ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ምን ማለት ነው ክፍል 1 ኡስታዝ ወሒድ ዑመር

  Рет қаралды 6,031

ሒዳያ ቲዩብ - Hidaya Tube

ሒዳያ ቲዩብ - Hidaya Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@ሜሪሾው-ፈ5ጨ
@ሜሪሾው-ፈ5ጨ 4 жыл бұрын
እኛ ክርስቲያኖች በቃ ማንነታችን በስድብ ነው የሚገለፀው? ምናለ ከምንሣደብ ብናዳምጥ ለስድም አፍችንን ስናሾል ሁሉ ነገር ድብልቅልቅ አለብ
@bukaritube602
@bukaritube602 2 жыл бұрын
ምን አለ ሁሉም እንዳቺ አሰተዋይ ቢሁኑ 👌🥰
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 жыл бұрын
ወሏሂ እኔ በዱኒያ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖን ሙስሊም መሆኔ ነዉ ሱብሀነክ ረቡል አርሽል ለዓዚም የታላቁ አርሽ ባለቤት የሆንከዉ ጌታ ካፊሮች ከሚሉህ ነገር በእርግጥ የጠራህ ነህ ፈለከል ሀምድ ወለከ ሽኩር
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 5 жыл бұрын
ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 3 жыл бұрын
ماشالله تبارك الله الله يكتب لك الخير
@ghjbdjjr4854
@ghjbdjjr4854 3 жыл бұрын
Allah yitebikih habib
@hadhade5774
@hadhade5774 4 жыл бұрын
Jezakum allah heyran estaz
@zahramohammed2585
@zahramohammed2585 2 жыл бұрын
Allah yakoyeh allah yetebikeh
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበራካትሁ ኡሰታዝ ጀዛኩም ኸይረን ጀዛ
@aas160
@aas160 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@حمدانالشمري-ك9خ
@حمدانالشمري-ك9خ Жыл бұрын
✅✅
@uhail1262
@uhail1262 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 4 жыл бұрын
አላህ፡ይጠብቅህ
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 4 жыл бұрын
Allhamdulia 😘😍😘😍😍😍😍
@ሸምሱ.አብዶ
@ሸምሱ.አብዶ 4 жыл бұрын
ማሸአለ
@حمدانالشمري-ك9خ
@حمدانالشمري-ك9خ Жыл бұрын
❤❤
@حمدانالشمري-ك9خ
@حمدانالشمري-ك9خ Жыл бұрын
👍👍👍👍
@kirutsegaye6301
@kirutsegaye6301 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ዑመር ብታነበው ደስ ይለኛል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደምድር የመጣበት ዋነኛ ምክነያት የሰውን ልጂ ለማዳን እንጂ አምላክ ስለመሆኑ እና ሐይሉን ለማሳያት ወይም ለማሳወቅ አይደለም፡፡ ስለዚህ በቀጥታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ አላላም ማስተዋል ያለብህ ደግሞ ጌታ አይደለሁምም አላለም!! ነገር ግን በተድባር ገልፆል ፤ አምላክ ካልሆነ በቀር ማድረግ የማይቻለውን ነገር አድርጎ አይተነዋል፡፡ ከዛም በተጨማሪ ለሃዋሪያቱ ስለ አምላክነቱ (ስለ እግዚአብሄርነቱ) ገለፀላቸው እነሱም ለኛ አስተማሩን፡፡ አየህ ኢየሱስ ስለአምላክነቱ ለመናገር መጥቶ ቢሆን ኖሮ ሲሞትእንዲመሰክሩለት(ለህዝብ ሁሉ እንዲሰብኩለት) ሐዋሪያትን ባልመረጠ ነበር፡፡ #መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ያለበት ነበር ጋር አለመጮህ ያስፈልጋል፡፡ አንተ የዳንክ ነበርክ አየህ መፅሐፍ ዝም ያለበት ነገር ላይ ስለ ጮህክ ሳትክ !! የዲያቢሎስም አላማ ይህ ነበር፡፡ ምንም ጥቅስ ያልፃፍኩበት ምክነያት አንተ ከኔ ስለምትሻል ወይም ከኔ የተሻለ ስለምታዉቅ ነው፡፡ እባክህ እውነትን ፈልግ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳህ!!
@ruhitruhit1926
@ruhitruhit1926 3 жыл бұрын
እየሱስ ሰውን ለማዳን ለምን ወዴ ምድር መምጣት አስፈለገው ????
@kirutsegaye6301
@kirutsegaye6301 3 жыл бұрын
@@ruhitruhit1926 አዳም እፀ በለሷን በበላህ ጊዜ ትሞታለህ ተብሎ ነበር፡፡ እናም የእግዚአብሄር ቃል ደግሞ አይሻርም፡፡ ስለዚህ ያንን እርግማን ለመሻር ሞቶ ሚያስታርቅ ሰው ያስፈልግ ነበር ፡፡ ከእርግማኑ የተነሳ ደግሞ ማንም ያንን ማድረግ የሚችል አልተገኘም ስለዚህ እግዚአብሄር እርግማናችንን ወስዶ በእምነት በኩል በሆነ ልጂነት(ሊተካልን) ነው መጣው፡፡ ይሄም በመፅሀፍ ቅዱስ በግልፅ ተፅፏል፡፡ መወያየት ከፈለግሽ በ telegram @yishak8 አነጋግሪኝ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@jemalmusa4416
@jemalmusa4416 3 жыл бұрын
@@kirutsegaye6301 እንደው ይህን የማይዋጥ የተድበሰበሰ ንግግር አንዴት ታምናዋለህ አየየሱስ ወደመሬት የመጣው ከአሏህ የተሰጠውን የምትድንበትን ቃል አንዲያስተምር ከሀጢያት የምትርቅበትን ቃል ሊሰጥህ እንጅ እንዴት ለአንተ ይሰቀላል ይህ ተረትህን ተወው የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ካልሆነው የስላሴ ሚስጥር ያመጣሀው ነው።
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
ሰውና ነብይ እንደሆነ ተናግሯል አምላክ ነኝ ግን አላለም እሱ ሲቀጥል የድሮው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በመስጊድ ውስጥ ያስተምር ነበር ማርቆስ ወንጌል ላይ ጊቢና እይው ያሁኑ ተቀይሮ ምኩራብ ይላል ምን እያለ ነበረ የሚያተምረው መቸም አምላካችሁነኝ አላለም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ክክክ ፉፁም አምላክ ፍፁም ሰዉ ምን ማለት ነዉ??? የኒም ጥያቄ ነዉ እኔም የሀገሬን ልጆች ወጥሬ ይዣቸዋለሁ በጥያቄ ግን አንድም ሰዉ የመለሰልኝ ሰዉ የለም እነሱም ይጠይቁኛል ከቁርአን ቅዱስ ስመልስላቸዉ አይቀበሉትም አሏህ ያጠመመዉን በእርግን ማንም አይመልሰዉምና ያአይኋል ካፊሩን የህዲኩሙሏህ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 3 жыл бұрын
እኔ ልመለስ ?
@Faisal-ii1qf
@Faisal-ii1qf 5 жыл бұрын
Aslamu alikum brother how are you doing
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 4 жыл бұрын
የስላሴን ሚስጥር በደንብ መረዳት አለብህ
@hidayaahmed9915
@hidayaahmed9915 2 жыл бұрын
😁😁😁😁 ባይብልን ቁጭ አድርጎ ያስተምርሃል ከፈለክ ከ መሪ ጌታ ዳንኤል ጋ ስለ ስላሴ የተወያዩትን ተመልከት
@bukaritube602
@bukaritube602 2 жыл бұрын
Anet terdakew ? 😁😁
@yonasgizaw7212
@yonasgizaw7212 2 жыл бұрын
አምላኪን ባንቴ ምሳለ ይልትወስድ አትችልም መጽሐፍ ቅዱስ እንዳንቴ የሰጣን መልክት ቁራን አይደለም አሁዱን ጠብቀህ አስተምር
@marimhassan8474
@marimhassan8474 3 жыл бұрын
አሲይ ሙስሊም አህቶቸ የኤፍቢይ ስሙን ንገሩኝ
@temammd7961
@temammd7961 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ፔክን ንገረን
@tewbachhaile8579
@tewbachhaile8579 2 жыл бұрын
Ametatu ygbachi ftsm sew lihon meta
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
እሰኪ ጀግና ከሆክ እኛ ሰወች ሰንት አካላት አለን መልሰ
@temammd7961
@temammd7961 4 жыл бұрын
ስድብ የክርስቲያን መግላጫ ነው ?
@osmanmohamed9794
@osmanmohamed9794 4 жыл бұрын
We have body, breathe, word,brain, heart, kidney,.....
@bukaritube602
@bukaritube602 2 жыл бұрын
ለምንደነው ቁየ አመላክ በተራ ሰውነት ምሳሌ የምታደረጉት ። እሰቲ ከመጸሐፈ ቅዱሰ ማሰረጃ አመጣ ሰላሴ የሚለ ቃል ወይም በመለኮት አንድ ናችው በአካለ የለያያሉ የሚል ጥቅሰ አምጣ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
የሙሰሊሞች ትምህርት ምን ይላል አዳም በሰራው ሰራ ሁሉም ይፈረድበታል ይላል በኛ ግን እየሱሰ ወደኛ የመጣው የሰውን ሰጋ ለብሶ ባንዱ ሀጺያት አንዱ እዳይፈረዲ ነው ምክንያቱም አንዱ ሀጺያተኛ ቢሆን እኔ ንፁህ ብሆን እደት ሌላ በሰራው እኔ ይፈረዲብኛል ሰታሰቡት በሙሰሊም አንዱ በሰራው ሁሉም ይፈረዳል የሚገርም ቁረአን ደሞ ሰው እሚፈረድበት በሰራው ሰራ እጂ ሌላ ሰው በሰራው አይፈረዲም
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
ቀጣፊ አዳምኮ ተፀፅቶ አላህ ይቅር ብሎታል እንዳንዷ ነፍስ በሰራቸው ብቻ ነው የምትጠየቀው አምላካችን አዛኝና መሀሪ ነው ይቅር ይለናል አንዳንች ደም ካልፈሰሰ አንልም ገለቴ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር 3 አካላት አሉት እነሱም አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ናቸው ሶስት ሰላሴ ሰለዚህ እየሱስ ከሶስቱ አንዱ አብ ነው ግልጽ የሆነ የሰውን ሰጋ ለብሶ አዳምና ህይዋን በተረገሙት ሀጺያት ሁሉም ሰው እዳይረገም እኛን ለማዳን እየሱሰ ወደኛ የመጣው በሰማይ እናት በምድር አባት የለለው እየሱስ ከሰማይ ወርዶ የሰውን ሰጋ ለብሶ ለኛ ሲል መከራ የተቀበለው
@osmanmohamed9794
@osmanmohamed9794 4 жыл бұрын
So God has come or God has changed to Jesus?? So who is the sky of the God.
@sherefedinshikur4187
@sherefedinshikur4187 4 жыл бұрын
ራሱ አምላክ ከሆነ ምን አለፋው በቀላሉ ይቅር አይለንም እንዴ
@sadbadr78
@sadbadr78 4 жыл бұрын
@@sherefedinshikur4187 እኮ
@aas160
@aas160 3 жыл бұрын
አባት ባጠፋው ልጅ አይቀጣም ሁሉም እንደየስራው ይቀሰቀሳል እናትሽ እንኮን ዘወርብላ የማታይብሽ ቀን ይመጣል የዛኔ ዋጥፋቴ ብትይ ዋጋ የለም
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
እርሱኮ አዛኝና ይቅር ባይ መሀሪ ነው ንቂ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@osmanmohamed9794
@osmanmohamed9794 4 жыл бұрын
Where is the evidence Muslims are worshiping Stone????
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
ሲጀመር ሙሰሊሞች ፋራ ናችሁ ድንጋይ እያመለካችሁ ሳኡድ ያሉ አረቦቸ ምን አሉ እየሱስ ሰው ሰለሆነ እውነተኛው ሀይማኖት ሙሰሊም ነው አሉኝ ሁሉም እሰላም እውነተኛውን ኦረቶዶክሰ እሚክዱት እየሱስ ሰው ነው ሰለሚሉ ነው ከብዙ ሰወች ሰለሰማሁ በኛ ግን እየሱስ ለምን ሰው እንደሆነ ጠቅቀን እናቃል
@ላአታህዘንኢናላሀማእና
@ላአታህዘንኢናላሀማእና 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ አይፈረድብሽም እራስሽን ሳታውቂ ሰውን ማወቅ አችይም!!! የዛዝሽውን መፅሀፍ ሳታነቢ ሰውን ትተቻለሽ አይ እናተ ሂዲያ ይስጣችሁ ለዘጠኝ ምሊየን አምላክ እየሰገድሽ ብትስች አይፈረድብሽም
@temammd7961
@temammd7961 4 жыл бұрын
እኛ ድንጋይ አናመልክም አትሸወድ ወንድሜ በሩቁ አትሳደብ 2020 እንስሳት የሚያራበት ሳአት ነው አንብብ ሲቀጥል ሰው ወደ ሐይማኖት. በስድብ አይጠራም ኡነት አንተ ገ ከሆነች ለዘብ በለጠ ቃል ተጣራ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 4 жыл бұрын
@@ላአታህዘንኢናላሀማእና ንገሩኝ ባይ ውርደታም ነሺ እኛ እንሰቅባችኋል እንጂ አይሳቅብንም ሰሚ 99ኞቹ የምናከብራቸው የምንወዳቸው የሚጠብቁን ጥላ ሁነው መላእክቶቻችን ናቸው ደደም አምላካችን አንድ ነው ደሞ አታቂኝም እሰልምና የምናቀው ክርክር ብቻ ደደም የአላህንን ሰም ጠርተው ሲፈውሱ አላየንም እኩል እኛ ጋ ቁራአናችሁ አናቅም እደ ዝሙታም ከአራት እዛ በላይ እያገቡ ያንዱ እምሰ አልበቃ ቢል ጪቃ ናችሁ ሙሀመድ ሰንት ሚሰት እዳለው ታውቂያለሺ እውነተኛ ሀይማኖት ቢሆን አራት ሚሰት አይፈቅድም ነበር ቁርአን የሰው ቃል እጂ የፈጣሪ አደለም ገባሺ አላህ አምላክ ከሆነ ለምን ነብዩ ሙሀመድ ሲሞት ወደ ሰማይ አላረገም በኛ እነ አብርሀም ብዙ አረገዋል ዋና የተባሉት ሌላ ለምን የአላህ ሰም ወይም ቃሉ አያድንም መልሱን ቁጭ አረጉ ያድናል ካላችሁ ያያችሁበትን ሚድያ ጠቁሙን እደው ዝም ብለሺ አትገላፈጭ ገባሺ እርቶዶክሰ እደሆነች ልይት ያለች ናት ሰሟ ብቻ ሰው ትፈውሳለች እየሱስ ክርሰቶሰም ሰው የሆነው አዳምና ህይዋን ባጠፉት ጥፋት እኛን ለማዳን እጂ እሱ አላም ሳይፈጠር በፊት አለምን ፈጥሯል በሰጋ ግን ሰው ሁኖ የመጣው ምክንያቱ ብዙ ነው የእኛንም ሀፂያት ያዳነን አዳምና ሀዋ ለተረገሙት እኛ ቡሀላ የመጣነው እዳይደርሰብን ብቻ እጂ አሁንም የምንሰራውን ሀፂያት ያድነናል አደለም ገባችሁ ጉረኛ ሁላ ግርም ትሉኛላችሁ ከናንተ ወዳ ዝሙታም ቀርአን የፈቀደ ሰውሰ ልብ የለንም በሁሉም ግን ቁርአናችሁ ግም ነው ክርክር ብቻ የምታውቁት እየተፀዳዳን አበያ እየለበሰን ትላላችሁ ውሰጥሺ ጥብ አበያ ብለብሺ ጀነት ያሰገባል መሰለሺ ሰው ሁኖ የማይታጠብ የለም ሀይማኖት ሁኖ ጅል አለባበሰ የሚፈቅድ የለም የሰው ልብ ብቻ እጂ ገባሺ ሰንት ውርደት አለ ቁርአን ውሰጥ ሰለ ዝሙት ሴቷ እዳታረግዝ ወደ ውጭ እርጨው የሚል አለ ቁርአን ላይ አንድ ሸህ ነበረ ከዛ እየሱስ አምላክ አደለም ስል ኖርኩ ቁርአኔን በደረቴ እየጠበጥቁ በእሰልምና የመጣብኝን ሰው እጠላው ነበር አለ መጨረሻ ላይ ሁሉንም በደብ ሳይ አለ ሰለ ዝሙት ሰለ እየሱስ ሰም ሰለ ማሪያም ሰም ቁርአን ላይ ሰፍሯል አለ ብዙ ነው የጠቀሰው ከፈለጋችሁ በዚህ ቁጭ አረግላችኋለሁ እዳላበዛ ብየ ነውጂ ቁርአን እሰከ ገፁ ቁጭ አረግላቾኋለሁ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ 4 жыл бұрын
@@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ እሽቆይማሪያምምንዲናትእሦምአምላክነችእደጉዲነውዘዲሮቆይየየሡሥአባትአምላክእናቱምአምላክእሡምአምላክናቸውንሥንትናቸውአምላኮቹ
@aas160
@aas160 3 жыл бұрын
@@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ እንዳች ከየዲጋው ስር አንወለድ እኛ አጉ የሚጠቅምሽ ወረድ በይና ተከራከሪ አሁን ችግር የለም የፈለግሽውን ማምለክ መቀባጠር ትችያለሽ ትማጣለች ያችቀን ምንው አፈር በሆን ስትሉ የሚረዳ ካለ እናያለን ኢሳ አለሂ ሰላም እንካን ላንች ለራሱም አይሆን
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
እየሱስ ፍጹም አምላክ ማለት ከ3ቱ ከአብ ከወልድ ከመንፈሰ ቅዱሰ አንዱ አብ ሰለሆነ ነው ፍጹም አምላክ እምንለው ፍጹም ሰው ማለት ደሞ እኛን ለማዳን የሰው ሰጋ ለብሶ በመወለዱ ነው ከገባችሁ የሙሀመድ ቦችላ ድጋይ እያመለካችሁ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ 4 жыл бұрын
አብሽርሸይጣንከጎናችሁነውተበራቱክክክክክክ
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
ስእል አምላኪ ድንጋይ እራስ አማታቂውን አትቀባጠሪ በጥራቃ ውሽታም
@bukaritube602
@bukaritube602 2 жыл бұрын
🤭🤭 ያነቺ ደገሞ የለያል ምንደነው ቆየ እየተፈላሰፉቹ አተመጡበን
@hoklok6906
@hoklok6906 4 жыл бұрын
አንተ በማይታወቅነገር አምልክ
@bukaritube602
@bukaritube602 2 жыл бұрын
እኛማ አወቀናል አመላካችንን ። አለወለደም አለተወለደም።ለ አላህ አንዳች ቢጤ የሌለዉ አመላክ ነው ። እናተ ናቹ የተወዛገባቹት ወገኔ ኢየሱስ አመላከ ነኝ አመለኩኝ በሉ አላሰተማረም ። ታዲያ በግድ አመላክ ነህ ተላላቹት እንዴ። ዩሐንስ 20 : 17 ከፈተህ አንብበዉ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
ደሞ አትረሱት ክረሰትና ሀይማኖት መጀመሪያ የተመሰረተይ ናት ሙሰሊም ግን ከኢትዩጵያ አላሀ ኩበር ያለው ሰውየ ካወቃችሁት ጠፋኝ እኔ ስሙ ያነ ሰው አዛን አረገ እሰልምና ሀይማኖት ተመሰረተ የኛ ግን ክርሰትና መጀመሪያ ምንም ነገር ሳናውቅ የተመሰረተ ሀይማኖት ክርሰትና ብቻ የሳኡዲ ሰወቸም ብለውኛል ክርሰትና መጀመሪያ እደተመሰረተ ግን እየሱስ ሰው ሰለሆነ እማያምኑት ክርክር ተያይዘን ትላልቆቹ አረቦቸ ጋር እየሱስ ይበላል ይጠጣል ሰጋ ለብሶል ሰለዚህ አምላክ አይደለም አሉኝ 100% እሚክዱት በኛ ደሞ እየሱስ ስጋ የለበሰው እኛን ለማዳን ነው ፍፁም ሰው ፍፁም አምላእ የሆነው ደሞ አታቁም እደ ሰንት ታአምር እየታየ በቤተ ክርሰቲያ በክርሰትና ነገሮች ድረቅ እንኳ ሁኖ ኢትዩ ዝናብ ሰጠን ብለን ሰንጸለይ በባላት ቀን ዳመና እምናየው ካሰታወሳችሁ እናተ ግን ባላት አታቁ መላእክትን አታቁ ሰለዚህ ከዚህ ወዳ ምሰክርነት
@bukaritube602
@bukaritube602 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@atumuhamed5710
@atumuhamed5710 2 жыл бұрын
ከእውቀት ነፃ🤒🤒🤒🤒
@bukaritube602
@bukaritube602 2 жыл бұрын
ለምሀይመ መለሰ መመለሰ እራሰን ዘቅ ማደረግ እነጂ ምንም ጥቅም የለዉም 💪😏
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
እንዳውም እግዚአብሄርኮ በኢትዬጲያ ስም ብቻ ነው በአረበኛ መሲሁ የአላህ ልጅ ነው ይላል ሲቀጥል እስልምና ከኃላ የመጣ ብቻ ሳይሆን ከበፊትም የመጣ ነው ከመፅሀፍ ቅዱስኮ በእድሜ የቡድሀ እምነት ይቀድመዋል ሲቀጥል እስልምና ከኃላ ከሆነ ከአንች መፅሀፍ ቅዱስ ስለ መስጊድ ምን አስወራው እየሱስኮ ሙስሊም ነው አድሱ መፅሀፍ ቅዱስ ተቀይሯል ጥቅስ ልስጥሽማ ማርቆስ ወንጌልን ግቢና እይውማ እየሱስ በመስጊድ ውስጥ ያስተመር ነበር እንዳውም ብላቴናይቱ ሙታለች ብለው ሲያለቅሱ የተናገረበትላይ ነው መስጊድ።የሚለውን ምኩራብ ብለውታል የበፊቱንና የአድሱን አንብቢው ልዩነቱን ታይዋለሽ ብዙው ተቀይሯል የበፊቱ ተሻሽሎ የቀረበ ይላል
@spiritbeing1708
@spiritbeing1708 2 жыл бұрын
ዝም ብለህ አታውራ ደደብ። መጽሀፍ ቅዱስ በመገለጥ (revelation) የሚታወቅ እንጅ አንተ እንደምታደርገው በመረጃ እና ማስረጃ (information) የሚታወቅ አይደለም። አታምንም'ኣ!!!!! ደደብ!!!!!
@bukaritube602
@bukaritube602 2 жыл бұрын
እሱም እኮ ክርስቲያን ነብረ ወገኔ ዘም በሉ እያወራ አይደለም በማሰረጃ ነው 🥰
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
ድሮ ክርስቲያን እንደነበር ከቁርአን አወጣሁ እያለ ያቃጥለን ነበር አሁን እሱ ሰለሞ ክርስቲያኖች ያናዱብናል ያስምርሻል እሽ ወደተፈጠረበት እምነት መቷል
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
ቁሉ አላሁ አሀድ ማለት በናንተ አይወልድም አይወለድም አምሳያ የለውም ማለት ነው ምኑም ምኑም አይታወቅ ማለት ድጋይ ነውኮ መጸሀፍ ላይ ሰለአምላካችሁ እማታቁ የሙሀመድ ትረት
@ahmedsirag7386
@ahmedsirag7386 4 жыл бұрын
አጅብ ልብሽ ያውቃል ።አላህ አንድ እንድሆነ ነገር ግን ሸይጧን መንገድ አሳሳች ነው አዞራችሁ አሏህ ይጠብቀንን ጭንቅ ጥብብ ችግር መውጫ መግቢያው ጥፍት ባሌ ጊዜ የፍጡራኑን ሁሉ ጌታ የሆነውን አሏህን ያመልካሉ ከዛ ጭንቀት በተወገደላቸው ጊዜ ጣኦታትንን ይጠራሉ ይህ ነው እንግድህ የናንተ እምነት ። ወነኡዙ ቢላህ ።ቀደምት ሙሽሪኮች እርዚቅ እሚሰጣቸው ምድርን ሰማይንየፈጠረው ነገራቶችን የሚስተናብረው አላህ እንደሆነ በርግጥ ያውቃሉ ስለዚህ ወደ ሀቅ ኑ ።እሚገርሙነኝ ነገር መሳዳብን ምን አመጣው ሀቅን አይቶ መረዳት
@aas160
@aas160 3 жыл бұрын
ስለ ቁረአን ወየት አወቅሽ መፃሐፍሽን አንብቢ
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ ያህዌ አረበኛው ላይ ስትመጨ አልሀዩ ቀዩም ሱረቱል በቀራ ቁጥር 255 ግቢ አንቢው ፈጣሪ አንድ ማንነት ነው ያለው ተወለደተሰቀ ትያለሽ ዝብለሽ ከእውቀት ነፃ ነሽ ሲጀመር
@spiritbeing1708
@spiritbeing1708 2 жыл бұрын
መሀመድ ሻፋዳም መሆኑን ታውቃለህን????
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
የለሞንን ጉድ በመፅሀፍ ቅዱስ አላየህምዴ አሁንማ ተነቃቅተናል ዘላችሁ ፊጥ ትሉ ነበር አሁን ግን እያነነብን ነው
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
እውነተኛ ሀይማኖት ምንም ጥርጥር የሌላት መጸሀፏ እንኳ ያልተሳሳተ እውነተኛ ሀይማኖት ኦረቶዶክሰ ብቻ ገና እንበዛል እንባዛል አገታችንን ቢቆርጡንም ከክርሰቶሰ ፍቅር ማንም አይለየን
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 жыл бұрын
እዉነቱን መናገር አለብን መቀበል ያንቺ ነዉ አሏህ የሌላዉን ወንጀል ሌላዋ እንደማትሸከም ነግሮናል በአንቺ እምነት አላህ አይጠይቀንም ስለዚህ ኡነቱን ከመናገር ዉጭ አያገባንም ግን ዋ ጥፋታችሁ
@osmanmohamed9794
@osmanmohamed9794 4 жыл бұрын
Mofoker....Bring proof
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
@@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም አረ ተያቸው እየነገራቸው ያለው በፊት የቄስ ልጅ ነበርኩ ብሏል ዝም ብለው ይቀባጥሩ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ
@እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ 5 жыл бұрын
እናንተ ሙስሊም እኮ የአምላካችሁን ማንነት እማታቁት ድንጋይ ሰለሆነ ነው የሙሀመድ ቡችላ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ 4 жыл бұрын
ገደልግቡከነጣውታችሁአኡዙቢላእናተሸይጣን
@Hነኝያቡመሬምተማሪ
@Hነኝያቡመሬምተማሪ 4 жыл бұрын
እ ኔእሚገርመኝየየሡሥነገርነውምክናየቱምያራልይሸናልክክክክክክክ፣በጣምይገርማልአላህይምራችሁቀትተኛውንምገዲቆይቆይበነገራችንእየሡሥሢሞትእኛእደትተረፍንክክክክክ
@osmanmohamed9794
@osmanmohamed9794 4 жыл бұрын
Sorry please be come down....
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
@ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 жыл бұрын
አላህ እናተ የምታመልኳቸዉን ጣኦት እንዳንሳደብ ከልክሎናል ምክንያቱም እናተ ባለማወቅ አላህን እንዳትሰደቡ ማለት ነዉ እና አላህን እና ነብያችንን አለይሂ ወሰላቱ ወሳላመሰ ከመሣደብ ተቆጠቡ ፕሊስ ባይሆን የስድብ ሱስ ካለባችሁ እኔን ስደቡኝ
@aas160
@aas160 3 жыл бұрын
አፍሽን ከመቅደዱ ወርድ ብለሽ ሀቁን ብትቀበይ ይሻልሻል ሙሀመድ በዳንች አይነት ግም አፍ የሚነሳ አይደለም ከዛች አናትሽን ከምታፈላው ፀሀይ የሚገላግልሽ ሙሀመድ ነው ከሙሀመድ ወጭ ማንም ከአላህ ፊት የሚቆም የለም
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 47 МЛН
ሲዖል በመጽሀፍ ቅዱስ ምንድን ነው? || ኡስታዝ ወሒድ ዑመር
14:48
ሒዳያ ቲዩብ - Hidaya Tube
Рет қаралды 1,3 М.
የማየት እና የመስማት መንፈሳዊ ህግ
43:58
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 1,1 М.
አቂዳ አህለል ሱናዎች እነማን ናቸው ክፍል # 6 በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ
20:58
ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Рет қаралды 3,3 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН