በመዳን ጉዳይ አቡሃይር (ሳድቅ) የተናገረው ነገር ሲመዘን // እውነት እስልምና logic ነው?

  Рет қаралды 15,842

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Жыл бұрын

By subscribing to this channel and pressing the bell icon, you can get the message as soon as it is released. Don't forget to like it to reach others.‌‌ God bless you!
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን በምለቅበት ሰአት መልእክቱ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Like ማድረግ እንዳትዘነጉ። ተባረኩ!
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
በእስልምና ዙሪያ የተሰሩ ሌሎች ቪድዮዎችን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @ewnetyasarfal_studio
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional:- ewnetyasarfal123@gmail.com

Пікірлер: 307
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 7 ай бұрын
ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰
@user-mn2pt7hj3c
@user-mn2pt7hj3c 5 ай бұрын
በክት ሂድና ፊለፊት አናግረዉ
@user-hp8ss1hm4l
@user-hp8ss1hm4l 4 ай бұрын
Ewket kaleh fit lefit tegnagnteh tewyay
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 2 ай бұрын
@@user-mn2pt7hj3c ኢየሱስ ያድናል!
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 2 ай бұрын
@@user-hp8ss1hm4l ኢየሱስ ያድናል!
@user-dp3qf4vd7w
@user-dp3qf4vd7w 2 ай бұрын
Ine milw gin lamindnw ka camera jarba hunachu mitqabaxirut yiheko minm yemiyamaxw nagr yelm
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 Жыл бұрын
እውነት ያሳርፋል በጣም በጣም እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ አጭበርባሪ ካፊር ለመመለስ የተዘጋጀሁበትን ትምህርት ከጠበኩት በላይ በሚገባ አንድ በአንድ መልሰህለታል አቡ ሃይደርን ፊት ለፊት ሁለት ግዜ ተገናኝተናል አንድ ግዜ ተሳድቦ ውይይቱ ሲቋረጥ በሁለተኛው ግዜ በአካሄድ ሳንስማማ ተለያይተናል ። ቅዱሳን በጌታ ፍቅር እለምናቹሃለሁ ይህን ቪድዮ ሼር ሼር ሽር አድርጉ ሚድያውንሞ በገንዘብም ሳፖርት አድርጉ በጸሎትም አግዙ እውነት ያሳርፋልን ቻናል ሁሌም ተከታተሉ እያልኩ እኔ ወንድማቹሁ ሁሴን መሐመድ እመክራቹሃለሁ ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 10 ай бұрын
አመሰግናለው ተባረክ!!! ዛሬ ነው ያየሁት!! አንተም በርታ!🙏🥰
@holyspirit7semea528
@holyspirit7semea528 2 ай бұрын
ወንድሜ አንድ ጥየቄ አለኝ ለኔ የሚሰማኝ ይሄ ሰው አውቆና ሆን ብሎ እየካደና አዳኙን ጌታ ኢየሱስን እየተቃወመ ነው 1. “ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው ለእነርሱ ግልጽ ነው፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ለእነርሱ ግልጽ አድርጎታል።” - ሮሜ 1፥19 (አዲሱ መ.ት) 2. ደግሞ ሁሌ ቅዱስ ቃሉን ሲቃወም ሲያጣም እንጂ የራሴ የሚለውን የመሀመድ ቅዥትን ቁራንን አያስምርም
@DeguDegu-nc4pd
@DeguDegu-nc4pd Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድሜ እግዚአብለሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ የኔ ውድ ወንድም በርታልን እሺ
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 3 ай бұрын
ይድረስ ለአይደር አዳም አትብላ የበላህ እለት ሞትን ትሞታለህ ተብሎ ትእዛዝ ተላልፎ በላ ሞተም በዝያን ዘመን አንተ አልነበርኩም ካልክ መሞት የለብኝም ልትል የፈለክ ይመስላል ፡እኛ ግን በአዳም ምክንያት ሙት የነበርን አሁን ሞቶ ሞትን ድል አድርጉ በተነሳ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን ከዘላለም ሞት ድነናል ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ( እመን ትድናለህ)
@SolomonSeifu
@SolomonSeifu 3 ай бұрын
በጣም ድቅ ናቹ እዳለ ፈጣሪ ከዚ በላይ ይባርካቹ ከናተ ከዚ በላይ ድቅ ነገር እጠብቃለን በርቱ እላለው አመሠግናለው
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 18 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዴት እንደምወድህ ልኡል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤
@user-vy8vh6nh8x
@user-vy8vh6nh8x 7 ай бұрын
ወንድሜ መልካሙ ስራ ጌታ በአንተ እየሰራ ስለሆነ ጌታን አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛል
@KayleTekle
@KayleTekle Ай бұрын
ደህናት ለሁሉም ነው በረታ ጌታ ከአንተ ጋረ ነው ጸጋ ይብዛል
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed 4 күн бұрын
ኡስታዝ አቡሀይደር አላህይጠብቅህ የኛጀግና
@ToybaAyalew-jr6kf
@ToybaAyalew-jr6kf 14 күн бұрын
ኡዝታዛችን አቡ ሀይደር አላህይጨምርልህ አላህእድሜህንያርዝምልን
@omarosmann8324
@omarosmann8324 Жыл бұрын
በአእሰልምና አቅመ አዳም ያልደረሰ ህፃን ሀጥያት የለውም ሀጥያተኝ የሚሀነዉ አቅመ አዳም ከደረሰ በሀላ ነው
@alzemtube5249
@alzemtube5249 Жыл бұрын
መርጬ ሳይሆን ልኡል እግዚአብሔር መርጦ ልጁ ስላደረገኝ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🙏🙏 እኔን ግርም ከሚለኝ ነገር ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሰው የነገራቸውን ብቻ የሚያምኑት ነገር ነው ።። እንዴት ሰውና ፈጣሪን ያነፃፅራል
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Жыл бұрын
ተይጅ ባክሽ እናንተ ናችሁ ሰውና ፈጣሪን ማመሳሰል የያዛችሁት ስትወለዱ ሙስሊምናችሁ ከዛ እምነታችሁን ስትቀይሩ ከሀዲ ሆናቹህ አለቀ
@temyas795
@temyas795 9 ай бұрын
Mejmrya gobezna ewnetegna kehonk tedebkeh bchaw atawra gabzew na fit lefit awra...
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 6 ай бұрын
እ ኧረ እኛ ሰው የነገረንን አናምንም አላህ የነገረንና መልክተኛው የነገሩን ነዉ ምንከተለውና ምናምነው
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Ай бұрын
Abdu hayder yemmiyastemrew addamtew sleeslmnna new mannm lemannm halafi ayhonmm manmm bemanmm aythedk hithan eske 15 ametu ayteyyekum hithanichn yemuslimm honu yemanngawm emnet hithanoch aykketum ante algebbahm
@TarikuGonos
@TarikuGonos 5 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ወንጌል ያሸንፋል ገና ገና ድል ያደርጋል
@alemliul9339
@alemliul9339 Жыл бұрын
Ere slezih Abu hayider lemibalew sewye ewnetu endiberalet entseliy!!!beterefe bro tebareklgn Zarem eyesus yadinal!❤
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 16 күн бұрын
ኡሰዝታሰ ሀያት ይሰጥልን ያረብ ያረብ ያረብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alem-pk9mg
@Alem-pk9mg Ай бұрын
እውነት አርነት ያወጣል እኛ የምንፈልገውን በይምሰል ወይም በሀይማኖተኝነት ሰዎችን እና ራስን ወደ ዘላለም ሞት መምራት ነው ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው በራሱ እውነትን መፈለግ እና ማወቅ ይገባዋል :: ማንም በራሱ ስራ መዳን ቢችል ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ላይ የከፈለው ዋጋ ክንቱ ሆነ ማለት ነው :: ትልቅ ሀጢያት ደግሞ ይህ ነው እግዚአብሔር የሰራውን ታላቅ ስራ መናቅ ! ወገኖች አስተውሉ !!!!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 2 ай бұрын
ፀጋ ይጨመርልህ❤
@user-ng8kn4gu1b
@user-ng8kn4gu1b 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@workutadesse6580
@workutadesse6580 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ አቡሀይደር ሳያውቅ ቀርቶ አይመስለኝም ልቡ በእርኩስ መንፈስ ተይዞ እንዳያመዛዝን ሆኗል እግዚአብሔር ልቡን ያብራለት።
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 6 ай бұрын
ኧረ ተው በጭፍን አትጓዝ ዝብለህ እርሱ ሁሉንም አንብቦ ነው አንተ ግን ባዶህን
@bilchasurur857
@bilchasurur857 2 ай бұрын
ግልፅ የሆንን ጉዳይ በግልፅ የከደችሁ እናንተው ናችሁ።
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 13 күн бұрын
ያለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤❤
@betiadis
@betiadis Ай бұрын
በአዳም ምክንያት ምንም አልተፈጠረም ካሉ አሁሃይደር እዚህ ምድር ምን ያደርጋል? ለምን ሰዎች ሲሞቱ ምክንያቱ የአዳም ውጥት አይደለምን ብሎ አይጠይቀንም? 😁 ልክ እንደ እስልምና ሞኝ የሆነ ንግግር ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ🙏
@ibrahimzein3065
@ibrahimzein3065 7 ай бұрын
የኔ ወንድሜ ጠይቁልኚ ከምትል አንተ ለምን አትጠይቅም ጅቡ አንበሳ ከሆደ ይጩውሀል እንደተባለው አንተ ደሞ ፊት ለፊት አናጉሮ ዝም ብለህ ጠይቁልን እንዲ አለ ከማለት
@abdulmujib5344
@abdulmujib5344 2 ай бұрын
ዉሰታዛችን እንዳቹለን አላህ ሀያት ይስጣችሁ የኛጀግና
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 ай бұрын
ዉስታዛችን አይባልም ኡስታዛችን ብለሽ አስተካክዪ። ይህንንም አስተምረን...🙄
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 16 күн бұрын
አልሀምዲሊላህ ኒእመተል ኢሰላም አልሀምዱሊላህ
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d Ай бұрын
ሐጢያት ወደ አለም የገባው በአዳም በኩል ነው። ሕይወት ግን በክርስቶስ ተሰጠን። በእርሱ የማያምን ( በክርስቶስ ) አይፈረድበትም። በማያምን ግን አሁን ተፈርዶበታል!!! ❤❤❤
@birukkassahun5349
@birukkassahun5349 Жыл бұрын
yeshitet timhirt/misikrnet bewinetegnaw wengel ashenafinet yeretal mikniyatum ye ewinetgna yeliket hulu ras esu newina . geta yibarikachu kezih belay esun bemawekina bemegilet geta yibarikachiw
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
Amen!!
@zewdusima8049
@zewdusima8049 2 ай бұрын
የአዳምና ሄዋን በደል ወደ ሰው ትውልድ ውርስ የሆነበት ምክንያት የሎጂክ ጉዳይ ሳይሆን ፣ እግዚአብሔር አዳም እና ሄዋን በእባቡ(ሰይጣን) አሳችነት እግዚአብሔርን የበደሉበትን በደል ከዘር ጋር እንዲያያዝ ስለወሰነ ነው ። “በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።” - ዘፍጥረት 3፥15 አዳምና ሄዋን ከተከለከሉት በለስ አንዱ በሌላው ምክንያት ቢበሉም፣ ውሳኔው ግን የየግላቸው ነበር። እግዚአብሔር ግን ከሰው ዘር(ልጅ) ጋር የመዳንን (የመታረቂያን) መንገድ አዘጋጀ። ይህም በመለኮትነት ከዘላለም ጀምሮ የነበረውን ፣ የተወሰነው ዘመን ሲደርስ ስጋ ለብሶ ከሰው የተወለደውን በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነትና አዳኝነት በማመን የሚገኘውን መዳን ነው ። ሰው በግል ውሳኔው በለሷን እንደበላ ፣ እንዲሁ በግል ውሳኔው የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነትን ተቀብሎና አምኖ ይድናል ።
@TgBeyene-yu6im
@TgBeyene-yu6im 3 күн бұрын
ፀጋ ይብዘልክ❤
@degefuililogifatodegefuili8823
@degefuililogifatodegefuili8823 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 3 ай бұрын
ወድማችንበርታልንእግዚአብሄርይባርክህ❤❤❤❤
@user-fm3ok9ut9d
@user-fm3ok9ut9d 2 ай бұрын
አብ ሀይድር ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 Жыл бұрын
ለምን በራስህ ቻናል ውይይት አናዘጋጅም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
አቡሃይደር ከመጣ ማድረግ እንችላለን። ከዛ ውጪ ግን አልችልም።
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 Жыл бұрын
ብዙ የንፅፅር አስተማሪዎች አሉ ከነሱ ውስጥ መሀመድ ከድር ማገናየት ችላለው ጥሩ ውይይት እንደሚሆንም ተስፋ አደርጋለው
@rafiaman2369
@rafiaman2369 Жыл бұрын
ጎበዝ ከሆንክ እዘው ፊት ለፊት ግጠም ቪድዮዉን እየቆረጥክ መልስ አትስጥ አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
እሱ ሳይፈልግ አታስገድዱት። እፈልጋለው የሚል ከሆነ ብዙ ሰዎች በሚገኙበት live መገናኘት ይቻላል። እሱ እባክህ ተብሎ ተለምኖ ዝም ብሏል፣ እናንተ ምን ቤት ናችሁ ምታስጨንቁት😳 በነጻነት ስቶ ያስትበት ተዛዘኑንጂ!🤔
@fgologrobo1624
@fgologrobo1624 Жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ውሸት ልማዳቹ ነው። ስልክህን ስጠኝ ላገናኝህ
@danilee2569
@danilee2569 6 ай бұрын
ጀሀድ😁😁😁​@@fgologrobo1624
@user-tx8vb2xg5v
@user-tx8vb2xg5v 10 ай бұрын
Maashaalah Maashaalah Maashaalah ❤❤❤❤❤❤❤❤ustaze
@tadiyosderebew372
@tadiyosderebew372 5 ай бұрын
Sahih al-Bukhari 4736 Narrated Abu Huraira: Allah's Messenger (ﷺ) said, "Adam and Moses met, and Moses said to Adam "You are the one who made people miserable and turned them out of Paradise." Adam said to him, "You are the one whom Allah selected for His message and whom He selected for Himself and upon whom He revealed the Torah." Moses said, 'Yes.' Adam said, "Did you find that written in my fate before my creation?' Moses said, 'Yes.' So Adam overcame Moses with this argument." የአዳም ሀጥያት ለሰዎች እንደተረፈ ማሳያ ከሀዲስ። የአዳም ሀጥያት ለሰው ልጆች ባይተርፍ ኖሮ አዳም እና ሄዋን ብቻ ከገነት ወጥተው ሌሎች ሰዎች በነሱ ምትክ ገነት በኖሩ ነበር።
@mhret4004
@mhret4004 Жыл бұрын
Kebeqi belay Mels slazegageh enamesegnalen sle bzwoch tyaqe stl bertalen egziabher ykfelh
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
አሜን!! ተባረኪ! አመሰግናለው🙏
@AbinetDaniel-gh6mf
@AbinetDaniel-gh6mf 5 ай бұрын
ይመችህ ብሮ
@Beakred
@Beakred Ай бұрын
አዳም በሰራዉ ሀጢአት አደለንዴ ከጀነት የተባረርነዉ?ምንድ ነዉ የሚለዉ....እኔ ምን ሰርቼ ነዉ ከገነት የተባረርኩት?
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 16 күн бұрын
ሞች ጌታ ይዘህ ትቀደ ዳለህ መፅሀፍ ቅዱሰ ተበርዟል እባክህ አሁን ም አትቀደ ድ
@nahomdawit8204
@nahomdawit8204 Жыл бұрын
አላህ አደምን ሲፈጥረው የሚሞት አርጎ ነው ወይስ ዘላለማዊ አርጎ ነው ?ዘላለማዊ ነዉ ካላቹ አደም ለምን ሞተ ?በሀጢያቱ ሞተ ካላቹ ደሞ እሱ በሰራዉ ሀጥያት ሌላዉ ሰዉ ለምን ይሞታል የውርስ ሀጥያት ከሌለ
@bilchasurur857
@bilchasurur857 2 ай бұрын
ከሉ ነፍሴን ዘኢቀቱል መዉት ትርጉሙም ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀመሽናት መለት ነዉ
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
አንድ ሰው የእራሱን እግር 🦶👈/አይን እንደራሱ እግር 👉🦵/አይን ማየት ይችላልን❓መልሱ በፍጹም አያይም እንደምትሉ እርግጠኛ ነኝ ምክኒያቱም አንድ ነገር ለባለቤቱ በጣም ውድ ነውና። ልክ እንደዛም መጽሐፍ ቅዱስን እሱ እንደሚያምነው ቁርአን አያለው ከማለት ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል❓ጥያቄ መጠየቅ ያለብኝ በመጽሐፍ የሚያምኑት ወይስ እራሴን❓ብለው መሳብ ያስፈልጋል።እራሱ ጠይቀው እራሱ መልስ ልስጥ ብለው መሳብ ተገቢ አይደለም።ያለበለዚያ መሀይም/ ተምረው ያልተማረ ሰው ያደርጋል። እሱ ስለመጽሐፍ ቅዱስ እኛን መጠየቅ እንጂ እሱ እራሱ ጠይቀው እራሱ የሚሰጠው መልስ በእኛ እይታ/በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ ትልቅ 👉❌❌❌❌ ነው የምንሰጠው መጽሐፋችንም የሚሰጠውም😎😎።
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 6 ай бұрын
እ እሱም ተምሮ ነዋ ዝብሎኮ አይደለም
@ShemegeAwol
@ShemegeAwol Күн бұрын
እፅፍልሀለሁ መጥፎ ኮመት በእውነት እውቀት ካለህ በቀጥታ ፊት ለፊት መጋፈጥ ትችላለህ ሚገርመው ግን እውቀት የለህም !!!!
@ShemegeAwol
@ShemegeAwol Күн бұрын
ኡስታዛችንማ አንተ ያወራኸው ቃል አይገልጸውም Ok ብዙ ባታወራ ይሻልሀል ምክንያቱም ንግግርህ እኳን ተደማጭነት ሊኖረው ይቅርና ተሰሚነት እራሱ የለውም መስማትና ማዳመጥ እደሚለይ ካላወክ እናስረዳሀለን ok!!!!
@DeguDegu-nc4pd
@DeguDegu-nc4pd Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ ወንድም እግዚአብሔ አምላክ እድሜህን ያርዝመው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
አሜን!😍🙏
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 Жыл бұрын
አንተ ነህ ግራ የገባህ ራስህ ግራ የገባክ አታቦጫርቅ ረድፍህን ያዝ አንተ ያልገባህን ነገር ሰው ለማስረዳት አትሞክር በአንተ ውሳነ ሳይሆን ተፈጥሮም ወሳኝ ነው ። አቦ ተመልሰክ ተማር..
@firaolusman4880
@firaolusman4880 9 ай бұрын
Ateribam 😢😢😢
@FeyisaGemechuFeyisaHaso
@FeyisaGemechuFeyisaHaso 4 күн бұрын
በእስልምና አሰተምህሮ ሀጥያት ከአዳም አልወረስንም ወይም የዉርስ ኃጥያት የለም ከተበለ ጥያቄ አለኝ 1. አንድ እስላም በቅድስና ብኖር ሞትን ይሞታል ወይስ ዘላለም ይኖራል? የሚትሞት ከሆነ የዉርስ ኃጥያት አለ ማለት ነዉ።
@unityForEthiopia
@unityForEthiopia 2 ай бұрын
It makes zero sense to be responsible for the crime committed by somebody else. The Christian logic is hard to understand. At the end of the day, everyone should follow what makes sense in their own mind.
@idrisahmad9283
@idrisahmad9283 Жыл бұрын
እንድትመለስ ተስፋ አለኝ
@gemechiskebede2713
@gemechiskebede2713 Ай бұрын
ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው ያለውና ኢየሱስ ክርስቶስ በቁራንም ንፁህ ነው የሚለው የኢየሱስ አምላክነት ያረጋግጣል። ስለ ወላጆች የውርስ ዕዳ አይመለከትንም ለሚለው ተመጣጣኝ ባይሆንም የባንክ ዕዳን መየት ይቻላል ። ሌላው ሰው በእኛ ቦታ የሚከፍልልን ለሚለው የከፈላልን ሰው ሰይሆን አምላክ ሰው ሆነው በመምጣት ነው
@user-hd1ss6kz6y
@user-hd1ss6kz6y 10 күн бұрын
እኔምለው እስላም ነኝ የሚል አሁን ቢሞት ውዴት ነው የሚሄደው? በተለይ ሴት እሺ የእስላም መሪዎች የሚሰብኩት መጽሃፍ የላቸውም? ውይ ሂውት የለውም ?እሺ ከመጽሃፋ ባለቤት ሰው በስራው አይጸድቅም እስከ እስካሁን የስራኸውን መልካም አስብ ክፉው ይበልጥ እና ሰው የሚጸድቀው በእምነት ነው ዮሓ3-16
@fatemamohammed1375
@fatemamohammed1375 Жыл бұрын
እናን፣በግልብጥ፣ከምታወራእራስንነው፣ሰውንነው፣የምታሳስተው፣ለነገሩ፣ፍጡር፣አምላኪ፣ስለሆክአይገባህም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
ሰው ነው ምታሳስተው ያልሽው ሙሉውን ስላልሰማሽ ነው። ሙሉውን ብትሰሚ ኖሮ ወይ ዝም ትዪ ነበረ ወይ ደሞ እስልምና ተስፋ የሌለው የውሸት ሃይማኖት እንደሆነ ተረድተሽ ትለቂውና እውነተኛውን የነፍስሽን አዳኝ ትቀበዪው ነበረ። ለማንኛውም ሙሉውን እንዳትሰሙ አይምሮአችሁን የያዘው አቡሃይደር ስለሆነ አልፈርድብሽም። ይህንንም ያደረገው ውሸት ከእውነት ጋር መፋለም ስለማይችል አይምሮአችሁ በውሸት መፈራረስ ጉድ እንዳይሆን በመስጋት ነው። ለማንኛውም በድምጽ ቴሌግራም ላይ live ልታወሪኝ የምትፈልጊ ከሆነ ይህንን ሊንክ ንኪውና አናግሪኝ። t.me/+S4DnmPeafHIHGh8G
@ahimedkasahun7095
@ahimedkasahun7095 Жыл бұрын
ክህደትህን ተው አንድ አምላክ ብቻነው ያለው አቡ ሀይደር ያለው ሁሉ እውነት ነው ውሸትህንተው ።
@AhmedMehemed-to8vl
@AhmedMehemed-to8vl 7 ай бұрын
አቡሀይደርን ተመልሠህ ብትወለድኳን አሡን ልጁን መሆን አትችልም እመን ተቀበል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 7 ай бұрын
አሜን!🙏 እኔም መሆን አልፈልግም። እኔም የምፈልገው እሱ እንደኔ እንዲሆንና የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርስ ነው። የመሐመድን ተረት አለቅ ብሎ ገሃነም እንዲገባ አልፈልግም። እስከ ህይወቱ ፍጻሜ ድረስ የንስሃ እድል አለው። እግዚአብሔር እሱንም አንተንም ይርዳችሁ። እወዳችኋለው🥰🥰
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 27 күн бұрын
አይ አይደር በምርቃና ነው የምዘባርቀው😅😅😅😅 አይደር እና እዩ ጩፋ ናት😅😅
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
ሚሰኪን አንተ አለህ በባዶው አሚን እምትል በዛ ብትሉ በዚህ አቡ ሀይደር ሰራውን እየሰራ ነው ወዳጄ ያቡሀይደርን ጥላቻ እንዴጀራት ሰትከተል አንተ ገደል እየገባህ ነው ምሸግ ይዘህ ከመተቸት ፊት ለፊት አትገጥመውም እንዳተ ምሸግ ይዞ አይሰብክም ፊት ለፊት በራሰህ መፃሀፈ በመረጃ ነው እሚነግርህ አቡሀይደር የመፀሀፈችሁን ጉዴ ሳወጣባችሁ ተቃጠላችሁ ሚሰኪን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
እኑዬ በፊትለፊት ጠርተነው እንቢ ብሎ ፈርቶ እንጂ ማን እንቢ አለ? Tiktoke ሙሉ የሚያወራው ይህንን አይደልንዴ?🤔 ፊት ለፊት አውሩ ብላችሁን እሺ ስንል መልሳችሁ ደሞ አትመጥኑትም የሚል ተልካሻ ምክንያት ፈጥራችሁ እየተከላከላችሁለት ያላችሁት እናንተው አይደላችሁ!! ለማንኛውም እሱ መደበቁን አንደኛ ምርጫው አድርጓል...
@MilkiyasKolcha
@MilkiyasKolcha 28 күн бұрын
አቡ ኃይደር ንግግርህ እርስ በርስ ይጋጫልኮ ሁሉ በስራህ ከሆነና ካደረግከዉ ቸርነት ምህረት ምስጋና ለእግዚአብሔር ለምን አስፈለገ ምን አደረገ እናስተዉል እንጅ።
@Surafel-eo6bj
@Surafel-eo6bj 7 ай бұрын
እዉነቱን አዉጡልን
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 6 ай бұрын
😂😂 እውነቱ ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነዉ ግባበትና አንብበው ስለእስልምና ውበት ይነግርሃል
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 3 ай бұрын
ብታነብ አይሻል እስከ መቺም አይገባቹዉ😊
@solomonmaru5757
@solomonmaru5757 2 ай бұрын
ሰው በስራው የሚፀድቅ ከሆነ የአላህ ቸርነትለምን ያስፈልገዋል? ቸርነቱ ካስፈለገው ግን ሰው ፈፅሞ ከላህን የሚያረካ ስራ መስራት ስላልቻለ ነው ማለት ነው። ክርስትናም እኮ ሰው ህግን ሁሉመጠበቅ የሚችል ከሆነ መፅደቅ ይችላል ነገር ግን ማንም የአምላክን ህግ መፈጸም ስላልቻለ ከወዲሁ ተፈርዶበታል ።ስለዚህ አምላክ ስጋ ለብሶ በሀጢአታችን ምክንያት በእኛ ላይ የተፈረደብንን ፍርድ በራሱ ቅጣቱን ተቀብሎ በመሞት ከዚያም ከሙታን በትንሳኤው በመነሳት ሀጢአተኛነቱን አውቆ ንስሀ በመግባት በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ስራ ለሚያምን እንዲያው በፀጋውና በጌታ ቸርነትና ምህረት የዘላለምን ህይወት ያገኛል።
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
አቡሀይደር ያሳዝነኛል ጥያቄው የእውር ጥያቄ ነው በውነት ሲያሳዝን
@AYDERMOHAMMED-gc7vx
@AYDERMOHAMMED-gc7vx 6 ай бұрын
በትክክል መፃፍቅዱስን አቺ ከምታቂው በላይ በሚገባ አምብቦ እያስረዳሽ ስላለ
@HhdKjx
@HhdKjx 2 ай бұрын
አንች ሸይጧን ደደብ እራሥሽን
@Abdulkerim-vz9ip
@Abdulkerim-vz9ip 2 ай бұрын
በመጀመሪያ የአቡ ሃይደር ሀሳብን ተረዳ
@lubabakelil93
@lubabakelil93 Ай бұрын
ሳዲቅ ይሄን የህፃን ንግግር ነው
@saraaemedin1457
@saraaemedin1457 2 ай бұрын
የየሱስ ወታደር ቀጥሉ የየሱስን ጌትነት አዳኝነት እስኪቀበሉ መሪዎቹ ባይቀቡሉም ሌሎች ግን ስለሚድኑ እኔም እስላም ቤተስቦቼን እንድነግራቸው እንዳስረዳቸው እየረዳኝ ነው ተባረኩልኝ
@user-qn7mm4ls7r
@user-qn7mm4ls7r 5 ай бұрын
ምንምአላሚባልነገርየለምየ
@meseretloya6392
@meseretloya6392 Жыл бұрын
አቡሐይደር ዝብርቅርቅ ብሎብሀል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 6 ай бұрын
ያለብሽማ አንቺ ነሽ እርሱ ተምሯል ሁሉንም ያውቃል አንቺ ግን መፅሐፍ ቅዱስንም አታውቂውም እንኳን ቁርዓንን
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 2 ай бұрын
ስሰወር ለካ ሰዉ እንዲህ ባዶ ነዉ።
@rtffgggg1427
@rtffgggg1427 Жыл бұрын
መሀይም ነህ ስልክህን አስቀምጥልኝ እኔጋ እነወያይ ግን መሀይም ነህ የውይይት ችሎታ ያለህ አትመስልም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
መወያየት ከፈለክ ይህንን ሊንክ ንካውና የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በድምጽ እናወራለን፣ ደስ ይለኛል። t.me/+S4DnmPeafHIHGh8G
@user-fz2fm1wt2n
@user-fz2fm1wt2n 2 ай бұрын
ድንዝዝነህኡሥታዝንማእንዳትናገርድንዝዝ
@meron5311
@meron5311 2 ай бұрын
ሰዎች ምንም ስህተት ቢሆን መረዳታቸውን ሲናገሩ ምንም ክፋት የለበትም ፡ ግን ሲዎኣሹ ስታይ በጣም ያሳዝላል ፡ እስታዝ ይክርስትና ትልቁ ምሰሶ ንስሀ መሆኑን እያወቀ ፡ ክርስትና መዳን ያለንስሀ ነው የሚያስተምረው ብሎ ሲናገር ስሰማ ሰውየው ምን ያህል ውሸታም መሆኑን ነው የተረዳሁት ፡ ሊላው ግን እንደ ዮናታን አይነቶቹ አርእስት በመፍጠር የዩቲብ ሳንቲም ለመለቃቀም የሚናገሩትን ከቁምነገር መቑጠርህ ትንሽ አስከፍቶኛል
@selmon2346
@selmon2346 2 ай бұрын
ሎጂክ አይደለም በእውቀት ነው
@user-fm3ok9ut9d
@user-fm3ok9ut9d 2 ай бұрын
ኡሰታዝ አብ ሀይድር አላህ ይጨምር ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍
@user-vv8km1dd5u
@user-vv8km1dd5u 10 ай бұрын
እየውልህ ወንድም አዎ የሰው ልጆች ከሚሰሩት ስራ አንፃር ሀጤተኛ እንጅ ሲወለድ ሀጤተኛ አይደለም ስለዚህ ያቀረብከው ነገር ውድቅ ነው ምክኒያቱም እስልምና የሚያስተምረው አንድ ሰው ለአቅመ አዳም ወይም ሄዋን እስከሚደርሱ ድረስ ምንም ሀጢያት የለባቸውም ቢሞቱም ጀነት ናቸው ስለዚህ እስልምና ለአቅመ አዳም ከደረሱ በኃላ ነው ሀጤተኛ መሆን የሚጀምሩት እንጂ እንደናተ እንደ መጥፎ አባት ከአባታችን አደም ሀጢያት አንወርስም ኧረ ንቃ እንደት ምንም ላላደረከው ነገር ልትጠየቅበት ትችላለህ አላህ ሂድያ ይስጥህ ወንድሜ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 10 ай бұрын
እስቲ ከእሱ ጋር ተስማሙ። አቡሃይደር ደሞ ያለው ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው፣ በምድር ላይ ሰማኒያ ቢሊየን ካለ ሁሉም ተላላፊ ነው፣ ጻድቅ የለም ነው። እስቲ ትላንት እና ዛሬ የለቀኳቸውን ብቻ እንኳን ለማየት ሞክሪ፣ ከዛ መሳሳት አለመሳሳቴን ትነግሪኛለሽ።
@yacobabraham5632
@yacobabraham5632 12 күн бұрын
Come to Only Jesus
@yacobabraham5632
@yacobabraham5632 12 күн бұрын
ቃሉ ይናገር ለይ ኑ እንወያይ
@mightgishe7161
@mightgishe7161 3 ай бұрын
egizabir yimesigen
@SmilingBobsleigh-fj4kv
@SmilingBobsleigh-fj4kv 6 ай бұрын
እንዳልከኝ በስነስርአት አዳምጨሀለዉ ሸህ አቡ ሀይደር እንኳን የሚያሳፍር ነገር ሊነግሩ አይደለምና ላንተ የሚጠቅምህን ነዉ የተናገሩት እነሱን አሳፋሪ ስላልክ የስራህን ታገኛለህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 ай бұрын
የስራዬን ስለማግኘቴ አትጨነቂ። ለፈጣሪ ስጪው። ሰይፌን ካላነሳው ካላልሽ በቀር😁🥰 ለማንኛውም ከሰማሽ አይቀር ሙሉውን ሰምተሽ ከጨረሽ በኋላ አንተ ተሳስተሃል በዪኝና የተሳሳትኩበትን ጥቀሺልኝ። ይኼው ሊንኩ። ንኪውና አዳምጪው። kzbin.info/www/bejne/fZK8k6qjlNGnbM0si=Z189qRmewgjZtg2N
@FekeduYohannis
@FekeduYohannis Ай бұрын
ሮሜ 5:12
@bilchasurur857
@bilchasurur857 2 ай бұрын
እየሱስ ሰው እንደ ሆና ኢዚ ጋ በደንብ የተረዳቹ ይመስለኘል ስለዚህ ጌታ ነው የዲናል ብለህ ዝምብለክ ከምትለፈ አለህ አንድ ነዉ ሁሉንም የፈጠረ ሁሉን የስገኘ ብቻው ነዉ ብለህ እመን።የቅየም ወይም የትንሰዔ ቀን አለህ ይጠይቀወል የመሪም ልጅ ሆይ ሰዎችን ጌታ ነኝ ብላኸልን ብሎ ስጠይቀው ጥራት ይገበህ እኔ እንዴት እላለሁ ብዬም ከሆና በእርግጥ አንተው ተውቀለህና።
@rehemayesuf8663
@rehemayesuf8663 Жыл бұрын
ወንድሜ አለሀይምራህ ለሀጢያት ደሞዝሞትከሆነ ከሞትበኋላጥሩምመጥፎምየሰራለሀጢያቱአይጠየቅም?
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
ለዚህ መለስ ተሰቶበታል። ሙሉውን ስማ። ጫፉን ሰምተህ comment መጻፍ አሳፋሪ ነገር ነው። ሙሉውን ጨርሰህ እንድትሰማው ነው የለጠፍኩልህ። መልሱ አለ። የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ተቀላቅለህም ማውራት እንችላለን። t.me/+S4DnmPeafHIHGh8G
@user-ns6gd9ku4i
@user-ns6gd9ku4i 11 күн бұрын
አላህአምሯችሁንስለድፈነውመረዳትእዳትችሉአርጓችሗል
@abdulmujib5344
@abdulmujib5344 2 ай бұрын
እስኪ ወድ ጀግናከሆ ኡስታዝአብሀይደርን ተከራከረው ደሞም እደዚበጎንየስሀሳብ ወድቅለማረግብትሞክርም እሱምንም አላላቹም በራሳቹም መፅሀፍቁዱስምቢሆ የተፃፈእጂ ያሌልተፃፈ አላነበበም እናተነበራቹያልተፃፈስታነብ የነበራቹ እሱሀቁንብቻነው ያወጣባቹ ሀቅየያዘመችም አይሸነፍም እስኪቀርበህተከራከረው
@shalumiki-sd6cy
@shalumiki-sd6cy 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሕ❤❤
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d Ай бұрын
የመጀመሪያው ተላላፊ ማነው? አዳም ማለት የትውልድ አባት ነው።
@MessiKali
@MessiKali 7 ай бұрын
❤❤💪💪💪🙏🙏🙏🤲🤲
@HhdKjx
@HhdKjx 2 ай бұрын
ሸይጧን ተመለሥ
@vinodgerma2636
@vinodgerma2636 5 ай бұрын
Wow God with you
@user-xm3uc8ni8m
@user-xm3uc8ni8m 5 ай бұрын
ኡስታዝ አቡሀይደር አላህ ይጨምር ❤❤❤❤❤ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 5 ай бұрын
😁😁🥰
@user-tx8vb2xg5v
@user-tx8vb2xg5v 10 ай бұрын
Allahaaldililaa Muslim laadaragan
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 10 ай бұрын
ሰው ገሃነም ትገባለህ ሰይጣን ውስጥህ ነው ይመራሃል ሲባል ተመስገን የሚለውኮ እስልምና ውስጥ ነው። ሌሎቹ እንዲ በግልጽ ቢነገራቸው ቶሎ ሚያመልጡ ይመስለኛል። እናንተ ውስጣችሁ ያለው ሰይጣንና ከልጅነታችሁ ጀምሮ የተጠቀጠቃችሁት ውሸት አጥብቆ ይዟችኋል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 3 ай бұрын
እናት በበሳዊዴ ያለዉ ድንጋዬ ለምን አጻት
@Bole063
@Bole063 20 күн бұрын
Ke Adam ena Hewan zare sewu hulu Yemimotewun mote werseh yelem way? Keyet metah sewu negn beleh kamenk Ye Adam ena Hewan dem bewuseteh Yelem way sheku?
@abdulkerymohamed839
@abdulkerymohamed839 Жыл бұрын
ብቻውን ማንም ያወራል ስለዚህ አንተ ብትጮህ አይገርምም
@ffh-tf9vj
@ffh-tf9vj Жыл бұрын
Allah yzenlhnatkklegnaw menged ymrah meshenefhn atrsa
@AbrahamDesta-ev5oq
@AbrahamDesta-ev5oq 2 ай бұрын
ታድያ ኣዳም በሰራው ካልተጠየቅክ ለምን አደምና ሀዋ ቀጠቶ ኣንተ በጀነት አላኖረክም እስላም ሆን ከርስትያን አደምና ሀዋ ከሰሩት ሀጥያት ነፃ ነንና ለምን ከገነትስ ተባረርን እስኪ ቁርኣንን ጠይቀው ለምን አደም እና ሀዋ በሰሩት ሀጢኣት ለምን አቦ ሀይደር ከጀነት ተባረረ የኡነት አላህ ሳያይ የፈረደ ዕውር ነው ለኣቦሀይደር ባልሰራው ፈረደው እዲባልልህ ነው የፈለከው አቦ ሀይደር እባክህ ለእስልምና አትመጥን አፍህ ዝጋልን ሀጥያት በቁርዓንም ሆነ በኪታበል ኩፉር ሃጥያት ተወርሰዋልና ውርስ ነው ከጀነትም ውጭ የመፈጠራችን ምክንያት يااخ ابو حيدر اللة يردك علعقلك اللة يسمحك لقد تجاوزت حدوود اللة
@user-mn2pt7hj3c
@user-mn2pt7hj3c 5 ай бұрын
አፈርብላ መጀመሪያ እራስህን ጠይቅ ወድማለት ፊለፊት ጠይቀዉ
@rahawaadme8515
@rahawaadme8515 4 ай бұрын
Jesus is king of king
@Abdu_Yesuf
@Abdu_Yesuf 4 ай бұрын
ወንድሜ አንተ በያዝከው እምነት ከተማመንክና በቂ እውቀት ካለህ በግልጽ ያለበት ቦታ ሂደህ አትከራከረውም ለኛም ሆነ አንተን በስሜት ለሚደግፉህ ትምህርት ይሆነናል....
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
አንደኛ ነፍሰገዳይ ነው። ሁለተኛ ደሞ ና በተለያዩ ርእሶች እንወያይ ተብሎ አሻፈረኝ ብሎ ተደብቋል። ስለዚ ቀድመህ እሱን አውራው።
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 6 ай бұрын
ዮኒ ማኛ ከሙስሊሞች አድናቆት ለማግኘት ሲል ብዙ ይጥራል።
@gemechiskebede2713
@gemechiskebede2713 Ай бұрын
ይህንንን ስያብራራ በቁራንም ሆነ በሀዲስ ላይ ያለውን የቅድማ ውሳኔ ወደት ጥሎ ነው
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v 2 ай бұрын
😅😅😅አዋረዳቹ አይደል ውስታዛችን ረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ የመሀይም መዳኒት እኮ ነህ
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 13 күн бұрын
እሱ የእናተ ኣመለካከት ነው😂😂
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v 12 күн бұрын
@@user-sb9eo8gv1t 🤣🤣🤣🤣
@kelifayassin6020
@kelifayassin6020 Жыл бұрын
ፊት ለፊት መከራከር ሲያቅትህ, ሀሳቡን ቆራርጠህ ምላሽ መሥጠት አዋቂ አያስብልህም።
@user-fm3ok9ut9d
@user-fm3ok9ut9d 2 ай бұрын
አብ ሀይድር ❤❤እዉነት ነገር❤❤❤ለመመለሰ❤❤❤❤❤❤❤
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 16 күн бұрын
መዋሸት አትችልም እነኳ ህፃልጀ አይዋሸም እንኳን
@user-hp8ss1hm4l
@user-hp8ss1hm4l 4 ай бұрын
Hsan lij siweled yalemnm hatiyat new ena demo hatiyat mimezegebbet 15 kemolaw buhala new
@yusufatugar7812
@yusufatugar7812 Жыл бұрын
endnamnh kefelek be akal teweyayew enam asamnen
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
😁 በአካል ካላየከኝ የማታምነኝ ከሆነ ሳታምነኝ ኑር😁 ከአካሌ ምን አለህ?🤔 ድምጼ ይበቃሃል። ካልገባህ አንድ ቀን ስለሚገባህ ታገስ😍
@user-sq3qr4ks1d
@user-sq3qr4ks1d Жыл бұрын
🤣🤔
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,3 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 39 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 19 МЛН
Опасный Водяной Мешок! 🤯
0:27
ШОК
Рет қаралды 3,6 МЛН