#usa

  Рет қаралды 135,826

Mame tube

Mame tube

Күн бұрын

Пікірлер: 545
@Mametube
@Mametube 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሸዲዱል ኢቃብ ነው ከቁጣው ይጠብቀን በራህመቱ ይየን
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 7 ай бұрын
ራሳችሁን ጠብቁ አትውጡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@tube8181
@tube8181 7 ай бұрын
መጣህእደማሚ
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 7 ай бұрын
እራስህንጠብቅ ዝምብለህቆሻሻውሃውስጥአትግባ እሚያመጣውበሽታአይታወቅም
@አልሀምዱሊላህአላኩሀል
@አልሀምዱሊላህአላኩሀል 7 ай бұрын
አሚን የትላቱ አይወራ 😢
@Fawzyah-g8m
@Fawzyah-g8m 7 ай бұрын
አሚን የኛን ወጀል በዝቶነዉ አላህ በእዝነቱ ይዘንልን ከቁጣዉ የጠብቀን
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 7 ай бұрын
ማንም በስልጣኔ በሀብት በእውቀት ምሽጉ እሱን ሊቋቛም የሚችል የለም ሁሌም እሱ ፈጣሪያችንን ብንፈራው ጥበብ ነው❤
@FatmehFatmeh-l6h
@FatmehFatmeh-l6h 7 ай бұрын
Hi
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 6 ай бұрын
Amen! 🙏
@LubabaentriesHailu
@LubabaentriesHailu 7 ай бұрын
ኡስታዝ አብዱል መጅድ አላህ ይርሀምክ መቸም የማረሳው ልጅ ስወልድ ኢንሻ አላህ ወንድ ልጅ አላህ ከሰጠኝ አብዱል መጅድ ሁሴን ነው የምለው አጋጣሚ ሁኖ ባሌም ሁሴን ነው ከስደት መልስ ያሳካልሽ በሉኝ
@fatheeyasaber
@fatheeyasaber 7 ай бұрын
እሻአላህ
@medinaseid8005
@medinaseid8005 7 ай бұрын
አላህያሳካልሽ
@asqw6481
@asqw6481 7 ай бұрын
አባቱም ጭምር ሁሴን
@DuududdJddjudfi
@DuududdJddjudfi 7 ай бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ይላል አሏህ ያሳካልሽ
@emueAbdullhe
@emueAbdullhe 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍግ
@LulsegedMerid-b3l
@LulsegedMerid-b3l 7 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ላይ እጆቻቸዉን ካላነሱ ቀጣዩ እሳት ነዉ የሚዘንበው ።ይህ የመጨረሻው መጀመሪያ ነው !
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ 7 ай бұрын
አላህ በራህመቱ ችሎን እጂ የምንሰራው ወጀላችንእግር በግር ብከታተለን ኖሩ እጆች ምድር ላይ አድስ ሰው በግር ሚሄድ አይኖርም ነበር
@المصدرالافضل-ظ6و
@المصدرالافضل-ظ6و 7 ай бұрын
በጣም
@yfuuuh3395
@yfuuuh3395 7 ай бұрын
ቱቡ ኢለሏሂ ያኡመተ ሙሐመድ ሶለሏሁ አለሒ ወሰለም ቱቡ እናንተን እሥከሚያጠልማችሑ አትጠብቁ ቱቡ
@bnitMuhammed
@bnitMuhammed 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ መግባላይ ያለው ግጥም ኡስታዝ አብዲል መጂድን ሁሴንን ያስታውስኛል አላህ ይራህመውና ያረብ አላህ በጀነተል ፌርዶስ ያበሺረው!!
@TecnoSpark10c-g5r
@TecnoSpark10c-g5r 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@Gghh-k6x
@Gghh-k6x 7 ай бұрын
አሚንንንንንን
@halimah8631
@halimah8631 7 ай бұрын
እኔ ራሱ
@AaA-r3r3k
@AaA-r3r3k 7 ай бұрын
Enim welahi Allah yerhamew .
@gggytyt9820
@gggytyt9820 7 ай бұрын
የኔውድ ጣመም እኔ እራሡ የኔአባት አላሕ ይዘንለት ያረብ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 7 ай бұрын
ሱበሀንአላህ አላህ ከቁጣውይጠብቀን ግንለምን አርፋችሁ አትቀመጡም ስብባሪ ጠርሙስ ብረታብረት ሊኖርይችላል ቢወጋችሁስ
@hhaa44473
@hhaa44473 7 ай бұрын
አላህ በራህመቱ በእዝነቱ ይየን በደቂቃ ፍርስርስ ለምትል አለም ተባላን እርስበስ ተገዳደልን እዝነት ጠፋ ያርብ በእዝነትህ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 7 ай бұрын
ሡበሀን አላህ አጀብ ነው የሚገረም ነው አላህ መጨረሻችን ያሳምርው የሄ ትምህርት የሠጣል ምን ያክል ድካማ ባሪያ እነድሆን
@wollotube4957
@wollotube4957 7 ай бұрын
ዱአ አርጉ ያጀመአ ይሄ ዝናብ ለኸይር ያድርገው እኔ 6 መት ተኩል ተቀምጫለሁ 2024 ግን የዝናብ ጋጋታ ስራ እየዘጉ አየሁ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 7 ай бұрын
በጣም የመጀሪያ ነው
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም
@sitrsusu
@sitrsusu 7 ай бұрын
እኔም የ2024 ይለያኝ
@seadaseid3217
@seadaseid3217 7 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@alamjamal3347
@alamjamal3347 7 ай бұрын
ፈልገዉትነዉ እራሳቸዉ ነዉ እሚያዘንብት ብለዋል
@rahimaahmed2437
@rahimaahmed2437 7 ай бұрын
ኡስታዜ የስደት አባቴ አላህ ይዘንልህህህህህ ስሰማዉ ኡስታዝ አብዱል መጂድ እስከ ሁኔታዉነዉ የሚመጣብኝ
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
እኔ ማታ ክፍሌ ሁሉ ጎርፍ አላህዬ በሰው ሀገር አታስቀረኝ እያልኩ ነው፠ያደርኩት ብቻ አልሀምዱሊላህ
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 7 ай бұрын
እኔም ብቻ አልሀምዱሊላ ሁሉ ነገር በአላህ እጅ ነው
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 7 ай бұрын
እኛም እኳንም በግዜ ጣለ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 7 ай бұрын
ሌላ ክፍል ተኝ ዝናብ ሲሆን እኔ ባለፈ በረዶ የጣለ ጊዜ አልላህ አተረፈኝ በቶ እኔ ከመዉጣቴ የተኛሁበት ክፍል ተገረመሰ
@gggytyt9820
@gggytyt9820 7 ай бұрын
ወላሒ እኔም እዳችው ክፍሌ ሞለቷ አዴረ ብቻ አልሐምዱሊላሕ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 7 ай бұрын
ወይኔ እህቶቸ እንኳን ተረፋችሁ አብሽሩ እሺ
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
ዱባይ ሀገሪቱን አበለሻሿት ምንም አልልም ህፃናት ይጎዳሉ በኛ ወንጀል ብቻ አላህ በእዝነቱ ይየን
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 7 ай бұрын
ሳህ ስት የሀራም ስራ አለሲያንሰን ነዉ ዋ ወጀሌ ዋነብሴ ስንት ሀራም እያየን ኖርን
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 7 ай бұрын
ይህ ለሁላችን የሚሆን የሀዘን እንጉርጉሮ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😂 ውሃውም ይደርቃል አይዞዋችሁ የጌታ ምፅአት ምልክት ነው ተግተን መፅለይ ነው ሰላም ሁኑ
@emueAbdullhe
@emueAbdullhe 7 ай бұрын
ይህንንን ነሽዳ አታሰሙን በአላህ ኡስታዜዋየኔ የመጀመሪያ ምምህሬ መካሬየ አላህ ይርሀመህ ኡስታዜ አብዱል መጅድ ሁሴን ኡፍፍፍፍፍ
@bellatamiru181
@bellatamiru181 7 ай бұрын
ንሰሀ ግቡ ኢየሱስ ይመጣል በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ያላመነ ሁሉ ይጠፋል ኑ ወደ ኢየሱስ የጥፋት ቀን ሳይመጣ ቀኑ ሳይጨልምባችሁ
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ገና ቡዙ ያሣየናል። ለፋሺቱ ዐቢይ አህመድ እያስታጠቀች የምታስጨርሰን እርሷ አይደለች!!! ዐቢይ የነካው ሁሉ ይሞታል።😊
@JeurJ3jed
@JeurJ3jed 7 ай бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል ያረቢ አተው በረህመት አይንህ እየነ የኛስ ወጀላችነከብዷል
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 6 ай бұрын
እኔምለው እኔ ከሻርጃ 10 ደቂቃ ነው የሚርቀው ዱባይ በኛ ምንም እድህ ያለ ነገር የለም የተበላሸ የለ መኪና አልሰመጠ ጉድኮነው
@አለምዩትብ-ደ1ዸ
@አለምዩትብ-ደ1ዸ 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ የነካ የለውም በረካ ካብይ
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 6 ай бұрын
ዱባይ እንዴት ነካች?
@AyatMensur
@AyatMensur 7 ай бұрын
የአላህ ከቁጣህን ጠብቀን ማረን የአላህ አልሀምዱሊላ የትላቱ አለፈ የዛሬ ቀን ደርሠናል
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 7 ай бұрын
ያረቢ ከቅጣትህ አንተዉ ጠብቀን የሆነ በላእ ሊዘንብ ነበር አላህ አዝኖልን እጂ ያረቢ በእዝነትህ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከባድ ነው😢 የዝናቡ መብዛት ብቻ ሳይሆን መሄጃ ቱቦ ስለለው ነው በየት ይሂድ ዝግትግት ያለ ጉድ
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 7 ай бұрын
ዋናው ነገር የዱባይ ሰዎች ህይወት የዳነው በሁሉን ቻይ አምላክ ምክንያት ነው። ሀብት ከሁሉም ነገር አያድንም። በጎርፍ የተጥለቀለቁ መኪኖች በሙሉ ወደ ቆሻሻ መጣያ እንደሚሄዱ እገምታለሁ። ዘይት እና አሸዋ የተቀላቀለ ውሃ ቀድሞውኑ ወደ መኪናዎች ኤሌክትሪክ ስርዓት እና ሌሎች አካላት ስለገባ እነዚህን መኪኖች እንደገና መንዳት በጣም አደገኛ ነው። ውድ አምላካችን ለዱባይ ፈጣን ማገገም ይስጠን።
@ፅጌየማርያምልጅ
@ፅጌየማርያምልጅ 7 ай бұрын
እንደእኛ ስራማ ሚስማር ያለማዝነቡ ፈጠሪ ይቅር ይበለን ብቻ
@SaedahAlharbi
@SaedahAlharbi 7 ай бұрын
አላህ በጣም አዛኝ ስለሆነ ነዉጂ እንደወንጀል ቢሆን ያጠፍት ነበር ኢነ አሊላሂ ወኢናኢ እራጂኡን😢😢😢😢
@Samira-it6jh
@Samira-it6jh 7 ай бұрын
ናብ ጎይታይ ኢየሱስ ተመለሱ መሬት ሰማይን ኩሉናይ ኢየሱስ ጎይታ ነው ካብ ቁጥዓ እግዚአብሄር ይሰወረና😢😢😢
@mercywolde5630
@mercywolde5630 6 ай бұрын
ራእይ 14:10፤ እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል።
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 6 ай бұрын
ይህ ጎርፍ ጌታ በደጅ ለመሆኑ ማሳያ ሊሆን ይችላል በአለም ዙሪያ ምልክቱ ልዮ ልዮ ነውና
@saramisgana7775
@saramisgana7775 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ መምጫው ደርሷል እቤካችሁ ወደእግዚአብሔር ተመለሱ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 7 ай бұрын
የአላህ ቁጣ ከባድ ነው እኛም ወጀላችን ከባድ ሆነ ወገኖቼ አሁንም እንመለስ ወደ አላህ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 7 ай бұрын
የአላህ ቁጣ ነው በታለይ ዱባይ ውስጥ ያለው ነጋር ሸርአ በማይፈቅዳው መልኩ ነው አለህ ይዛንልን
@asqw6481
@asqw6481 7 ай бұрын
አሁን ሰዉዲ ይብሳል
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 7 ай бұрын
😂😂ሳዉዴ ሸርያ የለም እንዴ​@@asqw6481
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 ай бұрын
ላሀውላወላቅወተል ኢላቢላ ወንድምእህቶቼ አላህሽይጠብቃችሁ 😢😢😢ወቴከመቅረት ይጠብቀን አላህ ሆይ እዘንልን ይሄ ሁሉ የወጀላችን ብዛት ነው😢😢
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 7 ай бұрын
ሱቡሀን አለህ ኢሄ ሁሉ ያኘ ወጀል መቢዘት ነው ያረቢ ተረቀን😢
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 7 ай бұрын
Egzabiher ke enante gar yihun ❤
@ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
@ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 7 ай бұрын
ግን ዝናቡ ብዙአይደለም ግንመሬቱ ሲሚንቶ ስለሆነ ነውውሃአይገባም ወደ መሬት
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 7 ай бұрын
አወ ልክ እደሀገራችን መምጠጥ አይችልም
@imubilal6947
@imubilal6947 7 ай бұрын
አወን ምንም የውሃ መሄጃ የለውም ዝናብ ትንሺ ሲጥል እንድህ ነው
@The-lj7yh
@The-lj7yh 7 ай бұрын
አያችሁ የሠውልጂ ምንቢሠለጥን ለዝናብእንኳን መፍሰሻ የለውም ሱብሀነክ ያረብ😢😢😢😢ማአዞመ ሸእንክ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 7 ай бұрын
ለይሰል ኸረቡ የሚለው ግጥም በጣም ሞትን አስታዋሽ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሞት በዛ
@petpet2948
@petpet2948 6 ай бұрын
ለይሰል ኸረቡ የሚለው መዝሙር በጣም ያምራል፡፡ዘማሪው ስሙ ማን ነው?
@agurashabate
@agurashabate 7 ай бұрын
ዱአ አድርጉ አላህ ለኸይር ያድርገው አላህ ይጠብቀን ሀባይብ🎉
@merryethiopia6974
@merryethiopia6974 7 ай бұрын
እኔራሱው ወላሂይ ስምት አመት ስቀመጥ አንድም ቀን ዱባይ ዝናብ እንደዘድሮ ጥሎም አቅም በዱዋቹ አህስቡን ወላሂይ በጣም ከባድ ነው ያስፈራል
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 7 ай бұрын
እኔም አሰሪየ 1988 ነበር እደዚህ እያለ ነዉ
@hermanos7255
@hermanos7255 7 ай бұрын
የሙስሊም ሀገር ሆና ማንም ነብሱን መቆጣጠር ያቃተው ሁሉ ከአልም መዝናናት በሚል ስም በዝሙት በምን የሚጨማለቁባት ሀገር ሆናለች አላህ ያጥራት አሚን።
@Ubaxeyubaxey143
@Ubaxeyubaxey143 6 ай бұрын
ያገሬ ህዝቦች ፈጣሪ ይድረሰላቹ ለዱባይ ግን ጠቅሎ ያጥፋት ህዝቤን በድሮን አሰደብድቦ የጨረሰው ፈጣሪ እንደ ጀመራት ይጨርሳት ፈጣሪ አሜን እቺ የሓራም አገር
@TQyebq
@TQyebq 7 ай бұрын
ያረብ ያወዱድ አተ በዝነትህ እደኛ ስራ ታይሆን እዳተ እዝነት የኛ ስራ ነው ይህ ሁሉ የምናየው የምንሰማው ተውበት እናብዛ ያጀመዓ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 7 ай бұрын
ያረብ እደሰው ወጀል ሳይሆን እዳተ እዝነትእየን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 7 ай бұрын
ሃጢያታቸው ገና እግዚያብሔር ያሳያቸዋል ይቺማ ትንሽዬ ናት እንደ ግብፁ ፈሮኦን 7 መቅሰፍት መማሪያ ይሆናቸው ዘንድ ትንሽ በትንሹ እየመከራቸው ነው ካልተመለሱ ገና አለ ገና አሜሪካና አውሮፓም እንደዛው
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 6 ай бұрын
ጎበዝ ፃዲቅ አይኖቹ በራሱ ላይ ነው የኛስ ነገር ምን ትለዋለክ (ትይዋለሽ
@kiflefisaha1841
@kiflefisaha1841 7 ай бұрын
እግዚአብሔር መህረት ያምጣላቹ።
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 7 ай бұрын
ያአላህ ምንጉድ ነው ዘንድሮ ዱባይ ዝናብ በዛባት ለኸይር ያድርገው😢😢
@hawawalo662
@hawawalo662 7 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ የትናትናው ይለያል ዱባይ አልሃምዱሊላህ ጠርፌአለሁ
@hffhgg4602
@hffhgg4602 7 ай бұрын
አላህ እራህመቱን ያውርድልን ያረብ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 7 ай бұрын
ዱባይ ከትላትና ጀምሩ ዘጋቺኝ ሌላ ብቀር የአስባልት ትልቅ ቶባ የለዉም ወሃ በሙሉ ወደ ቤት ነዉ የተገለበጠዉ😢
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 7 ай бұрын
ዱባይ ላይ ሰባት አመት ኖራለሁ እንደዚ አይነት ዝናብ አላየሁም
@almazsolomun2474
@almazsolomun2474 6 ай бұрын
እግዛአብሄር ሰራ አለው ያልነካቸውን ሰው ሲነኩ የሱዳን አምላክ የንጹሀን ጌታ እንዲህ ነው,::
@SadaAssfaw
@SadaAssfaw 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን እኔ 14አመቴ እድህ ሳይ የመጀመሪያየ ነው😢😢😢
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 7 ай бұрын
ዱባይነሺእንደማማየ አላህይጠብቃቹሁወላሂያሰፈራል😢😢😢
@SadaAssfaw
@SadaAssfaw 7 ай бұрын
@@amina-r5k9q አወ ውዴ አሚንንንያረብ
@DuududdJddjudfi
@DuududdJddjudfi 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ይሄን ያክል አመት ያረቢቢቢቢቢቢ ከባድ ነው ሀገር ለመግባት አላሰብሺም?
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@حبيبةاحمد-ظ2ب
@حبيبةاحمد-ظ2ب 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ🇵🇸❤️❣️❣️❣️🇪🇹🇪🇹አያቹ በፈለስጢኖች ሲሳለቁ የነበሩ የአላህን ቁጣ ማየትነው ወላሂ ደስ ብሎኛል ሙስሊሞ ወድሞች ህፃናቶች በረሀብ ሲያልቁ ዝም አሉአስሏቸው የሰው ልጅ በመከራ ሲቀጣ ነው የሚያቀው 😢😢
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ 7 ай бұрын
በጣም እኔም አስታወስኩ ታየው
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 7 ай бұрын
እውነት ነው 😢😢😢
@LouatLouat-wi3ir
@LouatLouat-wi3ir 7 ай бұрын
ኧረ ማሜ ራስህን ጠብቅ አትውጣ እኛ ቤት ተቀምጠናል እየራበን ሁላ አላህ ይጠብቀን
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 6 ай бұрын
የት ነው ማሜ መቷል እንዴ ዱባይ?
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd 6 ай бұрын
ዱባይን በጣም ነበር የምወዳት ለመሂድ እፈልግ ነበር አሁን ግን ይቅርብኝ ሆ 🥺🥺🥺🤗🤗🤗🤗
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 7 ай бұрын
የመሪወች ክፋት በተለይ ከአላህ ወይም ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ወጥተው በኢትዮጵያ ከገዳዮች ጋር ተባብረው ገዳ መሳሪያ በመስጠት ህጻናትን በግፍ ያስገደሉበት ሀጢያት ነው
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 6 ай бұрын
ይህን የጎርፉን ምክንያት እግዛብሄር ነግሮሀል ወንድሜ አዋቂ እግዛብሄር ነው
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 7 ай бұрын
ቅዱስ:አማነኤል:እንኳን:አተረፋችሁ:
@TayibaAbdu-g8z
@TayibaAbdu-g8z 7 ай бұрын
ማሜ እራስህን ጠብቅ በሠላም ከቤትህ ግባ
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 7 ай бұрын
ዱባይ ከሊፋ አካባቢ ናድ አልሀምር በጣም ነበር የዘነበው እኔ ፈርቼ ነበር
@ሠሚራይማምእብራሂም
@ሠሚራይማምእብራሂም 7 ай бұрын
አይዱባይ በጣም ነው እምወዳት
@gualadisalem1910
@gualadisalem1910 7 ай бұрын
😂እንግዲህ ሀዘኑን ቅመሰው! ይህ በትግራይ, በሊብያ እና በየመን ህዝብ ላይ ላደረሱት የድሮን ጭፍጨፋ መልስ ነው. እኔ karma እወዳታለሁ❤
@bethtes6133
@bethtes6133 7 ай бұрын
Sending you prayers. Stay safe ❤
@jemila602
@jemila602 7 ай бұрын
ብልፅግና ጋር ጊጡን ገጥሞ የአማራን ህዝብ መጨፍጨፊያ ድሮን ሢያግዝ አላህ የጁን ሠጠው የድሀ እንባ አባሹ አያለሉ ጌታ
@asqw6481
@asqw6481 7 ай бұрын
ማነዉ እሱ
@jemila602
@jemila602 7 ай бұрын
@@asqw6481 የዱባይ መንግስት
@akmelabdrehman9582
@akmelabdrehman9582 7 ай бұрын
ያአላህ ቁጣ ነው አላህ ትልቅነቱን ሊያሳያት ነው በጣም የሚገርም ነገር ከተበዳይዋ ፍልስጤም ጋር መቆም ትታ ትላንትና ከተወዳጀችው እስራኤል ጋር ና ለዛ ነው አላህ ትልቅነቱን ያሳያት ድል ለፍልስጤም እና ከጎንዋ የቆመው ኢራንና አጋሮችዋ
@LuLuBintEbrahim
@LuLuBintEbrahim 7 ай бұрын
ሰህ
@MLove-c4s
@MLove-c4s 7 ай бұрын
ሳህ😢😢
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 7 ай бұрын
Hmmmmm yesew sra wetatu yhe nw
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ይዛንልን ያራቢ አንቴ ከቅጣት ጠብቀን ያጃማአ ለሁሉም ነገር ዱአ ያስፋልገል በያ ሀይመኖተቹሁ ዱኣ አድርጉ እኔ ዱባይ ከመጣሁ 7 አማት ነዉ እንደዝ አይበት ዝናብ አይቾ አለውቅም ግን ከሁሉም ነገር አልሀምዱልላህ ነዉ
@Ambassel
@Ambassel 7 ай бұрын
ዱባይ ትንሿ ባቢሎን ናት ገና እሳት ይዘንብባቸዋል የአማራንና የሱዳንን ሕዝብ እያስጨፈጨፈ እነርሱ በሰላም አይኖሩም::
@utgj2354
@utgj2354 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህኸይሩን ነገር ይሻ ወላሂ በጣም ከባድነዉ አላህ ይጠብቃችሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
ኃጢአታችን ብዙ ነው የበፊትዋ ዱባይ ጥብቅ ነበረች አሁን ግን እዛ ለስራም ለንግድ ከዛ ጎን ለጎን ምን ለማድረግ እንደሚሄዱ ሁሉም ያውቀዋል
@ሀሊየወንድሞቸእህት
@ሀሊየወንድሞቸእህት 7 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@hannakif26
@hannakif26 7 ай бұрын
ዱባይ ዘንቦ ስለማያቅ ትቦ የላቸውም ውሃ የሚሄድበት ።ጥቅምት ላይ ለእረፍት መጥተን አንድ ቀን ለጥቂት ሰዓት ትንሽ ሲዘንብ ጉርፍ ሆነ መገዱ ።ውይ ጉዳቸው የምር ዝናብ ቢዘንብ ጉዳቸው ነው የሚፈላው ብዬ ነበር ።እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@NoorAli-uz4ub
@NoorAli-uz4ub 7 ай бұрын
ወሏሂ ልክ ስድስት አመቴ የትናንቱለየት ይላል ሱበሀንአሏህ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 7 ай бұрын
አሰላማሊኩም ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከባድነዉ ዘይቱ ቀለቶል 😢😢😢
@Simeraadnan
@Simeraadnan 7 ай бұрын
እንደዚህ ነሺዳ ምፈራው ነገር የለም 😢
@petpet2948
@petpet2948 6 ай бұрын
ለይሰል ኸረቡ የሚለው መዝሙር በጣም ያምራል፡፡ዘማሪው ስሙ ማን ነው?
@halikahalika
@halikahalika 7 ай бұрын
ሱበሐን አላህ ያአላህ ስራ አጂብናው ወይኔ ሚስትህ በለያች መሜ ከሰውም ከንብራትም ያሚስመማ ያርጋው
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 7 ай бұрын
ሱባሀናላህ እንካንአላህአተረፋቹሁ ያረቢድጋሜ እንዳይዘንብእንጂ😢😢😢አንተ አግብትህየለ ሙሺርነትህን ሳትጨርሰ ዱባይለምንህድክ ብቻሰደተኛእህትወንድሞቻችን አላህይጠብቃቹሁ🙏🙏
@RabiaHegg
@RabiaHegg 7 ай бұрын
الحمد لله على كل حال
@karozimathestar929
@karozimathestar929 7 ай бұрын
ኢ/ያ ከዱባይ ሚገቡ መኪኖችን ስትገዙ ከጎርፍ ዉሃ ነፃ መሆናቸዉን በደንብ መርምሩ።
@ውሎዬዋ
@ውሎዬዋ 7 ай бұрын
እኛምጋ ከጣራው ወሃው የመጣብን ያረብ
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 7 ай бұрын
🙏❤️ Blessings!
@አብዱኢክሩይቱብ
@አብዱኢክሩይቱብ 7 ай бұрын
ሱበአን አላህ የአላህ ተአምር
@habteabtekest7412
@habteabtekest7412 7 ай бұрын
ዱባይ እግዚአብሔር ን መልካሞች ናቸው።
@gremachewkebede4753
@gremachewkebede4753 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ በኢትዮጵያ ላይ የዶለቱ የንጉሳውያን ቤተሠቦች ካሉ ገና ማለት ነው ይቀራል በፈጣሪ ማመን ትተህ በቁስ ማምለክ ስለጀመርክ በገንዘብ ማምለክ ስለጀመርክ .....
@አባቴብትኖርልኝምንነበር
@አባቴብትኖርልኝምንነበር 7 ай бұрын
አሏህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ የዱኒያ በላእ አይለይም
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 7 ай бұрын
ሙሐመድ አወልብ በፅዳት ስሰማ እስታዝ አብዱል መጅድ ነው ትዝየሚለኝአሏህ ይረህመው
@The-lj7yh
@The-lj7yh 7 ай бұрын
ዟሀረል ፈሣዱ ፊልበሪ ወልበህር አለጌታችን አላህንኮ እረሳነው ነቃ ማረጊያ እንጂ እንደኛወንጀልቢሆን ምዲርና ሰማይን ያደባልቀው ነበር😢😢😢😢😢😢
@neimatube5439
@neimatube5439 7 ай бұрын
አብሽሩ ለኸይር ነዉ እኔ አላኢን ነኝ በጣም ጥሏል ግን በረዶ የለም አልሀምዱሊላህ እክላሴ ግን ገብቶ ነበር በባሌ እና እቤት ዉስጥ ብርድልብስ አልቀረኝም
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ 7 ай бұрын
ከአላህ በሰተቀር ሀያል የለም ሁሉም በጁ ነዉ አላህ ይዘንልን 😢
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 6 ай бұрын
Egziabher Fetari Meheretun yawurdelachew! Wede Amlak temelesu, be tselotachihu bertu! Fetari Amlak hulchinenem yeker yebelen! Yalenew, Aker Zeman lay new! Tebareku! 🙏🌄
@azebmengisteab4748
@azebmengisteab4748 7 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሬአችን ይቅር በለንና እችን ምድር አረጋጋት
@ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ
@ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ 7 ай бұрын
ያአላህ ይሀ ለይሰል ኸርብ የሚለው ኡስታዝ አብድል መጅድ አላህ ይራሀመው አላህ ይዘንለት አብረን ወደጀነት የሚል ግሩብ ነበረው ኡስታዛችን ነበር አላህ ይዘንለት እሱ ወደአኺራ የሄደ ግዜ ነበር ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁት ከቱርክ አስክሬኑ ሲጫን
@milonbd8887
@milonbd8887 7 ай бұрын
አላህጀነተልፈርደወስንይወፍቀው
@ያረቂብ
@ያረቂብ 7 ай бұрын
Allah ይድረስላቸው ወላሂ በጣም ያሳዝናል
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ለኸይር ያድርገው
@Tube-bv5im
@Tube-bv5im 7 ай бұрын
እረ ማሜ ካህረባ እዳይዛችሁ መሬት ነውኮ የሚቀበረው የውጪ ሀገር ኤሌትሪክ😢
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 7 ай бұрын
ማሜዱባይነህእንደኧረአላህይጠብቀን
@SaraEthiopia-gx4vd
@SaraEthiopia-gx4vd 7 ай бұрын
በዚህም መማሩፈጣሪእደመዳምችጭካኔሳይሆንሩህሩህአምላክስለሆነነው ኡትዮጲያዝናብአለአለችኝ ፈጣሪ ይመስገንአንለምንምአልኳት የእጅፓርሳእኳንከመኪናይዛአትገባም ነይሂጃምጭነውየምትለው ስራቼውነው
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 7 ай бұрын
ሱበሀንአላህ አላህ የተለያየ መገሰጫ ያሳየናልእኛግንእዛውነን
@hdhdhdhd5082
@hdhdhdhd5082 7 ай бұрын
ላህዉለወላ ቅወተእላቢላህ አላህ አተጠብቃችዉያረብአተ አግራልንያረብአይይ
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 6 ай бұрын
ዋይ ጉድ ዓይኒ በሰላሴ ሰም
@zehramuhamed6489
@zehramuhamed6489 7 ай бұрын
አረ ዱአ አርጉ ወላሂ😢 ያስፈራል እኛም ባህሬን አላህ ከሞት ነው የተረፈን ብቻ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል😪
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,6 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН
ፈርቼሽ ነበር መሄዱ እፈልጋለዉ
13:16
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 87 М.
جهز التابوت يا نجار (أتاكم ترمب ) خطبة جبارة
24:42
ابو عبد الرحمن المتوكل. الصفحة الرسمية
Рет қаралды 641 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,6 МЛН