በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 2 - ''ውዳሴ ማርያም'' ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 14,726

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው።
ዳሸን ባንክ 0025007638019
ብርሃን ባንክ 2601790027685

Пікірлер: 265
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 19 күн бұрын
እኔ በእውነት እግዚአብሄርን ስለ እኝህ አባትና ስዚህ ዮቲዮቭ አዘጋጁ አመሰግነዋለሁ ትልቅ ትምህርት መላ ኢትዮዺያዊያንን እያሰተማረ ነው ንፁህ ወንጌልን። ለዘመናት ተሽሞንሙኖ ህዝባችንን ያሰረ የተሳሳተ ትምህርት ከክርስቶስ አይናችንን ዘወር አድርገን ፍጡራንን ከማምለክ በሽታ ሊፈውሰን ሰአቱ ነው። እኝህ አባት ትክክለኛ ወንጌሉን እያስተማሩ ነው ጀሮ ያለው ይስማ ወንድሜም ተባረክ እንዲህ ጊዜ ሰጠህ የሚየስተምሩ አባትን እንግዳህ አድርገህ ስለምታቀርባቸው። ከተፃፈው አንለፍ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🏾
@hiwot4193
@hiwot4193 19 күн бұрын
አቤት ምን እንደምል አላውቅም ብቻ የሚገርም መገልጥ ነው ተባረኩ መምህር
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 19 күн бұрын
"ቅዱሳን መላእክት ማሬምን ጨምሮ ፀሎትን አይሰሙም እርፍ በለው" መሬጌታ ጌታ ኢየሱሰ ብርክ ያርጎዎት ኑሩልን😊
@kebrontube
@kebrontube 19 күн бұрын
ጠያቂው በተለያዩ ምክንያቶች ይህንን ፕሮግራም አቆማለሁ ስትል ሰምቻለሁ። እግዚአብሔር ረድቶህ በሰፊው እና በልዩ አቀራረብ ትቀጥል ዘንድ እመኛለሁ። 🙏 መሪጌታ ፀጋው ይብዛልዎ🙏🙏🙏
@AberaMeberatu
@AberaMeberatu 19 күн бұрын
ጠያቂው ወንድም እመነኝ ራስህ ትጠየቃለህ ትጠረጠራለህ
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 18 күн бұрын
ቡዙ ጠያቂዎች አሉ ያተወው
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 19 күн бұрын
ደጅ ጠናው ቆይቼ ኪዳነ ምሕረት 😂😂😂😂 በጣም እሚያስጠላኝ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ያለ የእግዚአብሔርን ክብር የቀማ የአጋንንት ዝማሬ
@God-db9vp
@God-db9vp 19 күн бұрын
እንዴት ወንድሜ፡ እኔ ግን ኣይመስለኝም እስኪ ኣስረዳኝ፧
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 18 күн бұрын
@@God-db9vp መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ እና ያኔ ትረዳለህ እና እንዲህ አይነት የእግዚአብሔርን ክብር የቀማ ዝማሬን ከውስጥህ ያጥብልሃል ያወጣዋል።በርግጥ እያነበብክም ይሆናል ግን በእውነት ራስህን ለእግዚአብሔር ሰጥተህ አንብብ ያኔ ይህ ዝማሬ ለማን እንደሚሆን ትረዳለህ ወንድሜ። " ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 40:1) እግዚአብሔርን ደጅ እንጥና ወንድሜ
@God-db9vp
@God-db9vp 18 күн бұрын
@@Deaconabraraw እሺ ወንድሜ እኔ መዝሙሩ በደንብ ኣልሰማሁትም፡ የተሳሳተ መዝሙር እንዳሉም ኣውቃለው፡ ስለዚ መዝሙር ኣንተ ትክክል እንደሆንክ ይሰማኛል፡ ነገር ግን ሙሉውን ኣዳምጠዋለው፡ ከፈቀድክልኝ ጥያቄ ልጨምር፡ መርጌታ ጽጌ እያስተማረው ባለው የተሃድሶ ሓሳብ ሙሉ ለሙሉ ትስማማለህ ወይ፧ ይህን የምጠይቅህ እኔ ብዙ የማልስማማበት ነጥብ ስላለኝ ነው።.
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 18 күн бұрын
@@God-db9vp እማልስማማበት ሊኖር ይችላል የሰው ልጆች ሐሳብ አንድ ሊሆን አይችልም ።እኔ ልሳሳት ወይም የሳቸው ሐሳብ ትክክል እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው ዳኛው። እግዚአብሔር መፅሐፍ ቅዱስን ባያስቀምጥልን ምን ይውጠን ነበር? ወንድሜ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 16 күн бұрын
ደጅ የሚጠናዉ መድሀኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ እንጂ ማሪያም ከይደለችም ለምንድን ነዉ እሷን ደጅ የምንጠናዉ? አሷ እኮ ኪዳነ ምህረት አይደለችም​@@God-db9vpኪዳን ያለዉ በምህረት ክርሰቶሰ ነዉ።
@MekdesYohannes-oz4be
@MekdesYohannes-oz4be 19 күн бұрын
ጠያቂው ስወድህ🙏🙏🙏🙏 ላመንከዉ ነገር የምትቆምበት ጥንካሬ ይገርመኛል፤በእውቀት ነው ክርክርህ እንዲያው ጉንጭ አልፋ ...አይደለም፤አውነትን ይዘክ ከሠማኽው፣ከኖርክበትም አንጻር ነው።እርሡን በጣም አከብርልሀለው በእውነት! ብዙ ኦርቶዶክሣዊ እህት ወንድሞቼም እንዲህ በእርጋታ ቁጭ ብለው መነጋገር/መሞገት ቢችሉ እንዴት ጥሩ ነበር፣ይሄ እድገትም ስልጣኔም ነውና....አንተ የዚህ ማሳያው ነህ ጠያቂው ! እዉነት ግን አንፃራዊ ነውና ወደ ተክክሉና ወደሚበልጠው ነገር የእውነት ሁሉ ራስ የሆነው እግዚያብሔር ይምራን የሡ ይበልጣልና አሜንንንን ጉዳዩ የሀይማኖት አይሁን ጉዳዩ የህይወት፣የዘላለም ነውውው &&&& ይሔንን program አታቁመው 🙏🙏🙏🙏please
@yeshewaluleshete406
@yeshewaluleshete406 19 күн бұрын
ይህን እውነት ሳይሰሙ ያለፉ ዘርማንዘሮቼ ያሳዝኑኛል አሁንም ያሉትን አግዚአብሔር አይናቸውን ይክፈት መሪጌታ ረጅም እድሜ ይስጦት መምህራችን እባኮ አይጥፉ ነፍሳችን ለመለመች የዘመናት ጥየቄ ተመለሰ ወንድሜ ጠያቂው በርታ ጌተ ካንተጋር ነው ከዚ በላይ ምን አገልግሎት አለ
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 19 күн бұрын
ጠያቂው ልብ ውስጥ የገባ እሾህ አንድ በአንድ እየተነቀለ እንደሆነ በጥቂቱ አያለሁ። ወገኔ ታድለሃል እሾሁን የሚነቅል ጌታ በመሪ ጌታ ጽጌ በኩል ልኮልሃ፣ ቢያምህም ጥርስህን ነክሰህ እሾሁ ይውጣልህና እረፍ። ይህ የአንተ ምርጫ ነው። ሕይወትና ሞት፣ በረከትና እርግማን ዛሬ ተነግሮሃል አትዘግይ። ቀላል እሾሆች አይደሉም የወጉህ አትሰቃይ የመዳን ቀን አሁን ነው።
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 19 күн бұрын
መሪጌታ እንዲሁ ስሠማዎት እራሡ በሐዋሪያቱ ዘመን ሁሉ የኖሩ ይመስለኛል ምን አይነት መገለጥ ነው እንደዕርሶ ያሉትን የወንጌል አርበኛ ጌታ ለምድሪቷ ያብዛ ዘመኖት ይባረክ ዘሮት ይለምልም።
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 19 күн бұрын
መሪጌታ እኛ ወንጌላዊያን አማኞች ጋር ያለውን ትልቅ ችግርም በመናገሮት በጣም ሊመሠገኑ ይገባል።እርሶ ልዮነት ሳይዙ ለወንጌል የተለዮ ኖት ጌታ በዚህ ዘመን መንገድ ሊጠርጉ ሸክም ያለቦት ይመስለኛል ጆሮ ያለው ይስማ።
@NewMarnata
@NewMarnata 14 күн бұрын
በእውነት ፅድቅን ለተራበ እውነትን ለሚሻት ፍትፍት የሆነ ትምህርት ነው የጌታ ፀጋ ይብዛልዎ
@samrawi1982
@samrawi1982 3 күн бұрын
የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ አስገራሚ ትንታኔ ከቆራጥነት ጋር እግዛቢሄር በጸጋ ይጠብቅልን እንዲህ ድንቅ ና ሐቅ እዲያስተምሩን ልጩህልህ አታድንንንንም ።
@zola3273
@zola3273 18 күн бұрын
በጣም ነዉ የምወዳቸው እኚህን አባት አና መምህር ጌታቸዉን ክበሩልን በልልን አዘጋጁ ደግሞ 🙏🙏🙏🙏
@bekuremulugeta2864
@bekuremulugeta2864 19 күн бұрын
ወንጌል በሚገርም እውነት የተገለጠልዎት አባት ነዎት። ተባረኩ
@frehiwottesfaye2948
@frehiwottesfaye2948 18 күн бұрын
T
@EthioUtube20
@EthioUtube20 14 күн бұрын
መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በእርሶ ትምህርት ተባርከናል ለወንጌል የጨከኑ አባት ኖት ! ከመጀመሪያ ጀምሮ ስታደርጉት የነበረውን ውይይት አዳምጫለሁ : በዘመናት በቤተክርስቲያንዋ ውስጥ የተሰገሰጉ የሰዎች የሀሰት ትርክት በእግዚአብሄር ቃል ስለምታፈርሱት ጌታ ይባርኮት!
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 19 күн бұрын
ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ነህ ሞጋቹ እግዚአብሔር የሕይወትን መንገድ ያብራልህ:: እነ ጴጥሮስን ከአሣ አጥማጅነት ወደ ሠው አጥማጅነት የጠራ ጌታ አንተንም ይጥራህ:: መሪ ጌታ አንተንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ አንተንም ባለቤት ህንም በምህረቱ ፈውስ በልጆች እንጀራ ያጥግብህ
@mulunehayele434
@mulunehayele434 19 күн бұрын
መናፍቃን ከውሸትሙገሳና እራስንም ለመደበቅ ከመሞከር ሊአላ እውነት የላችሁም።ከእሥልምና ሃይማኖት ጋር ልዩነታችሁ ምኑ ላይ ነው። አሁን ደግሞ ማጠፍያው ሲያጥራችሁ ቅዳሴም እያላችሁ መጃጃል ጀምራችኋል። እናንተ ጨልሞባችሁ የሌላውንም ሞኝ መንገድ እየዘጋችሁ ነው ያለው።ፈረንጅ ቂጡን ጠርጎ በጣለው ባዶ እንቶ ፈንቶ ሃይማኖት በጭለማ ውስጥ ትጃጃላችሁ።ይሁንና በተዋህዶ ሥም ሳትሆኑ ነን እያላችሁ አታታልሉ።በተዋህዶ ውስጥ ተሰግስገው ኑሮዋቸውን እያሞቁ ያሉ እርጉም የውሸት ጳጳስት ሃይማኖታችን፤ክብራችን እየቆሸሸ ነው።ይህ መሪ ጌታ እሚባል ሰው ከእምነቱ ወጣሁ ብሎ ሆን ብሎ ሌሎችን የዋሆችን ለመሳብ በመካሪዎቹ የፕሮቴስታንት ሰዎች የቤተ ክርስቲያኗን ልብስ ለብሶ በመገኘቱ ሲኖዶሱ መክሰስ ነበረበት፤ግን አልሆነም፤ምክኛቱም ሲኖዶሱ በነውረኞች የተሞላ ስለሆነ ነው።ይኽንና ይህን መሰል ሰዎችን ተጠንቶ ፍ/ቤት መገተር ይቻላል።።ለምን ቢሉ የማይገባውን በመልበሱ ነው ሌላ አይደለም ።ከዚያ ውጭ ወደ ፈለገው ግንዘብ ይገኛል ብሎ ስሜቱ ወደ መራው እምነት ማጎብደድ ይችላል።ስለዚህ ፔትሽን ማሰባሰብ ይጀመር
@mulunehayele434
@mulunehayele434 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ድንግል ሴት አጥቶ ለዮሴፍ የታጨችን ልጃገረድ በትዳር ጉዳኛሞች መሃል ገብቶ በማህጸኗ አደረ ማለት እግዚአብሔር ምሉእ በኩለኤ ነው እሚለውን ክብር የሚጻረር ነው።እንኳን እግዚአብሔር ሰው ፍጡሩ እንኳን በፕሮግራም ነው እሚመራው።ጌታ የተቀመጣበት አህያ ዋጋ ከሌላት ለምን የነ ቅዱስ ጳውሎስ ጨርቅ ሰው አዳነ፤ከዚያም አልፎ ጥላቸው እንኳን ሰው ያዳነው? መቼስ ነው አህያ ተስሎ የተሰገደለት ነውና ነው ለአህያ መስገድ ተገቢ አይደለም የሚሉት፤ቅጥፈት'ክህደት ይሏል ይህ ነው።መለኮትን አልታቀፈችም ብለዋል፤ቃል ሥጋ የሆነው በአካሉ በመማሕጸኗ በማደሩ አይደለም ወይ?መላእክት በማሕጸኗ ሆነው ቀደሱ እሚል ትምህርት የለም።ትምህርቱ እሚለው እናታችን በዷ ውስጥ ምስጋናን ጸማ ነበር ይህ የእግዚአብሔር ረቂቅነትን ነው እሚያሳየው።እነሱ በአጠገቧ ሆነው ሊሆን ይችላል ምሥጋናን እሚያቀርቡት፤እሷ ግን ከሆዷ ቅዳሴው ይሰማት ነበር፤ሰውዬ ርዕስ እየለወጡ ግዜው እንዲረዝም ያደርጋሉ።ጠያቂው ሳይሆን ተጠያቂው ነው መድረኩን እየመራ ያለው፤አስቁሞ ከርዕሱ ውጭ ነው ብሎ ማገድ አልቻለም፤ሲሆን ሁለት ሰው ሆኖ አንድ ብሉይ ወሀዲስ መጋቢ ኡዞ ማፋጠጥ ነበር።በተይ ቀጣፊው ዲያቆን ብርሃኑ አድማሱን ማቅረብ ነበር እምቢ ካለ በደንብ አድርጎ ማጋለጥ ተገቢ ነው።ለግዜው ይኸንን ብለናል
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q 19 күн бұрын
መሬጌታ አነጋገሮት ፍቅር ያስይዛል። ውድድ ነው ማደርጎት።
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 14 күн бұрын
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በእዉነት ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ የሚያስቀጥል ፀጋ ይብዛላችሁ!!!
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 18 күн бұрын
አቤቱ. ሕያው. አምላል. ከአባቼ. ትምህርት. እዳልወጣ. እርዳኝ. ብቻ. አምኖ. ከመካድ. እርዳኝ በእውነት ቅድስት ድንግልን ፣ ቆዱሳን ፣ ስማእታትን. እኛ. አመስገንን. አላመስገንን. በህያው አምላክ. የተከበሩ. የተወደሱ. ናቸው. እግዚአብሔር ይመስገን. የክህደት. ትምህርቶችን. ብቻ. ጠቀኝ. ለስማሁትም. ይቅርም. ይበለኝ. በእውነት
@SleepyCosmos-lc3pc
@SleepyCosmos-lc3pc 19 күн бұрын
ቀጣዩ ክፍል እስኪደርስ በጉጉት እንጠብቅዎታለን። መሪጌታ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክዎት። ❤❤❤ የእግዚአብሔርን ቃል ሲናገሩ ልቤ ያርፋል ። ዳዊት: ከጅቡቲ
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 19 күн бұрын
ፕሮግራሙ ይቀጥል በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሊቃውንቱም ይጋበዙ ሁሌም ጥሪ አቅርቡ ከመጡም ካልመጡም ጋብዛቸው በተረፈ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
@user-jf6jd7ls2g
@user-jf6jd7ls2g 8 күн бұрын
በውይይቱ በጣም ተምሬበታለው። ማንም እኔ ትክክል ነኝ ብሎ በጨለማ ከምንመላለስ ከቃሉ አኳያ ቆመን በደንብ ማሰብ አለብን። መሪጌታ በጣም አከብሮዎታለው, ፀጋው ይብዛሎት❤
@abebasirak9094
@abebasirak9094 12 күн бұрын
ይህን ያደረገ አምላካችን ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን ። መርጌታ ፅጌ ፀጋው ይብዛሎት ጌታ ይጠብቀዎት። ጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርክህ በፀጋውን ይብዛልህ ። መቸም ይሄ ኘሮግራም ብዙ በአ እምሮአችን የሚ መላ ለሱ ጥያቄዎች መልሰ ሰጥቶናል። በጣም ትልቅ ስራ ጀምራችኋል የበለጠ በተሻለና በላቀ ሁኔታ ለመስራት አስቡ እንጂ እናቆማለን የሚለዉ ሃሳብ በጭራሽ የማይታሰብ ነዉ። በስራችሁ ሁሉ ጌታ መከናወንን ይስጣችሁ ተባረኩ።
@kumagetahun
@kumagetahun 16 күн бұрын
መሪጌታ ጽጌ እንዲሁም ጠያቂው ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርካችሁ። መዳረሻችሁ በትክክል እግዚአብሔር አብ ደጅ ነዉ።
@hailehaile8943
@hailehaile8943 19 күн бұрын
መሪጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም እድሜን ይስጥልን የፕሮግራሙን አዘጋጆቹንም እንደዛው
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 15 күн бұрын
ዉድ የእግዚአብሔር ባርያ መርጌታ ፅጌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት።ከእርሶዎ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ፣መድኃኔዓለም ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ።
@peterbelay154
@peterbelay154 16 күн бұрын
ምን አይነትት ማብራሪያ ነው መሪ ጌታ ዘመኖት ይባረክ ቢገባን ኖሮ እርሶን የመሰለ የበቁ መምህር ብዙ ፀጋ መካፈል እና መማር ነበረብን ግን ምን ያደርጋል አልታደልንም እርሶን በሚገባ መጠቀም ብንችል ስንት የወንጌል መልክት በተካፈልን ነበር ብቻ ልብ ይስጠን!!!!!! ጠያቂው ግን ተመችተህኛል ቀስ እያለ እውነት የሆነው ክርስስን ብቻ ታመልክ እና ትከተለው ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ይበራልሃል እወድሃለው ለብዙዎች ብርሃን አርጎ እግዚአብሔር አስነስቶሃል!!❤❤!!!!!!
@user-mp1tj8zx6x
@user-mp1tj8zx6x 16 күн бұрын
ጠያቂው ወንድም ተባረክ። የዘመናት ጉድ የክፉው ጥበብ እንዲጸዳ ስለፈለግህ የእግዚአብሔርን ቃልም ስላወቅህ በነፍስህ ተወራርደህ ይህን ስለምታቀርብ ህዝብ እያዳንክ ነው። ተባረክ። መርጌታ የወንጌል ገበሬ ብዙ ነፍስ እያዳኑ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀወት።
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 12 күн бұрын
Meri geta kalun be tilket yaberalot Egzabher yibarek 🙏
@konjitbirhanu5104
@konjitbirhanu5104 17 күн бұрын
መሪ ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በጣም በጣም እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር በእኔ ዘመን እርሱን ስለ ሰጠኝ ከእኔ እድመም ይውሰዱ ብቻ ኑሩልኝ ጠያቄው አንተም ተባርክ በጣም ትጉ ሰው ነህ አሁንም ትጋ ደግሞ ቀጥሉ አደራ እንዳታቋረጡ ተባርኩ❤❤❤❤እውዳችሁሃው
@davenigussie3897
@davenigussie3897 19 күн бұрын
መርጌታ ፀጋ ይብዛሎት !!
@kurateme
@kurateme 9 күн бұрын
እኚህ ድንቅ አባት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን❤
@selam-brandtv7441
@selam-brandtv7441 19 күн бұрын
መሪጌታ ጽጌ እና ጠያቂው ብርክ በሉልኝ በጣም ነው ምወዳቹ። እኔ ብዙ ተምሬያለው ወንጌል ከእናንተ በራልኝ ኣመሰግናለው
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 19 күн бұрын
እንዳንተ አይነት የእውነት ሞጋች እንደ መርጌታ ፅጌ አይነት በእውቀት የተሞላ ለእውነት የቆመ ሰው ከማየት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ።
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 17 күн бұрын
መቼም ድንቅ ነው። በግሌ ብዙ ጠቅሞኛል ተጠያቂውንም ጠያቂውንም አመሰግናለሁ። የጠያቂውን ለምኖች? እንዴት ሆኑዎች? ማስረጃ መፈለጎች? እርስ ውስጥም አገኛቸዋለሁ እና እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ አታቋርጥ ቀጥል ፅና እላለሁ። ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ደሞ ሁላችንንም በሚገርም ምክሩ ይምከረን ያስተምረን። የሰዎች ነቀፋ ልብህን እንዳይጥለው አደራ እግዚአብሔር የሰጠህን ይህንን ስራ አጠንክረህ ያዝ። ጠታቂው አንተ እንድትኖር እፈልጋለሁ።
@user-pb9fp3vw8l
@user-pb9fp3vw8l 19 күн бұрын
" በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:2) ወንጌል ይሄ ነው።
@joszel2011
@joszel2011 13 күн бұрын
መርጌታ ፅጌ በመንፈሳዊ እውቀት የአደባባይ ሊቅ ናቸው። እድሜና ጤና ይስጥልን።
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 16 күн бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በንኖር እኛም እንማረ አለን እናነተም ተቀጥላላቹ በርቱልን ተባረኩ❤
@Seadajesus-zd1ik
@Seadajesus-zd1ik 19 күн бұрын
አሜን 1-30 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@user-hp8pl1xi6e
@user-hp8pl1xi6e 14 күн бұрын
እባኮን የወንጌል አማኝ ጋር ህቡረት ያድርጉ እኖዶታለን
@user-it3qu1ev2u
@user-it3qu1ev2u 19 күн бұрын
Wow Tebareku geta Tsegawn yabzalowt ufffffay 😍💯xeyaqiyum Tebarek qexilu “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።” - ሮሜ 10፥17
@getaehuntesfaye7937
@getaehuntesfaye7937 19 күн бұрын
መሪጌታ ስለ እርስዎ እግዚአብሄርን እጅግ አርጌ አመሰግናለው ትልቅ መገለጥ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ጠያቂው ትልቅ ሰው እና ብዙ ህዝብ አይሳሳትም ብለህ አትመን ይሁዳም አለቃ ነበር እና ደግሞ “በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤” - ማቴዎስ 7፥13
@beshirdale2491
@beshirdale2491 18 күн бұрын
I really got many answers about Marry from this interview. Meri Geta you are a blessing for many people. You are a great teacher .
@degifwujira4672
@degifwujira4672 19 күн бұрын
ተባረኩ!!አሁንም ህሊናየው አየተረዳ እውነቱ የት እንዳለ አየታወቀ የበሐጠ ዋጋ ሊያስከፍላት ቸል ማለት።ጌታ ይታረቀን።እየሱስ ጌታ ነው ክብሩ ጠቅልሎ ይውሰደ!!!
@yonas8274
@yonas8274 19 күн бұрын
በብዙ ተባረኩ.... ሁልግዜም ንፁህ ወንጌልን ሊማር በጉጉት ሚጠብቃችሁ አለ. እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይመስገን!
@HirutKinfe-r8t
@HirutKinfe-r8t 18 күн бұрын
መሪ ጌታ እኮ ውስጤ ናቸው አነጋገር ሲችሉ እኮ ያርሱኛል የውሰጤን ነው የሚገልፁልኝ እንወዳችኃለን ጌታ ዘመኖትን ይባርክ እድሜ ይሰጥልን
@Merameron
@Merameron 19 күн бұрын
ጠያቂዉ በሚገባ ገብቶታል። እኔ ነት ይዞት ማህበረ ቅዱሳንን ፈርቶ ነው።እባክህ ከተያዝክበት ውጣ መዳን በማንም የለም ጆሮ ያለዉ የይስማ !!!!!!!!
@abeni7211
@abeni7211 18 күн бұрын
በዚህ ቃለ-መጠይቅ በበዙ መረዳት አግኝቻለው መርጌታ ጌታ ይባርክህ በናንተ ዝግጅት የብዙ ሰዎች ጥያቄ/ህይወት እየተመለሰ ነው በጭራሽ መቁዋረጥ የለበትም በዚሁ ይቀጥል
@danieltega5008
@danieltega5008 19 күн бұрын
ጠያቂው መንታ መንገድ ላይ ነው አሁንም ያልተመለሰለት ጥያቄ አለ።ነገር ግን ብዙ ነገሮችን እየተረዳ ነው ።መንፈስ ቅዱስ ይርዳው
@TesfayeAbera-g3v
@TesfayeAbera-g3v 17 күн бұрын
እግዝአብሔር ያክብርልኝ መርጌታ🙏 ክርስትና ገና እየገባኝ ነው። እወዳቸዋለሁ ቀጥሉበት❤🙏
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 18 күн бұрын
ዕብራውያን 4:12፤ የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤ ለጠያቂው ከመፅሀፍ ቁድስ ብቻ ስታጠና እንደዚህ ጥቅስ ወደውስጥህ ገብቶ የሚሰማህ ከሌለ። መንፈስ ቁድስ ተሞላ ማርጌታን ወይም ራሱን መንፈስ ቁድስ ጠይቀው❤
@selamyegeta458
@selamyegeta458 17 күн бұрын
ተባረኩ ቆንጆ ውይይት ነው። እንወዳችኋለን
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 18 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
@TebebuAssefa-m3q
@TebebuAssefa-m3q 19 күн бұрын
መጀመሪያ ተባረኩ ሲቀጥል ከተመልካች በላይ መሪጌታን የመሰለ ሊቅ ባተ እድሜ ማግኘትህ ጌታን አመስግን አንድ ማንበብ የማይችል ሰው አህዛብ በመስማቱ ብቻ መንፈሱ በናንተ ውይይት ይታደሳል እባክህ ዝግጅቱ ይቀጥል አንተ ብዙ ልታውቅ ትችላለህ እኔግን እና ብዙ እኔን መሳይ ከማህዳቹ እህራባችንን እያስታገስን ነው ከባሌ አጋርፋ ሸክሜን እንዳራግፍ ነው የረዳችሁኝ እንዴት እንደምወዳችሁ ኑሩልኝ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 10 күн бұрын
God bless you
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 16 күн бұрын
Tebareki Meri geta betam awedotalehu akebrotalehu egzihabher yakbreln aytfubn
@eleni311
@eleni311 12 күн бұрын
አቤት ድንቅ ነው ቃሉን በአንፍዎ ላይ ያሰቀመጠ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ይባረከ እነዚህ ሰዎች የሚባላ የሚንቀለቀል ሲነኩት የሚፋጅ አድርገው ነው ኢየሱስን የሚያዩት ምን አይነት ጬለማ ነው በጌታ በኢየሱስ ሰም የሰይጣንን ሴራ አያችሁ ? ኦርቶዶክሶችን ኢየሱስ የሚለውን ሀይል ያለውን ሰም ከአፋቼው አንሰቶ ምንም ሀይል የሌላትን ፍጡር አፋቼው ላይ አሰቀመጠ አሁን ልጆቿ ለሞተው ለሚያድነው ህይት ለሚሰጠው ሳይሆን ህይወት ለማትሰጥ አንዲት ፍጡር መወደድና መከበር እንጂ መመለክ ለማይገባት ታጥቀው ይሟገታሉ ሰይጣን አሁን ደሰተኛ ነው ኦሮቶዶክሶች ጋ ተባብሮ ሰለሚሰራ የሚፈራውን ሰም አይጠሩም የሚጠሩትንም ያሳድዳሉ ኦርቶዶክሰ የኢየሱስ ጠላት ናት አራት ነጥብ።
@yaynegirma3313
@yaynegirma3313 19 күн бұрын
ጠያቂዉ ጥያቄ ስትጠይቅ ስነምግባር የተላበሰ ቢሆን መልካም ነዉ። መከባበር ይቅደም ።
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 19 күн бұрын
መሪ ጌታ በእዉነት ቃል የለኝም እኔ እና ቤተሰቤ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም ተጠቅመናል እግዚአብሔር ይባርኮት ጤና ረጂም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-sh3rh3oo9o
@user-sh3rh3oo9o 16 күн бұрын
Ufffffff Libe kibe teta.wengel tewledun yilewet.merigeta geta yibarkot.
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 16 күн бұрын
እውነት በጣም ትክክል❤❤❤ተባረክ መህምረችን❤❤❤
@kapitedantso6868
@kapitedantso6868 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ አስተማሪ ነው። 😊
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 19 күн бұрын
Thankyou Thankyou Thankyou it's amazing, please don't stop. we really need it. God bless you both ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 18 күн бұрын
መሪያችን እንደመሩ ይኑሩ 🎉ዛሬማ መቼም ጋቱን ነው የሚባለው ጆሮ ያለው ይስማ🎉❤🎉
@sofimeti1252
@sofimeti1252 9 күн бұрын
መሪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@MeazaLeake
@MeazaLeake 19 күн бұрын
ፈጣሪን ትቶ ፍጡራን ለ2016 ዓመት ሙሉ እያመለኩ ላሉ ወገኖች መርዶ ነው። ተባረኩ መሪጌታ::
@tamene2853
@tamene2853 18 күн бұрын
መሪጌታ በነፃነት ሀሣቦ መግለፆ መልካም ነዉ ጠያቂ አሰመሣይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሣይ የሆነን ሠዉ ተደብቆ የሚጠይቅ አሥመሣይ ሠዉ ጋር የፈጣሪን ቃል አይሥበኩ የተደበቀ አሥመሣይ ጠያቂ የርሦንም የነፃነት ሀሣብ ያጠለሻል ልዩነት ቢኖረንም መሪጌታን ስልኮ ባገኝ ደስ ይለኛል
@amengetu3591
@amengetu3591 14 күн бұрын
ተባረኩ
@nehm3609
@nehm3609 19 күн бұрын
Betam imiyastemir wuyiyit newu geta abzito yibarkot memihir Tsige betam inakebrotalen letiwild medanit iyehonu newu zemenot yibarek teyakiwum chimir geta yibarkih ❤❤❤❤❤❤
@tesfay138solomon8
@tesfay138solomon8 19 күн бұрын
እኔ የገረመኝ ጋዜጠኛው ነው የሄ የመሰለ መገለጥ እየሰማ አለ ማመኑ ነው ።መም ህር እግዚአብሔር ይባርኮት
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 16 күн бұрын
በእውነት ይህንን የሀሰት ስራ በቤተክርስቲያን ውስጥ ተሸሽጎ እጅግ የቆየ የተሰገሰገ ስህተት እየገለጡት ስላሉ እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋ በአይምሮና በጠበብ ሁሉ ይብዛልዎት
@Melat_Melat
@Melat_Melat 16 күн бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ❤❤
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 19 күн бұрын
እኝህ አባት በወንጌላዊያን ሆነ በአኦርቶዶክስ የሳቱትን በሚመልስ መንፈስ እያስተማሩን ነው እባኮ እንይጠፋብን ስልኮትንም ማግኘት ከፈለኩበቆየሁ ባገኘዎት በስልክ ደስ ይለኛል መምህር
@Abexየጌታ
@Abexየጌታ 17 күн бұрын
እባካችሁ ኘሮግራሙ ይቀጥል። የትና እንዴት ሆኜ እንደምከታተል ብታዉቁ አታቋርጡትም። እንደ ንፁህ ዉሀ ወደ ውስጤ ዝም ብሎ ይፈሳል። እንደዚህ በቃል ብርቱ ሰው አጋጥሞኝ አያዉቅም። ጌታ ይባርኮት መሪ ጌታ። ጠያቂው እንደ አንተ ያለ ጓደኛ ሁሉ ተመኘሁ ምክንያቱም ስሜታዊ አይደለህም ጨዋ ፣ጎበዝ፣ሞጋች፣አዋዝተህ ጠያቂ ነህ። ተባረክልን እንወድሀለን።
@ermiyasbelete7950
@ermiyasbelete7950 16 күн бұрын
እሚገርም መገለጥ ነው ተባረኩ
@usacollection07
@usacollection07 13 күн бұрын
God bless you!
@user-bf1rj8vl2l
@user-bf1rj8vl2l 18 күн бұрын
መሪጌታ ተባረኩ ብዙ ጠቅመውናል ከድንቁርና ከጭለማ አምልጠናል እኛ ጠያቂው እድልህን ተጠቀም እሳቸው ከአንተ ደም ነፃ ናቸው የሚያድነውን ወንጌል በተደጋጋሚ ነግረውሀል ከተረትህ ውጣ አይጠቅምህም ዘመኑ አልቆአል
@robelgirmay1989
@robelgirmay1989 17 күн бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ እና ጠያቂው በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ ዘመናችሁ ይባርክ። ፕሮግራሙ እንደ ጌታ ፍቃድ ይቀጥል ተወዳጆች። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 19 күн бұрын
እንኳን በደህና ተመለሳችሁ
@tezeragetahun5553
@tezeragetahun5553 5 күн бұрын
በእውነት ስለዚህ ፕሮግራም ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ ።
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 18 күн бұрын
የተወደዱ አባት የተወደድክ ጠያቂው ይህ ፕሮግራማችሁ ትልቅ ትምህርት እያገኘንበት ስለሆነ በአገልግሎታችሁ ቀጥሉ❤
@HirutKinfe-r8t
@HirutKinfe-r8t 18 күн бұрын
ትሎ ቶሎ ልቀቁልን መጠበቅ ሰለቸን በጉጉት ስለምንጠብቅ
@eleni311
@eleni311 12 күн бұрын
መሪጌታ ኧረ በደንብ ጩሁና ንገሯቼው ገዳም ያሉትም እንዲሰሙ አህያይቱም ጌታን ተሼክማለች አሉ ዛሬ ጠያቂው ምነው በቀረብኝ ነው የሚለው እንዲህ እውነቱን ንገሩት ፌንትም ቢያደርግ አቡላሰ መጥራት ነው እኔ ግን ሰለነ መሪጌታ ጌታን እባርካለሁ እራሱን ያለ ምሰክር የማይተው ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ🙏❤
@FantayeFantu-ix8ld
@FantayeFantu-ix8ld 16 күн бұрын
Kesetoche mekakel yetbarekshe neshe
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 18 күн бұрын
ለመሪ ጌታ መስቀል አደባባይ ፕሮግራም ተይዞላቸው ያስተምሩ
@thetruthreveal7962
@thetruthreveal7962 19 күн бұрын
መሪጌታ እጅግ ጥሩና ብልጥ ሳይኮሎጂስት ናቸው:: ጠያቂው ለምትጠይቃቸው ጥያቄ ሁሉ አደናግረውክ የሆነ ቦታ ላይ የሆነ ነገር ብለውክ ይሄዳሉ:: አንዳንዴ ደግሞ የሚጠቅሱት ኦርቶዶክስ የማትቀበለውን ነው እሳቸው ወይም እንደሳቸው አይነት ተሀድሶዎች በድንግርግር ኦርቶዶክስ ሸልፍ ላይ ያስቀመጡት ነው:: ለማንኛውም ቅዱስ ገብርኤል እንዲ ሲል መስክሮዋል "እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆም መልአክ ነኝ" ይሄ ማለት በትንሹ ድንግል ማሪያም አማኑዔልን ከፀነሰችበት ቀን ጀምሮ ገብርኤል ከሷ ጋር በውስጧ ነበር ምክንያቱም እሱ በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፊት የሚቆም ነውና:: እግዛብሄር ባለበት ሁሉ ገብርኤል አለ:: ሀሌሉያ አሜን!!!
@Teyakiw
@Teyakiw 18 күн бұрын
"መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።" ምን ማለት ነው ታዲያ? ወደ ሆዷ ነው የሄደው እንዴ? “ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።” ሉቃስ 1፥38
@user-np5li2zj8v
@user-np5li2zj8v 19 күн бұрын
እመቤታችን ከእግዚያብሔር በታች ነች ማለት የበታች አምላክ ነች? እግዚአብሔር የበላይም የበታችም የለውም የሁሉም የበላይ ነው
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y 19 күн бұрын
ከይቅርታ ጋር ጠያቂው ልጅ አንዳንድ ጥያቄዎችህ ሰውየውን የማንጓጠጥና ነገር አለው በዚህ ነገር የእሳቸውን ትእግስት አደንቃለሁ በተለይ ወደ መጀመርያህ አካባቢ የነበረህ ጥያቄ በእውነት ፍሬ አልባ ና ሆን ብለህ ሰውየውን የማሳነስ ነገር ነበረው ወደኃላ ሄደህ እራስ በቅንነት አድምጠውና ፍረድ ።። ከዚህ በተረፋ ውይይታችሁ እጅግ መልካም ነው በተቻለ መጠን ለእግዚአብሔር ቃል ታማኝ ለመሆን በሁለታችሁም በኩል ያለውን ጥረት አደንቃለሁ በርቱ ❤❤
@enkumengist1668
@enkumengist1668 17 күн бұрын
እሷ ባትኖር የምስጢረ ስላሴን መገለጥ አናገኝም ነበር...እግዚኦ ኪሳራ ለስጋ ለባሽ ክብር ሲባል መለኮት እንዲህ ይዋረዳል😮
@user-jh8pl7ze8r
@user-jh8pl7ze8r 17 күн бұрын
እውነት ተገለጠ በእውቀት እንመላለስ,
@chaleasefa4887
@chaleasefa4887 17 күн бұрын
መርጌታ ተባረኩ
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 18 күн бұрын
ለጠያቂው ከማርያም እና እየሱስ ማንኑን ትወዳለህ ??? አንዱን ምረጥ ከመፅሀፍ ቁድስ እና ከገድላት , ከፈጣሪና ከፉጡር። ለሰው ከምትጠይቅ ለመንፈስ ቁድስ ጠይቀው ❤
@askiljoseph
@askiljoseph 19 күн бұрын
መሪጌታ ጽጌ በብዙ ተባረኩ ከዚህ የሚበልጥ የለም እውነትን ከማሳወቅ በርቱ ጌታ ጸጋውን ያብዛሎት።
@YonasTadele-k2z
@YonasTadele-k2z 19 күн бұрын
መሪ ተባረኩ
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 18 күн бұрын
Amen Bless you all
@zerubabeltamrat8376
@zerubabeltamrat8376 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙌...እጅግ ጠቃሚ የትውልድን አይን እና አይምሮ እየከፈተ እያነቃ ያለ ፕሮግራም ነውና አታቋርጡ!!...ተባረኩ🙌
@biruktawitmekonnen3713
@biruktawitmekonnen3713 19 күн бұрын
ለካ ኦርቶዶክስ ማርያምን ነው የምታመልከው🫢የገለጠልን ጌታ ይባረክ
@TikueHagos
@TikueHagos 14 күн бұрын
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” ጋዜጠኛ በእንቁቁልሽ ኣትኑር በኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ርስት ወራሽ ነህ !! - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
@tadessebegna7483
@tadessebegna7483 5 күн бұрын
ጠያቂው ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጪ እየወጣ የራሱን ምልከታ እየጠየቀ ስለሆነ እባክዎ እንደተፃፈው ቢሆን በተረፈ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@TsegayGebrekedan
@TsegayGebrekedan 15 күн бұрын
ጠያቂው እስኪ ጨርሱ አይጠብቅም ማናገር አልቻለም ይቸኩላል ዝምብሎ ሰምቶ ሲጨርሹ መጠየቅ ሲችል ተሎተሎ ይጠይቃል ማርያም ጻድቅ ሆና ሳይሆን በመንፈሱ ቀድሶ ነው ያነጻት ምክንያቱም ሰው ሁሉ ኃጤትን ሰርቶዋል የእግዚአብሔር ክብርም ጎድሎታል ይላል የት አለች ማርያም ሰው ናት እኮ ከሰዉ ሁሉ ማርያም አለች ለምን አላለም እግዚአብሔር በመንፈሱ አድሷት አንጽቶ ነው የገባው የተወለደው ወንድሜ እወቅ ካልሆነ ኑንስጉድ ቅድመ ስእሏ ኢያልክ ምን ልትል ነው ።
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 19 күн бұрын
God bless you ❤ ❤ ❤ Mergeta
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН
🔴እብደት
1:16:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 6 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН