ጽዮን እናታችን ባሰብናት ጊዜ/ልብን የሚያረጋጋ ድንቅ መዝሙር/ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን/የሚያረጋጋ መዝሙር

  Рет қаралды 27,696

ብርሃን tube   birhan tube

ብርሃን tube birhan tube

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 5 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን!!!
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 5 күн бұрын
የሚገርም ድንቅ ዝማሬ ነው:: መላእክት ፊቱን ማየት ስለማይችሉ ፊታቸውን በክንፋቸው ይሸፍናሉ.. እናታችን ማርያም ግን በማህፀኗ ተሸከመችው...
@Selam-nq8br
@Selam-nq8br Күн бұрын
እግዚአብሔር ይህን ሕይወት የሁልጊዜ ያድርግልኝ ብዬ ለራሴ ተመኘሁ ፁሁፋ ከታች ሆኖ ትንሽ ተቸገረን ነበር ለሌላ ጊዜ በተረፈ ምንም ቃል የለኝም ለዚህፕሮግራም ቀና ደፋ ብላችሁ ያቃናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ያቅናላችሁ
@meazagenet4428
@meazagenet4428 6 күн бұрын
፣ትምክህቴ ጌታዬ እና አምላኬ ኢየሡስ ክርስቶስ ነው። የተዋሕዶ ልጅ በመኾኔ ደግሞ ሌላው ትምክህቴ ነው። ከአባቶቻችን ሃይማኖት ከቀጥተኛዋ እና ጠባቧ መንገድ አያውጣን ። በዚህች መንገድም በጽናት በእውነት እንድንጓዝ ያድርገን።
@mekuriametaferia3928
@mekuriametaferia3928 18 күн бұрын
ትለያላቹ እንኩአንም ለዚህ ቀን አደረሳቹ እንባዬ ነው የመጣው በምንም ጉዳይ ለማልቀስ ልቤ አይቸኩልም ነበር እኔ ዛሬ ግን አልቻልኩም።ሁሌም ሰላም ናቹ እውነት ኦርቶዶክስ ትለያላቹ ከነስርአታቹ ❤❤❤❤
@RekiekAmbachew-xe3hv
@RekiekAmbachew-xe3hv 18 күн бұрын
ተዋሕዶ ትለያለች ተመስገን እንኳንም የተዋህዶ ልጅ መሆኔ ደስሰ እደሚለኝ
@adanewubet6082
@adanewubet6082 2 күн бұрын
እንዲህ ስንሆን እንዴት እናምራልን፣ እግዛብሄር ይባርካችሁ!! አዘጋጆች እባካችሁ ይህን ታላቅ የምስጋና መርሃ-ግብር ከአዲስ አበባው ጋር በተመሳሳይ ቀን በክልል ከተሞች ማክበር ቢቻል የበለጠ ብዙ መስራት ይቻላል እና ለሚቀጥለው ዝግጅት ብታስቡበት፡፡ ለአዘጋጃችሁ፣ለተሳተፋችሁ እና ለዘመራችሁ ሁሉ ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ይስጥልን፡፡
@Chorachannel2hahufidel
@Chorachannel2hahufidel 18 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል፤መዝሙሩ በጽሑፍ መታጀቡ፤ሁላችንንም ያሳትፋል፤ደስ ብሎኛል።
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 18 күн бұрын
Amen3 zemre melekt yasemlen🥰🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniamwubiye3763
@biniamwubiye3763 5 күн бұрын
He is the best project manager and coordinator
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 13 күн бұрын
💙HEAVENLY CHRISTMAS EVE MELODIES FROM THE E.O.T.C. - ADDIS ABABA, ETHIOPIA. 💙WE THANK GOD FOR THIS WONDERFUL SERVICE THAT LIGHTED THE DARKNESS LOOMING EVERYWHERE. 💙WE PRAY THAT GOD BLESS OUR SUPERB SINGERS FOR EVEN MORE EXTRAORDINARY HOLY SERVICES.
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 15 күн бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele Amen Amen Amen Zimare Melkat Yasemlan Yeewnet Betam Metadel New Ye Orthodox Tewahdo Lij Mehone Temsgn Temsgn Temsgn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AbebaNegatu-b4d
@AbebaNegatu-b4d 18 күн бұрын
Amen amen
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 18 күн бұрын
እልልልልልል
@236KUYE
@236KUYE 19 күн бұрын
Kalehuwot yasemalin Yedirown zemen asebku Esrael bahire Ertiran yeteshagerubetin Iyasu Tsehay yaqomebetin Elyas semayin yelegomebetin
@sileante5253
@sileante5253 15 күн бұрын
❤❤❤
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 18 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@blaneabye6441
@blaneabye6441 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yodityodit8540
@yodityodit8540 18 күн бұрын
❤❤❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@kenandinku439
@kenandinku439 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenBamenga
@HelenBamenga 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LikeMelaektKdusRaguel
@LikeMelaektKdusRaguel 4 күн бұрын
ቀውስ ውሾች
@Wiko-r7y
@Wiko-r7y 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
2:09:50
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 126 М.
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН