🔴ጾመ ፍልሠታ 15ተኛ ክፍል ከዕለቱ ዝክርጋር( ቅድስት እንባመሪና ሊባኖሳዊት ነች

  Рет қаралды 2,942

Zikere Kedusan official Channel

Zikere Kedusan official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@vjgu7406
@vjgu7406 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት ፡የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ረድኤት በረከቷ ይደርብን ፡ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን🙏🕯🕯🕯የቅዱሳን እናቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፡አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ እድሜን ጤና ይስጥልን🙏💟💟✝️
@user-rj9ld3rc2h
@user-rj9ld3rc2h 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 16 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 21 күн бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን።
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@samrisamri9563
@samrisamri9563 17 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያት ያድልልን አሜን 3
@kukw9428
@kukw9428 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@eihrhfkbeuh
@eihrhfkbeuh 22 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ያድልልን ጸጋውን ያብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 22 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 22 күн бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን ኪዳነምህረት እናቴ ለንስሃ አድርሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 22 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ለሀገራችን ሰላምን ታሰጠን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በምታስተምሩበት ስዓት ሁሌም የእመቤታችንን ታአምር ይንገሩን ጾሙ ካለፈ በኋላም መምህራችን
@rozaalemnew6864
@rozaalemnew6864 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 22 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አመ አዶኒ ለንስሃ ሞት አድርሽኝ❤
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 22 күн бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ።
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@lidiyat
@lidiyat 22 күн бұрын
እንኳን እደረሳችሁ አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@MasaretMulu
@MasaretMulu 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fggghjii4311
@fggghjii4311 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mitaye-rz7il
@Mitaye-rz7il 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Zemikael-q3c
@Zemikael-q3c 22 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 21 күн бұрын
Amen Amen Amen!!!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 22 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ፫ ይፍቱኝ እመብርሃን በሠላም የዓመት ሰው ትበለን በልጆ በወዳጇ ፍቃድ
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 21 күн бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 21 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@mahilebase3127
@mahilebase3127 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarataye8812
@sarataye8812 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 47 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,7 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
የእርግዝና ሩካቤ ይፈቀዳል?በመምህር ጽጌ
1:04:21
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 29 М.
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ  ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
1:09:23
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН