No video

ጾም እና የስዃር ህመም

  Рет қаралды 3,633

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@natinatnaeltilahu
@natinatnaeltilahu 4 ай бұрын
እኔም መስከረም አካባቢ 232 ደርሶ ሐኪሙ በግድ መድሐኒት ካልጀመርክ ብሎኝ እኔ ፀበል እያለ መድሐኒት አሎስድም ብዬ እቢ ስለው ባዝልሕም ስለማትወስደው ይቅር አለኝ እኔም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ከ100 በታች 80 -92 አካባቢ ነው እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኾን እረዳሽ፡ ዘመንሽን ሁሉ በፍጹም ጤና ያኑርሽ
@natinatnaeltilahu
@natinatnaeltilahu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፆታዬ ወድ ነው አመሰግናለሁ ያንቺንም ምክር በአግባቡ እየተጠቀምኩበት ነው ሌላ የእግዚአብሔርን ታዓምር ልንገርሽ በተለያየ ግዜ ከሁለቱም ኩላሊቶቼ በፀበልም ጠጠር ወቶልኛል አሁንም እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ አመሰግናለሁ።
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 4 ай бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል እኛንም ይርዳን ሳይንሰ ያላወቀውን በእ/ር ይቻላል
@user-dt2kr5mg5t
@user-dt2kr5mg5t 4 ай бұрын
አይመስለኝም :: ፀበል እያላቹህ አትቀልዱ:: ሱኴር ቀልድ አያውቅም ::
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp 4 ай бұрын
ሃይማኖት ሌላ ጤና ሌላ.......ሰው አታዘናጉ please
@elizabethlegesse2032
@elizabethlegesse2032 4 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ መፆም የሚገባ ቢሆንም በጤናችን ምክኒያት ይተወሰነ።ስአት ም ቢሆንም ብንፆም ሀጥያት እይሆንብንም እግዚያብሔር የማያውቀው ነገር ስለሌለ ብመጸለይ በመለገስ ከሐጥያት ብመራቅም ምህረትንም ማግኘት ይሆንልናል ብዙ ስዎች እደጋ ላይ ስለሚወድቁ ተባረኪ እህታችን ብልም አስፈላጊ ምክር ነው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
እውነት ነው
@user-nc1hi6fx9r
@user-nc1hi6fx9r 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሃና ❤
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 4 ай бұрын
Dr Hanecho thank you
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 4 ай бұрын
እኔ ስኳር ነበረብኝ አሁን ግን ቀልብሼ አጥፍቼ ጤነኛ ሆኛለሁ
@Mkk5775
@Mkk5775 4 ай бұрын
1,እንዴት? 2,ስንት ጊዜ ወሰደብህ?
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 4 ай бұрын
@@Mkk5775 ራሴን እያዞረኝ ሆስፒታል ስሄድ ስኳር እንደያዘኝ ተነገረኝ ግን ወዲያው መዳኒት አላስጀመሩኝም ምግቤን እንዳስተካክል መክሮ ላከኝ እኔም ። ምግቤን አትክልት ብቻ አደርኩ ከበላሁ በኋላ አልቀመጥም ወይም አልተኛም በልቼ ወክ አደርጋለሁ በቀን 2ግዜ ቀላል ስፖርት እሰራለሁ ራቴን በግዜ እበላልሁ ከራት ቡላላ አፖል ሳይደር ቬነገር ቀርፋ ሎሚ ሻይ እጠጣለሁ ቁርስ ፍሩት ነው የምበላው ክብደቴን ቀነስኩኝ ወደ አስር ኪሎ እሚሆን ቀነስኩ እስከ ሁለተኛ ቀጥሮዬ ማለት ነው እናም በሁለተኛው ስመረመር a1c5 .7 ገባ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
እንዃን እግዚአብሔ እረዳዎት ምን አይነት ነገሮችን አድርገው እንደሆነ ይህን ውጤት ያገኙ ለሌሎችም ቢያጋሩ ብዙ ሰዎች ሊጠቀሙበት ይችላሉ ፍቃዶት ቢሆን ያጋሩን
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 4 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW እሺ በጣም ደስ ይለኛል እህቴ
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 4 ай бұрын
እና መዳህኒቱን አቆምክ ?
@MeseretBeyene-rr9zr
@MeseretBeyene-rr9zr 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@millionfshaye5436
@millionfshaye5436 4 ай бұрын
Thank you ❤️
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
You’re welcome 😊
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 4 ай бұрын
Thanks ❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
You're welcome 😊
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u Ай бұрын
በዉሥ ላወራሽ ፈልግ ነበር ተቻልሽ ቁጥርሽን አሥቀምጪልኝ ሥወድሽ
@AbdurahimRidwan-nc1qb
@AbdurahimRidwan-nc1qb 4 ай бұрын
muslim negn 30 ken mulu ende normal tsomegna tsomeyalw type 1 arif nbr gen kenun mulu weye 12 seat akbabi sewunete ende menketket ngr yele nbr allahamdulilah gen chershwalehu
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
እንዃን አላህ እረዳዎት። ያ ስሜት የስዃር መውረድ ስሜት ነው
@mekashawchane
@mekashawchane 4 ай бұрын
We appreciate your dedication! Do you have any idea about satochi
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
Thank you for your kind words. No, I don't know what Satochi is
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 4 ай бұрын
ዶ/ር ሰላምሽ ይብዛና blood group B+ የማይመገባቸው ምግቦች ብንመገብ glucose ከፍ ይላል?
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 ай бұрын
D/r amsegnalhu
@user-vm8po8xk5k
@user-vm8po8xk5k 4 ай бұрын
ሰላም ደ/ር እኔ ስኳር ታማሚ ነኝ እና ፆም እየፆምኩ ነዉ ግን ምግብ ሳልበላ መድሀኒት ጠዋት ወስጄ እወጣለሁ ግን የስኳር መጠኔ አይወርድም 145_178ድረሰ ነዉ ሳልበላነዉ ግን ሳልበላ መውሰዴ ችግር ይኖረዋል ?እባክሽ መልሺልኝ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ምን አይነት መድሀኒት እና በቀን ስንቴ ነው የምትሰስጅው። ትክክለኛውን ምላሽ ለመስጠት ስለሚረዳኝ ነው የምጠይቅሽ
@user-vm8po8xk5k
@user-vm8po8xk5k 4 ай бұрын
ሚትፎርሚን በቀን2 ፍሬ ነው የምወስደው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
@@user-vm8po8xk5k በቀን አንዴ የሚወሰዱ መድሃኒቶች ከምግብ በፊት ወይም ቦሃላ ሊወሰዱ ይችላሉ። በተመሳሳይ ሰዓት ቢሆን ይመረጣል
@user-vm8po8xk5k
@user-vm8po8xk5k 4 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW አመሰግናለሁ ዶ/ር ግን ያልገባኝ ነገር መድሀኒቱ ከምግብ በፊት ነው ከምግብ በኋላነው የሚወሰደው ?
@user-es5kf6ir8j
@user-es5kf6ir8j 4 ай бұрын
Selam Ke Megeb West Ye Kebet Sega Endihum sega yetebale betedegagami Memegeb Le Sekuar Hememtegna GUdat Yenoruwal ena Dmo ye Fureno Duket Dabo Bibelas??
የአይነት 1 እና የአይነት 2 የስዃር ህመም አመጋገብ!!!Diet for Type 1 and Type 2 DM
11:19
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 4,1 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 105 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 53 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 222 М.
ሰበር ዜና ነሐሴ 21//2016 ፋኖ ከመተማ እስከ ሞያሌ
የባቦዋ yebabuwa Media
Рет қаралды 286
ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ 5 ፍራፍሬዎች!
16:30
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 76 М.