የኛ ሰው በአሜሪካ ከ1 Food truck ተነስተው 13 restaurant መክፈት የቻሉ ጀግኖች ከ200 በላይ ሰራተኞች አሉን የአሜሪካን ሚዲያዎች ያጨናነቁት

  Рет қаралды 129,316

Chebe Media

Chebe Media

3 ай бұрын

We moved ethiopia to America and open the best chicken sandwich restaurant In America #artstvworld #seifushow #chebemedia

Пікірлер: 173
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 3 ай бұрын
ጉብዝናቹ ባነጋገራቹ ያስታውቃል በተለይ ሚስቱ አንድም መጥፎ ቃል ወይም ስተት እንዳይከሰት በተደጋጋሚ የባሏን አክሽን እያየች ነው ምታወራው በጣም ጠንቃቃ ደስ ሲሉ አሁንም አብዝቶ ይስጣቹ 💪
@user-qr5hg8il4c
@user-qr5hg8il4c 3 ай бұрын
ሚስትየው ባሎን አክባሪ ናት ስተት እንዳታወራ ልትመልስ ስትል እሱን ታያለች ጀግሮች ናቸዉ❤❤
@tadeleabera-pq4yl
@tadeleabera-pq4yl 3 ай бұрын
ቢን በጣም መልካም ሰው እኔ አሜሪካን እንደገባው የመጀመሪያ ስራ የሰራሁበት ቦታ ነው የስራ ሰው ነው ቢኒ ማለት ከእኛ ቆሞ ነው የሚሰራው ብዙ ጊዜ interview ላይ ማጋነን ስለሚታይ ማለት ነው ከተናገሩት ውስጥ ምን አይነት ጭማሪ የለውም ስለ ምግቡ ቀምሳቻሁ እወቁት ነው የምላችሁ soo yummy ...!
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 3 ай бұрын
በእውነት በጣም ጠንካራ ሰራተኞች መልካም ሰዎች ናቸው ለብዙ ኢትዮጵያንም የስራ እድል ፈጥረዋል እኔም የዚህ እድል ተጠቃሚ ነኝ እናመሰግናለን እብረን ተባብረን ከዚህም በላይ እናድጋለን በርቱልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ❤❤❤
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 15 күн бұрын
መምጣት ለምንፈልገውም እስኪ እርዱን
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርከው ያገሬ የወንዛችን ሰው ይሄንን ፋስት ፉድ ሬስቶራንት ስለፈጠራችሁልንና የኢትዮጵያን ስም ስላስጠራችሁ ከፍ ያለ ክብር 👌🙏 :: ኢትዮጵያኖች እንግዲህ ፍሬንቻይዝድ እያደረጋችሁ ምድሩን ሙሉት 👌👏🏽👏🏽👏🏽 እሰይይይይ.....
@gezewasege4231
@gezewasege4231 3 ай бұрын
ቸቤ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራ ነዉ ኢትዮጵያነ እያስታወቁ ነው አኔ ዛሬ ሄጀ አስክቀምሰዉ ችኩልኩ
@Eyob797
@Eyob797 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ደስ የሚል ታሪክ ነው።
@israelanagie9249
@israelanagie9249 3 ай бұрын
ሀበሻ እንደዚህ ሰርቶ ተሳክቶለት ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በተለይ በውጭ ሀገር ምክንያቱም ከዚች ከድሀ ሀገር ወጥቶ ሰርቶ ሲሳካለት ያኮራል በተቃራኒው ሀሽሽ እየተጠቀሙ ጎዳና ላይ ወድቀው ሲታይ ያሳቅቃል።ስለዚህ ይሄ አይነቱ ኘሮግራም ይበረታታል ለብዙም ትምህርት ይሰጣል።የኑሮ ባሜሪካ ጀማሪ አስፋው መሸሻ ነብስህን በገነት ያኑራት።
@tayechefo6312
@tayechefo6312 3 ай бұрын
Wow, praise the Lord to see such wonderful Ethiopians. ለምልሙ።
@Toronto6
@Toronto6 3 ай бұрын
በጣም ደስ እሚሉ ሰዎች ናቸው more success
@shigute124
@shigute124 3 ай бұрын
በጣም ጎበዞች ናቸው በተለይ ለኛ ኮሚኒት ብዙ ትምህርት ነው የሰጡን ለ chebe media እንዲዚ አይነት ሰዎች ብታቀርብ ሁለት አይነት ጥቅም ታገኛለክ አንደኛ ኮሚኒቱን የተሻለ ነገር እንዳለ ታሳያለክ ሁለተኛ የአንተ ሚዲያም ታሳድገለ እና ቀጥልበት እንልሀለን በጣም ነው የምናመሰግንክ እንደጀ አይነት ሰዎች መጋብዘክ ❤❤❤
@addislij3053
@addislij3053 3 ай бұрын
Very inspiring! Proud to see our community doing mainstream business to this degree ❤ Wish you were nationwide. Someday?!🙏🏽
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 ай бұрын
Absolutely good job keep up God blessed you 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Timbit713
@Timbit713 3 ай бұрын
Proud of you guys . Am trying to open my own business but still can’t make it. Hopefully I will be successful entrepreneur soon 🔜
@noilkiyas98
@noilkiyas98 3 ай бұрын
Good Luck 🙏🙏🙏
@endashawkawessa6132
@endashawkawessa6132 3 ай бұрын
I have been to one of this restaurant a couple of times, I really liked the food but never knew it is owned by Ethiopians. Good job guys and keep it up!
@Atifra1532
@Atifra1532 3 ай бұрын
እግዛብሄር ከዚህም የበለጠ ትልቅ ግዙፉ ያርግላቹህ 🖐
@derejebirru5964
@derejebirru5964 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አትላንታም ብራንች ብትከፍቱልን ተባረኩ
@user-ex4rk4cm8v
@user-ex4rk4cm8v 3 ай бұрын
በጣም ጎበዞቸ ኣኮራቸሁን ኣይለያቸሁ ፉጣሪ
@DH-jr2ko
@DH-jr2ko 3 ай бұрын
Really amazing proud of you guys
@nanioddu2528
@nanioddu2528 3 ай бұрын
I’m definitely going to try this tomorrow 🥰 proud of my people 💪🏾bertuu
@biruk2
@biruk2 10 күн бұрын
Wonderful. Proud of you!
@titiyababe9490
@titiyababe9490 3 ай бұрын
Well done guys 👏...... I'm so proud of you 💚💛❤️🙏
@leulmillion
@leulmillion 3 ай бұрын
I go to the one on Bladensburg Road,DC close to my house. They have the best chicken spice sandwich, which is my favorite. They are the best of the best.
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 3 ай бұрын
Brilliant! ❤❤❤❤ በርቱ ያገር ልጆች
@edenjemal9805
@edenjemal9805 3 ай бұрын
I tested the sandwich watching your show. It is amazing
@HagizeYG
@HagizeYG Ай бұрын
Kurchebachawalew it's good yesefere lij bemhonsh demo yebelt akurutognal 🙌🙌🙌🙌 keep hustling ......
@yirgalemyw4961
@yirgalemyw4961 2 ай бұрын
So good nice job amazing Ethiopa feuds thanks 4u everything GBU
@Davidm127
@Davidm127 25 күн бұрын
ትለያህ u are unique person 🇪🇹 ሰንሰለት ላይ አየሁ ልበል
@shegerarada
@shegerarada 4 күн бұрын
Hope to see you guys in SEATTLE soon
@frehiwetteshome3491
@frehiwetteshome3491 3 ай бұрын
እግዜር የባረካችሁ ታታሪ ስራተኞች ናችሁ መክሊታችሁን አብቃችሁት የምትወዱትን ስራ በፍቅር በመከባበር ስለምትስሩ ታኮራላችሁ ፈጣሪ በጤና በደስታ ያኑራችሁ
@NegatuWesego
@NegatuWesego 3 ай бұрын
really l proud of u guys. l will visit ur place 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mamok3479
@mamok3479 3 ай бұрын
በጣም ጐበዞች ናቸው፣ዋናው የስኬቱ ምንጭ ግን ትዳራቸው ጠንካራ ነው እናም አብረው መረዳዳት እና ተመሳሳይ ድሪም አላቸው።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 3 ай бұрын
በትክክል ገልፀሻቸዋል ብዙም በኛ ካልቸር ባልና ሚስት አይደማመጡም አይመካከሩም ሁልግዜም የወንድ ትእዛዝ ብቻ ነዉ መፅደቅ ያለበት ያ ደግሞ የሚስትን ራእይ እና ችሎታ ይደብቃል ስለዚህ በንዴት ሰላም ያጣ ኑሮ ይሆናል። ባል የሚስትን ሚስት የባልን ክፍተት ለመሙላት ነዉ።
@ziy7130
@ziy7130 3 ай бұрын
ጎበዞች ናቸው ተባብሮ መስራት ቀላል ነገርም አይደለም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይሁንላችሁ ወደ ሌሎችም state ቢጀመር
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 3 ай бұрын
Thank you for the show , and I am proud of my people . More power to you!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ እጅግ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@testyab5774
@testyab5774 3 ай бұрын
They're really amazing ! Proud of you
@mudaetho7490
@mudaetho7490 3 ай бұрын
Thank you, Cheba this is so inspiring. So proud of them ❤❤❤
@micho4463
@micho4463 28 күн бұрын
yemiseru ejoch yetebareku yihun✌👏
@thomaslemma5034
@thomaslemma5034 3 ай бұрын
ኃይለ ገብሬል( ኢዛ ) - you are so lucky too.
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
ጎበዝ፡፡ ግን እስኪ አንዳንዴ እየነዳህ ከተማዎቹንም አሳየን?
@chebemedia
@chebemedia 2 ай бұрын
I will coming soon.
@iamfanoenemfanonegn
@iamfanoenemfanonegn 3 ай бұрын
Des yemel program new very inspiring keep going 💪 proud of you achieving success is not easy so lovely family May God keep you safe ❤and bless you more.
@genet3430
@genet3430 3 ай бұрын
❤ante yefikir nigus neh I don't have words Tebarek egziabhar yelibihin meshat abzito ysitih Enidanite ain't nisu lib yalew sew beahun gezay specially Edimay. Egziabhar edimay tana lehuletachihum yistachihu Bekiribu degmo wedding 💑 enitebikalen. ❤❤❤
@HayatKezar
@HayatKezar 3 ай бұрын
Thanks! I will come with my kids ❤
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 ай бұрын
እውጭ ከሰራሕ ያልፋል ሐገራችን ምቀኛ አለ ወይ አይሠራ ወይአያሠራ ለመቅበር ይሮጣል መግሥት አያሠራ
@ltube9958
@ltube9958 3 ай бұрын
Wuyi batem des yemil nager nw hule tiyake yemihonibign ye habesha company alamanuru neber. Egizihbher yibarikachewu bartu batem tilik bota yadrisachewu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Las Vegas branch enatabikalen nuu
@USA-Visit
@USA-Visit 3 ай бұрын
Chantilly, Virginia is my favorite! I'm delighted to learn that it's owned by a Habesha. Their restaurant is truly top-notch!😍!
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 3 ай бұрын
ጎበዞች ፣ቢኒ፡ሀረግ ሚኪ በርቱልን ፣ የለፉ ያገኛል I Wish You More and 54:18 More ❤❤❤
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 2 ай бұрын
Congratulations ተባረኩ ለምልሙ
@2Daniros
@2Daniros 3 ай бұрын
አሜሪካ፣ ጠንካራ ሰዎችን ታከብራለች። የማሽሩም ሳንድዊች የሃበሻ ቅመም ካለው ብዙዎች ሊወዱት ይችላሉ።
@noaharada1190
@noaharada1190 3 ай бұрын
Hey dummy…This guys are successful because they serve Ethiopian spices…a lesson from this video is DON’T OPEN ETHIOPIAN Restaurants/ stay away from Ethiopian spices if you want to get big & open 13 restaurants
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 3 ай бұрын
Beautiful family thanks for sharing ❤
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 3 ай бұрын
Thankyou such an inspiring family. ❤
@sameson19
@sameson19 3 ай бұрын
በጣም ኮርትንባችዋል እንደናተ ጀግና ዋችን ያብዛል ባላችው ላይ ይጨምርላችው 🙏🙏🙏
@Lemlemlem54
@Lemlemlem54 3 ай бұрын
Enkone dese alhew wooowwww ye seromda leje seteye sese alene yesefre leje nese Egzabyere yebreklahew
@dst1684
@dst1684 3 ай бұрын
Proud of you guys ! Nice job 👍
@berukgetachew5864
@berukgetachew5864 3 ай бұрын
Great ! Popular brand in the making. Need to put hairnet / cap while being in the kitchen (at least when recorded)
@absetayimam4174
@absetayimam4174 2 ай бұрын
በጣም ነዉ ምናመሰግነ Richmond Virginia can you open one please please please please 😋
@tekleababera1965
@tekleababera1965 2 ай бұрын
Waw 👍👍This prorgramne is ሶ amazing, keep it up 👍👍
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 ай бұрын
Gobezoch bertu 👏👏👏
@coffee_lover8
@coffee_lover8 3 ай бұрын
You are one of my favorite KZbinr keep it up bringing the community together. I really proud of them.
@chebemedia
@chebemedia 3 ай бұрын
Thanks! Will do!
@melkamsibena8927
@melkamsibena8927 3 ай бұрын
Proud of you. From Addis
@Israelxox
@Israelxox 3 ай бұрын
Des’ siluu, fetari yetebekachu, kuratochachen ❤❤❤
@mggg8841
@mggg8841 2 ай бұрын
Lovely & hardworking couple ❤
@marieabebe5253
@marieabebe5253 3 ай бұрын
Interesting
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 3 ай бұрын
በጣም ጎበዞች:: ተባረኩ:: ቸቤ ደግሞ ይሄ ስጋ ይፈልግሃል ልበል? አስጎመዠኸን እኮ::
@tsigiekumssa4018
@tsigiekumssa4018 3 ай бұрын
I am so proud of you guys! I would love to try your food soon! You should open one in Frederick, MD area.
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 ай бұрын
Waw good job 👏
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 3 ай бұрын
Tebareku
@mikiasgetachew
@mikiasgetachew 3 ай бұрын
Excellent my people.Please if you guys start doing franchise I will be the first to get it❤.
@gman1674
@gman1674 3 ай бұрын
Please don’t show your recipes. Proud of you
@user-mr1bh1ox9y
@user-mr1bh1ox9y 3 ай бұрын
Ye shiro meda ena gerji branch coming soon🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Zemene_Tewahdo
@Zemene_Tewahdo 3 ай бұрын
እንደ ኢትዮዺያ ዶሮ ወጥ አሰራር ነው። ተጠበሰ እንጂ። በጣም ጎበዞች። መዘፍዘፍ በርበሬው
@user-jk4mz2tt6w
@user-jk4mz2tt6w 2 ай бұрын
gobez nachihu bertu Chebe arif program nw gin Ye gazetegna ateyayek melmed albih
@edenjemal9805
@edenjemal9805 12 күн бұрын
I tasted it is amazing
@hannasahile4310
@hannasahile4310 3 ай бұрын
I wish you guys open here in London, but for your hard work 👏👏👏
@yonathanisaa6695
@yonathanisaa6695 3 ай бұрын
london relly
@tesfayeabate1554
@tesfayeabate1554 2 ай бұрын
Amezing keep up the good job you can see them that that will continue to grow. And they share the knowledge and wealth with community Bertu bertu Abzito yistachiho
@birktesenay4502
@birktesenay4502 3 ай бұрын
ኮቪድ ለአንዳዱ ጥሩ የእድገት አጋጣሚ ፈጥርዋል ለንዳንዱ ደሞ ክፉ ጠባሳ ፈጥሮ አልፍዋል ጎበዞች ናቹው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
I am proud of you 👏 🥰 💛
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 ай бұрын
Roaming rooster is number one in Northern Virginia.
@yohannesadugna8453
@yohannesadugna8453 3 ай бұрын
bertulen abo chebe
@Gg35114
@Gg35114 2 күн бұрын
አላወኩም የአበሻ መሆኑን ሰፈሬ ነዉ ከቤተሰቦቼ ጋር ሄደን እንጠቀማለን
@dawood565
@dawood565 3 ай бұрын
Great work 🎉🎉
@EagleEye4118
@EagleEye4118 3 ай бұрын
Well done 👍🏿
@saratessema9064
@saratessema9064 3 ай бұрын
ካናዳ እንደምትከፍቱ ተስፋ አለኝ በርቱ❤❤❤
@DIDIDESGIN
@DIDIDESGIN 3 ай бұрын
Love to see our community success
@mudaetho7490
@mudaetho7490 3 ай бұрын
So proud of them
@user-wh1us6rn8g
@user-wh1us6rn8g 3 ай бұрын
im proud of u guy
@Zere_Yakob
@Zere_Yakob 9 күн бұрын
ሴኬታቸው እና ጥንካሪያቸው ጥሩ ሆና ሳለ፡ ብዙ ቦታ ቃለመጠይቁ ተቆራርጧል። በመሆኑም የዚህ ቃለመጠያቅ መልእክት በዜሮ ተባዝቷል። ለምሳሌ፡ የኢትዮጵያዊነትን ጥያቄ በተደጋጋሚ እነዲነሳባቸው የፈለጉ አይመስሉም። ጠያቂው ኢትዮጵያን የሚያሳይ ምልክት ለወደፊት መጠቀም ምን አስባችኋል ሲባሉ፡ ለዛ የሰጡት መልስ ተቆርጧል። ይሄ ማለት በዘር በሽታ እየተሰቃዩ እንደሆነ የሚያሳይ አልያም በራስ መተማመናቸው ዜሮ መሆኑን ያሳያል። በተጨማሪም የዚህ ይቱዩብ ባለቤት እንደዚህ አይነቱን የተቆራረጠ ቃለመጠየቅ ለወደፊቱ ባያቀረባ መልካም ነው፡፡ ምክንያቱም የእንደነዚህ አይነቱ ቻናል ለተከታታዮቻቸዉ ስሜትም ሆነ ግንዛቢያቸዉን ግምት ውስጥ የማያስገቡ እና ግዱ የማይሰጣቸው ናቸው።
@zerihunabebe6982
@zerihunabebe6982 2 ай бұрын
ጀግኖች
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 3 ай бұрын
ችግሩንም መንገርሽ በጣም ይጠቅማል በመኔበር ችግር መምጣቱን
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 3 ай бұрын
በርቱ ጌታ ያበርታችሁ ምግብ ስራ ቀላል አይደለም
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 3 ай бұрын
❤you Guy's special organic chicken is what I like!! Mushroom one of what I like the way how they roasted it!!!
@tekleababera1965
@tekleababera1965 2 ай бұрын
Big respect 👍👍cheers ❤️👍👍
@user-cz3yn2zq1n
@user-cz3yn2zq1n 3 ай бұрын
ተባረክ ገመቹ
@user-th7ex2cg2w
@user-th7ex2cg2w 3 ай бұрын
That is nice people are really cool tech as haw to work not plotices
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ድ ን ቆ ች ❤❤❤❤❤❤
@hirutdarge9986
@hirutdarge9986 3 ай бұрын
I love Roamin Roaster ❤❤❤
@birukabose1907
@birukabose1907 26 күн бұрын
Wow so nice
@Redait_92
@Redait_92 3 ай бұрын
Betam des yemilu sewoch....hard workers👍🏽
@teshomelentderu
@teshomelentderu 3 ай бұрын
አቦ ስትመቸኝ ኑርልን
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
ቸቤ ቸብ ቸብ ሰንሰለት የጋሼ ጣሠውን ቁርጥ ,በልተህ በልተህ ሣከፍል አከሠርከው አይደል
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 600 М.
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
Хотел парализовать друга😅 #freekino
0:20
И кто победил: папа или сын? 🤪🏆✌️
0:24
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Озвучка @itsQCP  Нагетсы в постели @cookingwithkian
0:51
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 5 МЛН