ጥያቄ ወይስ ኑፋቄ | ጠያቂው ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | ክፍል 1 | ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 31,507

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

ጥያቄ ወይስ ኑፋቄ | ጠያቂው ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | ክፍል 1 | ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Пікірлер: 161
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ለእግዛቤር ቃል ተገዛ ሰዎችን ደስ ለማሰኝት አትወግን ማሰረጃ እያቀረብልክ ነውቤቱ በግዴለሸአኝነት ነው የሚሰሩት ህሊናህን ስማው እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል
@AmareAsefa-o5e
@AmareAsefa-o5e 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ዘመንህን ጤናህን ቤትህን ይባርክ አንተ የወንጌሉ ገበሬ ነህ ደግሞም መንፈሴዊ አቤታችን ነህ
@getutolla4312
@getutolla4312 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ትክክል ናቸው ምንአለበት አይሳራም፣ ቃሉ ከተፃፈው አትለፍ ነው የሚለው
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
ገጋዜጠኛው!!!!!!!!!!እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ይህ ዕውነት እንዲገለጥና ብዙዎች እንዲያመልጡ እንድታመቻች አድርጎሃል ። እወቅበት!!!!!!!!
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 3 ай бұрын
ምኑን ነዉ ያመቻቸዉ? ከቃሉ ዉጪ ሆኖ እሳቸዉ ያመለጡ ስለክርስቶስ የተጠሉ የ እግዚአብሔር ሰዉ ናቸዉ
@haschascha627
@haschascha627 9 ай бұрын
ጌታይባርኮት መርጌታ ጸጌ እጂግ ድንቅ እውዘት ያላቸው አባት ናቸው ብዙ ትውልድ ታድገዋል ለወንጌል አገልግሎት የጨከኑ ።።
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 9 ай бұрын
መሪ ጌታን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት አሁን ነዉ::)❤
@tesjij8484
@tesjij8484 9 ай бұрын
አይ ጋዜጠኞ ተብዬ መምህር ተባረኩ የከበሩ እምነቶች ኦርቶዶክስ ጣኦት አምላኪዋች ናችሁ
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 7 ай бұрын
ተባረኩ መሪጌታ ጸጌ ይኸንን የዘመናት ተረት መጻሕፍት ጊዜው ደርሶ በአደባባይ እየተጋለጠ ነው ትውልድ አይንኸን ግለጥ ።ጠያቂው ቁጭ ብለኸ ወንጌልን ተማር በደንብ አለ የሐሰት ተረት ምን ታስተባብላለኸ በአለም ላይ የሌለ ክርስትና ነው የተረቱ ማለቂያ የሌላቸው ።አታስቀይሳቸው ያስተምሩ መሪጌታ ።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
ጠያቂ በመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳይ ሁሉም ይስማማል። ከዛ ስትወጣ ክህደት ይሆናል።ተሀድሶም ሆነ ጴንጤ ከ እስከ ትምህርቱ በመ/ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ነው።
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 2 ай бұрын
ጋዜጣዊ ethnic በጣም በትህትና ጠያቂና አስተናጋጅነት በእግዚአብሔር ቃል እውቀት መጠየቅ ከአንተ አይቻለሁ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታ በተለይ እንደነኝህ አይነት አባቶቻችን ይምጡና ይጠየቁ ያስተምራሉ ከሞት ወደ ሂወት ያኖረንን ፈጣሪያችንን ይህ ትውልድ አለማክበር ይመልሳሉ
@yaredbelcash2204
@yaredbelcash2204 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ለብዙዎች ብረሀን ሆነሀል እግዚያብሄር ይባርክህ
@n.949
@n.949 9 ай бұрын
30:00 😃 ገራሚ ሰው ናቸው። መሪጌታ ጽጌ ይመቹኛል። አንደበተ ርቱዕ ከዚህ ሰው ሁሌም ዕውቀትን አገኛለሁ። የነገሮች ምንነትና ትርጉሙ በጥልቀት የገባቸው ሰው ናቸው። 🤔
@NesiShikur
@NesiShikur 6 ай бұрын
Leteykiw yetarik balebet athun geta ayinochn bewgel yikfetlh memher tsige geta yibrkot weglen yaberalut geta.
@GenetBerhane-x1x
@GenetBerhane-x1x 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪጌታ ጽጌ ለእዉነት እየከፈሉ ስላሉት ዋጋ አከብርዎታለሁ፡፡ በእናንተ ኢትዮጵያ በሪቫይቫልቫል ትቀጣጠላለች፡፡ እጠብቃለሁ በ90ዎቹ እኔ በጌታ ሆኘ እግዚአብሔር በነበሩት ነብያት ብዙ ቀሳዉስትና ሸኮችን ለወንጌል አስነሳለሁ ብሎ ሲናገር በልጅነት አእምሮዩ የተጻፈ ነበረ አሁን እየተፈጸመ ስለሆነ ጌታን አመሰግናለሁ፡፡
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 9 ай бұрын
ውድ አባቴ ወደ ክቡርና ወደ ሞተልዎትና ወደተነሳልዎት ጌታ አምልጠዋልና እንኳን ደስ አለዎት በህይወት እስካሉ ድረስ ከጌታ የተቀበሉትን የወንጌል አደራ በፍጥነት ያድርሱ ዘመን አልቋል ጌታ ሊመጣ ደርሷል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ብቸኛ የህይወት አዳኝ ነው እርሱን ሊተካከለው የሚችል በሰማይም በምድርም አይገኝም አልተገኘም ኦርቶዶክስ ማለት የእግዚአብሔር መንግስት መግቢያ ዋስትና ነው እንዴ?? ትልቁ ነገር አዳኝ በሆነው በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምኖ ንስሃ መግባትና ወደ እርሱ መመለስ ነው በጌታ ዘንድ የሃይማኖት ተቋም ሳይሆን በክቡር ደሙ የነፁ የቅዱሳን ስብስብ ስለሆነ ወንድሜ አትደበላልቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 9 ай бұрын
ጠያቂው ወንድም እውነትን እውነት ማለት ካልቻልክ ይህንን ቃለ መጠይቅ ባታደርግ ይሻል ነበር ብዬ አምናለሁ !!! ምክንያቱም ህሊናህ (መንፈስ ቅዱስ ) ይመሰክርልሀል !!
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 9 ай бұрын
መሪጌታ በርሶ ኣድሮ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው። ሰው እንደዚህ በግርማሞገስና ክብር ተሞልቶ እንደመልኣክ ፊቱ እንደ እስጢፋኖስ ሲያበራ ደምቆ ሲታይ ኣላየሁም። የባልተቤትዎ ጤና እንዴት ነው። ኣንድ ሰሞን ባለቤትዎ ታመው ምርር ብለው ሲያለቅሱ ኣይቸ ተረብሸ ነበር እርሶም በቄሶች ተደብድበው ነበር ? ሁሌ ሰምቼ ኣልጠግቦትም። በሰማሆት ሁሉ ሁሉ እጽናናለሁ። ሰማያዊ ህይወት በእውን ይታየኛል። ኑሮዎ እንዴት ነው? እርግጥ ኑሮኣችሁን ጌታ ያሟላዋል። ችግር ስይኖሮት ኣይቀርም። እርሶን ማገዝ መባረክ ነው። እባክዎን እርዳታ ላደርግሎት ፈቃደኛ ከሆኑ ይንገሩኝና የሚቀጥለውን እናያለን። ኤርትራዊ የወንጌል ኣማኝ ከካናዳ ነኝ። ኣዘጋጅ ልጀ ጌታ ይባርክህ። ሓቁን ለማወቅ እንጂ በማውጣጣቱ ላይ ኣትትጋ። ሁላችን በተዋህዶ ባህል የበቀልንና ያደግን የህይወትን ትርጉም በወንጌል ዳግም የተወለድን ነን። ጌታ ይባርክህ። ብሩህ ኣእምሮ የሰጠህ እግዚኣብሄር ይመስገን። ሁለመናህን ወድጀዋለሁ። መሪጌታ መልሶን በዚሁ ዩቲዩብ ይመልሱልኝና ። በሚቀጥለው በሌላም እንገናኛለን።ኢሜል የሚጠቀሙ ከሆነ ኣድራሻየ ande.kahsay@gmail.com ጌታ ኢትዮጵያን ይባርክ። ዓንደብርሃን ግደይ ካሕሳይ
@haileengida9239
@haileengida9239 7 ай бұрын
ቃለ መጠየቅ የምታደርገው ጥያቂ ወይም ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ አደንቀህአለሁ በርታ እንዳንተ አይነቶች ይብዛልን እስካሁን ባየሁት ማለቴ ነው መሪጌታ መዝሙር 91 በተጻፈው ቃል እግዚአብሔር ይጠብቆት በዓላማው የፀና ዕውነተኛ መ ምህር ለሚሰማው ሁሉ መዳን ይሆንለታል ።
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 4 ай бұрын
ጠያቂውን ሳይፈራና ሳይደነግጥ , ከእውነት ትምህርት ጋራ እንዲጋፈጥ የረዳህ አምላክ ክብር ይግባህ🙏🏾.... ለብዙዎች ከእስራት መፈታት ምክንያት ሆኗልና ይሄ ጥያቄና መልስ
@selamtoall1
@selamtoall1 9 ай бұрын
Thank you, Mamhear Tegay. What a blessing teaching may God bless you, teacher
@selamtoall1
@selamtoall1 9 ай бұрын
This is the right teaching
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 4 ай бұрын
Our pleasure!
@helenhussien1670
@helenhussien1670 9 ай бұрын
መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት እውነትን መርጠዋል እውነት ደግሞ አርነት ያወጣል
@ZeFitireti-sc4vs
@ZeFitireti-sc4vs 9 ай бұрын
ወንድሜ ሆይ በመጀመሪያ ለራስህ ታመን አዉነት ካለህ ምነዉ ተደበቅህ ?? አሳቸው ግን የሚያምኑበትን አዉነት ይዘዉ ፊትለፊት ቀረብ እንዳንተ ፊታቸዉን አልሸፈኑም :: መጀመሪያ ተማር ከመጠየቅህ በፊት መሪ ጌታ በእምነቶት ፅናት አደነቃለሁ አግዚአብሄር አድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏
@MeseretMekonen-o8g
@MeseretMekonen-o8g 5 ай бұрын
መሪ ጌታ ... በእውቀት በእውነትና በምክንያት በማስረዳት የተካኑ ናቸው ። እግዚአብሔር ይባርኮት
@Atsede-p8y
@Atsede-p8y 9 ай бұрын
ጠያቅዉ ለማወቅ ከፈለግህ በደንብ አዳምጥ አለብህ ያለእዉቀት አትሟገት
@YashegatYash
@YashegatYash 3 ай бұрын
Egzibhare amlak yimesgen yibrkachihu❤❤❤❤❤❤
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 3 ай бұрын
ጋዜጠኛው ላለማመን ቆርጦ ነው የሚሰማው እውነት አርነት ያወጣል። ለነገሩ መጠየቁን እስካላቆመ ድረስ ተሀድሶ ወይም ፕሮቴስታንት መሆኑ አይቀርም ጋዜጠኛው በጣም የሚገርም ነው ኦርቶዶክስን በዚህ ልክ መሆኗ የሚግርም ነው እባክህ እንደዚህአይነት ሰዎች መጠየቅህን አታቋርጥ ስለኦርቶዶክስ ያለን እውቀት እየሰፋ ነው በጣም የሚፀለይላት ቤተክርስቲያን ሆና አይቻታለው መሪ ጌታ እናመሰግናለን እውነት እንደሚያወሩ ያስታውቃል ።
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 7 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት እግዚአብሔር በእርስዎ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሪቫይቫል እያስነሳ ነው! ገና ብዙ ስራ በእናንተ ይሰራል ብዙዎችም ወደ እግዚአብሔር መንግስት ይፈልሳል! ብዙዎችም ወደ እውነት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣሉ በርቱ!
@birhanmesay8574
@birhanmesay8574 2 ай бұрын
ጠያቂው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ! ደግሞ መጠየቅህ ልክ ነህ እሺ ጠይቅ! በርታ ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል።
@ym8739
@ym8739 9 ай бұрын
May God bless you many times over Merigeta Sege!! Stay strong in the faith.
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ጋዜጠኛው ለእግዚአብሔር ቃል ብትገዛ ይሻልሃል የዛን ጌዜ እውነት ይበራልሃል!!!
@kebrontube
@kebrontube 4 ай бұрын
ጠያቂው መረጃ ይኑርህ ። ከፍረጃ ውጣ። ንዴትህን አድብ። ለእውቀት ቅረብ። ለምክንያታዊነት ተገዛ። የማታውቀውን አትሞግት! ! ! መሪጌታ በልጠውሀል!
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 9 ай бұрын
ከጠያቂው ጀምሮ ለምን ለእግዚአብሄር ቃል ጥብቅና አትቆሙም እግዚያብሄር የምትወዱ ከሆነ ከሀማኖተኝነት ውጡ እባካችሁ አለበለዚያ ህንጻና የተረት መጽሀፍት ታቅፋችሁ ነው የምትቀሩት
@Teyakiw
@Teyakiw 9 ай бұрын
ሰላም ወዳጄ ፤ጠያቂው ነኝ! በዚህ ውይይት ውስጥ ተነስቶ ጥብቅና ያልቆምኩለት የእግዚአብሔር ቃል የትኛው ነው? ለምንድን ነው በቅን አስተያየት ለመስጠት ያልቻልነው?
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
Orthodox kemech jemiro new degmo le egziabher kal tibikina mekom yejemerew ? 😂😂😂. Orthodox ke egziabher kal yilik teret teretu ayibezam? 😂😂😂.
@nunubetty9153
@nunubetty9153 28 күн бұрын
@@Teyakiwwagahin besemay agign
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 7 ай бұрын
አክባሪዎ ነኝ!! ጠያቂው አስተውል !!
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 7 ай бұрын
Mergeta, may God bless you!! Also, the young man is trying to find the truth and I hope he will start reading the bible, the holy book. 🙏🙏
@PaulosHadaro
@PaulosHadaro Ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ የወንጌሉን ምስጢር የገለጠሎት የሰማዪ አባት የተባረከ ይሁን ፣ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ክርስቲያን ሆኖ ያልተረዳ ምእምን የመጨረሻ ዕድል ፈንታዉ ምን እንደምሆን ያሳስባል። የእግዚአብሔር ቃል ለሰዉ ልጆች የመዳን መንገድ አድርጐ ሰጥቶናል።ከብዙ በጥቅቱ ፣ በቆላስያስ 1:13-29 የቤዛነቱ በመስቀሉ ደም ከአብ ጋር የማስታረቅ ሥልጣን የተሰጠዉ እርሱ ብቻ እንደሆነና መዳን በሌላ በማንም እንዳይደለ እያስረዱ መሆንዎ ፈቃድ ከላይ ነውና ጌታ ፀጋዉን ያብዛሎት።
@AnbesZewdu
@AnbesZewdu 7 ай бұрын
የጠያቂው ድርቅና በጣም ይገርማል
@EtababaAsefa
@EtababaAsefa 3 ай бұрын
ጋዜጠኛው፡ለምን፡ታናድደናለሕ፡ልክ፡አይደለሕም፡በእውነት፡መምሕሩ፡ጎበዝ፡ጀግና፡ናቸው፡፡
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 4 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ቃለ መጠየቅ ነው።
@ferehiwotyehulashet9417
@ferehiwotyehulashet9417 8 ай бұрын
መሪ ጌታ እባኮሆ ያልበሰለ ሰው ቃለ መጠየቅ አያርጎሆት ስለማይመጥኖሆት
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
አይባልም ።ዕውቀት እንድንቀዳ አመቻቸልን እኮ!!!!ይባረክ !!!!!
@brightfuture-bz7rz
@brightfuture-bz7rz 3 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርኩት ሁለታችሁንም!! ያርሶን ማፅፍት ከት እናገኛለን አባቁት ንጋሩን
@hannaworku3753
@hannaworku3753 6 ай бұрын
ጠያቂዉን በጣም ሳላመሰግን አላልፍም ነገር ግን እውቀቱ ከሌለህ እባክህ አትሟገት :መሪጌታ በጣም ትግሰተና በጣም አዋቂ ሰለሆኑ አንተም አናም እንማርበት በጣም ጠቃሚ ሰለሆነ
@haschascha627
@haschascha627 9 ай бұрын
ጠያቃው ዝም ብለኸ በጭፍን መከራከር ተገቢ ነው የእውነት እና የወንጌል ተቃዋሚ መንፈስ ነው እውነት በተረተረት ተሸፍናአትቀርም ለሁሉም ጊዜ አለው ሐሌሉያ
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 9 ай бұрын
አዕምሯችን እንድናስብበትና እንድናስተውል የተፈጠረልን መሆኑን የምናምን "ሰው" የምንባል ሰዎች ከሆንን፣ እኒህን ሰው መስማትና ማስተዋል እንችላለን!!!
@tesjij8484
@tesjij8484 9 ай бұрын
መምህር ተባረኩ ከዚያ ዝተትና ጣኦት ከሚመለክበት ፅረ ክርስቶስ ከሆነ ቤተ እምነትጌታአወጣዋት
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 9 ай бұрын
Chefen tilacha ena manenem yemayanetse negeger !!. Yihe ye telacha menefes new , sewenem sele geta endayadamet yigefal
@edenhaile9839
@edenhaile9839 6 ай бұрын
ተባረኩ መረ ጌታ 🙏
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up 9 ай бұрын
"ጋዜጠኛው"፣ ተቸግሯል። እሳቸው ግን የገባቸውን እውነት ለመግለጥ አያመቻምቹም።
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 6 күн бұрын
Bless you
@MesfinAlemayehu-wk5ey
@MesfinAlemayehu-wk5ey 6 күн бұрын
ጠያቂውንና ተጠያቂውን አደንቃለሁ። ቤተ ክርስቲያን የምንላት ኦርቶዶክስ እውነትን መግለጽ ሲገባት ለብዙዎች ጥፋት ሆናለች። ቀሪውን ሕዝብ ለማዳን ንስሐ መግባት ይኖርባታል።
@YosefAdasho-hr5zw
@YosefAdasho-hr5zw 3 ай бұрын
Tebarek yene abat
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@HanaGgergis
@HanaGgergis 2 ай бұрын
Mergita tsigi zebenh hulu ybarek
@ማራናታ-ዐ5ለ
@ማራናታ-ዐ5ለ 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው መከራከር እንጂ እውቀት እንደ ሌለው ያስታውቃል በውነት
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 6 ай бұрын
እኔ ግን እንደዚያ አይመስለኝም እሱ ኦርቶዶክስ መስሎ የቀረበው ሁሉም ሀይማኖት ውስጥ ያለ ህዝብ እንዲያየው ነው
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 6 ай бұрын
እኔ ግን እንደዚያ አይመስለኝም እሱ ኦርቶዶክስ መስሎ የቀረበው ሁሉም ሀይማኖት ውስጥ ያለ ህዝብ እንዲያየው ነው 43:22
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 6 ай бұрын
እኔ ግን እንደዚያ አይመስለኝም እሱ ኦርቶዶክስ መስሎ የቀረበው ሁሉም ሀይማኖት
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
አስተውል !!!!ትልቅ ነገር እየተሰራ ነው።
@zeድማ7577
@zeድማ7577 9 ай бұрын
ሲጀመር ጴንጤ የሚባል ሀይማኖትም አማኝም የለም የወንጌል አማኝ እንጂ። ከጨለማውና ከተረታ ተረት ወጥቶ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ብለው የሚያምኑ ሁሉ ተሀድሶ በለው ሌላ አንድ ናቸው፣ ውድ ጠያቂ ያላዋቂ ሙግት መሞገቱን ትተህ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል ብለህ የብልህ ጥያቄ ጠይቅ።
@naniashu8362
@naniashu8362 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኮአባ
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 2 ай бұрын
እኝህን አባት ማዳመጥ ለሁሉም ይጠቅማል ከተፃፈው አትለፍ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል የሚታዘዙ ናቸው ። ከስህተት ለመመለስ ከአንድ አምላክ ከተሰቀለው ክርስቶስ ውጪ ሌላ አታምልክ ብሎ የሚልን አባት ማባረር ይልቅ አጋንንታዊ ትምህርት የሚያስተምሩትን እንደ ትክክለኛ ተቆጥሮ ህዝብን ማሳት ትክክል አይደለም ።እግዚአብሔር ደግሞ አይወደድም ለራሳችንም እንዲሁ በስህተት ትምህርት ዘመናችን ከፈጣሪ ሀሳብ ወጠን እንጨርሳለን ለምን መፀሀፍ ቅድስን ምእምናን አናነብም ? ለምን በመፅሀፍ ቅድስ ቃል ከማመን ይልቅ የሌለ ማመን አስፈላጊ ሆኖ ይህንን ያህል አመታት ተፈለገ ??
@SaraArsemalove
@SaraArsemalove 7 ай бұрын
ለእሪሶ የምለው ነገረ ብኖር አነ ልቦናቸው ያብራሎት ፈጣሪ በምህረቱ ይገብኞት
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 9 ай бұрын
Ewunat new tabrku❤❤❤
@HagiHagi-cr9si
@HagiHagi-cr9si 5 ай бұрын
aba mergeta e/r yibarkowt bizu temarku lekfeluti meswat eg/r yikfelwet ❤❤🙏🙏
@አሰፋ
@አሰፋ 5 ай бұрын
ይህ የራሳቸውን ሰልጣን ለመጠበቅ ብለው ኑፋቄ ለሚሉ ሰዎችን አቁሙ አይሳከካላችሁም ልንላቸው ይገባል።መሪጌታ ፅጌ ሰጦታውን ልናከብራቸወው ይገባል እውነተኛውን ትምርት ሰለሚያሰተምሩ።ከአሁን በኋላ አፋኝ አባገነን አይኖርመ በአገራቺን።ሁሉመ በአውነተኛው አይማኖት ፈጣሪን እየተከተሉ ለሰፊው ህዝብ ማሰተማር እዲችሉ ማበረታታት ያሰፈልጋል።የአንድ ኦርቶዶክስ አንድ አንድ መሪ ገዥ ብቻ አይኖራትም ።እደነመሪ ጌታ ፅጎ ሉቃውቶች በአባገነኖች ተአፍነው እውነተኛውን እዳይናገሩ መታፈን የለባቸውም።ሁላም በየአካባቢው በችሎታው በተማረበት ሕዝብን ማሰተማር መመገብ የችላሉ።
@ትርጓሜሚዲያ-Tirguamemedia
@ትርጓሜሚዲያ-Tirguamemedia 7 ай бұрын
ለጠያቂው 1ኛ ለምን አልተገለጥህም 2ኛ ለምን ታጣድፋቸዋለህ ትንሽ ያለው ትንፋሽ የለው ዓይነት ነህ 3 በሚገባ አድምጣቸው
@NiguseNicole
@NiguseNicole 17 күн бұрын
ለወንጌል መስፋፋት ከፍተኛ ቦታ አለው የዚህ አይነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን በተረታ ተረት ከዚህ በኋላ አይሸፈንም ወደ እግዚአብሔር ቃል ህዝቡን እየማረኬ ነው ። የፀጋ ብርታት ይብዛሎት መሪጌታ
@berekethagoshagos4889
@berekethagoshagos4889 8 ай бұрын
በመጽሓፈ ዚቁማ፡ "ዘኅበሪሆን ፀዓዳ፡ በምግባር ወግዕዝ እለ ይትወሃዳ" የሚልም ኣለበት።
@BetHaylu
@BetHaylu 8 ай бұрын
I am not good at religious doctrine . But I can understand the level of strength of argument points. As we all know, religious books are prone to different understanding due to translation , government interference , social and cultural stabilities, etc . These are some minor deviations when you compare from the big points in religions. From this point, Merigeta is unrealistically expecting perfection from all documents and all persons practicing orthodox . I appreciate your views but it is better to appreciate people who brought and keept this documents to now. Then pray and work hard to give you strength to correct some minor deviations .
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 4 ай бұрын
"minor deviations"? Really? ይህ ሁሉ መጠነኛ ችግር ብቻ ነው? ሰዎች ወደ ፍጡራን እንዲጸልዩ ማስተማር ፣ የሌለንን የቃልኪዳን ታቦት አለን ብሎ መዋሸትና ከ800 ዓመት በላይ በተጓዘ የውሸት የንግስና ስርዓት ማበጀት ፣ "ከጌታችን ሌላ ከሞት የተነሳ አለ" ብሎ በማስተማር ክቡር ትንሣኤውን ማቃለል ፣ የጌታችንን ብቸኛ ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያነት መካድ ፤ አልፎ ተርፎ መጽሐፍ ቅዱስን መበረዝና መከለስ "minor" ብቻ ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይ ነው? ቤተክርስቲያንን የምንጠይቃት ስለምንወዳት ነው? እናታችን እድሜዋ ይረዝም ዘንድ ስህተቷን እንድታርም በትህትናና በፍቅር እንጠይቃታለን! ቅርስ ስለጠበቀችልን እናመሰግናታለን ፤ ወንጌልን ስለደበቀችብን ግን እንጠይቃታለን!
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 9 ай бұрын
ጠያቂው በድጋሚ ከጽጌ ወንድማችን ጋር መጣህ። እይዞህ አትፍራ መዳን በማንም የለም ።በእየሱስ ብቻ ።ኦርቶዶክስን መንግስተ ሰማያት እስመሰልካት😂😂😂
@EyuelSerawit-ip5uw
@EyuelSerawit-ip5uw 9 ай бұрын
እርሶ ማለት ክርስትና የገባዎት ኖት እ\ር ይባርኮት
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 9 ай бұрын
የሰይጣን መልክተኛ ነው ክርስቲያኖች እንዳት ስቱ ተጠንቀቁ!!!
@zeድማ7577
@zeድማ7577 9 ай бұрын
በየሰፈሩ የሚፈልቀውን ውሃ ሁሉ ከሰሊሆም ጋር ማመሳሰል ???? ወይ አውቆ መተኛት።
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 9 ай бұрын
Kefel 2 yilekek😊
@droneber2024
@droneber2024 9 ай бұрын
አይለቀቅም!! " አሣ ጎርጓሪ ሁኖባቸዋል"
@yetbarek63
@yetbarek63 9 ай бұрын
ስለፀበልጥሩ መልስ ስጠብቅ አድበስብሰህ አለፍከው፣ጠያቂው ዕውቀት ያንሀል ማለት ነው።
@jordnabiy
@jordnabiy 9 ай бұрын
Meregeta let GOD bless u abzeto abzeto
@GenetBerhane-x1x
@GenetBerhane-x1x 9 ай бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 7 ай бұрын
ይበል፣ አበጁ መሪጌታ ! ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው። ጠያቂው ግን ያው እንደተለመደው ቤተክርስቲያንን በጭፍን ወይም በሸፍጥ መከላከል ነው የያዘው። በስርዋፅ የገባ ነው ፣ አውደምህረት ላይ ሲባል አልሰማሁም በሚል ደካማ መከራከሪያ ራቁት የቀረችዋን ቤተክርስቲያን እራፊ ነገር ጣል እያደረገ ምንተእፍረቱን ሊሸፍንላት ይሞክራል።
@woineshetkibru1422
@woineshetkibru1422 4 ай бұрын
መሪ ተባረኩ
@TamratDesalegn-t4z
@TamratDesalegn-t4z 9 ай бұрын
tebareku
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ላለማመን በጭፍን ነው የሚከራከረው
@selamtoall1
@selamtoall1 9 ай бұрын
So True
@ZelalemFeyisa-p1s
@ZelalemFeyisa-p1s Ай бұрын
እኔ አልገባ ያለኝ ብዙ ማንበብ ምናገናዝብበትን አጉል ያደግ ይሆን ?ማንም የቆሜ ብመስለው እዳይወድቅ ይጠቀቅ😢😢😢😢
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 3 ай бұрын
❤❤❤ጠያቂ ማስተዋል ያለብን እኮ በመሪጌታ ስም የተጻፈ ደብዳቤ እውነቱን የተገለጠለት ማለት ለመሪጌታ በቀናት መካካል ነበር!! ይህ መጽሓፈ ዚቅ ለዘመናት ታቅፈውት እያለ እንዴት እአልጣሉትም ለ66 መጽሓፍ ቅዱስይህን ያህል አልታገሱም ደሞስ እስከ መቸ ነው ወደአማርኛ እንዳይተረጎም ከልክለው ሊጠብቁት??❤❤❤
@EskedarTesfaye-v2b
@EskedarTesfaye-v2b 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ከማዳመጥ ይልቅ ማውራት ይቀናዋል ማመን ከብዶታል
@berekethagoshagos4889
@berekethagoshagos4889 8 ай бұрын
ስሙም፡ ተግባሩም ወሬኛ ነውና!!!!!
@ethiobeetube4616
@ethiobeetube4616 5 ай бұрын
እናትህን ብሰድብልህ ምን እንደምትሆን አውቃለሁ ታድያ የ ድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሰማዋል 😢😢😢😢😢😢 ለ ጰንጤዎቹ
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
Yanchi Maryam eko aganinit enji ye Eyesus enat aydelechim eko 😂😂😂
@-greathope-official
@-greathope-official 6 күн бұрын
ጠያቂው ግን አሁን እንኳን እየሰማህ ከጨለማ መውጣት ለምን አልፈለክም?
@HanaBekele-e4x
@HanaBekele-e4x 3 ай бұрын
45:26
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 9 ай бұрын
Too mach "O"!
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 9 ай бұрын
መሬ ጌታ ። ተባረኩ ግልጽ አነጋገር ።ሰው አይኑ ሲበራ ስህተቱ ይታየዋል ።ኦርቶዶክሳዊ. ለምን አይናችሁን አትጨፍኑም ካላሞኛዋሃችሁ በማለት እውነት ሽሽት ።አረ ህዝቡ ላይ የጫናችሁትን ጫና አንሱት ።ጌታ ሸክሜ ቀሊል------
@Fikirte-el5pi
@Fikirte-el5pi 4 ай бұрын
Hizbus bihon yemilew beteleyayek gize kememran yetemarewn aydel?
@surafelmekonene8963
@surafelmekonene8963 9 ай бұрын
ጠያቂው ግን በሰላም ነው ስለ ፀበል ለማስረዳት ሰሊሆምን የጠቀሰው ምንም እኮ የማይገናኝ ነው
@tekaasheber172
@tekaasheber172 3 ай бұрын
ማርያም ከሰማይ የወረደች ናት የሚለው አስተምህሮ ጥሩ አይደለም ፣ ሆኖም እንደማስበው ከሆነ የቤተ ክርስቲያኒቱን Reputation ለማስጠፋት በጉያዋ ተሸሽገው ያሉት ፀረ-ኦርቶዶክስ ሃይላት እንዲህ አድርገው ተመሳጥረው ለህትመት ያበቁት ይመስለኛል ... መሪጌታ ፅጌ በደንብ እርማት የተደረገበት ፅሁፍ ነው ቢሉ እንኳ ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እኅዲህ አይነት አስተምህሮ የላትም ።
@berekethagoshagos4889
@berekethagoshagos4889 8 ай бұрын
የተክሌ ትርክትም ኣለልህ፡ ለሰባት ዓመት ሙሉ በኣንድ እግሩ ቆሞ ፀለየ።
@yaphettefera6374
@yaphettefera6374 3 ай бұрын
ጠያቂው ግን ብዙ ንባብና ዝግጅት የለህም። እልህ እና ቁጭትህ ለእግዚአብሔር ቃል እውነት ቢሆን ጥሩ ነው። አንዳንዴም አጠያየቅህ በተደጋጋሚ የምታቀርበውን እንግዳ ከመላመድ የተነሳ የንቀት ይመስላልና ስሜታዊ ባትሆን እላለሁ። እኚህ ሰው ደግሞ በእግዚአብሔር ቃል እዉቀትም ፤በትምህርት ዝግጅትም፤በእድሜም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያን ውስጥ ስርዓቷን በመማርና እድሜያቸውን ሁሉ በመስጠት ከአንተ ምናልባት ጥቂት በተሻለ የኖሩ ከመሆናቸው አንጻር ጥያቄዎችህን ከአክብሮት እና ለጥያቄዎችህ መልስን ለመስማት ከተዘጋጀ መንፈስ እንጂ አፍ አፋቸውን እያልክ መልስ ከማሳጣት እና ከማሳጣት አኳያ ባታቀርባቸውና በመሀል እየገባህ ባታቋርጣቸው መልካም ይመስለኛል። እውነትን የተራበ ብዙ አለ ወንድሜ። መሪጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛሎት። አክባሪዮ ነኝ
@kmichael2401
@kmichael2401 7 ай бұрын
40:56 "ጥንታብሶ ነበረባት ወይም አለባት የነፃች ስብስራት በኋላ ነው እርሷ ሰዉ ናት ከሰማይ አልወረደችም " የሚለው ትምህርተጥቅስ ውስጥ ያለ መናፍቃን የሚናገሩትን ቃል በቃል ያስቀመጠ እንጂ የቤተ ክርስቲያኒቷ አቋም አይደለም ። ተቃውሞ እንዲመች ሲባል ብቻ ህሊናን መካድ ትክክል አይደለም :: መርጌታ የትምርተጥቅስን አጠቃቀም አያውቁም ብሎ ማሰብ ይከብዳል ::
@Teyakiw
@Teyakiw 7 ай бұрын
ግድ የለህም ወዳጄ! ቆም አድርገህ ቪዲዮውን ተመልከተው! " '.. ከሰማይ አልወረደችም!' የሚል ሰው መናፍቅ ነው!" እያለ ነው እኮ ጽሑፉ! ከትእምርተ ጥቅሱ ውጪ ያለውንም እየው!
@giezemedia1562
@giezemedia1562 7 ай бұрын
ለወንጌል ኖሮ መሞት ይሻላል እንደ እርሳቸው
@paulsarka5933
@paulsarka5933 6 ай бұрын
መሪገታው ከጠያቅው ጋረ ሳይሆን ፈጣረን እየሞግቱ ነው
@mairagudesta5420
@mairagudesta5420 7 ай бұрын
እነዚህን መጼቶችን pdf ላክልን።
@eleni311
@eleni311 7 ай бұрын
ጠያቂው ለእንቶ ፈንቶ ተረት የመፅሀፍ ቅዱሰን እውነት ሊያሰክድ ይሞክራል ወንድሜ አይንህን ግለጥ ልብህን ክፈትና በሩጫ ከዛ ቤት አምልጥ የማይሆን ጥያቄ አጠይቅ እንዴ ፓለቲካ እኮ አይደለም ለምን አይሆንም ለምንሰ አልሆነም አይባልም እግዚአብሄር የሚጠቅመንን ቃል አሰቀምጦልናል የናተ ፀበል እኮ ልክ አጣ ቧንቧሞ ፈንድቶ ውሀ ከፈሰሰ ፀበል ፈለቀ ነው ህዝቡን መጬዋቻ አደረጋችሁት ኦርቶዶክሰ አይይይይ እግዚአብሄር ህዝቡን ያድን መሪጌታ ፅጌ አንጄት አርሰ እወድዎታለሁ ጌታ ይባርከዎት 🙏❤
@GetAbebayehu-nt1ob
@GetAbebayehu-nt1ob 6 ай бұрын
ጠያቂው ላለማመን ወይም እውነትን ላለመቀበል ወስነህ ነው የምትከራከረው ቢቻልህ ምክኒያታዊ ሁን!!
@sabamekonnen-se3od
@sabamekonnen-se3od 8 ай бұрын
ለምንድነው ውነቱ ምሸሸው ሚካደው ሁለ በሰው ማሳበብ ማን አስገባው ይህን አታጣሩም ግለሰብ ለይ ከምትረባረቡ ሀገር ነን ከሚል ተቆም ተራ ወረ ይከብዳል ካሳፈረ ማስወገድ ነው ገድሉን
@MelakuDegene
@MelakuDegene 5 ай бұрын
ከባድ መምህር ነዉ እውቀት አለው
@negestat12
@negestat12 5 ай бұрын
ጠያቂው ትህትና የሚባል የለቀትም አይሰማም ደንቆሮ ነው 😕
@Teyakiw
@Teyakiw 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ! ስለ አስተያየቱ አመሰግናለሁ!
@hebstyabuna4096
@hebstyabuna4096 9 ай бұрын
Gata yabrkote eysus yadnale
@darik114196
@darik114196 9 ай бұрын
በል ጴንጤዎች ነው የፃፉት ብለህ ሽምጥጥ ጋዜጠኛው
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 9 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ፣ “ነታ ሓቂ ክትፈለጥዋ ኢኹም፣ እታ ሓቂ ድማ ሓራ ከተውጽኣኩም ኢያ”። ተባሂሉ ከም ዝተጻሕፈ፣ ነቲ ገላጺ ምስጢራት ኣምላኽ ክበሪ ይኹን።
@EtababaAsefa
@EtababaAsefa 3 ай бұрын
አንት፡ሐሠት፡ላይ፡ነሕ፡ጋዜጠኛው፡አትከራከር????????????
@tesfayeyirga2969
@tesfayeyirga2969 4 ай бұрын
ቅስና በ1አመት?
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 6 ай бұрын
የትኛው ነው ፅሀዪ ፅ እና
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 4 ай бұрын
"ጸበል" እና "ፀሐይ" ማለቱ ነው መሰል 🙄
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 116 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57