልን መምህራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 25 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🇪🇷
@Ethiopiataddese
@Ethiopiataddese 23 күн бұрын
አዎ ድንግል ማርያም ብርሃን ክርስቶስን ያየንባት አይናችን ናት፡፡ አይን የሌለው ሰው ብርሃን አያይም፡፡ ሁሌም በጨለማ ውስጥ ነው ፡፡ ጨለማ ውስጥ ያለ ሰው ስለ ብርሃንም ስለ አይንም ሊያውቅ አይችልም፡፡
@DAGNU2721
@DAGNU2721 25 күн бұрын
በመጀመሪያ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ሲቀጥል ይህንን መልስ የሰጠህበትን ቪዲዮ በእግዚአብሔር አሰማልን። በመጨረሻ እንደዚህ ዓይነት የሀሰት ትምህርትን ማጋለጥ አስፈላጊ ሆኖ መልስ ስለሰጠህበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ መምህር ግሩም ❤❤❤።
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 23 күн бұрын
ቃለህይወት ❤ያሰማልን ❤ የብፁአባታችን ❤ ቡራኬቻው ይድረስን❤❤❤ እውቀት ቢኖራት መናፍቅ አትሆንም ነበር ልባናይስጣቸው በማይመለከታቸው ነገር እየገቡ መፈላሰፍ ይወዳሉ መናፍቆች
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 25 күн бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@askalehailu360
@askalehailu360 25 күн бұрын
ወንድማችን በቅድሙያ ቃለህይወትን ያስማልን በርቱልን እንድዚህ አይነቷን ደፋር ማሳወቅ ተገቢነው ማወቅ ከፈለገች
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 25 күн бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለምን እምነታቸውን አያስተምሩም እውነት እውቀት አለን ካሉ እቤታቸውን አያፀዱም
@getahungizate6093
@getahungizate6093 25 күн бұрын
አለማወቅ ደፋር ያደርጋል መሉውን ሃሳብ እንኳን አልሰማችም ተቆርጦ የወጣውን አይታ በሱ ልትፈርድ ተነሳች ያው አላማዋ ኦርቶዶክስን እንዴት ላጥቃት ነው ልብ ይስጣት
@veracity8968
@veracity8968 18 күн бұрын
አስዋ የፓለቲካው ተዋናይ የአብይ ዘንዶው አጋፋሪ ናት ወንድሜ !
@user-jc6lj1yw1h
@user-jc6lj1yw1h 25 күн бұрын
አዋ ወለዲት አምላክ እንወዳታለን። ነገረ ግን አለማወቅ በጣም ከባድ ነው።
@mekdeszeleke2422
@mekdeszeleke2422 24 күн бұрын
ይህን ለመረዳት ኦርቶዶክሳዊ መሆን ያስፈልጋል የሚለው ልብ የሚሞላ አገላለጽ በቂ መልስ ነው: ልብ የሚል ልብ ካላት ከእንግዲ በማታዉቀው ባልተረዳችው ልትረዳው በማትፈልገዉ አርቶዶክሳዊ ጉዳይ ላይ አፏን ለማላቀቅ መቶ ጊዜ ታስባለች : ልብ የሚል ልብ ካላት ማለቴ ነው:: ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥበብ የዕውቀት ምንጯ እናቴ ! አላዋቂዎች ሰነፎች የሚጠሉሽ ትጉሃን የሚሞቱልሽ! ኑሪልኝ ለዘላለም አንዲሁ አንዳበራሽ:: አስቴር ትልቅ ሴት ነሽ ልብ ግዢ አንዲህ ሚዲያ ላይ ወጥተሽ ከመዝረክረክሽ በፊት .......
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 24 күн бұрын
ጠበረረች። ማነው አዋቂ ያደረጋት ግን ? ይቺ ግባሶ። ብቻ ብዙ አላወራም ....
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 25 күн бұрын
ውይ አስቴር እማገባበት የለም አረመጸሀፍ አቢቢ እህቴ ምነው አለው አለው አልሽ ።። እረጋሀ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 25 күн бұрын
አስቴር በድኔ ልጅ ነች ፈረንጅም እንደነ ሶፊያ ሽባባው ቤተልሄም (ጫልቱ) ታፈሰ በድንቁርናቸው ይስቅላቸዋል እነሱም።።።።።
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን❤
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 22 күн бұрын
Thank you my brother and God bless you 🙏 ❤❤❤.
@tigistbush8875
@tigistbush8875 19 күн бұрын
የኔ ውድ መምህር ፈጣሪ አንደበትህ ይባርከው ለዚ ደነዝ ልክልኳን ንገርልን
@MayeIove
@MayeIove 25 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር
@user-hr2xh3of1k
@user-hr2xh3of1k 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!
@otakugamer748
@otakugamer748 25 күн бұрын
አስቴር መስመር እየለቀቀች ነው ቆየች ልብ ይስጣት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigisit2534
@tigisit2534 24 күн бұрын
😢ይች ሴትዮዬ እኮ ጌታ ሆይ ልቦና ይስጣት
@saonejigu
@saonejigu 25 күн бұрын
kale hiwetin yasemalin memirachin 🎉🎉🎉
@YalemideksaThankyoubroth-jk9nc
@YalemideksaThankyoubroth-jk9nc 23 күн бұрын
Well answered. May God bless you
@Ermias-jl6ni
@Ermias-jl6ni 22 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰሚልን
@seni41
@seni41 24 күн бұрын
በጣም ልጅትዎ በጣም አለሁ አለሁ እያለች ነው እጅዋ ሁሉም ልግባ ልግባ እያለች ነች አደብ ትግዛ
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 4 күн бұрын
Kalehiwet yasemalin mimihir
@engidawnegatu7072
@engidawnegatu7072 25 күн бұрын
ትንሽ ማወቅ ደፋር ያደርጋል
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 25 күн бұрын
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
@bekayna26
@bekayna26 23 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@user-cw3rb2xg5e
@user-cw3rb2xg5e 22 күн бұрын
እቺ ሴትዬ ግን በጣም አዋቂ ነኝ አለች መናፍቅ
@m.t2022
@m.t2022 24 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@workugebre3602
@workugebre3602 25 күн бұрын
ግሩሜ፡ መልስ እንደምትሰጣት እየጠበኩ ነበር። እንደውም ራሷን ቁጭ አድርገህ፡ በራሳቸው ሚዲያ ብታስተምርልን ጥሩ ነበር።
@yakobtesfalem4461
@yakobtesfalem4461 24 күн бұрын
Amen 🙏 ተባረክ ንገርልን ጊዜ የሰጠው ቅል
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@MimiDibito
@MimiDibito 17 күн бұрын
Kalhiwet yasemalen memhr
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 17 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አስቱ አለማወቋን ብታውቅ መልካም ነበር ?!ከምዳክር"
@rs7571
@rs7571 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላት!
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 23 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔርበድሜ በጤን ይጠብቅልን እየጠበኩህ ነበረ መልስ እንድተሰጧ
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 25 күн бұрын
እረ እነዚህ ደፋሮች እንደ ዝንብ ሳይረዱ ትንሹም ትልቁም ላይ ይወጣል አለማፈር ሕይወታቸውን በሙሉ መናፍቅ ትላለች ጥቅስ እንኳን አስተካክላ ማታውቅ
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 14 күн бұрын
በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 23 күн бұрын
በርሜልኮ አፉ ሰፊ ነው ገልቱ ቢያንስ ዝም ብትይ ምናለ ሸታታ
@Tslatzemusie
@Tslatzemusie 24 күн бұрын
💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 25 күн бұрын
God blues Germey! Thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtufantaye5939
@habtufantaye5939 20 күн бұрын
Kale hiwot yasemalin,orthodox lematlalat yiza yetenesachiw merz new,le hulum gizze alew
@ZeeAl87
@ZeeAl87 23 күн бұрын
ምን አገባቸው እንደስ እንኳን ብናምን የተለያየን ነን እኮ ምን ጥልቅ አአረጋቸው ይልቅ ሶፍት እያበላ እረገዙ የሚለውን ይቃወሙ በኛ እምነት ችግር ቢኖር እንኳ ይማያምን ስው እይመለከተውም::
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 23 күн бұрын
መቼምመናፍቁየወረደለት የናንተምላስ ይቆረጣል ጠብቂ
@yaredkebede2571
@yaredkebede2571 14 күн бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እነ አስቴር እኮ ሱቃቸው ገበያ ሲጠፋ ነው ብቅ የሚሉት
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 25 күн бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለሁ። የእኔንም ሀሳብ ነው የተናገርኸው።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 23 күн бұрын
በውነቱ ብፁዕ አባታችን የተናገሩት ቃል ለስሕተት መረዳት አልገፈፋም (አይገፋፋም) ብለን በድርቅና ውግንና ብዙ ከምናወራ ይልቅ ብፁዕ አባታችን በራሳቸው አንደበት የተናገሩበትን አውድ "ባማረ አንደበታቸው" ቢያርሙት በጣም ይሻላል። ወይዘሮ አስቴር በዳኔን ማንኳሰስና መዝለፍ ነገሩን አይቋጨውም፤ ያሰፋዋል እንጂ። ሰው በአንደበቱም በድርጊቱም ሊሳሳት ይችላል፤ ብፁዕ አባት ሆነ የታወቀ ፕሮፌሰር ወይም ዕውቅ ባለሙያ አንዳንዴ ቢሳሳሳት አይገርምም፤ ሰዋአዊ ነው። እንዲያውም እኔ አልሳሳትም፤ እገሌ በፍጹም አይሳሳትም ብሎ መመሥክር ድርብ ስሕተት ነው። የማይሳሳት "ጥበበኛው፣ ኃይለኛው እና ሩኅሩኁ ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ ነው"። እኔ እንደ ሰው በማሰብ እናገራለሁ ወይም እመሰክራለሁ እንጂ በጭፍን ውግንና አቋም አልይዝም። የክርስቶስ አስተምህሮም ዕውነትን ዕውነት፣ ስሕተትን ስሕተት ብሎ መመሥክር ነው። ምሥጋና ለቴክኖሎጂ አስገኝዎች ይድረሳቸውና አባታችን የተናገሩትን ማንም ሰው እየመላለሰ በግልጽ የማድመጥ/የመመልከት ዕድል አለው። አስረጅ/ትርጉማን አይፈለግም! በሌላ በኩል በእምነት ቤቶች የመጠሪያ ስሞች ከመለያየታችን በቀር በአዲስ ኪዳን (ወንጌል) አስተምህሮ ልዩነት የለም፤ ሊኖርም አይገባም። የወንጌል (የኢየሱስ ክርስቶስ) ተቃዋሚ ሁሉ "ተወደደም ተጠላ የጋራችን ጠላት ነው"። ስለዚህ መከባበር እንጂ መተነኳኮስ ምንም አይበጀንም። እባካችሁ ከአንደበታችን ክፉ ቃል አንወርውር፤ ምንም አይጠቅምም ከሚጎዳን በቀር። (ኦርቶዶክስነት በእኔ መረዳት ይኼ ነው)🙏።
@ipad2022
@ipad2022 25 күн бұрын
Amen qal hiyotin yesamalin
@Fasildes
@Fasildes 25 күн бұрын
kalehiwot yasemalen
@befekadubirhanu5026
@befekadubirhanu5026 24 күн бұрын
ስማቸውም አፈጣጠራቸዉም መቃወም ነዉ ደፋሮች ናቸዉ ዝቅ ስትይ እዉቀትን ታገኛለሽ አትንጠልጠይ
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 23 күн бұрын
ፈጣሪና ፍጥረትን ለይተሽ እወቂ መጀመሪያ ይኼ ፖለቲካ ገብቶ መፈትፈት መሰለሽ
@veracity8968
@veracity8968 18 күн бұрын
አስዋ አብይ የላካት ተኩላ ናት አናቱ
@shewayegidaye904
@shewayegidaye904 25 күн бұрын
Kale hiowt yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Aster kewqet neta
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 23 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AdorableDuo
@AdorableDuo 21 күн бұрын
ድንግል ማሪያም ባትኖር ሌላ ድንግል ትኖራለች። መሳይ የሌለው አምላካችን ብቻ ነው። \
@marde684
@marde684 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶምና ጎመራ በሆን ነበር የተባለው ለእናታችን ለድንግል ማርያም ነዉ
@ZewdeGetaneh-eh2kq
@ZewdeGetaneh-eh2kq 23 күн бұрын
በመጀመሪያ መሠረተ ሀይማኖትን በአግባቡ ብታውቂ ጥሩ ነው፡፡ ወንድማችን በደንብ ንገርልን
@barsabarsa3187
@barsabarsa3187 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 13 күн бұрын
አሰቴር ሰለቅሽ በጣም አከብርሽ ነበር ትላንት ሰለ ማርያም ስትናገሪ በጣም ጥሩ አነጋገር ነበር አሑን ግን አንድ አባት መተቸትን ከየት መጣ የበፊቱ ጨዋነተሽ ይሻላል ድፍረት ይቅርብሽ፡።
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 25 күн бұрын
በጣም የሚገርመው በአሁኑ ወቅት የጴንጤ እምነት ሰባኪውም አውቄያለሁ የሚሉ እምነት ተከታዮቹም በአብዛኛው ቀን ከለሊት የእራሳቸው የእምነት ቤታቸው ውስጥ የሚያስገርሙ ብዙ አነጋጋሪ አሳፋሪ አሳዛኛ ነውረኛ ድርጊቶች በንግግር በድርጊት ሲፈጸሙ ባላዬ ባልሰማ አልፈው ኦርቶዶክስ ውስጥ ምን ተሰበከ ነው የዕለት ተዕለት ውሎዋቸው ከእነዚህ ዋነኛዋ አስቴር በዳኔ ነች ይህች የዩቲዩብ ቅሬ ።
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 25 күн бұрын
Kal hewet yesmalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ermias-jl6ni
@Ermias-jl6ni 22 күн бұрын
ሲጀመር ከእውቀት ነፃ መሆኑዋን አንደበቱዋ ያስታውቃል
@saronmulg1253
@saronmulg1253 24 күн бұрын
❤❤❤
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 25 күн бұрын
You’re right
@fekaduneka
@fekaduneka 25 күн бұрын
የኛ ቤተክርስቲያን መምህራን እኔ ይገርመኛል ፕሮቴስታንት እኮ ክርስቶስንና ክርስትናን ቅዱሣንና ቅድስናን ከሁሉም ግን አልቀው እመቤታችንን ለመዋጋት በዘንዶው ግንድ ላይ የበቀሉ ቅርንጫፎች ናቸው ይሄን እንዴት መረዳት ተሳናችሁ? ፕሮቴስታንቲዝም ሃይማኖት አይደለም የግብር አባታቸው ዘንዶው ወንጌል አሸክሟቸው ቃሉን አጣሞ ክርስትናን የሚዋጋባቸው የኢሉሚናቲ 666 አካል ናቸው ተረዱ ቅድስናንና ቅዱሣንን እንዴት አምርረው እንደሚጠሉ እዩ
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p 19 күн бұрын
በትክክል ተረድኸዋል ወንድሜ ፣እኔ ምንም ድስ አትለኝም ቀድሞም
@eys9496
@eys9496 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 17 күн бұрын
አይ ብፁ መናፍቅ ማለት ከእናንተ ሰካራሞች በላይ መናፍቅ ማን አለ ኢትዮጵያን ለዚህ ምስቅልቅል መውጣት " " " "
@MimiDibito
@MimiDibito 17 күн бұрын
Eger ser kuche bela memr alebsh
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 25 күн бұрын
አልቀረባትም ሁሉ አዋቂ ነኝ ባይ መናፍቅ
@EthioEthio774
@EthioEthio774 17 күн бұрын
ለዚች አስተያየት መስጠት አያስፈልግም
@alazartamiru9529
@alazartamiru9529 19 күн бұрын
እንዲያው እኮ ምናለ ስለ ራሳቸው ቢያወሩ ማን ማን አስገደዳቸው ? ነገሩ ምን አላቸው አመጸኞች አይደሉ በአመጽ ወጡ አሁን ደግሞ ያዙኝ ልቀቁኝ
@assegidtiru8703
@assegidtiru8703 25 күн бұрын
Memihir kaL hiwotin yasemalin llibona yesitishe yestachu
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 22 күн бұрын
መጀማሪያ ሙሉውን ትምህርት አልሰማችም የምል ግምት አለኝ ለማታችት ቾክሐለ
@user-iu8lo3xn5g
@user-iu8lo3xn5g 25 күн бұрын
መምህራችን ዘመኑ እኮ ማይማንና ደፋሮች ወሳኙን ሥፍራ የተቆጣጠሩበት በመሆኑ ሕግ ከሰው በታች ሆናለችና የማንም መንገደኛ እየተነሳ ቤተክርስቲያንና ታላላቅ አባቶችን መስደብ ሙያ ሆኗል😥
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 23 күн бұрын
ሀሌታ ቲዩብን በተመሳሳይ ሰዓት ሪፖርት ማድርግ አለብን በቀላሉ ማዘጋት እንችላለን።
♦️የቅስፈት ነጋሪት በፓሪስ ኦሎምፒክ♦️
40:40
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 173 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН
በፓሪስ የእግዚአብሔር ቁጣ.....ሰይጣንን በአደባባይ ጠሩት....በጌታ ላይ ተሳለቁ።
27:21
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 7 М.
በታቦቱ ፊት ኢየሱስ ያለው ሰባኪ ጉዳይ ሲገለጥ....ማተብህን በግድ አወልቃለሁ
38:25
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 4,1 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 98 М.