KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በወንድሽ እንድትፈቀሪ ይህንን ዋና ነገር አድርጊ። Kesis Ashenafi.
25:55
እህቴ የወንድን ፈተና በጥበብ እለፊ። Kesis Ashenafi G.mariam
19:24
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
ያፈቀራችሁ ይህንን እወቁ። Kesis Ashenafi
Рет қаралды 22,783
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 114 М.
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Күн бұрын
Пікірлер: 156
@زينبالقحطاني-ض6ث
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤
@bethelehemworkneh7274
3 жыл бұрын
መምህር እዴትነህ ትምርትህ በጣምደስይላል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስክርስቶስ ከእናቱከናታችጋርየተመሰገነ ይሁን ይህን ት/ት ስለሰጠህን ከልብ አመሰግንአለው ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎትጊዜህን ይባርክልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን።
@እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ
4 жыл бұрын
Amen amen amen kel hewit yesman 🙏🙏🙏
@hmsilm8720
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከእርስዎ ቡዙ ነገር ተምሬለሁ በእድሜ በጤና እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@masaret6014
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤
@afomiaafomias4950
3 жыл бұрын
Amen amen amen ♥️🙏
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እውነት በኣይነ ልቦናችን ሰምተን 30፣60፣100 ያማሬ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ኣባታችን ንሩልኝ
@mihretmihret3603
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውና በረከቱን ያብዛልን
@onlylove-og6es
3 жыл бұрын
ብሆንልኝ ብዬ ቡዙ ለፍቼ ነበር ግን እግዚአብሔር መልካም በለህብት ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ውዴን 😭🙏
@ማራናታፍቅር
5 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ትምህርቱ በጣም በጣም ጠቅሞኛል ተምሬበታለው ተባረክልን ረጅም እድሜከጤና ጋር ተመኘሁ፡፡
@brtuknwldmskl3110
4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ረጅም አድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏
@meseshimm2124
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ደስ የሚል ትምህር እነመሰግናለን መምሀር
@memelove351
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyute yasemalene 🙏🙏🙏🙏
@ሁሉመልካምነው
5 жыл бұрын
በተለይ በውጭ የምንኖር ሰዎች መጠንቀቅ ያለብን ነገር በርቀት ግንኙነቶች ብዙም ስለ እዛ ሰው ሳናውቅ እንጋባለን። በኋላ ግን የተደበቁ ነገሮች ይገለጣሉ። እውነት ጥሩ ነው አንዳንዶች ጓደኛ እያላቸው። በቁርባን ለማግባት ምንም የማይከብዳቸው አሉና። ይህንን ስል ያየሁት እንጂ የሰማሁት ስላልሆነ ነው። እንድትማሩበት ነው። ቀሲስ እናመሰግናለን። እውነት ነው።
@tirigsetew1057
4 жыл бұрын
ayi ehita wedochin abireshe sitinori new yemitakachew lezawim gobezi kehonishe new ayitawekum
@hagraybeltal5223
5 жыл бұрын
ቃለ -ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በስደት ያሎችንም ለሀገራችን ምድር በቅተን ለትዳር ፉሬ ያብቃን እኔ በቁርባን ማድረግ የምፈልግ እሱም በምርጫየ ተስማምቶበታል .እኔም እሱም ላሀገራችን ለንስሀ በቅተን ለዝህ ክብር ያብቃን
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
5 жыл бұрын
አሜን ፫
@desisetelwecell8154
5 жыл бұрын
አሜን ድንግል ትርዳችሁ
@ሁሉመልካምነው
5 жыл бұрын
አሜን ያብቃችሁ። ግን በተለይ በውጭ ያለን ሰዎች በደንብ ማጠናናት አለብን።አንዳንዶች የደበቁትን እንደያዙ በቁርባን የሚጋቡ አሉና። ጠንቀቅ እንበል።ይሄ እኔም ስላየሁት ነው።
@hagraybeltal5223
5 жыл бұрын
@@ሁሉመልካምነው እምነተኛ የሆነ ሰው እንደዝህ አያደርግም ለሱ ለነፉሱ በእግዛብሄር ቤት ይጠየቃል መጀመርያ ንስሀ ይገባል ከቁርባን ጋብቻ በፊት በቁርባን ለመጋባት የሁለታችንም ፉላጎት መኖር ግድ ነው
@qwerqwer6467
5 жыл бұрын
አሜን ያሳካልሽ እህትዬ
@sedamohammedmohammed468
4 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሰጥልን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
5 жыл бұрын
ቤርያ አሸናፊ kzbin.info/door/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg
@bertukanbertukan4214
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት የአገልግሎት ዘመንወትንም ግዚአብሔር ይባርክ
@زينبالقحطاني-ض6ث
4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@samerabuzuualamuusamera7633
4 жыл бұрын
Aaname aaname aaname 😭😭😭✝️✝️✝️💒💒💒💒😍😍😍😍🤲🤲🤲
@እረናወለተሀና
4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያራዘምልን
@saramekonnen2762
4 жыл бұрын
አሜን
@SelamBelayhun-d2t
8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@tigistmekonne6379
5 жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር የእውነት በምህሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ። እኔ ከመዝሙሯህ ጀምሮ መንፈስን የሚያድስ ሰው ነህ እና እድሜ ፀጋ ይስጥልን። የእውነት ይህን ትምህርት ስሰማ ። እንደገኛ የመጀመሪያው ጎደኛየን ባገኘሁት እላለሁ ግን እሱ የለም። እኔም እግዚአብሔር የተሻለ ሰጠኝ ምስጋና ይድረስው።
@saragasa174
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@hiyimanotmasfin9534
4 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተምሬበታለሁ
@hayhbb4197
5 жыл бұрын
የአገልግሉት ዘመንሁን ይባርክልን እንዳው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ምክር ነው
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
ቀሲስ ባራኪው ይባርክህ ሁሌም የእግዚአብሔር መንፈስ በእጥፍ ይገለጥ ይብዛልህ ተባረክ ወዳጄ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛኝ አሜን
@fekerfeker7096
5 жыл бұрын
ተባረክ የ ሀይማኖት ገደብ ሳይዛቹ ብሰሙት መልካም ነው።ምክንያቱም የማይቃረን ህይወት የሆነ ነገር አግቼበታለው በርታ ።አመሰግናለው
@fasikawande3558
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dgjfhjgjfjg606
5 жыл бұрын
አባ፡ቃለህይወትንተያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመነዎትን፡ይባርክልን፡እኔ፡ገነ፡ምኑንም፡አላቅም፡ነገር፡ግን፡በትምህርተዎት፡ብዙትምህርት፡ተምሪያለሁ፡አቤቱ፡የልቤን፡መሻት፡አንተ፡ታውቀው፡አለህ፡አምላክ፡ሆይየእውነት፡በጣም፡ደስ፡የሚል፡ትምህርት፡ነው፡ወዲ፡እህታችሁን፡ነኘ፡እህተ፡ማሪያም፡በፀሎታችሁ፡አስብኘ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkal4543
4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ፈጣሪ ያኑርልን ወድሜ ፈጣሪ ከዚን የበለጠ የምንማርበት የምንረማበት አደበት ይኑረን አሜን በርታ ወድሜ
@fikirteteshome8599
2 ай бұрын
Amen❤
@betiterefe7886
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አስተዋይ ልቦናን ሰሚ ጆሮን ይስጠን እግዚአብሄር ፍቅር አንድነት ሰላም የሞላበት ትዳር ይስጠን
@tgsttgst5588
5 жыл бұрын
እኔ በጣም በጣም ተምሬበታለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@tsehayberhe1327
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎ ዘመንህን ያስፋልህ ተባረክ ከነቤተሰቦችህ አሜ!
@yishakabrham6792
4 жыл бұрын
እግዚሐቤህር ይባርክልኝ ምክሮ በጣም ጠቅሞነኛል አመሰግናሁ
@ظافردشن
5 жыл бұрын
Amen kalehyewti yamesmslin abatscheni
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን የኛ አሣቢ ተባረክ
@jffigt9591
3 жыл бұрын
ኣምላክ የተባረከ እዕሜና ጤና ይስጥህ ልጄ
@yordiyegbralilije3137
5 жыл бұрын
መቸ ነው እምንጋባውው ስትለውፈጣሪ የየፈቀደ ነው እሚሉት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@eyrusedesalgne5599
3 жыл бұрын
Amen kalhiwote yasemale bewunete betame bezu temerenwue yemetasetemerne tebareke yedegele mareyame lege keri zemnehene yibarekwue enamesegenalene
@tiruyegedefaw2961
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ቃሉን ሰምተን በቃሉ እንድን ኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@ዚታየእመቤቴልጅ
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@mubaratbangky4564
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን የሄትምርት ሂወትነው በውነት
@jamalantar4863
5 жыл бұрын
እግዛብሔር ይስጥልን እድሜ ና ጤና ቃል ሂወት ያሰማልን
@زينبالقحطاني-ض6ث
4 жыл бұрын
ቃልህይወትያስማል
@yalemzerefyaze523
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ባንደበታችን ይሳልብን አስተዋይ ልቦና ያድለን
@raheljovane215
4 жыл бұрын
ቃልዮዎት ያሰማልን በጣም ጥሩ ስሜት ነው የተሰማኝ ተባረክ
@ሃናየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን ፫
@saratafara3809
5 жыл бұрын
አሜን አባታችን እንኮን ደህና መጡ የማይከፈለዉ አምላ ስሙ የተመሰገነ ይ የናተ ትምህርት እኔን አረጋግቶኞል በጣም እጨነቅ ነበር አሁን ግን የርሰወን ትምህርት በመስማት ተረጋጋሁ ፈጣር ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@lamrothabtewold1477
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark
@etftu3079
5 жыл бұрын
ይክን ቻናል በጣም እወደዎለሁ ምክክንያቱም ትምርቱ ልብን ሰርስሮ ይገባል እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥልን የኔ ትዳር ልፈርስ የመጨረሻው ምዓራፍ ላይ ነው ለዝህ ደግሞ ምክንያቶ እኔነኝ 😥
@ህይወትለአከማርያም
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አይፈርስም እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
@ሶሊያናድንግል
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@astekastek1000
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ
@ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
5 жыл бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ሠላም ታመጣላችሁ
@birtukanabase2738
5 жыл бұрын
Qalehiyot yasamelna mangsta samyetan yawarsalen Amen
@wengeleshetu1384
4 жыл бұрын
አባ፡ቃለህይወትንተያሰማልን፡ አባ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ አድራሻዎትን ቢሰጡኝ እና አግቼ ባናግሮት
@ra3ytalbosh362
5 жыл бұрын
መምህርየ በመጀመሪያ ቃለህይወት ያሰማልኝ መግስተሰማያን ያውርሰወ ሲቀጥል በጣም የሚወዶትን ልጀወን እግዛብሄር በጥበቡ ያሳድጋት ወደጉዳየ ስገባ ግን ታሪኩ እረጂምነው ለማሳጠር ልሞክር 14 አመትልጂ እያለው ጎደኛ ነበረኝ በስአቱ የ7ኛ ክፍል ተማሪነበርኩ እሱ ግን 10 ጨርሶ ነጋዴ ነበር ሁኖም የታላቅ ወድሜ ጎደኛ ነበር ሳናቀው ፍቅር ያዘን እደነገረኝ ከሆነ የመጀመሪያው ነበርኩ ለኔም እደዛው እናም በዛሁኔታ ለ3 አመት አብረን ቆየን የፍቅሪን ነገር የሚያቀው ይፍረድ ከምለው በላይ ወድጀው አለው ግን በምሃል ለስራ ወደሊላ ሃገር ሄደ ለ3 ወር ስልጠና ወስዶ እደሚመለስ ነበሮ የነገረኝ እሱግን የውሃ ሽታ ሁኖቀረ እሱንም እኔንም የሚያውቁትን ጎደኞች ስጠይቅም ምንም እደማያቁ ይነግሩኛል ብቻ እራሴን ጣልኩ አደለም ከቤተሰብ ከአለምጋ የተገለልኩ ያክል እየተሰማኝ እያለ የሆነግዚ ከበተሰቦቹ መቶ ሄደ አሉኝ በዛን ስአት በቃ ተለያይተን ቀረን ማለትነው አልኩ ውጤት ሳይመጣልኝ ሲቀር የክፍለሃገር ልጂነኝ እናም ወደ አ/አ መጣሁና ከቤተሰብጋ ለትነሽ ግዚ ቆየሁና ወደድባይ መጣሁ በህልሚ ሁሊነው እማየው እናም የሆነቀን በጣም ሲጠናብኝ ከታላቅ ወድሜ ደውየ የልጁን ስልክ ስጠኝ አልኩት ደነገጠና እዴት ከዚህ አመት በኃላ አስታወሽው አለኝ በቃ ሁሉንም ነገር ነገርኩት መርሳት እዳልቻልኩ ዝም አለኝ ስልኩን ሳይዘጋው ግን እደወለደ ነገረኝ በቃ ደመነፍሴን ስልኩን ስጠኝ አልኩት ሰጠኝ ደወልኩለት ከተለያየን 9 አመት በኾላ እኔነቴን ስነግረው አለቀሰ እኔም አለቀስኩ ለምን ተለየኸኝ አልኩት የሱም ዘመድ የሆነች የኔም ዘመድ የሆነች ጎደኛችን ነበረች ሊላወድ ይዛለች ብላ ነግራኝ ልጅንም ነገረኝ አቀው አለው ግን ከልጁጋ ምንም ግንኙነት አልነበረንም ነበር አሁን ትዳርላይ እደለና የልጂ አባት እደሆነ ነገርኩት እሱግን በአጋጣሚ የተፈጠረ ነገር እደሆነና አሁን ላይ ባለው ህይወት ደስተኛ እዳልሆነ እኔንም እደሚወደኝ ነገረኝ እኔ ደግሞ እደገና ድምፁን ስሰማ በቃ ልቤን አመመኝ አሁን 2 አመት ሆነን እያወራንነው እኔግን ሁሊም ይጨቀኛ ምን ይሻለኛለኛል መምህርየ እባከወት መላ በሉኝ በመብርሃን ደግሞ በቅርብ ወደ አገሪ መግባት ፈልጊያለው እፍፍፍፍ
@masschere5907
5 жыл бұрын
አረ ጉድ የኔ ገጠመኝ ገጥሞሻል እህቴ እንዳትሞክሪው ሌላ አዲስ ፍቅር መጀመር ይሻላል ወደነሱ ከመመለስ ጀርባቸው ንፁህ አይደለም ምክንያቱም ከልጅ እናቱ ተለይቶ ወደአንቺ ሲመለስ ምን እንደሚሰማት መገንዘብ አለብሽ
@ra3ytalbosh362
5 жыл бұрын
@@masschere5907 አቤት ወይ ቁጥርሽን ወይ ቁጥሪን ልኪልሽ በዋትሳኘ ባወራን እህቴ ሁሉንም በነገርኩሽ ይቀለኝ ነበር
@buzaaalmualmu1880
5 жыл бұрын
AamenAamen 🙏🙏♥♥♥💒💒💒
@hiwotmehari9119
5 жыл бұрын
እንተ በታም ምርጥ መምህር ነህ በትምህርቶችህ በታም እየታነፅኩ ነው እራሴ እስክገረም በታም በብዙ ነገር ተከይራለው እግዚሀብሄር ይባርክህ
@himanotebeneberu8184
5 жыл бұрын
እባቴ ቄስ አሽናፊ እኔ ባተትምህርት በጣም በጣም ተለውጫለሁ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@EhiteTefera
10 күн бұрын
Qale hiyiwet yasemalin
@fetsumghirmay3377
3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen
@etiopiabt8108
5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@firnustefera3321
5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርትነው መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን!!!!
@ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ
@ድንግልሆይእምዬ
5 жыл бұрын
በእዉነት ለእኔ የዉስጤ ነዉ ያወሩት እግዚአብሔር ይባርኮት ቃለ ህይት ያሰማልን
@nigistyellow345
5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@ametmareyam4269
5 жыл бұрын
amen amen
@milenrufta5283
5 жыл бұрын
Amen amen
@tube150
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ድንግልሆይእምዬ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@tigistmandefro7138
4 жыл бұрын
kalhiwot yasemaln
@phonehouse3626
5 жыл бұрын
አሜንንን እ/ር ይስጥልን
@aeslefbrehane388
3 жыл бұрын
Waw edg beylgn yene wde leg antenm egziabher ybertaln edmena tegawn yabzaln
@qwerqwer6467
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@ብሌንያብስራ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@solomondawet2563
5 жыл бұрын
አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ኤርሚያስነኝእመቤቴየነገር
5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ልብን ሰርስሮ የሚገባ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን
@monamona3303
5 жыл бұрын
አባቴ፣በጣምነው፣የተማርኩት፣በርታ፣እድሜነ፣ጤነይስጥህ
@ሶሊያናድንግል
5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@fantafanta6244
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት ፈጣሪ ያክብርልን ጥሩ ትምህርት ነው
@ሰላምማንደፍሮ
3 ай бұрын
❤❤❤
@adismasrshaadismasrsha8254
5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ ትምህርትክ በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ ጤና ይስጥልን
@tiwifkir7259
5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwetin yasemalin
@alfoahsony6239
5 жыл бұрын
Amen amen amen kal hywat yasemalen
@Meheret-Nany
5 жыл бұрын
Amen,qalheywot,yasmalen,abatacheny,
@serkalemteem3026
5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን በሥልክ ንሥሀመግባት ይቻላን በዚህ ጉዳይ ሀሳብ ቤሠጡን ቀሲስ
@ugudguchbxjxid2111
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ
5 жыл бұрын
አሜን መምህር እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@azimazim9376
5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@deribhana7436
5 жыл бұрын
Amen amen kale hiwet yasemalegne
@dhduddhhdhdhdhdhhdhdjd8692
5 жыл бұрын
kalehiwet yasemaln bedmana betega yakoyelen
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
ቃለህይወት የሳማልን መምህር እኔ እኳን እድሜዬን ስደት ጨርሶብኛል ከ30 አልፌለሁ ከእግዲህ ማገባ አይማስለኝም ግን ይቅርታ እና ሚስቶቻቸው በወሊድ ምክንያት ወይም በኑሮ አልያም በሌለ ምክንያት ሰውነቷ ሲቀያር ስትወፍር ሌለ ሸንቀጠ ሴት ለሚዩት ወንዶች ምን ትለለህ ይሄን ምለው በዚህ ምክንያት ሊፈርስ ጫፍ የደረሰ ትደር ስለአየሁ ነው ድሮ ሲያገኟት ድሮ በፍቅረኝነት ጊዜ የአገኙትን ሰውነቷን ሲያጡ እቤት የአለችውን ሚስቱን ይንቀል
@vcr7z46
5 жыл бұрын
አይዞሽ ቢጤሽን አታጭም
@zenabelamaa5389
5 жыл бұрын
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs AMEN 😍😭😭🙏
@kascheiilkuu4388
3 жыл бұрын
Salme,mamhere
@hcuftyjjjdjdj4615
5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን
@betyinabuay9919
5 жыл бұрын
Kal yeiwetn yasemalen amen Egziabehare yestelgn
@welansatube5148
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@semeneshfeleke9413
5 жыл бұрын
Amen kale hiweten yasemalen Edet denek temeheret new ene baletedar neg betedarem deseteg neg get yemesegen Ashiye atene yeseten get yemesegen kefu ayenekah
@asfawabeba7381
5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልናል
@bereketyohannes1926
5 жыл бұрын
Amen
@መቢጋልማርያምጽዮን
5 жыл бұрын
Kal hiwet yasemen enamesgnalen
@እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ
5 жыл бұрын
Egzyabher ystlgn betam astemari new
@Bzuget1996
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙌
@tafeteferi4511
5 жыл бұрын
Amesegnalehu
@ayaleyoutube5555
5 жыл бұрын
እናመሰግንአለሁ
25:55
በወንድሽ እንድትፈቀሪ ይህንን ዋና ነገር አድርጊ። Kesis Ashenafi.
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 62 М.
19:24
እህቴ የወንድን ፈተና በጥበብ እለፊ። Kesis Ashenafi G.mariam
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 34 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:49
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
46:18
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 157 М.
34:15
እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 107 М.
3:47
Royal Priesthood and Sacramental Priesthood
ገብረ ኢየሱስ
Рет қаралды 159
27:59
ጤነኛውን ፍቅር ለመገንባት ይህንን እወቁ። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 27 М.
13:26
መከዳት ልባችን ለጎዳችሁ Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 21 М.
1:14:09
🔴አዲስ ስብከት | በዝንጉዎች ምክር ያልሄደ መዝ. ፩፥፩ | በመምህር ብርሃን አድማስ @seatatmedia7779
ሰዓታት ሚዲያ | seatat media
Рет қаралды 20 М.
2:06:36
ወንጌል የዉሃንስ
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
24:43
እነዚህ 4 ቱን በሮች በኑሯችሁ ዘግታችሁ ኑሩ። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 19 М.
28:28
እንጦጦ ማርያም ጥር 21 እንዴት ደስ የሚል ቀን ነው ኑ ተመልከቱ |Ethiopian Orthodox Mezmur @kidanmedia27
Kidan Media ኪዳን ሚዲያ
Рет қаралды 35
23:20
ፍቅረኞች ና ያገባችሁ ሆይ ይህንን በደንብ ስሙ። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 33 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН