KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እውን ኢየሱስ ያድናልን? ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ (አቡሀይደር) በዱራሜ ላቀረበው ንግግር እና ጥያቄ ሙሉ ምላሽ || Answering Islam || Amharic
1:32:52
በመዳን ጉዳይ አቡሃይር (ሳድቅ) የተናገረው ነገር ሲመዘን // እውነት እስልምና logic ነው? @dhugaanniboqachiisa
35:43
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ኡስታዝ አቡሃይደር ስለ ድነት (ደህንነት) ለተናገራቸው ንግግሮች ማስተካከያ (እርማት) ሶስት || የሙስሊሞች ሊቅ ሳድቅ
Рет қаралды 4,947
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 40 М.
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Күн бұрын
Пікірлер: 110
@ewnetyasarfal
Жыл бұрын
ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰
@IfaaaTasfaayeee
3 ай бұрын
May God bless you more and more grace in the name of Jesus christ
@eliaskitila9421
Жыл бұрын
እኔንም በጣም ያስደነቀኝ የዚህ ወንድም ሙግትና የሙግቱ ትክክለኛነት ነው።
@ShshayLUL
3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@fatmauae7979
9 ай бұрын
ውንድማ ተባረኪ ቡዙ ፀጋ❤❤❤❤❤❤
@yordina2369
5 ай бұрын
God bless you 🙏
@aziebsolomon7360
6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@josephbiruk
3 ай бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@fatmauae7979
9 ай бұрын
ኡካን እየሱስ ክርስቶስ አማንኩት እየሱስ ክርስቶስ ጌት ነው እየሱስ ክርስቶስ ይድናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruhamafati4217
5 ай бұрын
❤❤❤
@amanuelhalake3855
2 ай бұрын
Blessed
@milenyemane4769
2 жыл бұрын
ዋው ወንድሜ #የእግዚአብሔር_ጸጋ_ይብዛልህ🙌 አቡ ሃይደር በጣም አዋቂ ነኝ ብሎ ለዚህ መስኪን ምንም ማያውቅ ትውልድ እንዳይድን መርዙ እየረጨ እያጠፋ ነው እና #እግዚአብሔር_ልቡ_ይንካው።እን
@zebibakasim5296
2 жыл бұрын
አዋቂው የሚለየው በወሬ አይደለም ከእናንተ አስተማሪ የኛ ተማሪ ይሻላል እናንተን አላህ ሂዳያ ይስጣቹ
@ewnetyasarfal
Жыл бұрын
እሱንማ ፈሪውን ኡስታዛችሁን አይተን አረጋገጥንኮ😊
@zebibakasim5296
Жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ላንተ እና ለመሰሎች አቡሀይደር ይበዛባችዋል ለናንተ እንደኛ ተማሪዎች በቂ ነን ምክንያቱም እናንተ እያወቃችሁ የጠማቹ ናቹ የአቡሀይደር ጫፉ አደርሱም ከሱ ጋር አለመከራከራችሁ ለናንተ ነው ሚጠቅመው በክርክሩ ማግስት በውርደት እራሳችሁን ነው ምታጠፉት
@ewnetyasarfal
Жыл бұрын
ማዋረድ የእስልምና ግቡ መሆኑ ይታወቃል። የሚሸሸው ከማዋረደሰ ይልቅ የመዋረድ ነገር እንዳያጋጥመው ነው። እንዳንዋረድ ለኛ ተጨንቃችሁ አስመሰልከው 🤣🤣😍
@zebibakasim5296
Жыл бұрын
@@ewnetyasarfal kkkkiiii አላህ ሂዳያ ይስጥህ ታዛዝነኛለህ
@LidiyahayluHayludula
4 ай бұрын
Fexari kezi belay xibebun yigiletsilih lesu demo fexari libona yisixew ❤❤❤❤❤❤❤berita wendime
@alemliul9339
Жыл бұрын
ኧረ ይሄ ልጅ ተመችቶኛል❤💪
@bereketfikre2554
2 жыл бұрын
ዋው የምገርም አገላላፅ ነው ተባረክ ወንድሜ
@hiruttamire-r7z
3 ай бұрын
Tabarakii ❤
@tesfayedinssa2680
8 ай бұрын
እኒ ኡስታዝ የሚጠይቁት ጥያቄ እና መሞገቻቸውን የሚተነትኑበት አስተውሎ፣ እንደባለአዕምሮ አደለም። እንደፈለጉ ያዋቃሉ። ጌታ አዕምሮአቸውን ይክፈት።
@eshetufaye
12 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@ኢየሱስዛሬምያድናል
Жыл бұрын
እውነት አንጀቴን ነው ያራስክልኝ ጌታ ይባርክህ !
@nahom0
Жыл бұрын
ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ 😍
@danyboy1419
Жыл бұрын
በርቱ ወንድም ተባረኩ
@georgejifar4711
2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ጌታ ያስፋህ
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ!!🙏 እናንተም Share በማድረግ አግዙኝ🤩
@mandela705
2 жыл бұрын
ዋው ተባረክ
@እግዚአብሔርይመሰገን-ኈ2ወ
2 жыл бұрын
✅🙏🙏🙏✅
@bamyayire9673
Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@berhanupetros5071
2 жыл бұрын
yemigrm meredat ena astewaynt geta abzetolhal kezihm yebelete tsegawn yechemrelh🙌
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
አሜን!! አመሰግናለው🙏
@yegledemissie9469
2 жыл бұрын
Halleluia, halleluia amen
@እግዚአብሔርይመሰገን-ኈ2ወ
2 жыл бұрын
👍👍 በረታ ወንድመ
@tarikutadesse4578
Жыл бұрын
ሁሉም እንደዚ ሰው የተጣመሙ ናቸው በስመአብ 😔😃😃ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ደሞ ሆን ብሎ ነው 😏
@FaithandReason79
5 ай бұрын
Good Response
@NesradinNem-zv8po
7 ай бұрын
Ustaz sadat tiyakewun le kiristianoch new yeakerebaw atisast wendime
@dawitelire5918
2 жыл бұрын
Wow
@جتوامنجوسو
Ай бұрын
አቡሀይደር እንደብድ አንዱን ከሌላው እያገናኘ ብቻ ለራሱ ትርጉም እንድሰጠ ነውጅ ከእየሱስ ጋር አይገነኛኝም ይህ እንደኔ ጀማሪ እብደትነው😂😂😂😂
@dhvdjdhvdj1446
2 жыл бұрын
Ègzabiher yabrtah wendime
@dawuddawud-xx6pt
Жыл бұрын
በህዝ ፊት በክርክር ብታሸንፈው ከዛ በኋላ በህዝብ ፊት ክርክሩን በመረጃ ውድቅ ብታደርግበትና ብታጋልጠው የሱ ነገር ያልቅለት ነበር።የሚያሳዝነው ነገር ግን እሱ ፊት ቀርቦ በመረጃ አንድም ሰው ሳያሸንፈው መቅረቱ በራሱ ልብ ላለው ሰው ግልፅ ነበር።
@ewnetyasarfal
Жыл бұрын
እሱ ከማን ጋር ማውራት እንዳለበት ያውቃል፣ ከእኛ ጋር ካወራ ምን ሊገጥመው እንደሚችል ስለሚያውቅ የውይይት (የሙግት) ጥሪያችንን አይቀበልም። እኛ ደሞ እቤቱ ሄደን የማስገደድ መብቱም ስልጣኑም የለንም። አንድ ሰው ከፈራ መሸሽ መብቱ ነው። እሺ ብሎ ከመጣ ግን ዝግጁ ነን።
@dawuddawud-xx6pt
Жыл бұрын
@@ewnetyasarfal እኔ አገናኛችኋለሁኝ አድሬስህን አስቀምጥልኝ
@ewnetyasarfal
Жыл бұрын
ማገናኘት አትችልም። ምክንያቱም ዮኒ ማኛ ሞክሮ አቅቶታል። ማገናኘት የምትችል ከሆነ ዮኒ ማኛ የቲክቶክ account ላይ ስለሆነ የሚደረገው ትፈለጋለህ ብቻ በለው። ከዮኒ ጋር ስለሚያወሩ ቀላል ነው።
@Jana-mn9xy
2 жыл бұрын
Berta wndmiye gets abeztow ybarkh! Ssele ewntena slekerstose !! Enmskrale! Eyesuse ye geatache geata nw!!
@mutefa123
5 ай бұрын
ማስተዋልን የነፈገህ አንተን ነው እስቲ እራስህን ጠይቅ
@FetihaMudin-gl5ii
7 ай бұрын
Hulat nagar naw yemiyawaraw mathafachiw
@etoman7196
2 жыл бұрын
አላህ ይምራህ እሰልምናንም ያሳውቃችሁ
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
እስልምና ይኼው ነው። ምሁር የምትሉት ሰው እውቀቱ ይህንን ያህል ነው። ሌሎች የዚህ ምሁር ተከታዮች ደሞ ምን አይነት እውቀት እንዳላቸው ሳይታለም የተፈታ ነው። እስልምና እንዳትሰሚና እንዳታመዛዝኚ ጆሮሽን የሚደፍን ሃይማኖት ነው። ለዚህ ሩቅ መሄድ አይጠበቅብሽም። እኔንና አንቺን ማነጻጸር ትችያለሽ። እኔ የሙስሊሞችን ተቃውሞ ሙሉውን ተረጋግቼ ሰምቼ መልስ ሰጥቻለው፣ አንቺ ግን በእርግጠኝነት የምነግርሽ ነገር ይሆንን ቪድዮ በስርአቱ አልሰማሽውም። ያልሰማሽው ደሞ ጊዜ ስለሌለሽ ሳይሆን መስማት ስለማትችዩ ነው። በነገራችን ላይ ምናልባት ታዝበሽ ሊሆን ይችላል፣ እኔ የመለስኩት መልስ ልክ አይደለም ብሎ የተቃወመኝ አንዲም ኢማም የለም። ሁሉም ስህተታቸውን ስለሚያውቁ ጸጥ ይላሉ። መልስ ከሰጠኋቸው በኋላ በቻናላቸው ላይ Share አደርገዋለው ... አይተውት ጸጥ።
@dawuddawud-xx6pt
Жыл бұрын
አንድት ሚስኪን ሴት በወንድ ሌጅ ተደፍራ ከተደፈረች በኋላ ደሞ ጭራሽ የአእምሮ ህመምተኛና በሽተኛ ሁና እንድትኖር የደፈራት ሰው አምሳ ብር ለቤተሰብቿ ከፍሎ ይውሰዳት የሚል ህግ ያለው መፅሀፍ ቄዱስ ነውኮ ያለህ
@ewnetyasarfal
Жыл бұрын
ይህንን ተረት ከየት አመጣከው? እንዲህ የሚል ያለው ኡስታዞችህ የጻፉት መጽሐፍ ውስጥ መሆን አለበት😁
@dawuddawud-xx6pt
Жыл бұрын
@@ewnetyasarfal መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስን አስተካክለህ መቸ አነበብከውና ብሮ እዛው ውስጥ ነው ያለው
@ewnetyasarfal
Жыл бұрын
እዛ ውስጥ ነው ሳይሆን ክፍሉን ጠቁመኝ... ከኡስታዞችህ መጽሐፍም ቢሆን😁😍
@NesradinNem-zv8po
7 ай бұрын
Please awkeh sawun lemasast atmoker mikniatum majameriya mulu videouwun le hizb adirs , because vidiowu le kiristianoch new yetaseraw wend ke honk mulu videon likakew
@روزامحمد-ح7م
5 ай бұрын
Abo.aydara.yemenagar.bar.nawe.
@zebibakasim5296
2 жыл бұрын
ለየትኛው ሀይጣቴ ነው የሞተልኝ ለራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝ እያለ ማንም ለማንም ወንጀል አይጠየቅም አንተ ራሱ ያመጣሀው ምሳሌ ኢንሹራንሱ የማይገናኝ ነው አሥተውል ቀንጭበ ከምታወራ ፊት ለፊት አግኝተህው አውራው ማን እውቀት እንዳለው እናያለን
@zebibakasim5296
2 жыл бұрын
መልስ እፈልጋለው
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
ለስንቶቻችሁ መልሼ እችለዋለው እኑዬ። አብሃይደር ጥሪያችንን ተቀብሎ live መወያየት አይፈልግም። እኛ ጥሪ አድርገንለታል። የምታውቂው ከሆነ ጥሪው።
@zebibakasim5296
2 жыл бұрын
እናንተ ከፈለጋቹ ልታገኙት ትችላላችሁ ቪዲዮ መስራት ነው ደሞ የኔን ጥያቄ አልመለስህልኝም ምክንያቱም ኢንሹራንሱ የገባሀው ለሁሉም ጉዳት እና ጥፋት ከሆነ ምንም ብናረግ ችግር የለውም እናንተ ሙሉ ለሙሉ ነው የሞተልን ምትሉ ከሆነ ደሞ ቪዲዮዋቹን የማናየው ስርዓት ያለው ቃል ስለማትጠቀሙ ነው ለማሳመን የሄዳቹበት መንገድ ልክ አይደለም ብዙ ተመልክቻለሁ
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
@@zebibakasim5296 ምንም ብናደርግ ችግር የለውም የሚባል ነገር በኢንሹራንስ ውስጥ የለም። ካላወቅሽ ጠይቂ። አውቀሽ የምትጋጪ ከሆነ ለሞት አደጋም ልትዳረጊ ትችያለሽ። አውቆ የሚጋጭ ደሞ ጤነኛ ሰውም አይደለም። እያወራን ያለነው ስለዳነ ሰው (እዳው ስለተከፈለለት ሰው) ነው። ስለዚ ሁሉም ነገር እንደ አግባቡ ነው ሚታየው። እግዚአብሔር የፍትህ አምላክ ነው። ይህ ማለት በጽድቅ የሚፈርድ አምላክ ነው። ከጥፋቱ ለተጸጸተና እዳው ለተከፈለለት ነጻነትን ይሰጣል። አውቆ ላጠፋና ላልተጸጸተ ደሞ ምንም ማድረግ አይችልም። ካልተጸጸተና ተመልሶ ንስሃ ካልገባ የፈሰሰው ደም ምንም ማድረግ ስለማይችል።
@zebibakasim5296
2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal እኔም ምልህ አሱ ነው ከእየሱስ መስዋትነት ጋር አይገናኝም ምሳሌክ ኢሹራንሱ እንደ ምትከፍለው ገንዘብ ይለያያል የሚሰጥክ አገልግሎት እየሱስ በሱ ላይ ሰላም ይሁንና የሞተው ለየትኛው ሀይጣትክ ነው የሞተው
@henokkifle4533
7 ай бұрын
አንድ እጅግ የከበረ የተወደደ አባት ልጁ ከንብረትህ የሚደርሰኝን ከፍለህ ድርሻዬን ስጠኝ ይለውና ድርሻውን ተቀብሎ ወደ ሩቅ ሃገር ኮበለለ ገንዘቡን በብልግና ሲያባክን ከቆየ በኋላ ገንዘቡ አለቀ ልጁም መጎስቆልና መራብ ጀመረ የአሳማ እረኝነት ተቀጠረ ደሞዙም ጠብ የማይል ስለነበር ያ የመረጠውን ይበላ የነበረ የባለ ፀጋ ልጅ አሳማዎቹ የሚበሉትን እንኴን ለመብላት እስኪመኝ ተቸገረ ልብሶቹ አረጁ ሽቶ ሽቶ ይሸት የነበረ ልጅ በመንገድ ሲሄድ እንኳን የ አሳማ እረኛ እንደሆነ ሰዎች እስኪረዱ ድረስ ቸተተ ; አንድ ቀን ግን ረሃብ ሲፀናበት ወደ ልቡ ተመለሰና እንዲህ ሲል አሰበ የጣፈጠ ምግብ በልተው የ አባቴ ሰራተኞች ስንት ናቸው ? እኔ ግ እዚህ በ ረሃብ ልሞት ነው ; ስለዚህ ወደ አባቴ ቤት እመለሳለሁ እንደ ልጁ ባያየኝ እንኴን እንደ ሰራተኞች ባሮች ቢቀበለኝ ከዚህ በብዙ ይሻለኛል ሲል ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ አባቱ ቤት አቅራቢያ ሲደርስ አባቱ ከሩቅ አየውና አይኑን ማመን አቃተው እስኪደርስ እንኳን መታገስ ቢይቅተው ግማሽ መንገድ ላግዘው በማለት ወደ ልጁ አባት ክብሩን ጥሎ ሮጠ ተገናኙ ልጅ ወቀሳ ሲጠብቅ አባት የጠፋውን ልጄን አገኘሁ ሲል ሳመው አቀፈው ከቤቱም አስገብቶ አጠበው ልብሱን ለወጠለት ከአሳማዎች እየሰረቀ ረሃቡን ያስታግስ የነበረ ልጅ አንድ ቀን የከበረ እንግዳ ሲመጣ ተብሎ የተጠበቀ የሰባ በግ ታረደለት ከአመታት በኃላ ሰው ሰው ሸተተ በልቶ ጠገበ አተረፈ ያ ደግ አባት ልጁን በፊት ከነበረው ክብር በሚበልጥ ክብር ተቀበለው ; አቡ ሃይደር በደንብ ስማኝ መልስልኝ , በምን አይነት ሁኔታ ያ ልጅ በተደረገለት ምህረት ዳግመኛ ይቀልዳል ?? እንዴት ዳግመኛ ሃጥያት ያምረዋል ?? ስለተደረገለት ምህረት አባቱን እያከበረ እያመሰገነ ከመኖር ውጪ ?? እግዚአብሔር አባቱ የሆነለት ከ እግዚአብሔር የተወለደ ሃጥያትን አያደርግም ::
@fetiyaamde8205
3 ай бұрын
ተገናኝታቹ ለምን አትወያይም ተፈራለክ 😂😂😂😂😂😂
@fejirhaylu2163
2 жыл бұрын
ግን እኮ ጥያቄው ቀጥተኛ ነው መልሱም ቀጥተኛ መሆን ነበረበት እየሱስ ለናንተ ወንጀል ሲል ከተሰቀለ ወደፊት ለምትሰሩት ነገር ተጠያቂ መሆን የለባችሁም ወይም ላለፈውም ቢሆን እኔ በበኩሌ ግልፅ አልሆነልኝም
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
ኢየሱስ የተሰቀለው ላለፈውና ለወደፊት ሃጢአት ሳይሆን ለእኔ ለራሴ ነው። ስለዚ በመጀመሪያ ሃጢአት በኔ ላይ ስልጣን የለውም። ስለዚ እኔ የሃጢአት ባርነት የለብኝም (ነጻ ሰው ነኝ)። እኔ አሁን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ። ልጅ ደሞ ጥፋቱ አይቆጠርበትም። በጊዜው መገረፍ ካለበት ይገረፋል፣ መመከር ካለበት ይመከራል እንጂ አንተ አንተ በአንድ አመትህ የሰራከው ወይም በሶስት አመትህ ወይም በአስራ ሶስት አመትህ (እድሜህ) ያጠፋከውን ጥፋትኮ መቼም አልረሳውም አይባልም። የልጅ ጥፋት ከሆነ ምላሹም እንደ ልጅ ነው። ልጅ ምን ያህል ቢያጠፋ ከቤቱ አይባረርም። መልካም ልጅ ደሞ ሆን ብሎ አባትና እናቱን አያሳዝንም። ባርያ ግን ጥፋት አጥፍቶ አይደለም ሳያጠፋም እንኳን ሊባረር ይችላል። ምክንያቱም ቤቱ የእሱ አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ ሮሜ 4 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ዳዊትም ጽድቅ ያለ ሥራ ስለሚቈጠርለት ሰው ብፅዕና እንዲህ ብሎአል፤ ⁷ “መተላለፋቸው ይቅር የተባለላቸው፣ ኀጢአታቸው የተሰረየላቸው፣ ብፁዓን ናቸው። ⁸ ኀጢአቱን፣ ጌታ ከቶ የማይቈጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።”
@yordina2369
5 ай бұрын
Bzi zemen democracy tblo lesewoch betesete sreat na mebt enkuan ymnor ymenager bca bzu ymnawkacewn mebtoch seto gn yann mebt/ nesanet tetekmeh lelawn sew endatgoda dmo gdeta na halafinet yisethal egziabher lhatiyatachn krstosn seton siyabeka yefelgnewn endnaderg kefekdeln erasu anesegna nw malt nw 🤷♀️ Gn egziabher amesegna aydelm tsadik nw slzi esun endnmeslew nw ymifelgew enji esun ymaymeslut anesegna ljochn lmafrat aydelm yljun nbs drese waga ykefelew gn wendne degagmo eyengereh nbr 👉"ቲቶ " eyale eski esun lb bleh admtew
@fejirhaylu2163
2 жыл бұрын
እሽ መኪናየ ኢንሹራንስ ስላለው ሲታወቀኝ ባጋጨውም እንኳን በኢንሹራሱ ይሰራልኛል ፐርሰንቱ ቢለያይም እንኳን እንደሁኔታው ታይቶ በኢንሹራንሱ ይሰራልኛል አንተስ እየታወቀህ አንድት ሴት ብትደፋር እየሱስ ስላንተ ስለሞተ ደሙን ስላፈሰሰ በህግ አትጠየቅም ማለት ነው ? እጠየቃለሁ ካልክ ለምን ?
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
በመጀመሪያ አውቄ አላደርግም። ሁለተኛ ደሞ አውቄ እንኳን በስሜት ተገፋፍቼ ባደርገውና ካደረኩ በኋላ ግን በእግዚአብሔር ላይ እንዳመጽኩ ገብቶኝ (መንፈስ ቅዱስ ወቅሶኝ) ሃጢአተኝነቴን አምኜ ንስሃ ብገባ ስለኔ የዛሬ ሁለት ሺ አመት የፈሰሰው የኢየሱስ ደም ከሃጢአቴ ያነጻኝና አዲስ ሰው ያደርገኛል። ከሃጢአቴ ከነጻሁና ትክክለኛ እግዚአብሔር የሚወደውን ህይወት መኖር ከጀመርኩ፣ በሃጢአቴ መጠየቅ አይደለም ሲጀመርም አልከሰስም።
@FetihaMudin-gl5ii
7 ай бұрын
Wand ka honk fit la fit tanagaraw wayin ba silk
@ewnetyasarfal
7 ай бұрын
ከነፍሰገዳይ (ከአውሬ ጋር) ፊትለፊት ወይም በስልክ መነጋገር ይቻላል ብለህ ታምናለህ ማለት ነው?
@mulunehayele434
4 ай бұрын
የኤርትራ ባሕር እሚኦባል በየትኛውም ዘመን የለም የታሪክ መጽሐፎችን፤ኢንስያክሎፒዲያ ጥንታዊ መጽሐፍ ቅዱስን በተለይም በገዝ የተጻፈውን ብታዩ እውነቱን ትረዳላችሁ።ኤርትርያ እሚለው ስም ከፋሽት ኢጣሊያ ከቅኝ አገዛዝ ጋር ተያይዞ የመጣ ቃል ነው።ነገሩ ቀይ ባሕር ለማለት ሆን ተብሎ ኢትየጵያ እምታማቸው አውሮፓና አሜሪካ ቶሎ ብለው በህወሃት መንግሥት ግዜና ኤርትርያ በሻቢያ እጅ ስትገባ የተዶለተ ሤራ ነው።ቅይ ባሕር አሁንም ቀይ ባሕር ነው መች ስሙ ተለወጠ።ሕዝቤ ንቃ በአፍንጫህ ልጓም አግብተው ሲነዱህ ትነዳለህ።ቆም ብለህ አስተውል
@gaysisebi292
2 жыл бұрын
ለምንድነው የሐሰተኛ ነብያትን ፎቶ የምታስቀምጠው
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
ሁሉም እንዲያይ ስለምፈልግ ነው። ክርስቲያን የሆነን ሁሉ እንዲሁም ሙስሊሙን ሁሉ የሚመለከት አገልግሎት ስለማገለግል ያገኘሁትን ሰው ፎቶ እጠቀማለው። ምክንያቱም ይህንን ሰምቶ የሚድን በቡዙ አቅጣጫ ያለ ሰው ስላለ። ስለዚ ከትምህርታቸው እንጂ ከእነሱ ምንም ጸብ ስለሌለኝ እጠቀምበታለው። ያንተ ሃሳብም ገብቶኛል🤩🙏 በተጨማሪም ሙስሊሞች የሚያውቋቸው ስለሆኑ ምን አገናኛቸው የሚል ነገር ፈጥሮባቸው ገብተው እንዲሰሙ ነው።
@gaysisebi292
2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal የነርሱን ፎቶ የምያዬው ሰው እነርሱን ይከተላሉ
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
እኔ ስለተከተልኩ የሚከተል ካለ እኔን አይመለከተኝም። ክርስቲያን ከሆነ የእግዚአብሔር ቃል አንብቦ አጣርቶ መከተል አለበት እንጂ እኔንና ሌሎችን አይቶ መሆን የለበትም። የት እንደሚኼድ ምን እንዲሰማ መጠንቀቅ ያለበት ሁሉም ለግሉ ነው። አንተ ልክ ነህ፣ ግን እኔ ምንም ልረዳቸው አልችልም። የኔ ስራ ወንጌልን ማድረስ እንጂ ጤነኛና በሽተኛ ሰው የሚሉትን ለይቶ ማሳየት ስላልሆነ ማለቴ ነው። ይሄ የመጋቢዎች ስራ ነው። መጋቢውንና የእግዚአብሔር ቃል የማይሰማ ትውልድ የማያውቀኝን እኔን ሊሰማ አይችልም።
@gaysisebi292
2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal አመሰግናለሁ ገብቶኛል እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ያስፋው ኑሯችን ራሱ ወንገልን መግለጥ አለበት እየሱስ ይመጣል ልወስደን
@diribatemesgen3026
2 жыл бұрын
anth nh yadrkachw anten blo fraj mjmriya slerash iwq
@zehrabogale8102
2 жыл бұрын
አረ አንተ ዝንብለህ ዳር ዳር አትበል እውነትም ወንድ ከሆንክ ከአቡ ሀይደር ፊት ለፊት ተፋጠጥ ግን በጣም ነዋ ምትፈሩት ውሸታቹን በጥብጦ ስለሚያጠጣቹ
@ewnetyasarfal
2 жыл бұрын
እሱ ብቻ ሳይሆን እናንተም ስለምትፈሩ መሰለኝ ጋብዘነው የቀረው። ቲክቶክ ላይ live ርእስ መርጠን እናውራ ተብሎ ተጋብዟል፣ ዮኒ ማኛን የምታውቂው ከሆነ እሱ እነግረውና የኔ ፔጅ ላይ ታወራላችሁ ብሎ ይኸው እስከ ዛሬ አቡሃይደር መልስ አልሰጠም። አልችልም ካለ አታሳቁት😳😳
@makiamakia3834
3 ай бұрын
አንተ ልጅ ከስሜታዊነት ውጣ ዥልጥ አትሁን
@ewnetyasarfal
3 ай бұрын
የዛሬ ሁለት አመት የተለጠፈ ቪድዮ ላይ ገብተህ እንደዚህ አይነት አስተያየት ምትሰጠኝ ሰው ግን ደና ነህ? እንዴት ነህ?😁
@جتوامنجوسو
Ай бұрын
አንተነህዝልጥ
1:32:52
እውን ኢየሱስ ያድናልን? ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ (አቡሀይደር) በዱራሜ ላቀረበው ንግግር እና ጥያቄ ሙሉ ምላሽ || Answering Islam || Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 9 М.
35:43
በመዳን ጉዳይ አቡሃይር (ሳድቅ) የተናገረው ነገር ሲመዘን // እውነት እስልምና logic ነው? @dhugaanniboqachiisa
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 27 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
17:59
አቡሃይደር በዮሐንስ ወንጌል 10:30 ላይ ተጠይቆ ለመለሰው መልስ ማስተካከያ (እርማት) @dhugaanniboqachiisa
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 6 М.
13:49
ስለ መሐመድ መታወቅ ያለባቸው 10 እውነታዎች || Apostate Prophet Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 2,7 М.
11:28
የእነ አህመድ ዲዳት ሰይጣናዊ ተልዕኮ ሲጋለጥ
BETHEL EX-MUSLIM
Рет қаралды 3 М.
10:20
ቄሱ የታቦቱን ጉድ ዘረገፉት | #ዶንኪቲውብ ታቦት
Ikhlas tube 2
Рет қаралды 61 М.
28:34
የቁርአኗ ማርያም ማን ናት? ለምንስ የሷ ስም ብቻ ጎልቶ ተጻፈ? David Wood Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 34 М.
16:51
የልጁን ሚስት የቀማው መሐመድ ፊልም || film
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 16 М.
11:29
ብቸኛ የሆነው የዘለአለም ሕይወት ማግኛ (ጀነት መግቢያ) መንገድ እና የእስልምናው ነቢይ ሙሃመድ ... @dhugaanniboqachiisa
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 13 М.
20:55
መሐመድን እና ጳውሎስን እናወዳድር || በኢየሱስ ጉዳይ ላይ የተሳሳተው ማን ነው 1-6 || David Wood Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 2,4 М.
13:49
ከእግዚአብሔር ውጪ የአክብሮት የፀጋ መስገድ ጥንቆላ ነው / በእውነት መፅሐፍ ቅዱስ እንደዛ ነው የሚለው
ዘ-ገብርኤል /THE GABRIEL
Рет қаралды 251
24:54
#like #ethiopia #share #subscribe #duet #muslims
ወሎ ኢስላማዊ ሚድያ ኔትዎርክ
Рет қаралды 1,6 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН